ክፍል 1 የካንሰሩ ስፔሻሊስት ዶክተር አቡነ ሐራ ድንግል ድንቅ ተአምራት
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- 🔴 ተዘከረነ ሚዲያን ማገዝ መደገፍ የምትፈልጉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000496612683
አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል የ10 ብር ባጃጅ በመጠቀም መምጣት ይችላሉ
ወይም
ዘውትር እሁድ እሁድ ከመገናኛ 1:00 ሰአት በመመዝገብ አብረውን መጓዝ ይችላሉ
ለመመዝገብ 0961212121
አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል በ10ብር ባጃጅ
ወይም
በትውልድ ይዳን የጉዞ ማኅበር ዘውትር እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል መጓዝ የምትፈልጉ 0912696164
እልልልልል:ለናተየደረሰ:ፃዲቁአቡነሀራ:እኛስደተኞች:ልጆችህን:በሰላምለአገር:አብቃን:ደጅህንለመርገጥ:ያብቃን
አሜን የፃᎉድቂ በረከት ዬደርቧን❤❤❤❤❤❤❤❤
ጻዲቁ አቡነ ሐራ እረድኤት በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን
💚💛❤🤝
አሜን የአቡነ ሀራ በረከታቸዉ ይደርብን ጠላት ይቃጠል
እውነት ነው ፃዲቁ ከዛሬ 5 አመት በፊት ከነበረብኝ የጡት በሽታ እምነታቸውን በመቀባት ፈውሰውኛል።ለፃድቁ ክብር ይግባቸው።
በረከታቸው ይደርብን
አሜንአሜንአሜን ለእኔም ደርሰዉልኝ በሸታዬን ሁሉፈዉሰዉኝ ለደጃቸዉ ያብቁኝ
ፃድቁ አባቴ አቡነ ሐራ እኔም ድረሱልኝ የስጤን ያውቃሉ አስቸጋሪ ሕይወት ውስጥ ነው 😢
የቡነ ሀራ በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን የአቡነ ሃራፅሎት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
በረከታቸዉ ይድረሰን
ክብር ምስጋና ይሁን ለመድሃኒአለም፡፡
Amen
አሜን
Bereketachew yedereben
በረከታችው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤
አባቴ:ከስደትመልስ:ለደጅህእደርስዘድ:መልካምፈቃድህ:ይሁንልኝ:ወገኖቼበፀሎት:አስቡኝ:አገርልገባእልና:በያመቱእቀራለሁ:ምክኛቱምአልገባኝም
አሜን። አሜን። አሜን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እግዚአቤሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድሰው🙏🙏🙏🙏🙏
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 💞
አይዞህ ሕግዚያብሔር ይጠብቅህ
Amen amen brketchew ydrben
እኔ ያለሁት ስደት ነዉ ለእሕቴ እምነቱን አስላኩላት በስንት መዳኒት አልድንም ያለዉ ሳል ቀጥ ነዉ ያለላት በአንድ ጊዜ
❤❤❤❤❤
Selam Selam agzugn ene Eritreawi negn gn yet bota new ehen gedam memtat efelg alew 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልል
Abakchuhn merja setun wayim selk askemtuln wedzi yetkeds sefra lamemta be agzebher🙏🙏
@@yenenesh-in8pq 0912696164
አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል በ10ብር ባጃጅ
ወይም
በትውልድ ይዳን የጉዞ ማኅበር ዘውትር እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል መጓዝ የምትፈልጉ 0912696164
እናተ አይገርምም የግዝያብሄር ማዳን በነፃ ያለገዝብ የግዝያብሄር ድንቅ ታምራት ሚታይበት ነው ሆስፒታል ብዙ ገዘብ ክፈለንደነት የለም እዚህ ግን በነፃ እንዳን ሁላችንም።
የአእሳቸው ታአምር ምን ተነግሮ ያልቃል ለህዝበ ክር ስቲያኑ ይድረሱለት ለተጨነቀው ሆሉ ይፈውሱት እኔም ድኝለው ታምራቸውን ልናገር
Ellllllll amen
ፃደቁ አቡነ ሃራ ቸረነታቸው የደረስልርን ቦታው ገነን የተነው?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እምነቱ ከየት ላግኝ
እኔም አቡነ ሐራ ድኛለው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰልካቸሁን አፈለገዋልሁ ላቁለኝ
@@AsterBelachew-s6g 0912696164
አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል በ10ብር ባጃጅ
ወይም
በትውልድ ይዳን የጉዞ ማኅበር ዘውትር እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል መጓዝ የምትፈልጉ 0912696164
እኔም አሞኛል እመጣለሁ አቡነ ሐራ ያድኑኛል
አ/አ ነው!
አዎ አያት ጧፉ ገብርኤል
Elelelelelleeelelel lanchi yederesech dingil maryam legnam tidrwsilin abatachin abune hara dingil enem bet gebtew endimesekir yadrigugn is hulachum tselot adrigulign.....
ቦታው የት ነው በረከታቸው ይደርብን
ባህር ዳር
አልልልልፕፕፕፕፕፕፕ
ቦተው የት አካባቢ ነው እባካችሁ ንገሩን
አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል በ10ብር ባጃጅ
ወይም
በትውልድ ይዳን የጉዞ ማኅበር ዘውትር እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል መጓዝ የምትፈልጉ 0912696164
የት ነዉ ቦታዉ?
❤❤yemesegenew enatene yesema enemme yesemagn
ቦታው የት ነው?
አያት ጧፏ ገብርኤል የ10 ብር ባጃጅ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Elllllllllll
ቦታው የት ነው
ጣፎ
ጣፎ አያት ገብሬል
አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል በ10ብር ባጃጅ
ወይም
በትውልድ ይዳን የጉዞ ማኅበር ዘውትር እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል መጓዝ የምትፈልጉ 0912696164
eiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii፣እለል
❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ፃዲቁ ከዛሬ 5 አመት በፊት ከነበረብኝ የጡት በሽታ እምነታቸውን በመቀባት ፈውሰውኛል።ለፃድቁ ክብር ይግባቸው።
አሜን የፃᎉድቂ በረከት ዬደርቧን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
Amen
❤❤❤