"በሃይማኖት ተቋማት ስም ነውረኛ ሀሳብ ማስተላለፍ ሊቆም ይገባል!" የሔዋኗ እይታ | Elias Aweke

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии •

  • @samsoneselam-xt9dj
    @samsoneselam-xt9dj 3 дня назад +1

    ሰውን ለማወራረድ እጂ አንድም መልካም አጠቃቀም ተጠቅመን አናዉቅም ከሀገር መፍረስ እስከ ሀይማኖታ አለመከቦር አንድም ለኢትዮጵያ የሚያስብ ሰው የለም መጀመሪያ እዉቀት የላቸውም እዉቀታችን መሳደብ መጥፎ መጥፎ ነገሮች መስራት ነዉ የሚወዱት ቢቻል ቢዘጋ ደስ ነዉ የሚለኝ

  • @derejeshiferaw8334
    @derejeshiferaw8334 2 дня назад

    ሕያብ እዚህ ቃለ ምልልስ ውስጥ አንቺ ነበርሽ ለማለት ይክብዳል:: ለተወያዩ / አዘጋጁ እድል ብዙ ከመሰጠሽም ባሻገር ለመመለስም ስትሞክሪ ርእሰ ጉዳያችሁን ተረድቶ ሙያዊ ትንታኔ ከመስጠት ይልቅ እምነትሽን ( ርእሱ ላይ ከጠቀሳችሁት የአንዱ እምነት ተወካይ በመሆን) መከላከል ላይ ያተኮርሽ ይመስል ነበር:: በነገርሽ ላይ አዘጋጁ የራሱን ነጥብ ለማስቆጠር አዋክቦሽ ሊሆን ይችላል ቢሆንም ወደ ቃለመጠይቁ የመጣሽበትን ዋና አላማ አለመርሳት ነው:: በርቺ...

  • @samsoneselam-xt9dj
    @samsoneselam-xt9dj 3 дня назад

    እኛ ሀገር በጣም የሚገርመኝ ነገር የሚዲያ አጠቃቀም ላይ በጣም የሚያስጠላ ነዉ ህዝብ ስራ ስለሌለው መሰለኝ እንደዚህ የምንሆነው በመጀመሪያ ካለ እዉቀት በሀይማኖት መከራከር ፈጣሪን መሳደብ ህዝብን መሳደብ በቃ በጣም የሚያስጠላ አጠቃቀም ነዉ የምንጠቀመው

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 3 дня назад

    ልጅቷ በራሱ ችግር አለባት ሲጀምር የስድብ ደጋፊ ናት

  • @mismaktaame9171
    @mismaktaame9171 2 дня назад

    Eliyas, you dominated the discussion, leaving little room for her to fully express herself. At times, it felt like you cornered her, and Hiyabawit seemed more reserved than the previous program with her brilliant analysis of ፍቅር እስከ መቃብር, where she revealed layers of psychological meaning and shed light on the complex dynamics of society, family structures, and individual identity. Unfortunately, I didn’t see that depth reflected in this discussion😔. While I do enjoy a heated live argument, this one didn’t quite reach the depth I expected. That said, thank you for initiating the conversation. It’s certainly a topic that can’t be covered in just one episode! Looking forward to seeing where this goes next.

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 3 дня назад

    የአንቺ ዓይነቱ ነው በካውንስሊንግ ስም የሞራል ውድቀት እንዲሰፋ የምታደርጉ

  • @BixoGodsPlan
    @BixoGodsPlan 10 часов назад

    መኃይም የኦርቶዶክስ ቀስ መጤ እነዚህ ዘሬ ብስ እያለ ሲሳደብ አይታይህም...ለኃይማኖቱ ያለህን ጥላቻ በአደባባይ እንዲህ ማሳየት ያዛዝናል ARTS TV በጣም አዝኛለሁ።።።
    የቄሶችህ ስድብ ሽልማት ነው????

  • @mamogmariam6291
    @mamogmariam6291 3 дня назад

    your topic is nice but you are not seems listening each other rather singing like music especially Hiyab