አብርሃም | ክፍል አንድ | ዘፍጥረት 12-25| የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) | |March 9, 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 68

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +5

    ድንቅ ትምህርት ነው ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @agapelove2358
    @agapelove2358 3 года назад +8

    ፖስታርዬ ጊታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 3 года назад +8

    ፓሰተርዬ በኢየሱስ ሰም ዘመንህ ይባረክ 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አስፋው

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад +6

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ፓስተርዬ ተባረክ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 3 года назад +2

    Wowww...በጣም ድንቅ ት/ት ነው, የተባረክ pastor መላልሶ መላልሶ መላልሶ ኣዲስ መገለጥ ኣዲስ ጥበብ ይስጥህ, በብዙ ተባረክ, ሃለሉያ.

  • @SalamSalam-jv5sb
    @SalamSalam-jv5sb 10 месяцев назад

    ምገርም ነዉ ዘማንህ ይባረክ ፓስቴር ይጨመርብህ የአብርሃም እድል ያገኝ❤❤❤❤

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tsigenesru5956
    @tsigenesru5956 2 года назад +1

    ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛሎት

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 11 месяцев назад

    ፖስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ለኛ በዚህ ዘመን በረከታችን ነህ ተባረክ

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 Месяц назад

    paster i have no words for you GOD blessed You

  • @mewiitu3304
    @mewiitu3304 3 года назад +2

    Tebarek be bezu paster

  • @almazdagne8187
    @almazdagne8187 3 года назад +1

    ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ጨምሮ ፀጋ ይብዛልህ

  • @miriam7682
    @miriam7682 2 года назад +1

    God bless you pasteye!!! Zemenk hulu ybarek

  • @edomnigussie1811
    @edomnigussie1811 2 года назад +1

    paster betam sitastemir des tilaleh bizu neger yemalawkewn neger temirealew zemenh yibarek lemilimlen.

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 3 года назад +1

    አሜን አሜን!!መጋቢያችን አሰፋው ዘመንህ በጸጋ ይለምለም 🌽🌲🌾🌴 በዘመህ ሁሉ የቃሉ ፉች ያብራልህ 🙏እንወድሃለን !!እጸልይልሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliastm862
    @eliastm862 2 года назад +1

    ተባረክ

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 3 года назад +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡ ያለምልም,

  • @phone4620
    @phone4620 3 года назад +5

    ተባረክህ ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад

    እግዚአብሔር ይባረክህ❤🙏

  • @eteneshgyohannes3797
    @eteneshgyohannes3797 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር

  • @kiyu-z8f
    @kiyu-z8f 3 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክ መምህር አብረሀም አይሁድ ነው ወይ

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ 2 года назад +1

    ጌታ ዘመን ይባርኩ🤲

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 года назад +4

    ተባረክልን ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ አንተን እና አብረውህ የሚያገለግሉትን ቤተሰብህንም ይባርክ፡፡

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 года назад +3

    Wow ygrmal thank you pastor

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 3 года назад +1

    Geta yetemesegene yhun inderswo blh astemari sleseten ygfubet zemenwo KE betesebwo var ybarek🙏🏽

  • @kedestbekele3476
    @kedestbekele3476 2 года назад +1

    I am so thankful Pastor. Be blessed.

  • @sonneafrika
    @sonneafrika 2 года назад +1

    ጥሩ የትምህርት ዝግጅት !!! ሆኖም በትርክት ወይም አሉ ይባላል የሚባል ነገር ይመስለኛል ብዙ ነገር የሚያበላሸው ከመፅሐፍቅዱስ ውጭ የሚነገሩ ታሪኮች ክፍተትን ይፈጥራሉ።

  • @tizitaaersulo2106
    @tizitaaersulo2106 3 года назад +2

    Tebarek pastor 🙏 Geta tsegawun yabizalih.

  • @genbaw542
    @genbaw542 3 года назад +5

    መግቢያው ላይ ያለው መዝሙር ነፍስን ያረሰርሳል።

  • @ethiopialemmalegesse6866
    @ethiopialemmalegesse6866 3 года назад +4

    Pastr Aesfaw tebarke
    Auhn beze zeme endet ayete sew
    Sela geta yemsgen hulum

  • @semharkuflu2627
    @semharkuflu2627 6 месяцев назад

    GOD BLESS YOU PASTR❤❤

  • @henockambaye1
    @henockambaye1 3 года назад +1

    God bless you 🙏pastor more grace 🙏

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 года назад +3

    Great teaching. Thank you so much pastor.

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 3 года назад +1

    Amem Glória Deus senhor

  • @kennabayissa4913
    @kennabayissa4913 2 года назад +1

    **No words to say but God bless you**

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 3 года назад +4

    God bless you

  • @beetybybb2576
    @beetybybb2576 3 года назад +1

    God bless you pastor 🙏

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke2763 3 года назад +1

    Hule yemilitegibew yetimihirt aynet geta yibarkih paster yihen aynet mesetet satiselech yezemnun yechilema hayl lemegilet kidusanin be mankat dagim wedekedemew menfesawi tikusat gilet silametahen thanks tebarek

  • @bekelekumsa1733
    @bekelekumsa1733 3 года назад +1

    Amezing!!! Be blessed.

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 2 года назад +1

    Tebarek

  • @jabamoasefa5266
    @jabamoasefa5266 3 года назад +2

    amen shallom shallom,,, pastor

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 3 года назад +2

    ብሩክ

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 года назад +1

    Geta yebarkeh Pastor

    • @hirutfeyisa4080
      @hirutfeyisa4080 3 года назад

      Pastor zemenih yebareke legn tekim gate tenana edme yestelen betam gena tasfelgenaleh.

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 2 года назад +1

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሜደግሜ በስማሁት ቁጥር አዲስ የሚሆን ትምህርት ስለ አንተ አምላኬን አመሰግናለሁ።

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 3 года назад +2

    🙏❤️❤️❤️❤️

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dagimboss4200
    @dagimboss4200 3 года назад +4

    Intro ላይ ያለው የመጀመርያው መዝሙር የእነማን መዘምራን እንደሆነ ምታውቁ ካላችሁ እባካችሁን ንገሩኝ please!!!!

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 3 года назад +1

    Kaylute filyposta moyar

  • @dawitadugna6898
    @dawitadugna6898 3 месяца назад

    Sem

  • @gospelofjesuschristrome1-16
    @gospelofjesuschristrome1-16 10 месяцев назад

    eyob 1:5 zwf 4:26 zwf 18 :22 xelot lmmd

  • @alulaeshetu-cw6xn
    @alulaeshetu-cw6xn Год назад

    Wow እነኚ ሀገሮች ማለት ገነት የነበረበት ቦታ በሙሉ ማለት እኮ ነው

  • @bekelebashah6104
    @bekelebashah6104 3 года назад +3

    ቄስ አስፋው ስላም ነው

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 3 года назад +1

    Shalom pastor, if you don't believe the myths of Jewish and another source, why do you share us??

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 года назад +2

      Selam brother Gebrehiwet, thank you for asking a good question, first of when you take a course at a college-level, you learn many views and opinions from different groups. the reason we refer to non-biblical material is to shine more light on the topic under discussion. for example, if you study the new testament or the life of paul, it is compulsory to know the roman/ greek empire history, religion and social life. our purpose is to know the historical background of the scripture in order to interpret it the right way. the second reason is to show that the bible is not only a religious devotional boo, but it also has archeology, science, astronomy, all kinds of disciplines. one thing I am careful of is, not to present them as absolute truth or inspired word of God. I hope you understand what I am saying ..... blessings brothers!

    • @gebrehiwetteklehailemicael8091
      @gebrehiwetteklehailemicael8091 3 года назад +1

      @@asfawBekelepastor
      Thank you pastor. I got you .TEBAREKELiii

  • @alula961
    @alula961 3 года назад +2

    ፖስተር መጽሃፍ ቅዱስን ከአፈታሪክ ጋር ታስተምራለ እንዴ አብርሃም የፀደቀው ከስራው የተነሳ ነው ማለት ነው?

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 года назад +9

      ወንድም አለም ሰገድ አሉላ፤ ሰላም ላንተ ይሁን፨ ከሰነዘርከው አሳብ በመነሳት ብናገር ሙሉ መልእክቱን እንደሚገባ አልሰማኸውም፨ የተናገሩኩበት አውድን በትክክክል አልተረዳኸውም፨ extra biblical materials የሚናገሩትን ማቅረባችን አብርሃም ምን ያህል influetial እንደነበረ ከlegend ተጠቀሰ እንጂ ታሪኩ ትክክለኛ ነው ተብሎ አልቀረበም፨ 1. "መጽሃፍ ቅዱስን ከአፈታሪክ ጋር ታስተምራለ እንዴ?" ብለህ ላልከው በቂ ማስረጃ ሰጠሁህ፡ መቼም አላደርገው፤ አድርጌም አላውቅም፨ 2. "አብርሃም የፀደቀው ከስራው የተነሳ ነው ማለት ነው?" ላልከው ወደዚህ እንድምታ የመጣኸው አንተ ነህ እንጂ ከእኔ አፍ አልወጣም ወንድሜ ሆይ፨ መጽሐፍ እንደሚል 'አብርሃም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት ተብሎ እንደተጻፈ፤ ይህንን እውነት ተምረናል፨ከዚህ ውጪ የሆነው ከአድማጩ ነው፨ እንደገና እንድትሰማው አበረታታሃለው፨ መልካም ቀን!

    • @josegichamo2410
      @josegichamo2410 3 года назад +4

      የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
      መልክቱን ለመረዳት ሙሉዉን መስማት ያስፈልጋል ካልሆነ በቂ እውቀት አታገኝም ፓስቴር ሲያስተምር አብርሀም በስራ ፀድቋል ብሎ አላስተማረም::

    • @alula961
      @alula961 3 года назад +3

      @@asfawBekelepastor ፖስተር ጌታ ይባርክህ በደንብ አድምጫለሁኝ ክስራ ፀደቀ ብለህ እንዳላስተማርክና እንደማታስተምር አውቃለሁኝ ግን ከመጽሃፍ ቁዱስ ውጭ ያለውን ትርክር በተለእ እንዳንተ እይነት አይናችን የሆነ አስተማሪ ለትምህርቱ ስጠቀም የኛ ኦርቶዶክስ ተከታዬቻችን ስሰሙ ከእነሱ ትምህርት ጋር እንዲሄድላቸው እንደመሳሪያ አድርገው ትምህርታቸውን ትክክለኛ ለማስመሰል ይጠቀሙታል ከሚል ስጋት ነው የእነሱን እንድህ አይነት አከሄድ ብዙ ጌዜ ለወንጌል ስወጣ ስለሚያጋጥመኝ ነው:: ስጋቴን ትረዳኛለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁኝ ምናልባት በቃላት ግድፈት በመጥፎ ተረድተህኝ ከሆነ ይቅርታህን እሻለሁኝ ይቅርታ አድርግልኝ ተባረክ ጌታ ይባርክህ::

    • @alula961
      @alula961 3 года назад +2

      @@josegichamo2410 ጌታ ይባርክህ መልእክቱን አድምጫለሁኝ ብሎ እንደማያስተምር አውቃለሁኝ ለዛ ነው አስተያየቴን በጥያቄ መልክ ያቀረብኩት ከኦርቶዶክሶች ትምህርት ጋር እንዳይደበላለቅ ብየ እና አጣመውትም እንዳይጠቀሙት ነው ጥያቄውን ያቀረብኩት

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 года назад +5

      @@alula961 ስላስረዳኸኝ ጌታ ይባርክህ፨ አንተ በምትለው አቅጣጫ እንዳየው ስለመከርከኝ ጌታ ይባርክሕ ፤ በመጥፎ አልተረዳሁህም፤ በቃሌ ብገልጥህ በስሱ ለመመለስ ይቻላል፤ የጽሁፍ ነገር ሆኖ ነው፤ ጠንከር ያለ የሚመስለው፨ በግልጽ መጻፍህም የሚከበር ግብር ነው፨ በአገልግሎትህ በርታልኝ በጸሎትህም አስበኝ፨ ተባረክ

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 года назад +1

    አርፋከሰድ የሴም ልጂ ነው።

  • @HabtamuKebede-pl2te
    @HabtamuKebede-pl2te Год назад

    ፖሰተር ኮሚንታችንን ታየዋለህ ግን !