የካንሰሩ ፕሮፊሰር አቡነ ሐራ ድንግል እጅግ ተአምረኛው የአቡነ ሐራ ድንግል ፀበል subscribe ሼር አድርጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • 🔴 ተዘከረነ ሚዲያን ማገዝ መደገፍ የምትፈልጉ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000496612683
    አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል የ10 ብር ባጃጅ በመጠቀም መምጣት ይችላሉ
    ወይም
    ዘውትር እሁድ እሁድ ከመገናኛ 1:00 ሰአት በመመዝገብ አብረውን መጓዝ ይችላሉ
    ለመመዝገብ 0961212121

Комментарии • 15

  • @user-ol7ku7qe4q
    @user-ol7ku7qe4q Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ሁሉ መድድሀኒት ለሰጠን

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Месяц назад +1

    ጸልዪልኝ በማርያም ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @DanielWoldegebriel
    @DanielWoldegebriel День назад +1

    በርታ ❤❤❤❤❤

  • @AlemneshSuym
    @AlemneshSuym 15 дней назад

    ስላምነው ዘ አማኑኤል በጣም ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹መዳናለም ይመስገን ክብር ለሱ በርታ ወንድሜ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v 25 дней назад +2

    አባቴ ለኔም ድረስልኝ የድግል ማርያም ልጅ🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 💞እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን.. እኔ በስግደት በአስም በሺታ የተስቅይው ነው በጸሎት አስቡን. ለምስክር ያብቃን ፃድቁ አባታችን አቡና አራ ድንግል.

  • @BitaniyaMulugeta-nv5uu
    @BitaniyaMulugeta-nv5uu 15 дней назад

    እኔ ትንሽዬ ብላቴና ነኝ ወለተ ሰማአት አባላለሁ እናቴን በጣም ያማታል ስርጉ ተስላሴ ተባላለች እባካቹህ ፀልዩላት 😘😘😘

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሀገራችን ኢትዮጵያ እኮ ድንቅ ናት እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን 💞. መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ 💞

  • @eyrusalemtadele5608
    @eyrusalemtadele5608 4 дня назад

    Ebakihn ye abune hara emnetachewun endagegn erdagn wondime be emebete lilemnkh

  • @Tezekerene_media
    @Tezekerene_media  Месяц назад +2

    አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል በ10ብር ባጃጅ
    ወይም
    በትውልድ ይዳን የጉዞ ማኅበር ዘውትር እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል መጓዝ የምትፈልጉ 0912696164

  • @user-es6nv6dk4c
    @user-es6nv6dk4c Месяц назад

    የሚገርማችሁ ነገር እዛው አካባቢ ነው ተወልጄ ያደኩት አካባቢው ውሃ ብቻ ነው በዛ ላይ ማታ ማታ በቦቴ ውሀ ይገለበጣል የሠፈሩ ሰው አንድ አይሄድም ቀድሞ ሰለሚያቁት ማለት ነው

  • @YeabsraNigussie-o6u
    @YeabsraNigussie-o6u Месяц назад +1

    Selam wendme neg kemegenagn yiminesa yetzegaje transport yinoral..?Kal seatun bitngregn..

  • @YeabsraNigussie-o6u
    @YeabsraNigussie-o6u Месяц назад +1

    Selam wendme. neg kemegenagna yiminsa ternsport yinoral kale seatun bitngregn