ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ‹‹ሀገር እና ቤተክርስቲያን ›› ከዳን እስከ ቤርሳቤህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 74

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +2

    በዚህ ዘመን ደጋግ ቸር አዛኝ እንደ አቡነ ኤርሚያስ የመሳሰሉ አባቶች በመገኘታቸው እጅግ ደስ ይላል የአባታችን በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን🙏❤

    • @EsraelTseggaa
      @EsraelTseggaa 7 месяцев назад

      አባታችን ብእጹ አቡነ ኤርሚያስ በረከታችሁ ይደርብን አባታችን እዠድሜና ጤኖ ያድሎት አሜን
      ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 2 года назад +2

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃሎት እምነቶትን አክባሪ ለሰው ልጅ ለሆነው ሁሉ የኖሩ አባት

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад +2

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 года назад +2

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!እንደ እርሶ አይነት አስተዋይና ትሁት አባት ያብዛልን!!!

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 года назад +1

    እንደእርሶ አይነት አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን እኛም የእኝ አባት ዕድሜና ጤና ይስጥል ለእኛም ልቧና ይስጠን ✝️✝️✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 2 года назад

    አባዬ እርስዎ የተባረኩ የእግዚያብሔር አገልጋይ ነዎት። እግዚያብሔርም ነፍሶትን የጠበቀው በሱላይ የታመኑ ሆነው የሰሩት ስራ ሁሉ በእውነትና ከልብዎ በአምላክዎት ላይም ስለተማመኑ ስለሆነ እግዚያብሔርም ከክፉ ጠብቆዎታል።

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 года назад +7

    አባታችን እዉነት ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😭። ቡራኬዎ ይድረሰን🤲።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 года назад

    ብጹዕ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር አሜን በርከተዎ ይድረስን አሜን🙏🙏✝️❤️💛💚❤️💛💚

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 2 года назад +1

    አባታችን ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ እንዲህ አይነት አባት ያብዛልን አሜን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Год назад

    አባታችን እድሜና ጤና ያአድልልን🙏

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 года назад

    አባታችን በረከትዎ በእኛ በኃጢያተኞች ላይ ይደር

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @yetewahidolij21
    @yetewahidolij21 2 года назад +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን ከእድሜ በጤና ይጣብቅልን!!!🙏🙏🙏

  • @m.g5295
    @m.g5295 2 года назад

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንደርሶ ያሉ አባቶች ይብዙልን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 года назад +1

    ብፁዕነቶ እረጅም እድሜን ያድልልን ይፍቱን ይባርኩን

  • @Frewe771
    @Frewe771 Год назад

    አባታችን በእድሜ በፆና ይጠብቅልን

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 2 года назад +1

    አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን የእርሶን አይነት በሺዎች ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @natnaelabatneh2139
    @natnaelabatneh2139 2 года назад

    ብጹ አባታችን ጸጋ በረከትዎ ይደርብን በሰላም በጤና ጠብቆ ብዙ ዘመን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ።

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 2 года назад

    አሜን አባታችን ማስተዋሉን ይስጠን ፈጣሪ 🤲🤲🤲

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብፁዕ አባታችን የእርስዎን አይነት የበቁ አባቶችን ያብዛልን።
    ከዚህ በፊት ብፁአን አባቶቻችን ስለአገራችን አሜሪካን ሄደው እንደተንቀሳቀሱት አሁንም ቢጣር ጥሩ ይመስለኛል።
    ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድል።

  • @mahitotyeshaw9682
    @mahitotyeshaw9682 2 года назад +1

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልብ ይነካል እውነት ነው እግዚአብሔር ያበርታን

  • @tube-er9dw
    @tube-er9dw 2 года назад +6

    አባታችን በራኬዎ ይድረሰን ፡ያገልግሎት ዘመን ይጨምርልዎ

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 2 года назад +1

    አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በበረከት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫::

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 5 месяцев назад

    አአሜን አሜን አሜን 🙏

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 2 года назад

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰን

  • @nahomdessye4009
    @nahomdessye4009 2 года назад +1

    አቤት አባታችን ግሩም ድንቅ ፕሮግራም ያኑርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከተዎት ይድረሰን!!!!

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ብለዋል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት ቡራኬዎ ይድረሰን እንደ ባለአእምሮ እንድናስብ ሰው ሆነን እንድንገኝ አምላከ እስራኤል ይርዳን !!!

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 года назад +2

    ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ የኔ አባት

  • @dubaidubai7961
    @dubaidubai7961 2 года назад +1

    አባታችን በረከትወት ይድረሰን

  • @batekiristos5495
    @batekiristos5495 2 года назад +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን አምላከ ቅዱሳንን ዓይናችንን የብረልን እኛ አባቶቻችንን ብንሰማ እሄ ሁሉ በልደረሰብን ነበር

  • @asterseifu8072
    @asterseifu8072 2 года назад

    God bless our Father Abune Ermias!

  • @halimahalima1489
    @halimahalima1489 2 года назад +1

    እግዚአብሄር በትክክል ያስቀመጦት እረኛ አባት ኖት እረጅም እድሜ ከጤና

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 2 года назад +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ግራ የገባው ትውልድ ነው አሁን ህጻናት ላይ ነው መሰራት ያለበት እግዚአብሔር ሕዝባችንን ይባርክ

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon 2 года назад +1

    ቃል ህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 года назад +4

    ደጉ አባታችን እንኳን በሰላም አየነወት በረከተወት ይድረሰን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад +1

    ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እውነት ነው በሀገሩ እሚያፋር ተወለደ ያሳዝናል

  • @gonderc885
    @gonderc885 2 года назад

    እውነት ነው ብፁ አባታችን ቡራኬውት ይደርብን🙏 ልቦና ይስጠን በእውነት

  • @tekleyohaneszerai9804
    @tekleyohaneszerai9804 2 года назад +2

    አባታችነይጠብቅልን

  • @asamnewbefirdu9875
    @asamnewbefirdu9875 2 года назад +1

    በዘመን ሂደት ከሚከሰቱ አባቶች አንዱ ብጹእ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ ፡፡

  • @gagahugagahu1598
    @gagahugagahu1598 2 года назад +1

    አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад +1

    በትክክል

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳን አባቴ ጊዜ ይጨንቃል

  • @MelakuBelay-j5o
    @MelakuBelay-j5o 3 месяца назад

    እግዝአብሒር ሀገራችንን ሠላም ያደርግልን አመን

  • @አጌሪአምላክይጠብቃት
    @አጌሪአምላክይጠብቃት 2 года назад +1

    አባቴ ያስተማሩን በልቦናችን እዳሳድርብን ይፀልዩል አባቴ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ረ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ረ1ኀ 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wolloayalew8608
    @wolloayalew8608 2 года назад +1

    Hulegzam Mtawe Yastmrue ❤️💛💚🙏

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው

    እሺ

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa3533 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጦት።አባትማለት እን ደርሶ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐👎💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @wolloayalew8608
      @wolloayalew8608 2 года назад

      Barktew ydrben Bewnate Bteru Andabet Glsawtel Regem Edman Tena Ysteln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ 2 года назад

    አባዬ መጣችሁልን እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ኑ አብዬ መጡልን♥♥♦♦

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 2 года назад +1

    በእናንተ ፀሎት ይማረን አባታችን እደኛማ ጠፍተናል እኮ

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 2 года назад

    አባ እርሶ ያሉበትን ቤተክርስቲያን ላይ በርትተው ይስሩ እርሶ እሚመሩት ቤ/ክ ምሳሌ ይሆናል መልካም ተፅኖ በሌላው ላይ ማምጣት ይችልሉ።

  • @yamyegenetmar2980
    @yamyegenetmar2980 2 года назад +2

    አባታችን ሰፈራችን ወልድያ እርሰወን የመሰሉ የተባረኩ አባት አገልጋይ አድርጎ የሾመላት አምላክ ምንኛ ቢመርጣት ነዉ ይክበር ይመስገን ያ ወንበዴ ፓትርያሪክ ነኝባይ ዘረኛ ሽማግሌ ተስፋ አስቆርጦን ስንመለስ እርሰወን የመሰሉ አንደበተ ርቱ መልካም አባት ስናይ እንፅናናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከተወ ይደርብን

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 года назад

      ማንን ነዉ

    • @etiopiyaye5656
      @etiopiyaye5656 2 года назад

      Nurulen abatachin

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 года назад +1

      ኸረ እህቴዋ አይባልም እኛ ማን ፈራጅ አደረገን ፍርዱን ለባለቤቱ ለሀያሉ ጌታ እንተወው የራሳችን አጥያት እላያችን ላይ እየጨፈረ አይደል ማስተዋልን ያድለን ።
      ደጉ አባታችን ብፁህ አቡነ ኤርሚያስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏❤❤

    • @yamyegenetmar2980
      @yamyegenetmar2980 2 года назад

      @@selamawitghebre3118 ፈረድኩደ ሳላስበዉ 😅😅 እየዉልሽ እማ ከተናገረዉ ካፉ ከወጣዉ የዘረኝነት ፀያፍ ንግግር ተነስቸ የተሰማኝን እደ ምእመን ተናገርኩ እጂ ከመሬት ተነስቸ እራሴን ፃድቅ ሌላዉን በደለኛ አላደረኩ ስለዚህ አሁንም ቤተክርስቲያን ዉስጥ ያለዉን ተኩላ ከመቃወም ወደሁአላ አልልም ካጠፋሁ በ አንድየ ስም ይቅርታ

  • @wolloayalew8608
    @wolloayalew8608 2 года назад +1

    Abthen Braktw Ydrben 🙏🙏🙏Enwdwat Alen

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 года назад +2

    ፀሎታችሁና ቡራኬችሁ ይድረሰን አባታችን እውነት ነው ግልብ ትውልድ ሁነን መች ተረዳናችሁ

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 года назад

    Beaune Abatachen berktwet yedrsen endantu yaletune yabzalen 🙏🙏🙏✝️👏💚💛❤💖

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад

    Selam zemen ,Yefqr zemen yhunln qalyot yasemaln !

  • @mabetalbadi5096
    @mabetalbadi5096 2 года назад +1

    Ammmmeeennn💐

  • @rozar7081
    @rozar7081 2 года назад +1

    😍🥰💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏👏👏👏👂👂👂👏👏👏🤝🤝😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 2 года назад

    አባ በርቱ አንድ ሰው በቂ ነው በጥበብ ብዙ ለመስራት ይችላሉ እግዚያብሔር ከእርሶ ጋር ነው ይህ ጊዜው ነው። 27ዓመት ሁሉ ተዘጋግቶ ነበር አሁን መስራት ትችላላችሁ ችግር ያለበትን ቦታ ከሚግባቧችሁ አባቶች ጋራ ተግባብታችሁ በሽተኛውን ቄስ ሆነ ጳጳስ አስወግዱ ትችላላችሁ። ከደህነኞቹ ጋራ በሚስጥር ተነጋገሩ ፀልዩ እግዚያብሔር ይመራችዋል::

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 года назад +1

    እባካችሁ የእባ ኤርምያስን ስልክ ቁጥር ወይም የሚያስተዳድሩትን ቤተ ክርስቲያን ስልክ ቁጥር ጻፉልኝ:: በቅድሚያ አመሰግናለሁ::

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 Год назад

    Bitsu Abatachin burakewo yidiresen!

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 2 года назад

    አባ መመለስ ይቻላል አልረፈደም እግዚያብሔር እኮ ዋናውን ወያኔን ብን አርጎ አጥፍቶታል። ከዚህ በዋላ ህዝቡንና ቤ/ክዋን ማነፅ ትምህርቱንም ማስጀመር ይቻላል ድሮ ወደነበረበት መመለስ ነው። ይቻላል እርሶ ይጀምሩት ይችላሉ ማድረግ

  • @dubaidubai7961
    @dubaidubai7961 2 года назад +1

    አባታችን በረከትወት ይድረሰን