Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ፈጣጣ አይቸ አላቅም
እህቶቼ ለወንድ ክብራችሁን የዚህን ያክል ዝቅ አታድርጉ እኛ ወንዶች የምንወደው የምናከብረው ስትር አደብ ያላትን ሴት ነው ማሜ ጠንቀቅ በል
ዘጋሀኝ😫ይልቅ ሽማግሌህን ልከህ ሚስትህጋ አትስማማም ብልግና ጥሩ አደለም ትዳር ጨዋታ አይደለም። አሏህዬ ባሌን ከደዚህ አይነት በሽታ ጠብቅልኝ❤
አሚንንንን አላህይጠብቅልን
አሚንንንን❤❤
እኔ እራሱ አስጠላኝ መጣላት መፋታት ያለ ነው ተጃጃሉብን ለነገሩ ምን ያድርጉ አጀንዳ አድርገው በመያዝ ተመልካች እያፈሩበት ነው
በጣም ወላሂ
ተጠቀቅ ማሜ ሴቶችን እራቃቸው ሴቱ እኳን ትንሽ ክፍተት አግኝተው ያችኛዋን ገፍትረን እንግባ እያሉ ነው ሴቱ ወድን አስገድደው ሊደፍሩ ደርሰዋል ያኬሩ ዘመን
😂😂 እረ አትቧቀኒ ብቀናም ወንድን ማንም አይፈልግም ቀልድም ምርንም እየለያችሁጂ እኳንስ ይህንን ልፍስፍስ ሌላውም አይፈለግ በዚህ ዘመን አችግን አሼርጋጂ አትሁኝ
ቀላል😂 እኔ ባሌጋ ተጣልቸ ፍች ጠየኩት በዛማሀል አዶ ተዝህ ሂዳ ድቃላ አርግዛ ፍታና እኔን አግባኝ አለችው ከዛ ለኔም ስበብ ሁኖልኝ ተለኛየሁ ትንሽ ክፍተት ታይ ሙጭጭ ነው እሚሉት
@@እራቢነኝቢትሙሀመድ አች አዷ ትሆኒያለሽ ታስታውቂያለሽ😂😂😂
ሦፊን ልታሥቀና መሠለኝ 😂በርታ
😂😂😂
እኮ😂😂😂
ትክክልወድሜ ታረቅ.ተልጂህ.እናት.የበሠእጂ.ደህና.አይገኝም
ሶፊ ተይ ይሄን ማሽላ የመሰለ ሰው አጥብቀሽ ያዥ እንዳታስወስጂ ሴቱ ባል መቀማትን እያጣጣፍት ነው ፍጠኒ
😂😂😂😂 እረ ማንም አይነካውም ይህንን አጎዛ አትጃጃሉ ምንስለሆነነው አጎልኮነው ንክርኮነው😂😂😂
ይሄቀርቀቦ የልጁንናት ያላከበር ሴታሴት
ዝብላችሁ አትቀባጥሩ የልጂህን እናት መልስ ሴትልጂ ናት ልጂህ በአሁኑሰአት ያለአባት ማሳደግ መደፈር ነው ትርፉ ትዳር እቃቃሆነ በዩቱብ ዘመን አላሁ ሙሥተአን
ወላሂ በጣም ነዉ ያሳፈረቺን ለቀልድም ቢሆን እንድክ አይባልም😢😢😢😢
እና አነተ እየቀለድክነው እደ ሚሥቲህን ያባረርከው መምከር ቀላልነው😊
ከከከከእራ ተው ተው ሤቱ እኔ የሆነ ሠው ወደድኩሽ አለ እኔም አላህ ይወደድህ እኔ የምልህ ሚሥትህን አትፍታ እኔ የራሤ የምለውን አላህ መርጦ ይሠጠኝ አል አነተም አጠብቀኽ ያዝ አልኩ እደ ምን ነካችሁ ሤቶች እራ እፈሩ
እራስን መቆለል መሰለኝ😂 ነገሩ 🤣
ኧረ እደዚህ የምታረጉ ሴቶች አደብ ይኑራችሁ😮
ሱበሀናላህ ወላሂ ኧረ እባካችሁ አንዳንድ ሴቶች ኧረ አታሰድቡን ክብረ ቢሶች ጭራሺ እንደው ወንድን መጠየቅ ጀመራችሁ ባለፈው በአብደላህ ይቱብ ጉድ ስንል እዚህም ተደገመ አሁን በናተ ባለጌወች ሙእሚን ሴት የሠደባል ያረብ መጀመሪያን እንዳሳመርክልኝ መጨረሻየን አደራ ያረብ እማዝነው በነዚህ አይነት ትውልድ ማፈጠሬ ያኢላሂ
👍👍👍
የሰዉ.ፃሁፊ.አታንብ.ተዋቸዉሚስትሕን.በሺማግሌ.አስለምናት
ውድ ያገሬ ልጆቺ አላህ ከክፉ በሺታ ወቶ ተመቅረት አላህ ይሰውረን ደምሩኝ በቅንነት ልጀ እየናፈቀቺኝ ነው አገሬ እድገባ አሳድጉኝኝኝ
አሚን አሚን ውዴ ሁላችንም ነን በልጂ ናፈቀ ቆት እየተሰቃየን ነው አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሚንንን የኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ አሁንም በፊትም ክሜቴ እህትህናት በጣምትመሳሰላችሁ
እኔዜህ ከሴት አይመደቡም ሴት እናት እህትልዥ የሴት እህቷን እድትክፋ አትፍልግም ሀይዋናት ባገኝሁሺ ፀጉረሺን ነበር የምነጭሺ ጉድ ኮነው ዝባላት አመች ይችምቀኝ አላህ ያስታርቃችሁ ያረብ
😂😂😂😂😂😂😂
ሱበህ አላህ ለዉሸትም ቢሆህ እእዴት ይወራል በታለይ ሴት ሆነሽ ቱቱቱቱቱቱ ከአንቺ አይነቱ አለህ ይሰውራን ትለት ኮሜቱን ሰይው ራሱ አዝኛለው
እ
ወንድሜ የማንንም ወሬ አትስማ ወላሂ እግራቸው ላይ ወድቀህ ሽማግሌ ልከህ ሚስትህን መልስ ልጅን ወልዶ መለያየት ከባድ ነው
ኢጪ አሁን በዛ እሰዉ ባልላይ የምትንጠለጠሉ ሴቶች
ይሄን ሚዲያ ታወጣለህደ😂😂😂😂😂
ሰውየውኮ ላጌሳ ነው ምንአለፋሽ😂😂😂
@እራቢነኝቢትሙሀመድ ይሄነየኮ እየተጀናጀነ ይሆናል😀በዚህ ቀን አዲስ ሚስት መፈለግ ከባድ ነው 😜
@@HadeyaHadeya-d8b 😂😄😄ዝማትይውም ደርሶ መለአክን ሲሆን ስናይ አያስችለን ሆነጂ ደሞ ይህንን ያህልለሚስቱ ቢያስብ ኑሮ ጥላው ባልሄደችነበር ወላቃ በይው 😂😁
@እራቢነኝቢትሙሀመድ ኤረ የስራውን አግንቷል.ወንድ ልጂማ የምትንከባከበው ሰት አይፈልግም
😅😅😅😅😅😢😢
ባሌጌ ፈጣጣጣ ናት
ትጨማለቃችሀ አሁንሥ እጭጭጭጭጭ
የራሦ አሮባት የሠዉ ታማሥላለች አሉ ከመምከርህ በፊት እራሥህን ምከር ሁሉም ይመጣል ይቀባጥርብናል ወይ አታ ወይ አታሣዉቁ እህህ🚫🚫🚫
😂😂እኮ
አንች ነሽ መሰል ያልሽዉ አደለ በየ ኮመቱ ዘለልሽና😂@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
ውዶቸ ደምሩኝ በሞቴ🎉🎉
ገልቱ ነሽ እሺ ወራደ አወረደሽ እንጂ ደግ አደረገልሽ
ታብዲ ተኮርጃነው ይች ሙድ
ወረአለብህ ሚሰትህእደቀነነወ ከከከከምነሀምአየምረ
ሲጀመሪ አይባልም
የልጅህአንትተተረቅአትጃጃል
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ፈጣጣ አይቸ አላቅም
እህቶቼ ለወንድ ክብራችሁን የዚህን ያክል ዝቅ አታድርጉ እኛ ወንዶች የምንወደው የምናከብረው ስትር አደብ ያላትን ሴት ነው ማሜ ጠንቀቅ በል
ዘጋሀኝ😫ይልቅ ሽማግሌህን ልከህ ሚስትህጋ አትስማማም ብልግና ጥሩ አደለም ትዳር ጨዋታ አይደለም። አሏህዬ ባሌን ከደዚህ አይነት በሽታ ጠብቅልኝ❤
አሚንንንን አላህይጠብቅልን
አሚንንንን❤❤
እኔ እራሱ አስጠላኝ መጣላት መፋታት ያለ ነው ተጃጃሉብን ለነገሩ ምን ያድርጉ አጀንዳ አድርገው በመያዝ ተመልካች እያፈሩበት ነው
በጣም ወላሂ
ተጠቀቅ ማሜ ሴቶችን እራቃቸው ሴቱ እኳን ትንሽ ክፍተት አግኝተው ያችኛዋን ገፍትረን እንግባ እያሉ ነው ሴቱ ወድን አስገድደው ሊደፍሩ ደርሰዋል ያኬሩ ዘመን
😂😂 እረ አትቧቀኒ ብቀናም ወንድን ማንም አይፈልግም ቀልድም ምርንም እየለያችሁጂ እኳንስ ይህንን ልፍስፍስ ሌላውም አይፈለግ በዚህ ዘመን አችግን አሼርጋጂ አትሁኝ
ቀላል😂 እኔ ባሌጋ ተጣልቸ ፍች ጠየኩት በዛማሀል አዶ ተዝህ ሂዳ ድቃላ አርግዛ ፍታና እኔን አግባኝ አለችው ከዛ ለኔም ስበብ ሁኖልኝ ተለኛየሁ ትንሽ ክፍተት ታይ ሙጭጭ ነው እሚሉት
@@እራቢነኝቢትሙሀመድ አች አዷ ትሆኒያለሽ ታስታውቂያለሽ😂😂😂
ሦፊን ልታሥቀና መሠለኝ 😂በርታ
😂😂😂
እኮ😂😂😂
ትክክልወድሜ ታረቅ.ተልጂህ.እናት.የበሠእጂ.ደህና.አይገኝም
ሶፊ ተይ ይሄን ማሽላ የመሰለ ሰው አጥብቀሽ ያዥ እንዳታስወስጂ ሴቱ ባል መቀማትን እያጣጣፍት ነው ፍጠኒ
😂😂😂😂 እረ ማንም አይነካውም ይህንን አጎዛ አትጃጃሉ ምንስለሆነነው አጎልኮነው ንክርኮነው😂😂😂
ይሄቀርቀቦ የልጁንናት ያላከበር ሴታሴት
ዝብላችሁ አትቀባጥሩ የልጂህን እናት መልስ ሴትልጂ ናት ልጂህ በአሁኑሰአት ያለአባት ማሳደግ መደፈር ነው ትርፉ ትዳር እቃቃሆነ በዩቱብ ዘመን አላሁ ሙሥተአን
ወላሂ በጣም ነዉ ያሳፈረቺን ለቀልድም ቢሆን እንድክ አይባልም😢😢😢😢
እና አነተ እየቀለድክነው እደ ሚሥቲህን ያባረርከው መምከር ቀላልነው😊
ከከከከእራ ተው ተው ሤቱ እኔ የሆነ ሠው ወደድኩሽ አለ እኔም አላህ ይወደድህ እኔ የምልህ ሚሥትህን አትፍታ እኔ የራሤ የምለውን አላህ መርጦ ይሠጠኝ አል አነተም አጠብቀኽ ያዝ አልኩ እደ ምን ነካችሁ ሤቶች እራ እፈሩ
እራስን መቆለል መሰለኝ😂 ነገሩ 🤣
ኧረ እደዚህ የምታረጉ ሴቶች አደብ ይኑራችሁ😮
ሱበሀናላህ ወላሂ ኧረ እባካችሁ አንዳንድ ሴቶች ኧረ አታሰድቡን ክብረ ቢሶች ጭራሺ እንደው ወንድን መጠየቅ ጀመራችሁ ባለፈው በአብደላህ ይቱብ ጉድ ስንል እዚህም ተደገመ አሁን በናተ ባለጌወች ሙእሚን ሴት የሠደባል ያረብ መጀመሪያን እንዳሳመርክልኝ መጨረሻየን አደራ ያረብ እማዝነው በነዚህ አይነት ትውልድ ማፈጠሬ ያኢላሂ
👍👍👍
የሰዉ.ፃሁፊ.አታንብ.ተዋቸዉ
ሚስትሕን.በሺማግሌ.አስለምናት
ውድ ያገሬ ልጆቺ አላህ ከክፉ በሺታ ወቶ ተመቅረት አላህ ይሰውረን ደምሩኝ በቅንነት ልጀ እየናፈቀቺኝ ነው አገሬ እድገባ አሳድጉኝኝኝ
አሚን አሚን ውዴ ሁላችንም ነን በልጂ ናፈቀ ቆት እየተሰቃየን ነው አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሚንንን የኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ አሁንም በፊትም ክሜቴ እህትህናት በጣምትመሳሰላችሁ
እኔዜህ ከሴት አይመደቡም ሴት እናት እህትልዥ የሴት እህቷን እድትክፋ አትፍልግም ሀይዋናት ባገኝሁሺ ፀጉረሺን ነበር የምነጭሺ ጉድ ኮነው
ዝባላት አመች ይችምቀኝ አላህ ያስታርቃችሁ ያረብ