Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

#መፅሐፍ_ቅዱስ_ጥናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 июн 2022
  • #መፅሐፍ_ቅዱስ_ጥናት - ክፍል ፩ (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩) Bible Study Amharic Part 1- (Genesis Chapter 1)
    ዘፍጥረት 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
    ² ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።
    ³ እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ።
    ⁴ እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፥ እግዚአብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ።
    ⁵ እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው፥ ጨለማውንም ሌሊት አለው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አንድ ቀን።
    ⁶ እግዚአብሔርም፦ በውኆች መካከል ጠፈር ይሁን፥ በውኃና በውኃ መካከልም ይክፈል አለ።
    ⁷ እግዚአብሔርም ጠፈርን አደረገ፥ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትንም ውኆች ለየ፤ እንዲሁም ሆነ።
    ⁸ እግዚአብሔር ጠፈርን ሰማይ ብሎ ጠራው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሁለተኛ ቀን።
    ⁹ እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ፤ እንዲሁም ሆነ።
    ¹⁰ እግዚአብሔርም የብሱን ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም ባሕር አለው፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።
    ¹¹ እግዚአብሔርም፦ ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደ ወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ታብቅል አለ፤ እንዲሁም ሆነ።
    ¹² ምድርም ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን እንደ ወገኑ ዘሩም ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን እንደ ወገኑ አበቀለች። እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።
    ¹³ ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሦስተኛ ቀን።
    ¹⁴ እግዚአብሔርም አለ፦ ቀንና ሌሊትን ይለዩ ዘንድ ብርሃናት በሰማይ ጠፈር ይሁኑ ለምልክቶች ለዘመኖች ለዕለታት ለዓመታትም ይሁኑ፤
    ¹⁵ በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር ብርሃናት ይሁኑ፤ እንዲሁም ሆነ።
    ¹⁶ እግዚአብሔርም ሁለት ታላላቆች ብርሃናትን አደረገ ትልቁ ብርሃን በቀን እንዲሠለጥን፥ ትንሹም ብርሃን በሌሊት እንዲሰለጥን ከዋክብትንም ደግሞ አደረገ።
    ¹⁷ እግዚአብሔርም በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር አኖራቸው፤
    ¹⁸ በቀንም በሌሊትም እንዲሠለጥኑ፥ ብርሃንንና ጨለማንም እንዲለዩ፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።
    ¹⁹ ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አራተኛ ቀን።
    ²⁰ እግዚአብሔርም አለ፦ ውኃ ሕያው ነፍስ ያላቸውን ተንቀሳቃሾች ታስገኝ፥ ወፎችም ከምድር በላይ ከሰማይ ጠፈር በታች ይብረሩ።
    ²¹ እግዚአብሔርም ታላላቆች አንበሪዎችን፥ ውኃይቱ እንደ ወገኑ ያስገኘቻቸውንም ተንቀሳቃሾቹን ሕያዋን ፍጥረታት ሁሉ፥ እንደ ወገኑ የሚበሩትንም ወፎች ሁሉ ፈጠረ፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።
    ²² እግዚአብሔርም እንዲህ ብሎ ባረካቸው፦ ብዙ፥ ተባዙም፥ የባሕርንም ውኃ ሙሉአት፤ ወፎችም በምድር ላይ ይብዙ።
    ²³ ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አምስተኛ ቀን።
    ²⁴ እግዚአብሔርም አለ፦ ምድር ሕያዋን ፍጥረታትን እንደ ወገኑ፥ እንስሳትንና ተንቀሳቃሾችን የምድር አራዊትንም እንደ ወገኑ፥ ታውጣ፤ እንዲሁም ሆነ።
    ²⁵ እግዚአብሔር የምድር አራዊትን እንደ ወገኑ አደረገ፥ እንስሳውንም እንደ ወገኑ፥ የመሬት ተንቀሳቃሾችንም እንደ ወገኑ አደረገ፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።
    ²⁶ እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።
    ²⁷ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
    ²⁸ እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።
    ²⁹ እግዚአብሔርም አለ፦ እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ፤
    ³⁰ ለምድርም አራዊት ሁሉ፥ ለሰማይም ወፎች ሁሉ፥ ሕያው ነፍስ ላላቸው ለምድር ተንቀሳቃሾችም ሁሉ የሚበቅለው ሐመልማል ሁሉ መብል ይሁንላቸው፤ እንዲሁም ሆነ።
    ³¹ እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ ቀን።
    Gen 1 (CEV)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ In the beginning God created the heavens and the earth.
    ² The earth was barren, with no form of life; it was under a roaring ocean covered with darkness. But the Spirit of God was moving over the water.
    ³ God said, "I command light to shine!" And light started shining.
    ⁴ God looked at the light and saw that it was good. He separated light from darkness
    ⁵ and named the light "Day" and the darkness "Night." Evening came and then morning--that was the first day.
    ⁶ God said, "I command a dome to separate the water above it from the water below it."
    ⁷ And that's what happened. God made the dome
    ⁸ and named it "Sky." Evening came and then morning--that was the second day.
    ⁹ God said, "I command the water under the sky to come together in one place, so there will be dry ground." And that's what happened.
    ¹⁰ God named the dry ground "Land," and he named the water "Ocean." God looked at what he had done and saw that it was good.
    ¹¹ God said, "I command the earth to produce all kinds of plants, including fruit trees and grain." And that's what happened.
    ¹² The earth produced all kinds of vegetation. God looked at what he had done, and it was good.
    ¹³ Evening came and then morning--that was the third day.
    ¹⁴ God said, "I command lights to appear in the sky and to separate day from night and to show the time for seasons, special days, and years.
    ¹⁵ I command them to shine on the earth." And that's what happened.
    ¹⁶ God made two powerful lights, the brighter one to rule the day and the other to rule the night. He also made the stars.
    ¹⁷ Then God put these lights in the sky to shine on the earth,
    ¹⁸ to rule day and night, and to separate light from darkness. God looked at what he had done, and it was good.
    ¹⁹ Evening came and then morning--that was the fourth day.
    ²⁰ God said, "I command the ocean to be full of living creatures, and I command birds to fly above the earth."
    ²¹ So God made the giant sea monsters and all the living creatures that swim in the ocean. He also made every kind of bird. God looked at what he had done, and it was good.
    ²² Then he gave the living creatures his blessing--he told the ocean creatures to live everywhere in the ocean and the birds to live everywhere on earth.
    ²³ Evening came and then morning--that was the fifth day.
    ²⁴ God said, "I command the earth to give life to all kinds of tame animals, wild animals, and reptiles." And that's what happened.
    ²⁵ God made every one of them. Then he looked at what he had done, and it was good.

Комментарии • 22

  • @user-sj2qd4nj8n
    @user-sj2qd4nj8n Месяц назад +1

    Ameennn❤❤

  • @DarejeSamion
    @DarejeSamion 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elisaaliza8013
    @elisaaliza8013 Месяц назад +1

    ተባርከ

  • @samrawitande8596
    @samrawitande8596 2 месяца назад +1

    Tebark

  • @BirtukanBR
    @BirtukanBR 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @user-qh9mx4rf3s
    @user-qh9mx4rf3s 10 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @s.m.tu6tx
    @s.m.tu6tx Год назад +1

    Tabrke

  • @oregume8870
    @oregume8870 Год назад

    Thanks God bless you

  • @hanifikir8051
    @hanifikir8051 Год назад

    Tebarik

  • @VENT0707
    @VENT0707 2 месяца назад +1

    Please remember to keep your word and complete your Bible study chapters. Looking forward to it!

    • @thenewpersonministries
      @thenewpersonministries  2 месяца назад +1

      ruclips.net/video/n7jyZ6LhmXo/видео.html

    • @thenewpersonministries
      @thenewpersonministries  2 месяца назад +1

      ruclips.net/video/TbokqNmQCvU/видео.html

    • @thenewpersonministries
      @thenewpersonministries  2 месяца назад +1

      ruclips.net/video/PcZA3lkF6vw/видео.html

    • @VENT0707
      @VENT0707 2 месяца назад +1

      Are you planning to make the next video? I want to do my Bible study here. Also, what's your religious belief?

    • @thenewpersonministries
      @thenewpersonministries  2 месяца назад

      @@VENT0707 yes part four will be released in days , Please subscribe for our channel for further Notification , Stay blessed !!!

  • @BezaOk
    @BezaOk 3 месяца назад +1

    ታበርክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ እኔ በጠም ፈልጋሎ መቼ ምታስተምርበትን ብትነግርን አብራን ማከታታል እፈልጋለሁ ❤

    • @thenewpersonministries
      @thenewpersonministries  3 месяца назад

      በዚሁ ቻናል ላይ ወይንም በቲክቶክ www.tiktok.com/@the_new_person_min?_t=8mJpxvtSK05&_r=1
      ታገኚናለሽ ተባረኪ