"ከካናዳ ለመልካም ወጣት"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 200

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 26 дней назад +219

    እኔ ደግሞ ቀጣይ ዓመት2017 የጌታ ፈቃድ ከሆና ከደቡብ አፍሪካ እመጣለሁ መልካም ወጣት ጌታ ሆይ እረደኝ 🙏😥🙏

    • @firwotgadabo1586
      @firwotgadabo1586 26 дней назад +8

      አንድ ላይ እንመጣለን 🤲

    • @PhoneTastic-zi9bl
      @PhoneTastic-zi9bl 26 дней назад +2

      abiren inhhedaln 🎉🎉🎉🎉

    • @Mimiye-s5n
      @Mimiye-s5n 26 дней назад +7

      Ka Qophanacho hino monomo እኔም ከሆመቾ እመጣለሁ

    • @maranatha1308
      @maranatha1308 26 дней назад +5

      Ere edit adrgew wendm እረደኝ የሚለውን

    • @yesakedagu
      @yesakedagu 26 дней назад

      ​@@firwotgadabo1586እሺ እንደትራሺ🙏❤

  • @JosephJesus-w5c
    @JosephJesus-w5c 26 дней назад +49

    አያንቱ ልጅ ሆና ነው የማውቃት በጣም ጥብቅ በሚባል አስተዳደግ ነው የተማረችው ።በተለይ አባቷ ሲሪዬስ ናቸው።እናትየው የኛ ቸርች አባል ነበሩ።እግዚአብሔር ይባርክሽ ማስተዋሉን ይጨምርልሽ።በርቺ!

    • @LeulLeulgirma-ni4jv
      @LeulLeulgirma-ni4jv 26 дней назад

      Er man betesebi negni aliki

    • @user-hv2fe3ef6c
      @user-hv2fe3ef6c 20 дней назад

      hey, my brother lives in canada, Vancouver. I wanted to contact her to talk to my brother. Do you have her contact or can you find it?

  • @user-sy8xw9vb2i
    @user-sy8xw9vb2i 26 дней назад +80

    መልካም ወጣትን የምትቃወሙ የየትኛውም እምነት ተከታዮች የሰይጣን አጋፋሪ ከመሆንና እንደ ፈሪሳውያን ምቀኛ ቅናተኛ ከመሆን ሌላ የሚባል ነገር የለም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ ሁሉ ወጣት ከእሥራት ሲፈታ አንዴት ሰው ሌላ ያወራል ከአግዚአብሔር ቁጣ ብታመልጡ ይሻላል

  • @Abitytube
    @Abitytube 26 дней назад +37

    she so smart በጣም ጎቦዝ ልጅ ኔች አስተዋይም ኔች ዮኒ አንተ እግ/ርን አመስግን ይሄ ያልፋት ወጤት ነው❤

  • @NahomMulugeta-zm4yh
    @NahomMulugeta-zm4yh 26 дней назад +73

    ኢየሱስ ያላት ነፍስ እድለኛ ናት❤🙏

    • @diborab7820
      @diborab7820 26 дней назад

      በጣም አሜንንንንንንን

  • @EliasTedrose
    @EliasTedrose 25 дней назад +5

    የዘመናችን ዳዊት ልበልህ ዳዊት ጎልያድ ዘረረው ዬናታንም በእግዚአብሄር ቃልና ትምህር የወጣቱን ዘመን ሊበላ የወጣ ዘንዶ ብዙ እናቶችን ልጆቻቸውን በሱስ የበላ ዘንዶ ጎሊያድ በጌታ በእየሱስ ሀይል ዘረርከው ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ ዬንዬዐዘመንህ ይቀጥል ይለምልም

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 26 дней назад +18

    ጌታ ብርክ ያርግሽ ለምልሚ በደንብ ገብቶሻል ጌታ ይባረክ❤❤❤

  • @endale2533
    @endale2533 3 дня назад

    የውጭን ሕይወት በትክክል አስተማሪ በሆነ ገልጸሽዋል እግዚአብሔር አንቺንም ዮኒን ይባርካችሁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 26 дней назад +14

    ጌታኢየሡሥ ክብሩ ይውሥድ ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 26 дней назад +4

    ይቺው የልፋትህ ማሳያ አንዷ! ጌታህን ባርከው ዮኒያችን 🙏

  • @weriknhmekonen5787
    @weriknhmekonen5787 26 дней назад +6

    ዘመን ተሻጋሪ ትህርት የምትመግብ ፓስተር ዮን ተባረክን ❤

  • @mengistua9772
    @mengistua9772 26 дней назад +13

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዮናታን ።

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 26 дней назад +16

    ዮኒ ቶሮንቶ መተህ ማስተማር አለብህ በዚህ 1 ዓመት ተኩል ብዚ ሰው Canada መጥቷል Most of them are young በ Student Visa እንዲሁም በ Visiting እና ግራ ግብት ያለው ብዙ ሰው አለ።
    እና ፀልይበትና እባክህ ና ለሱስ Toronto ሻሸመኔ በለው ማጨስ ህጋዊ ነው ስራ የለም ቀውሱ ብዙ ነው እባክህ አስብበት "መልካም ወጣት " ብቻ ሳይሆን "መልካም ሰው" ብትለው ለCanada ጥሩ ነው እኔ ጌታን አብሮኝ ባይሆን ህይወቴ ከባድ ይሆን ነበር !!

    • @liyamekonen6352
      @liyamekonen6352 26 дней назад

      Yesssss Toronto ena akbabew welajoch enqelf yelachewem sent welajoch ljachachew be suse mknyat bederag mknyat yetegedelu nachew branchem bekeftut sent sew barefe.

  • @rb2782
    @rb2782 26 дней назад +5

    እውይይ ደስ ስትል እግዚአብሔር ሞጎሱ ጨምሮ ይስጥሽ. ዝም ብላ ስታወራ ብትውል ስትጣፍጥ. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ.❤❤❤❤

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 26 дней назад +15

    ዬኒ የዘመናተየችን ጳውሎስ ተባረክ !!

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 26 дней назад +14

    ወንጌላችን ገና ድል ያደርገል

  • @Tesfazekariyas
    @Tesfazekariyas 26 дней назад +3

    እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለእግዚአብሔር የሚመሰክር አዳኝነቱን የሚያወራ የትም ይሁን የትም ይከብራል ደግሞ ስላንች ከተሰጡት ኮሜንት ስር ሳነብ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔርን የሚፈሩ እና በእዉነትና በቅድስና በእግዚአብሔር ፊት የሚያገለግሉ ሎሌዎች መሆናቸዉን ነዉ ሰዎች የመሰከሩት እግዚአብሔር ዘመናቸዉን ይባርክ ንግግርሽ ስርአትሽ እራሱ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ነዉ እግዚአብሔር መንገዱን ቀኝ ያድርግልሽ ተባረኪ ።ለምልሚ አብረን ነበር የተማርነዉ አንደኛ ዙር ብዙ ተጠቅመናል

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 26 дней назад +11

    Well come ማሬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዮን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @user-ll1jp9vu1l
    @user-ll1jp9vu1l 25 дней назад +1

    በመጀመሪያ ዮኒ በሂደት እጅግ ወደድኩህ አከበርኩህ ስላንተ እግዚአብሔርን አለማመስገን ንፉግነት ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 26 дней назад +10

    ዋው ዘመናችሁ ዘለዓለማችሁ ይለምልም ❤

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 26 дней назад +6

    አንች ጎበዝ እራስሽን አውቀሽ ሌሎችም እራሳቸውን እንዲያውቁ ካሁኑ ያለሽ ምኞት ተባረኪ ዋዉ😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤️✅

  • @tewodiroshussenmika6424
    @tewodiroshussenmika6424 26 дней назад +4

    የዘድሮ መልካም ወጣት ይለያል ተባረክ ዮን

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 26 дней назад +4

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ጸጋዉ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-lb2tc6ny8y
    @user-lb2tc6ny8y 26 дней назад +20

    እየሱስ እኔም አድቀንአምናለሁ ጌታበሰላም ላገሬ አብቅቶኝ መልካምወጣትን ተካፍዬ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @selamyehawasawkonjo729
      @selamyehawasawkonjo729 26 дней назад

      እሮፕ ካለሽ እስፖንሰር ሁኝኝ እስት ወጭውን እችላለሁ ❤❤❤❤

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 26 дней назад

      Awo leza yabkan❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 26 дней назад +7

    ተባረኪ ፀጋው ያግዝሽ የኔ ልባም ቆንጅዬ❤

  • @user-yc9fo2zq3w
    @user-yc9fo2zq3w 26 дней назад +2

    አነጋግርሽ በጣም ይጣፍጣል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @Yosef-fv3ii
    @Yosef-fv3ii 23 дня назад +1

    ምገርም ነው ጌታዬ ያንተ ስራ

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 26 дней назад +3

    እንኳን ጌተ ረደሽ እህተችን ተበረኪ❤❤❤

  • @Mimiye-s5n
    @Mimiye-s5n 26 дней назад +3

    ዮኒ ተባረክ ❤

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M 26 дней назад +5

    You are a brave girl. Especially this generation needs to learn from you that God's word is alive and working. If you stick to your purpose, you will live a meaningful life. We will pray for you. Be strong in the grace of the Lord.❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 26 дней назад +3

    ሰላምሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ቆንጆ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ አንቺ ያለሽበትን ቦታ ለጉብኝት ሄጄ በጣም የሚያስፈራ ባቡር ጣቢያው አካባቢ በተለይ የት ነው ያለሁት ፈረንጅ ሃገር ማለት ይህ ነወይ ነው ያስባለኝ ጌታ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ ፓስተር አስፋው በቀለን በጣም እንደምንወደው ንገሪልኝ ሁልጊዜ በፀሎት ቃሉን በማጥናት በርቺ ድሉ የአምላካችን ነው !

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 26 дней назад +2

    ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 26 дней назад +4

    እንኳን ጌታ ጠበቀሽ

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 26 дней назад +3

    You are great example God bless you more my sister

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 26 дней назад +1

    የተባረክሽ

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 24 дня назад

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @yishakdeledetsa1101
    @yishakdeledetsa1101 26 дней назад

    ዮኒ ተባርክ

  • @zinashabrme
    @zinashabrme 24 дня назад

    Yoniya yene abate tabarke tabarke 🔥🔥🔥🙏🙏

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 26 дней назад +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው 🙌🙌🙌

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 26 дней назад +1

    የኔ ቆጆ ተባረኪ❤❤ ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤❤

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 26 дней назад +1

    ጌታ ይባርክሽ፣አስተዋይ ነሽ

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 26 дней назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን አምላክህ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 26 дней назад +2

    እናትና አባትሽ ተባርክዋል ታድልው በምንም አልድስትም በእንደዜ የተባረከ ልጁ ብቻ ነው የታደለ ይምልው

  • @user-pf6qe1tz2k
    @user-pf6qe1tz2k 26 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን🙏📖🙏🙏🙏❤📖🙏🙏🙏

  • @MilkiasAsefa-nk1oe
    @MilkiasAsefa-nk1oe 25 дней назад

    We love you so much 💖 god bless you ❤

  • @TemesgenTemu-l7x
    @TemesgenTemu-l7x 26 дней назад +4

    Egzabher yimesgen❤❤

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 25 дней назад

    በእግዚአብሔር ቃልና በእግዚአብሔር ቤት ማደግ መታደል ነው ለቁምነገር ያብቃሽ እህቴ🙏😍

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 26 дней назад +3

    የመስማት ብቃቷን አደንቃላታለሁ ተባረኪ

  • @ABACHUTASEFA
    @ABACHUTASEFA 26 дней назад +2

    Egzabiher bifakid ena bininor next year lamamar ematalewu ka dabubu Africa. Yoniye egzabiher yibarki god bless you and your family

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 26 дней назад +1

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 26 дней назад +1

    AMAZING.

  • @DagmawitTadesse-o1g
    @DagmawitTadesse-o1g 11 дней назад

    ስታምርርር

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 26 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ትውልድ እያመለጠ ነው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 26 дней назад +1

    WOW.

  • @user-rf3yd9tx9b
    @user-rf3yd9tx9b 26 дней назад +3

    Thanks Jesus ❤❤

  • @MaregMemru
    @MaregMemru 26 дней назад +2

    Yoniyachin tebarekiln ❤❤

  • @emebettesfaye7788
    @emebettesfaye7788 23 дня назад

    wow yoni yen abati teberak

  • @Selam-sv5pn
    @Selam-sv5pn 26 дней назад +2

    God bless you brother Yani

  • @chernettesema7355
    @chernettesema7355 19 дней назад

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሽ ጊዜ እየሱስ

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 26 дней назад

    ተባረኪ thanks for sponsoring.

  • @hirutdulla8038
    @hirutdulla8038 26 дней назад

    ዮኒዬ ብርክ በል we love you ❤

  • @EyasutarikuLole
    @EyasutarikuLole 26 дней назад

    yegeta simu yibarek

  • @user-eu2gi5gm8z
    @user-eu2gi5gm8z 26 дней назад

    ዮኒ የተባረክ ❤❤❤❤

  • @aglgyabenezeraberabatebo
    @aglgyabenezeraberabatebo 26 дней назад

    Yoni
    Tebarek Tebarek

  • @user-xd4si5yi4u
    @user-xd4si5yi4u 26 дней назад +1

    Zarki❤❤❤❤❤❤❤tamskeni,getahyi

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus 26 дней назад +2

    Hallelujah ❤

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 26 дней назад

    God bless you, sister! B

    • @etiosa9865
      @etiosa9865 23 дня назад

      በዚ ሰው የለ በዛ የለ እንዲያውም ጎበዝ ናት

  • @hwhw3510
    @hwhw3510 26 дней назад +1

    Kibir legata yihun tebark yoniya❤gata bebatu yakoyish ❤

  • @wakgariyonas636
    @wakgariyonas636 26 дней назад

    What an amazing message and experience,Ayeko...may God bless you brother Yoni❤❤❤🎉

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 26 дней назад +1

    Congratulations Amen Amen Amen Amen

  • @bebeki5913
    @bebeki5913 26 дней назад +1

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 26 дней назад

    ተባረኪ ይብዛልሽ ጥንካራናና መልካምነት

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 26 дней назад +2

    Woooow geta ybrksh

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 26 дней назад +1

    Keber le egzabhet yehun yoniya ebzabher yebarkhe zemneh yebarkhe

  • @bethelembayu1491
    @bethelembayu1491 26 дней назад +1

    ጌታ ቢረዳኝ እኔም በመጣሁ ለሚቀጥለው አመት

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 26 дней назад

    ጌታ ይባረከ💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @YesakYilma
    @YesakYilma 25 дней назад

    Blessed sistu🎉🎉

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 26 дней назад

    Yoniye ante Yetiwulid Abat neh Geta Yibarkih lemelem wendime Tebarek

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 26 дней назад

    Stay blessed our sister you give to us nice advice ❤yoni andegna ❤

  • @yodiasrat7850
    @yodiasrat7850 26 дней назад +1

    Tebareki❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 26 дней назад

    ❤ተባረኪ አስተዋይ ነሺ

  • @Deborajesus-ts4jt
    @Deborajesus-ts4jt 26 дней назад

    Yen konjo dese setel ergatawa ❤❤❤

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 26 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @Hanna-i9j2v
    @Hanna-i9j2v 26 дней назад

    One day from Canada emetalwe this is my big dream

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 26 дней назад

    All true!!! ❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 26 дней назад +3

    2ኛ view ነኝ።

  • @mamushbekele6946
    @mamushbekele6946 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 26 дней назад

    Blessed yoin🙏🙏🙏🙏

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 26 дней назад

    Yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 26 дней назад

    😍😍😍😍😍

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 13 дней назад

    🙏🙏🥰🥰🥰

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 26 дней назад

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!

  • @rgbegebre6382
    @rgbegebre6382 26 дней назад

    You are blessed yoni

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 26 дней назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @officialefrem6110
    @officialefrem6110 26 дней назад

    One day from Germany emetalwe that is my big dream

  • @bereketmekoya8426
    @bereketmekoya8426 25 дней назад

    Endanchi ayenetun yabezalen

  • @Abeni-pl9gk
    @Abeni-pl9gk 26 дней назад

    የእግዚአብሔር ቃል ገና አለምን ይዛራል

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 13 дней назад

    🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏🎉🎉🎉😊😊

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 26 дней назад +1

    አይዞሽ የኔ እህት በአምስት ዓመት አመርኛሽ ጠፈብሽ እኮ እኔን 😥☺️

  • @tabo761
    @tabo761 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤