አሳፋሪ አሰቃቂ አራዊታዊ ድርጊት ስለሆነ ሊወገዝ ሊገዘት ሊኮነን ይገባል Tegardless of our ethnicity, politucal or any other differences all Ethiopians should have to srrongly denounce and fight this barbaric group, the so called Fano. .
Sewyew please dont rush for judgment. We saw many atrocious acts in Ethiopia since 2018. People burned alive,beheded, and gunned down .Please let's advocate for all innocent people.
I don't want to see it and it's hard even to hear it. What can that mother say when she hears her child went through this horrific pain and passed away. It's hard to imagine!! God please put your hands over her bleeding heart.
This is in humane I’m so sorry may God be with his family we know only cow and other animal slauter for Easter Genna even Indians won’t slathrer animal how cruel to do this to this young boy 😥😥
የኢትዮጵያ ህዝብ እራስህ ከፋኖ ሀይል ጠብቅ ፋኖ ሰው በላ ነው😢
አራጅ ሰው በላ አንተ ነህ፣ ንፍጣም
Oromo enji araj geday af alen beleh taweraleh???
@@Mahelate ዱቄትም! ዘፈንሽ እራሱ እረ ገዳይ አይደልም እንዴ የገዳይ መንፈስ የተጠናወታችህ::ምነው ገለቴ::
እግዚአብሔር ያያል ደግሞም ይፈርዳል!!!
ፈራጁ ጌታ ነው:: ጌታ የዚህን ልጅ ጸም ይመልስ
የተደረገውን ነገር ምን ቃል ይገልፀዋል? ያማል!!!
አብይ ገና ብዙ ጉድ ያሳያችኋል።
የአባይ ጦስ ሰው ነው የታቀደው ይገ 23:40 @@agdr895
@@agdr895egzabher yegesezeh.
@@agdr895ሰይጣኖች ናቹ ማንነታችሁን በደንብ አወቅነው መከላከያ ዋጋችሁን ይሰጣችኋል
ለመስማትም ፥ ለማየትም ፥ለማውራትም የሚቸግር አሥነዋሪ ተግባር ።
ሲቀጠቀጡ ነው እልህ ይዞአቸው ተስፋ ሲቆርጡ ህዝብ ሊያጫርሱ ነበር ያስቡት ግን ህዝባችን ፈጣሪ ይባርከው በደንብ ተረድተዋል
የለየለት የእርስ በእርስ መገዳደል ከተጀመረ እኰ ፋኖም የነሱ ደጋፊዎች ሆኑ ነገ እነሱ ስልጣን ሲይዙ ሀብት አካብቸ እፈራለሁ ብሎ የሚያስቡ ባለ ሀብትም ሆነ አማራ ነኝ የሚል ፅንፈኛ ኢትዮጵያ የምትባለዋ ሀገር ብትንትኗ ወጥቶ ያለሙት ሁሉ እንደማይሳካ መታወቅ አለበት
አረ ደሱ የጭካኔ ጥግ ሁላችንም እንኳን ምግብ ውሀ መጠጣት አቃተን ሰው ተባርኮ በስማም ተብሎ ይህንን ወጣት ትንሽዬ ልጅ ይታረዳል ትላንት አንዷ እናት ይህንን ወሬ ሰምታ አዙሮአት ወድቃ ከሳውዲ ሆስፒታል ተኝታለች አረ ድንጋጤ ገደለን ፋኖ አራጅ አረመኔ ሰው በላን የምትደግፉ ሁሉ አላህ ይፍረድባቹ ቁረጠው ፍለጠው ስትሉ የነበራቹ ኡነትም እንኳን ደስ አላቹ አማራም አለቀ ኦሮሞም ታረደ ደስ ይበላቹ ሰው በላዎች የኢትዮጵያ ህዝብ አምላክ ይፍረድባቹ
ተላላኪነት ምን ያህል ጨካኝነት እንደሆነ እነሱን አየን ።
የአማራ ፋኖ ሰው ይበላል ። ለዚህ ነው ሰውን አጋድሞ የሚያርደው ።
ክክክ። ባህሉም። ባህሪውም። አደለም። የአኦነግ ሰራ ነው
መሀይም ድልብ ጥንብ
አብችዬ ፍቅር ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
በልጆቻቸው ያግኙት የሰው እንባ ደም ነው አምላክ የሳት ነጎድጒዋድ ያውርድባቸው
የመላላክ ጥግ ነዉ መጨረሻቸዉን አብረን እናየዋለን!!
ትክክል👌
እግዛብሔር ሁሉን ያያል ፀዋው ሞልቶዋል
ለያንዳዱ የእጁን ያገኛል ጌታ ሆይ በቃ በለን የክፉ እጅ ይያዝ መንፈሱ ይታሰር 🙏
የአዉሬነት ተግባር ማንም ሊያወግዘው ይገባል ለወገኖቸ በሀዘኑ ለተጎዳችሁ እግዚአብሔር መፅናቱን ይስጣችሁ
Yajuj Majuge!!! My condolences to the families of that poor child!! I am literally crying 😢
በድግምት : በመተት: በጥንቆላ : የሚተዳደር ቡድን መጨራሻው ከዚህ የተሻለ አይሆንም
እነዚህ አኮ ለሠይጣን ግብር ከፋዮች ናቸው!፡፡ መስቀል አንገቱ ላይ አድርጎ ሰው እንዴት ሰው ይገላል???.
አራጁ አንተ ነህ፣ ከርሳም
የብሔር ግጭት ለመቀስቀስ የተጠቀሙት እኩይ ተግባር ነው ።በፍፁም በፁም ተቀባይነት የለውም ።
ትክክል
እግዚአብሔር ስለፈጠራት ነፍስ ይፈርዳል
ኧረ ጌታ ሆይ! ምን ጉድ ነው የሚታየው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተጋምዶ የኖረዉን ህዝብ ለማጨፋጨፍ ጎረቤቶቸም ዘረኞቹም ባሰቃቂ ሁነኛ ታ በሰማም ብለዉ አጋድመዉ አረዱ አይፋኖ ለካ አራጅነዉ።
አራጁ አንተ ነህ፣ ሞኝህን ፈልግ
😢😢😢😢😢😢😢😢
ማረን ይቅር በለን በድለናል😢😢😢😢😢
እዉነት ነዉ
ተበዳ ወይም ተበጂ
The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
ETHIOPIA SHALL WIN.FOREVER
God have mercy
I never thought something like this would happen 😢 inhumane .
የደስታ መግለጫ ለደረጀ እና መሳይ ላክላቸዉ እንዲሁም ለሹሉቃ ዳዊት ......
ተበዳ ወይም ተበጂ ምድረ አቃጣሪ ተከፋይ
@@TafesseSolomon ምድረ አቃጣሪ
Jezbaw
ልክ ነው አራጅን የሚደግፍ የአጋንንት መጠቀሚያ ነው!!!
መቼስ ይህ አይነት ጭካኔ በሕይወት ዚህዘመአይቼዉ የማላዉቅ ድርጊት ነዉ ታድያ እነዚህ በምን መስከፈርት ነዉ አገርን ምምራት የሚችሉ? እነዚህን መፍትሔው ጠራርጎ ማጥፋት ብቻ ነዉ።
ጎበዝ መጀመሪያም የአባቶቻችን ልጆች ነን እያሉ አፄ ቴዎድሮስንና መሠል የግፊ አባቶችን ሲያወድሱ ከዚህ የተሻለ እንዴት ይጠበቃል ? እስካሁንሰ የሰሩትን መለስ ብለን እንመልከት ። እባካችሁ ወደ ሰዉነት እንመለስ ። መንግሥትም ከስም ባለፈ መንግስት ሁን ። ቅድሚያ በሰላም ወጥተን እንግባ።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭💐💐💔💔💔💔
አማረ ተገደለ ብሎ በፓርለማ ላይ አልቅሰችሁ ያስለቀሰችሁ ዛሬ ወዴት ? ነችሁ ?
ሁሉን ፈጣሪ ብቻ ፍርድ ይስጥ በቃኘ
ተበጂ ተበዳ ምድረ መሀይም
You are good man God bless you Abey is the good leader for Ethiopia
ደሱ ይህ ወንጀል የተፈፀመው ከ3 ወር በፊት ነው መረጃ አግኝቻለሁ ይላል መስፍን ፈይሳ ቢቆይም አስቃቂ ነው ሀገራችን ወዴት ወዴት
ኦነግ ሸኔ ሊሆን ይችላል ይህን የሚያደርገው። ሁለቱም የሰይጣን ልጆች ናቸው።
ማሸነፍ ሲያቅታቸው ተራ ሰው ያርዳሉ እነዚህ ሰው በሊታዎች
ፋኖ ከISIS በምንድነው የሚለየው ? ንጹህ ኢትዮጵያውያንን ጎትቶ ያረደው..
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu
አሳፋሪ አሰቃቂ አራዊታዊ ድርጊት ስለሆነ ሊወገዝ ሊገዘት ሊኮነን ይገባል Tegardless of our ethnicity, politucal or any other differences all Ethiopians should have to srrongly denounce and fight this barbaric group, the so called Fano. .
ደሱ የልቤን ተናገርክልኝ ተቃጠልኩ ውስጤ ነደደ አመመኝ!!
ክክክክ። የአኦነግ። ሰራ ነው። ማረድ። ባሀሉ አደል
የፋኖ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ እንደሰው ለማሰብ የማይቻል ነገር ሆነ እግዚኦ😭😭😭😭🖤🖤🖤 ይሄ እውነት ለአማራውስ የበለጠ እልቂት የሚከት አይደለም? ውውውው🖤🖤🖤🖤
ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንድንገባ ነው የተደረገው፤ መረጋጋት ያሳፈልጋል። ነገሩ ግን በሕግ ሰዎች እንዲመረመር ይሁን።
አራጁ ሰይጣን ቢያዝም ባይዝም መቼም መቼም መቼም ቢሆን የሰው ልጅ በተለይ ምንም ጥፉት የሌለው ህፃንእንደ በግ አጋድሞ አንገቱን በቢላ አርዶ ደሙን አፍሶ በሰላም አይተኛም😢
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!
😂😂😂😂😂😂
ሕብን ለሕዝብ ለማባላት ነው
ፋኖ ብዙ ሞክረህ በቤተመንግስት መግባት ስላልቻል የመጨረሻ ጥንቆላና መተት ይሄ ነው ወየውልህ ያንን ደም እግዚአብሔር ከእጅህ ይጠይቅሃል ቤተመንግሥት በህልምህ አታየውም እንኳን ልትገባበት መስይ ወንድማገኝ ፋሲል አበበ ደሙ በልጆቻችሁ በዘርማንዘራችሁ በትውልዳችሁ ይሁንበዚህ ነገር ውስጥ እጃችሁ ያለበት ሁሉ
አራጁ አንተ ነህ
መንግስት የፋኖ አለቆቻቸው ላይ እርምጃ መውሰድ አለበት
ክክክ። መንግስት። እንዳረገው። አታወቁም?! ማረድ የአኦነግ። ባህል ነው
እኔ ግን አንድ ሰውየ እንካን ደስ አላቹ ደስ አለን ስል 😮 ከሁለት ቀን ብኋላ ምደረገው ድርግት አሰቃቂ ነው 😮😮
Sewyew please dont rush for judgment. We saw many atrocious acts in Ethiopia since 2018. People burned alive,beheded, and gunned down .Please let's advocate for all innocent people.
እወነት መቄበል በጣም ይከብዳል እችናት እንግድ ኢትዮጵያ እያሉ በአሜሪካ መሬት ላይ እንድ ሃያ የምከባለሉት የፋኖ ደጋፎ
ሰላም ቤተሰቦቸ እበከቸሁ የገደለ ይገደል እነበል ፈርደቤቱ ያጥደቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ብልፅግና ነዉ የዘኝ ወር ህፃን ሳይቀር የሚያርደው ፈጣሪ ያንሳው እንደዚህ ያለ ክፉ አግረ ደረቅ መሪ ገጥሞን አያውቅም
እኛ ነን የገደልነው እያሉ ፋኖዎች አንተ ሌላ ላይ የምትቀስረው ምን ቤት ነህ? ነው ወይስ የአራጆች ወገን ነህ? ዱቄት!
አንድቀን በዋሸህበት የጅህን ታገኛለህ አስመሳይ
እኔስ ፈራሁሁሁሁሁሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማንም ሰው ሌላውን ሰው ካረደ ይህ ሰው/ቡድን የሚነዳው የአጋንንት ሃይል ነው:: ይህ ሰው ሃይማኖት አለኝ ብሎ አንድ ክንድ መስቀል አንገቱ ላይ አንጠልጥሎ ይሆናል
ደሱ እራስህ ን ጠብቅ
ምሬት ይገላል ለቤተሰብህ አስብ ድሉን ለማየት የድካምህን ፍሬ ማየት
ከፈለግህ ሳትበሳጭ ቀስ ብለህ ተናገር ቀን ያወጣዋል እውነት ታሻንፋለች።
በጣም የሚያሳዝን የሚስቀጥጥ እንቅልፍየሚነሳ ነው ግና የሀይማኖት መሪዎች ክርስቲያኑም ሆነ ሙስሊም ካቶሊክም ሆነፕሮቲስታንት መሪዎች የትናችው ይሄንን አረመናዊነት አያወግዙም ዛሬ ህዳር 12የአመቱ ሚካኤል ስታከብሩ እንደምን ይሆን? ፍርዱን ለምላክስጥቻለሁ::⚖️
ኤሎሄ ኤሎሄ በሉ። በቀል ከላይ ነው
ወገኖቼ! ይኼ አረመኔ ቡድን ኦሮሞና አማራን ተቀላቅሎ በሚኖሩበት አካባቢ የጭካኔ ድርጊት እየፈፀምን ቪድዮ እንለቃለን ብሎ ነበር ይህንነው ያደረጉት።
😢😢😢😢wagannee teqaxelene iko😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔getaa yefeered😢😢😢😢
ደሱ ባንዳ ተነቅባቺኋል ለማንኛውም አማራ አይገኝም
ፋኖ ገዳይ ነዉ የሚለዉ አይገልፃቸዉም። የሚገርመዉ ግን አታጋዮቻቸዉ የሚባሉት እንኳን አንዳቸዉም ስለዚህ ጉዳይ ያለማንሳታቸዉ ነዉ ። እኔ ከአኣራጆቹ ለይቸ አላያቸዉም
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ምድራችንን አስባት ጌታ ሆይ።
ሰላም ከጋምቤላ
😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚኦ መሀርነ-ክርስቶስ!!!!አቤቱ ማረን፣ አቤቱ ማረን፣አቤቱ ማረን፣የምናደርገውን አናውቅምና ወደ-አንተ መልሰን።
መዝ90:1-3 ሰውን ወደ ሃሳር የሰው ልጆች ሆይ ተመለሱ ትላለህ።
1 አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።
2 ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ ነህ።
3 ሰውን ወደ ኅሳር አትመልስም፤ የሰው ልጆች ሆይ፥ ተመለሱ ትላለህ፤
@ መንፈሳዊ ነገር የሚገባችሁ:-እባካችሁ ፀልዩ።ይህን አይነት ጉዳይ ስጋዊ ውጊያ ሳይሆን ድል የሚያደርገው መንፈሳዊ ምልጃና ውጊያ ነው።
ሰላም ደሱ
የንጹሐን ደም እንደ አቤል ደም ከሜዳ ለይ ይጮሀል ይጮሀል ይጮሀል ሳይውል ሳያድር እግዚአብሔር ይበቀላል ።ደሱ ልክ ልኩን ነገርልኝ ባክህ ለዚ አረመኔ፣ ግን ምን ሕሊና አለው በደም ጭቃ ተደፍኗል።
ሃይማኖት አታግባ
I don't want to see it and it's hard even to hear it. What can that mother say when she hears her child went through this horrific pain and passed away. It's hard to imagine!! God please put your hands over her bleeding heart.
የኢትዮጵያ ህዝብ በየለቹበት እራስህን ጠብቅ ውጭ አገሪ የለን ሰዎች እኔም የዘተኝ ስው አለ አሁን ፈሪቻለው ሰውዬን ለፖሊስ መማልከት አለብኝ መግስትን ትደግፈለሽ ብሎኝ ዝቶብኝሊ ሰውዬን አሰውቀቻለ ደገፌዎች ሀሰበቸው መራድነው
አጣራና አዉራ ወንድም አትለፍልፍ
ትውልድ አገሬ በጥቁር ነፃነት የምትታወቀው ከዛ ፈርዶባት እረሃብተኛ ተብላ አለም ሲሳለቅባት እንደአሁኑ ድርጊት ውርደት የሚያሸማቅቅ መን ገደል ውስጥ ገብተሽ ተደበቂ አሰኘኝ አፈርኩ አፈረኩ አፈርኩ ጥቁር ጥላሸት የጨለማ ልጆች😔😞😏😭😭
Well done 👏
ደሱ ይህ ቡድን እኮ ሀይማኖት የሌለዉ ከማህበረሰቡ ያፈነገጠ ,ጽላት የሚነግዱ ; ደሀ የሚገድሉ ; ሽማግሌ አንበርክከዉ የሚገድሉ
ሰዉ የሚያርዱ ; እጅግ የሚዘገንኑ ተግባራትን የሚፈጽሙ ዕዉር ደጋፊ ያላቸዉ ተላላኪ ናቸዉ !!
betam yasaferalu enezih nachew gebetew hager miastedaderut fetari yezihen lege dem yawtalet Desu berta
ፈራጅ አምላክ በሰማይ አለ! የማይተኛው የማያንቀላፋ አምላክ ዛሬ ይፈርድብሀል ሰላም አትሁን ተቅበዝባዥ ያድርግህ አን ነፃ ሣትወጣ ነፃ አውጪ ነኝ ባይ ዛሬ ያፈሠሥከው የልጁ ደም ይከተልህ!!!!
በታየው የታሬደ የአስራ አምስት ዓመት ልጅ ሁኔታ አማራና ኦሮሞን በአንድነት የሚያኖር ነው ወይ ተለያይቶ መኖር ይሻላል ኦሮሞ ነፃ አገር ሁኖ መኖር ይበጃል
የሄን ድርግት ጠቅላይ ሚንስትሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሚያስተዳድሩት አገር ውስጥ አስቸኳይ መልስ እንፈልጋለን። ለኛ እንጂ ለመንግስት ግልፅ ልሆን ይችላል። ለህዝብ እርድ መልስ የሰው ሥጋም ነገ ተሰቅሎ ሊሸጥ ይችላል።
ሚዲያዎችም ለዓለም አሳውቁልን በምን አገር ውስጥ እንደምንኖር። ቻው
Yegedele yigedel yemil hig yiwta enebel
ደሱ በጣም አዚኛለሁ እነዚህ የሸኔ ተቀጥላ አዉሬዋች ነገ የጃቸዉን ያገኛሉ ደጋፊዋችም ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ
ወዳጄ ልንገርህ ይሄ ሽፍታ እንጂ ፋኖ አይደለም ፋኖ ጥሬ ቃሉ ወዶ ዘማች ጀግና አገሩን የምጠብቅ ይሃዉም የሀገር መከላከያ ክብር ለጀግኖቻችን🎉
ፋኖ በጣሊያን ወረራ ጊዜ የክተት ጥሪ ለድፍን ኢትዮጵያ ህዝብ ንጉሱ ለአገራቸዉ እንዲዘምቱ ጥሪ ያደረጉበት ስያሜ ስሆን የአሁኑ ይዜት ግን ከአንድ ነገድ ተደራጅተዉ ከሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የተደራጁትን የአገር መከላከያን ከኋላ እየወጉ በአንድ ነገድ ወታደራዊ፣ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ በላይነትን ለመዉሰድ እና ለመምራት ስልጣን ለመያዝ የቋመጡት ፅንፌኞች ድርግት ነዉ፡፡
የታረደው የኦሮሞ ህፃን
"ወላሂ! ወላሂ! ከአሁን በኋላ ኦሮሞ አልሆንም!" ለማለትም አልበቃም።
"እየየም ሲደላ" ማለት ይህ አይደለም?
ጭራቆች !!!!
የአቤል ደም ወደ እ/ር ዪጮሀል
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝ ይቅር ይበለን ወይኔ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድን ነዉ???
ሰውን ማረድ እኮ ደብተሮች በእምነት ስም የተለመደ ነው አሁንም ደብተሮቹ ህፃን ልጅ እረዱና ታሸንፋላችሁ ተብለው ነው ልጃችንን መስዋዕት ያደረጉብን ይሄ የመጀመሪያቸው አይደለም የዚህ ልጅ ፊትለፊት ስለሆነ ነው እንጂ ችግር የለውም የሰሩት ስራ ለዘርማንዘራቸው ይተርፋል ይህ በመፅሐፍም ያለ ስለሆነ ቀን ብቻ ነው የሚፈታው
ይህ ህወሀት/ትህነግ በሚባል አምሳያ ሰይጣን ከጎጃም አካባቢ የሰበሰበው የክፋት ቡድን እውነተኛ ባህርይው የተገለጠበት ነው፣ እጅግ ያሳዝናል።
Desun yeteketele gedel geba 😂😂😂
This is in humane I’m so sorry may God be with his family we know only cow and other animal slauter for Easter Genna even Indians won’t slathrer animal how cruel to do this to this young boy 😥😥
Yes
Selam sales desu 👍👍👍👍👍
እራስህ ህሊናህ ያውቀዋል አብይ የገዛ ልጁን ይገላል እንካን የሚሲኪናን የኦሮሞ እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ከቤትህ ሞትና ብላዋ ለዘለላም አይጥፋ።እዉነት እንደ ደበቅህ ሕይወትህ ኑሮህ ይደበቅ።
Selsm beyalehu
ይህንን ማን እንደፈጸመው ሕጋዊ እና ገለልተኛ በሆነ ሁኔታ ቢጣራ መልካም ነው።ፋኖና ሸኔ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው።እናንተም ወደ ዚህ ምህዳር እየገሰገሳችሁ ነው።ይህንን ድራማ በርካታዎች የተወኑት ይመስላል።አንተም ነገ ሌላ ዘገባ ትዘግባለህ።በዚህ ሕጻን ላይ የተፈጸመው ግፍ ኦሮሞን ብቻ ሳይሆን ሰውን በሙሉ የሚያንቀሳቅስ ነው።
በሞተ ይህን ጉድ በማይሰማ ሰው ቀናሁ!!!
Hi Desu🎉
❤❤❤❤❤
ያው ናቸው ሸኔም ሆነ ጀውሳው ተመሳሳይ ስልጠና ነው ያላቸው ድራማው አይሳካላቸውም በሃጫሉ አየነው እኮ
ሰው የአበቱን ስረ አይታውም የሰውን አንገት በእንጨት ሰክቶ የምዞር
አረማኔ ነው ፈኖ ከጭረቅ በለይ ነው
የሠው ስገ በልታ ነቸው ፈንዶ ዘማድኩን አው አው አው """"መሰይ ጭረቅ ነው።
ኤረ ደሱ ምን እንደሚባል ይከበዳል ስለዚ ሰንሰማ ይዘገንናል እለፈው በቃ የማል