Reyot Interview with Agegnehu Yideg

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 47

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 2 года назад +3

    "People have unlimited potential and they express it out when they are in a difficult situation". I agree Agegnehu and Tedi, two geniuses.The way they speak is able to pass generations and that is I listen it after 5 years.

  • @afexyid9495
    @afexyid9495 7 лет назад +16

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚለው አባባል የተወሰደው ከመፅሀፍ ቅዱስ ሲሆን ሙሉ ሀሳቡ ፦ እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደ ሀሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሚሆን እናውቃለን ይላል ይሄ ማለት ደግሞ ነገር ሁሉ ለበጎ የሚሆነው እግዚአብሔርን ለሚወድና እንዳሀሳቡ ለተጠሩ ብቻ ነው ስለ ሀገር ከመዝፈን ሀገርን ስለሰራው ፈጣሪ መዘመር ምንኛ ደስ ይላል God bliss you

  • @DawitWorku777
    @DawitWorku777 7 лет назад +8

    ቴዲ አገኘሁ ይደግን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል:: አመሰግናለሁ። ይሁንና የጥያቄውን ፈረስ ስትሰጠው ሜዳውን ሙሉ በሙሉ እንዲጋልብበት የፈቀድክለት አልመሰለኝም:: ቶሎ ቶሎ እያልክ ስትመልሰውና አፍ አፉን ስትለው ታዝቤሃለሁ:: ለምሳሌ አገኘሁ ተጠይቆ አለባብሶ ከተወው ጥያቄ መካከል . . . ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሲባል ምን ማለት ነው? የሚለው ነበር። . . . እንደልቡ እንዲመልስልህ ብትለቀው ኖሮ እንዲህ ነበረ የሚልህ:: በመጀመርያ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚለው አባባል ምንጩ ከየት ነው?
    ምንጩ ከመጽሐፍ ቅዱስ ነው:: በሮሜ መጽሐፍ 8:28 ላይ "እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሃሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን" ይላል::
    ነገር ሁሉ ለበጎ የሚደረግላቸው
    1. እግዚአብሔርን ለሚወዱ
    2. ከዚያም እንዳሳቡ ለተጠሩ ነው:: ገባህ ቴዲ? ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚለው አባባል ሙሉ ነው:: ቆራጣ ሃሳብ አይደለም:: ከፊት የተቆረጠለት ሃሳብ አለው:: እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደሃሳቡም ለተጠሩ የሚል:: ስለዚህ ነገር ሁሉ ለበጎ የሚደረግለት እግዚአብሔርን የሚወድ እንደ ሃሳቡም የተጠራ ብቻ ነው:: አራት ነጥብ::አንተ ምናልባት ገና ለገና ሚዲያ ላይ የአምላክ ስም እንዳይጠራ ፈርተህ ሊሆን ይችላል; ግን የምትጋብዛቸው ሰዎች ከዚያ ውጪ ህይወት የሌላቸው ሊሆኑ ይችላሉና መሮጫውን ልታጠብባቸው አይገባም::

  • @azeb2809
    @azeb2809 7 лет назад +3

    this is my first time to follow this program God bless you brothers it's amazing really appreciate I learn a lot of things from you guys

  • @tesfayetariku1756
    @tesfayetariku1756 7 лет назад +10

    ዝማሬዎችህ ሁሉ በረከት አለባቸው :: ተባረክ :: ቴዲ አንተም ተባረክ ::

  • @ptegegn2
    @ptegegn2 6 лет назад +1

    ጌታ ይባርክህ ርዮት አገኘውን በማቅረብህ፣ ኣንተም በጣም በሳል እና አዋቂ ነህ።

  • @kalimusegazu9722
    @kalimusegazu9722 4 года назад +1

    Egzaberhr sim yebarek tebarekiln 🙌🙌🙌

  • @gezawdejene3391
    @gezawdejene3391 7 лет назад +2

    Teddy bettam weregna kemehonih yetenesa Agegnehun endiyawera enkuan edil alsetehiwim........ if you break down the time into how long you talked versus how long you gave Agegnehu the opportunity to answer your questions, you will discover a very gruesome realty about your talkativeness.......

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 7 лет назад +3

    እንደተለመደው ድንቅ ነበር ተባረኩ ብዙ አወቅሁ ዛሬ።

  • @sifendadi6862
    @sifendadi6862 3 года назад

    Agegnewye tilik sew, geta yabzah

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 9 месяцев назад

    ሰላም!?በቅድሚያ፣"መልካም ልደት፣አዲሱ ዓመት፤የሰላም፣የጤናና የፅናት ጊዜ ይሁንላችሁ!!ዘማሪ አገኘሁ ይደግን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል።ሰላም!!

  • @humble305
    @humble305 7 лет назад +2

    God bless you both teddy am very happy to see you after a long time my dear brother

  • @felekeminuta8658
    @felekeminuta8658 5 лет назад +1

    Thank you guys both of you guys are doing great 👍

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል: በየተሰለፋችሁበት መስክ በርቱ: እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @ethioaddis992
    @ethioaddis992 7 лет назад +2

    ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲሆን እናውቃለን👆
    ፅጋው ይብዛላችው 🙏 ተባረኩ !

  • @rozafuleu1871
    @rozafuleu1871 7 лет назад +7

    nice new God bless you all

  • @kibirlegetajzjsjdjjd7834
    @kibirlegetajzjsjdjjd7834 7 лет назад +1

    tebrkuuuu betem des yelel agegnehu mezimurochi batem miwodew

  • @tujubeemiru9981
    @tujubeemiru9981 7 лет назад +3

    God bless u all! tebarekhu!

  • @awelmohammed8268
    @awelmohammed8268 7 лет назад +3

    GOD BLESS YOU!!!!

  • @Saron_M
    @Saron_M 7 лет назад +4

    God bless you all

  • @yodahetube
    @yodahetube 7 лет назад +3

    BLESS U BOTH OF YOU

  • @RoyalRoyal-hw3iw
    @RoyalRoyal-hw3iw 7 лет назад +2

    My God bless you!

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 7 лет назад

    melkam ena tru program new qetlubet tebareku egzyabher mekenawenun ystachu

  • @danielsolomonberhane2905
    @danielsolomonberhane2905 7 лет назад +2

    GOD bless both of you

  • @pauloszenbaba5461
    @pauloszenbaba5461 7 лет назад

    You popped in Dr Martin Luther Kings's picture there, Agegnew was refering to a different Martin Luther :)

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 7 лет назад +2

    ብሩካን ናችሁ።እንወዳችሃለን።

  • @mamegiruma5470
    @mamegiruma5470 7 лет назад +1

    tebarek wendem agegew

  • @mariamjohn4188
    @mariamjohn4188 7 лет назад +2

    ሁሉም ለበጎ ነው ተባረኩ

  • @godisgoodforever910
    @godisgoodforever910 7 лет назад +4

    agegnehu mert sew mezmurocheh wuste nachew

  • @alem8640
    @alem8640 4 года назад

    I am very happy today to see you I love you so much

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 7 лет назад +4

    good program

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 7 лет назад +3

    የተባርካችሁ የአባቴ ብሩካን ውድ ነው የማርጋችሁ ሻሎም ሻሎም

  • @ririmimi2391
    @ririmimi2391 7 лет назад +3

    des sitlu maroch Egzabeher kezih belay libonachu yabralachu ewnet bilehoch nachew

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 7 лет назад

    ልባችሁ ብሩህ ነው ሁሉን ትችላላችሁ አስተማሪ ውይይት ነው እናመሰግናለን

  • @tseganeshtseganesh8950
    @tseganeshtseganesh8950 7 лет назад +2

    Yemwedh sew aguye

  • @yawotenigasilinieyasusi4725
    @yawotenigasilinieyasusi4725 7 лет назад

    Ameeeeennn tabaraku yabiralachu🙏🙏👆👆

  • @etafarawhailu8400
    @etafarawhailu8400 6 лет назад

    Age yatabarake tedy tabaraku

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 7 лет назад +7

    ንጉሠ ነግስት ኃ/ሰላሴ ግን በኢትዮጵያ ትልልቅ ተቋማትን መስርተዋል።

  • @danielaevans4525
    @danielaevans4525 7 лет назад

    its a good program, God bless you
    one thing , that i want to comment get your facts right
    Martin Luther( reformer) vs Martin Luther king (Civil right activist) are totally different people.

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 7 лет назад

    Gbu both my brother's

  • @etafarawhailu8400
    @etafarawhailu8400 6 лет назад

    Jesus is Lord

  • @ttkalbe4928
    @ttkalbe4928 7 лет назад

    TEbrku Ya abata mertoche wedddddddd naw madrgacwe

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 6 лет назад +1

    አየ የጎደር ልጅ ሁነህ 666 ተከታይ ሆክ ይገርማል እግዚያአቤር ወደቀጥተኛው ብትመለስ ጥሩ ነው

    • @robelabraha2893
      @robelabraha2893 4 года назад +2

      Kkkkk ኣይን አያለሽ የ እግዚአብሔር ቃል ና የ ሰው መለየት ያቃተሽ ምስኪን ነሽ

    • @smret.6783
      @smret.6783 Год назад

      Stop it!