የሰማኑ ስራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 304

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +82

    እንደ ለሚ ጀግና ሴት መሆን የምትፈልጉ ላይክ ግጩኝ❤

    • @zeharatube2
      @zeharatube2 5 месяцев назад

      ቀላል እደሷ ጀግና ሴት ነው ❤❤

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube 5 месяцев назад

      ሁሉም ለራሱ ጀግና አንቺም ለራስሽ ጀግና ነሽ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 месяцев назад +105

    መነው ግን ለምለምን በካል አግኝቶ እቅፍ ማራግ ሚፋልግ ብቻ ላይክ 😢ያኔጃግነ በርቺ 😢😊🎉❤

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 5 месяцев назад +15

    ብዙ እህቶቻችን የአንቺን ፈለግ ይከተላሉ ብዬ አሰባለሁ ተንቢ ጀግና ሴት ተምሳሌት ነሽ

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 5 месяцев назад +28

    በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ፀሎት አድርጉልኝ ለአረፋ ሀገሬ ልገባ 1ወር ነው የቀረኝ ከ7 ዓመት በኃላ ቤተሰቤን ላይ ነው ከቤተሰቤ በሰላም እንድንገናኝ ፀሎት አድርጉልኝ በአላህ 🤲🤲🤲

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 5 месяцев назад +1

      ሰላም ግቢ እህት

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 5 месяцев назад +1

      ❤ሰላም ግቢልን አይዞሽ😢

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 5 месяцев назад +1

      አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ይቀላል አችም ለኛም ዱዋ አድሪጊ ልን

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 5 месяцев назад +1

      አረፋ ስንት፡ጊዜ ቀረው

    • @aniliza7321
      @aniliza7321 5 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ እህት እኔም 3 ወር በኋላ እገባለሁ እኔንም ፀልዩልኝ /ዱአ ችሁ አይለየኝ በሰላም ቤተሰቦቼን ልጆቼን እዲያገናኘኝ

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 5 месяцев назад +2

    ሶለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤ አሚን አሚን አሚን የረብ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 5 месяцев назад +8

    ለሙዬ የኛ ጀግና የሴቶች ተንሳሌት ወሬ የማትወድ ስራ እና ስራ ብቻ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 месяцев назад +4

    የኔ ምርጥ ተታር ጀግና አስታወይ መልካም ልበም ሴት አንቺ ነሽ ሰው አክበር ለሙዬ ጌታ ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ቀን ከቃን ፈለፀ ይጣብቃችሁ❤❤

  • @حميده-ظ9ف
    @حميده-ظ9ف 5 месяцев назад +6

    ለምለም እህቶች ምንጣፍ ሲየዝሽ ትንንሹን እንደትገዡለቻው ማለት ከገዙ አይቀር አንድ ወጥ እንዲሆን ትልቁን ግዙ በየቻው አንድ ወጥ ሲሄን ነው የሚየምረው ትንንሹ ከሆና የተለየዬ ቅይጥ ሆኖ ዝርክርክ ይለል

  • @BreFekr
    @BreFekr 5 месяцев назад +15

    እኔ የሄሉ አና ማርክ ነውየስጨነቀኝ ያለ አስኪ አንደ እንየ የተጨነቃች መላያይት አንፈልግም የሚትሉ እፉፉፉፉፉፉፉ👍👍👍👍👍👍

    • @jemilajemila3832
      @jemilajemila3832 5 месяцев назад +1

      ብራንክ እኮ ነው እውነት

    • @عبدالرحيمالحبشي-ق4ف
      @عبدالرحيمالحبشي-ق4ف 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад +4

      ጉድ ሌላ የምታስቢው አጥተሽ በእውነት እድለኛ ነሽ እኛ የራሳችን ሃሳብ መድረሻ ወረፋ አልደርስ ብሎታል አች ለመንደር ወሬ ትጨነቂያለሽ ስራ ፈት

    • @Hassenseid-yu6ud
      @Hassenseid-yu6ud 5 месяцев назад

      ​@@መዳኒት-ኈ3ገ ባይኖራት ነው የሞላላት ናት እናቴ ሆሆሆ

  • @EwEe-g5g
    @EwEe-g5g 5 месяцев назад +1

    ከስደት ስመለስ አቺን ማገኘት እፈልጋለሁ እንሻላህ እህትሽ ከሳውድ ነኝ 🙏🎉❤

  • @HabibaHabibatube-m9e
    @HabibaHabibatube-m9e 5 месяцев назад +123

    የተንቢ አረ ስለማርቆስና ስለ ሄሉ ንገሪን ጉዳዮን ለማስተካከል ሞክሪ እባክሽ መለያየት የለባቸውም የምትሉ😢😢😢😢

    • @Mየኔውድ
      @Mየኔውድ 5 месяцев назад +10

      ዝምድናውን ምን ይደረግ በነሱ ሀይማኖት አይፈቅድም እኮ የስጋ ዝምድና መጋባት አይቻልም እንጅ እራሳቸው ያስተካክሉት ነበር 😢😢😢

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 5 месяцев назад +5

      ዘመድ ናቸው ተባለ እኮ

    • @EmebtTube
      @EmebtTube 5 месяцев назад +3

      ዘመድ ናቸው በኛ ሀይማኖት ደሞ ከይፈቀድም በጣም የሩቅ ካልሁኑ በስተቀር መጋባት አቻልም እደሀይማኖታችናና እደሀ አባቱች ጭራች አይፈቀድም ብሀላላይ ብዙ ይችር ይገጥማቸዋል ስለዚህ ሞቶም ነው ምርጫቸው

    • @raheldal762
      @raheldal762 5 месяцев назад

      It is done everything is good now just we will wait a few weeks or dayes

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 5 месяцев назад +6

      ባይኖርባቸው ጥሩ ነው ግን ማርቆስ ለተመልካች እዳይነገር ብሏል ግን ለመስማት ጓግቻለው ዝምድና ነው እዳልል ኬት በኩል ችግርማ አለ

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 месяцев назад

    ጀግና አይገልፅሽሞ የኔህት ልፋትሽን አላህ ፍሬ ያርግልሽ ፈጣሪ ይጠበቅሽ የተቢን የምትወዱ በላክ ደምሩኝ👍👍👍👍👍👍👈

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 5 месяцев назад

    ለሙ ትለያለሺ የምር ፈጣሪ ጉልበቱን ይሰጥሺ ጀግና ሴት ነሺ ግን የነማርክን ጉዳይ ዝም አልሺ በጌታ አሰታሪቃቸው ያለውን ነገር ይፍቱ❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 5 месяцев назад +4

    ለሙየ የኔ ጀግና ስራሽን በጣም ነው ምወድልሽ ቆፍጣና ስወድሽ❤

  • @JamelaJam-k4w
    @JamelaJam-k4w 5 месяцев назад +2

    አሚንንን ዋጄና አቦ ቲሜርቆ ደስ ይብር ❤❤❤❤😍😍😍

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 5 месяцев назад +1

    ጀግና ነሽ ሉሙዬ ዝም በያቸዉ ስራሽን ስራ ሁሉም እረሱን ይቻሉ ናቸዉ በሁሉነገሪ ለሚን ተጠያቂ አተረጉት ትስራበት ዝም በሉት እሱን ቢዚ አተረጉት ተስራበት

  • @urji5095
    @urji5095 5 месяцев назад

    Yanee Jagan Set Bee Unat Bexam Gobez Nash Bee Unat yetab Yee Sewadesh Bee Unat Adii Xiyaqee Lii xayeqesh Lee mark Wademish Ebakish Kee Chalash Asitarqachewo Ebakish Mabit Falig Hulee Nw Mixabeqesh Unat❤😢

  • @Sofya-r3w
    @Sofya-r3w 5 месяцев назад +2

    አሚንንንን✅✅❤ያራብ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 5 месяцев назад

    በርችችልኝ ጀግኒት አላህይጨምርልሺውደ💪💪💪

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤My beautiful sister God bless you and your family forever and Ethiopia and Ethiopian all people Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 5 месяцев назад +1

    ጀግና አይገፅሽም ለምለም እንዳች ጠንካራ ሴት አላይ ሁም ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @AsaAt-i6z
    @AsaAt-i6z 5 месяцев назад +1

    ምርቃት የሟኔ የሴሟን አሚንንንንንንንንንንን በሮ 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-zz7sl
    @HayatHayat-zz7sl 5 месяцев назад +7

    ወጥ የሆነ ምንጣፍ ቢሆን አሪፍ ነበር ብዙ አይነት ከለር ሆነ እኮ 😒 በተረፈ ሁሉም አንደኛ ነው😍🙏

    • @Ty23r
      @Ty23r 5 месяцев назад

      በጣም የለም እዴ ኢትዪ ትልቁ

    • @HayatHayat-zz7sl
      @HayatHayat-zz7sl 5 месяцев назад

      አረ ሞልቷል

  • @seadagetachew6925
    @seadagetachew6925 5 месяцев назад +5

    ለሙየ የኔ ውድ ማርክና ሄሉን አስማሚ

  • @Hanan-p3f
    @Hanan-p3f 5 месяцев назад +2

    ለምልዬ በሰላም ወጥተሽ በሰላም ግቢልኝ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedjaYimam
    @KedjaYimam 5 месяцев назад +4

    ኧረ እባክሽ ለሙየ የነማርክን ነገር አስተካክሊ 😢😢😢😢😢

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад

      ጉድ የምታስቢው ያጣሽ

    • @KedjaYimam
      @KedjaYimam 5 месяцев назад

      @@መዳኒት-ኈ3ገ ወላሂ የተወለዱኝ ይመስል ሲደብራቸው ይፈብረኛል ተቀላቀሉኝኮ ምን ይሻለኛል

  • @mudemlie5242
    @mudemlie5242 5 месяцев назад +6

    ኧረ ማርክና ሄሉን አስታርቂያቸው በማርያም 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @Widnesh-u8x
      @Widnesh-u8x 5 месяцев назад

      ገደል ይግቡ ተከታታይ ድራም ይመስል ግን

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад

      መጀመሪያ አች ገጌታሽ ጋ ታረቂ ስራ ፈት እሱዋ ባለስራ ናት እዳች ቁጭ ብላ ዩቱበር ሲያጃጅላት አይውልም አትጃጃይ ዶላር ነው እድህ የሚያረጋቸውጅ የምር አይምሰልሽ መከታተልሽ ሳያስሽ ትጨነቂ አይ መሃይምነት

  • @FatimaFatima-hz8wi
    @FatimaFatima-hz8wi 5 месяцев назад

    ለሚ ግን ምንጣፉ በዛ ሲፀዳም ያስቸግራል አንድ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 5 месяцев назад

    ምድነው የቡጭቅጫቂ ብዛት 1 ከፍ ያለ ምጣፍ አትገዛም እዴ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 5 месяцев назад

    በመንገድሽ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅድ ገጀና 😍😍😍

  • @FfdgfGghj
    @FfdgfGghj 4 месяца назад

    የትቢ የኔ ጀግና ማርክ ❤❤ሄሉ ነገር በናትሽ አስተካክይ አብረው ይሁኑ እሲ መለያየት የለባቸውም ደሞ በጣም ናፍቀውናል የምትሉ ላይክ

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 5 месяцев назад

    በርቺልን ለሙዬ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤🎉

  • @TigstAshagrie
    @TigstAshagrie 5 месяцев назад +3

    የትቢ በነማርቆሰጉዳይ ልንሞትነው ንገርነ

  • @zanb6852
    @zanb6852 5 месяцев назад +1

    ለምየ ይመችሽ ወዶቹ እደሴት ይነፍረቃሉ አችግን ጀግናነሽ አባቴን እደው ሢነፍረቁ አድየጋለ ጥፍ ብሠጭልኝ ደስባለኝ

    • @MomnaUtupia
      @MomnaUtupia 5 месяцев назад

      ክክክክክክ አያንዳንዱን በትጫላቸዉ ልክ ይገቡ ነበር አረ ለሙ ወንድሞችሽ ጨረሰዉ አልቃሻ ሆኑኮ እስካሁን ኢፍርም ብቻ ነዉ ሴለቅስ ያላየሁት

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 5 месяцев назад +2

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 месяцев назад +3

    አረ ማርክንና ሄሉን አስማሚልን ለምዬ🎉

  • @الوليدالرويلي-غ7ز
    @الوليدالرويلي-غ7ز 5 месяцев назад

    የኔውድእህትብርችልንእግዛብሄርይጠብቅሽ

  • @adan1376
    @adan1376 5 месяцев назад +3

    አረ እህቴየ የማርክን እና የሄሉን ነገር 😢😢😢እኛ በነሱ የተነሳ አመመን

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 5 месяцев назад +1

      እኮንማመምንና ለምን አትሞችም ሰራፈት እሷባለስራናት እዳች ስራፈት አደለይምዝምብለሽ የመዳምን ሰራ በወጉስሪ እነሱ ምንም አልሆኑም እየሸቀሉነዉ😂😂😂😂😂😂

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад

      ከከከከከከከከ አቤት መጃጃል አችነሽ መሰል ሃኪም ቤት የገባሽው አሁን ይሄኔ ለራስሽ አታስቢም ለነሱ ያክል ያሰብሽውን አይ መግማማት

    • @adan1376
      @adan1376 5 месяцев назад

      @@መዳኒት-ኈ3ገ አወን እኔነኝ 😢😢

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 5 месяцев назад

      አትጃጃሉ ስራነዉእጭ

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад

      @@adan1376 ባይሆን በስድቤ ይቅርታ ስለተናደድኩ ነው ማማ

  • @lc09o95
    @lc09o95 5 месяцев назад

    የወላጅ ዱኣ እንዴት ደስ ይላል ያረብ አሚን አሚን እኔም እንዲ ሰፕራዝ አድርጌአቸዋለሁ አልህምዱሊላህ

  • @FourPlus-vg8iz
    @FourPlus-vg8iz 5 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ በወሰብ አነጊሬሽ ነበር ኢኔም ፈሊገለሁ እሽ መሊሺሊኝ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 5 месяцев назад +2

    ለሚ ዉዴ ስለማርቆስ አንድ በይን ልክ እንደ ባለፈ አብርሽ እንደ መኪናዉ የእሱም አፍርጭንል

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 5 месяцев назад +1

      ስራፈት እሷእዳች ስራፈት አይደለይም ስራአላት አችደሞ አራፈሽ ስራሽንስራ እሚያዋጣሽን አዳድ ልጆችግን ጤናየላችሁም ምናለ ለራሳችሁ ብታስቡ እነሱ እየሸቀሉባችሁነዉ

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад

      ​@@mrvip-hf2ryአቦ ንገሪልኝማ

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 5 месяцев назад

      @@mrvip-hf2ry መች አየሽኝ ስራ ፈት መሆኔ እራሴ በኮመትኩት ስድብ ነዉ የሚያዋጣዉ ምን አገባሽ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 5 месяцев назад +1

      @@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ ከብት ስፈሊጊ ሂጅና ተሸክመሻቸዉ ዙሪ

  • @مريمحبشي-ك4ت
    @مريمحبشي-ك4ت 5 месяцев назад +1

    የሴቶች ተምስሊት የኔ ጀግና በረየችልኝ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 5 месяцев назад

    ምጣፉ አንድሙሉቢሆን ግልግልነበር ያምራልግን ወጥቢሆንደስይላልእደፍላጎታቸውነው

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee 5 месяцев назад +1

    እባክሺን ለሙየ በፈጠረሺ አምላክሺ ያዠሻለሁ የማርክ ጉዳይ አሳውቂን እነሱ የፈለገ ነገር ቢፈጠር መለያየ የለባቸውም አሁን ዘመድ ናቸው ብሎ እሚናገር ሰው እስከዛሬ የት ነበረ እኔ በጣም አዝኛለሁ በኡነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 5 месяцев назад +1

      ጀልአይሞት እዳጫዉት😂😂😂😂😂😂

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад

      ውነትም ጅል አይሙት እዳጫውት ቆይ በዚህ ልክ መጃጃል አይደብርም ተዛመዱ ተጋቡ ምን አገባችሁ አርፋችሁ አትቀመጡም ኤጭ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 5 месяцев назад +2

    ለሚ ጀግናዬ ለወሬ ቦታ የሌለሽ ታታሪ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaMehamed-tl2om
    @fatumaMehamed-tl2om 5 месяцев назад

    ለሙየ የሴቶች ተምሳሌት ወላሂ ስወድሽ ከልቤ ነው❤❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 5 месяцев назад +5

    ጀግና አይገልፅሽም❤❤❤

  • @aliuaq9039
    @aliuaq9039 5 месяцев назад

    ማርቆስ እና ሄሉ የናፈቀው ማነው😢😭😭😭😭😭😭ማርያምን በጣም እየጠበቀህ ነው አሁንም ተስፋ አለኝ ቅዱስ ሚካኤል ምህረት አወርዴ አምላክ ሆይ እባክህ🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад

      አጅብ የሚያሳስብ ነገር አግተህ ሙተሃል ተከታታይ ፊልም ነው ዶላሩ አበደኮ

  • @silentdream3772
    @silentdream3772 5 месяцев назад

    ለሙዪ ኢሻላ አላ አድቀን ለኔም እናት ታሥደሥቻት ይሆናል

  • @fadela3480
    @fadela3480 5 месяцев назад

    ለምለም የኔ ጀግና ሀገር ለመጣ ነው አገኝቀለው ብቻ በሰለም ልግበጂ

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 5 месяцев назад +3

    ሰራችልን እኔ ደሞ ሚድነው ብየ. ልሰበር ነበር 😢

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 5 месяцев назад

    የዚህ ቤት ጀግና ጀግና ይሽተኛል ጋይስ❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 5 месяцев назад

    ኮመቶችምንአስባችሁነው እነማርክ እሚድያአናወጣምብለው እቢ አንናገርምያሉትን እሷእዴት ትገራችሁ ትናትና ካሜራ እራሱአጥፉልኝ ቲልአልሰማሽውምእዴ ሀላስ

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 5 месяцев назад +3

    ሰላለሁ አለይሂ ወሰልም አሚን አሚን ለኛም የካፈልን😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bezie605
    @Bezie605 5 месяцев назад +2

    ለምሊ ምርጥ ሰው ጀግና በርቺልኝ

  • @serkadistube
    @serkadistube 5 месяцев назад

    በስደት ያላችሁ እህቶቼ የልባችሁም መሻት ፈጣሪ ይሙላላችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 5 месяцев назад +9

    የጠበኩሽ ስለነ ማርክና ሄሉ መልስ አንድትሰጭ ነበር አንች ብቻ ነው የማምናው ጀግና ሴትየሚል 👍❤

    • @FhDyu
      @FhDyu 5 месяцев назад +3

      አይ እህቶቼ ዝም ብላችሁ ለራሳችሁ አትኖሩም እነሱ ስራ ላይ ናቼው ታዳ እኛ ምን ቤት ነን ችግራችሁ ችግራችን ነው ብለን ንገሩን ብንል እን ግርም አሉ so አርፈን መናር ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 5 месяцев назад +1

      ስራፈት ዝምብላችሁ ስራችሁን አሰሩምእነሱ እየሸቀሉነዉ😂😂😂😂😂

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 5 месяцев назад

      እህቴ ለምለም የስራ ሰወ ናት እንደዚ መልስ ብሰጪ አትበሉዋት ቢዚ ናት ተረዱ

  • @Mariam_As-f3b
    @Mariam_As-f3b 5 месяцев назад

    ለሙ ሄሉና ማርክ አንድ አድርጊያቸዉ ጨነቀን እኮ

  • @user-ኣክሱማዊት
    @user-ኣክሱማዊት 5 месяцев назад +13

    ለምዬ በናትሸ የነማርቆስ ነገር ኣንድ ነገር በዬ መለያየት የለባቸውም😥😥

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 5 месяцев назад

      አስኪ ትንሽ ንረጋጋ እነሱም ይረጋጉና ይነግሩናኮ ዝም ብለን እንጠብቃቸዉ💔

    • @عبدالرحيمالحبشي-ق4ف
      @عبدالرحيمالحبشي-ق4ف 5 месяцев назад

      ይሄ ሰው ስራ የለውም የነማርቆስ ቁጥር ዝም ብላችሁ መታወሩት😂😂😂😂

    • @ይፋት
      @ይፋት 5 месяцев назад

      እሷ እንደ እናንተ ስራ ፈት አይደለችም ስራ ፈቶች ወሬ ለቃቃሚ

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 5 месяцев назад

      ስራ ፈት የራስህን ጉዳይ አስብ እሱዋ እዳተ ስራ አላጣችም የመደር ወሬ አታወራም😊

    • @ይፋት
      @ይፋት 5 месяцев назад

      @@መዳኒት-ኈ3ገ ሴት ነው የምትሆነው ወንዶቹ እንደዚህ አይዝረከረኩም ሴቶቹ ናቸው ያስቸገሩት በብዛት የማዳም ቅመሞች

  • @ሲሀምአይናፍሯ
    @ሲሀምአይናፍሯ 5 месяцев назад +2

    ረየተንቢ እባክሽን እነማርቆስን አገናኚልንኡኡኡኡኡኡ

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 5 месяцев назад

    የለሚየ ቤተሰቦች አላህ ያልታሰበ እሪዝቅና ደስታ ቤታቹ ያስገባ🙏ደምሩኚ ❤

  • @tube-pz3mt
    @tube-pz3mt 5 месяцев назад +1

    ምድረ ነፍራቃ😂😂hula wonidimochishn sina sinat asiz

    • @tube-pz3mt
      @tube-pz3mt 5 месяцев назад

      @@gf8xl minunehu yekaf😂

    • @tube-pz3mt
      @tube-pz3mt 5 месяцев назад +1

      @@gf8xl min libal hulem zim bilo yinafarkalu laset bilo 1du sihed yela yimaxahu ahuns youtube asitala uko

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 5 месяцев назад +1

    እረ ለሙዬ ማርክን ናሄሉን አንድ ነገር በሉን እኛ በነሱ የተነሳ አመመን😥😥🎉❤

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 5 месяцев назад +1

      ለምን አሞችምታዳ ስራፈት እሷስራአላት እዳች ስራፈት አደለይም ስትከብት ሰዉአለ ምን ትጃጃላላችሁ😂😂😂😂😂

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ 5 месяцев назад

      ​@mrvip-hf🤣🤣🤣🤣🤣2ry

  • @ZehraSani-y8g
    @ZehraSani-y8g 5 месяцев назад

    አሚን

  • @Asnakechlegamo
    @Asnakechlegamo 5 месяцев назад +1

    Waaaaaaaa yenejegint lemuye

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
    @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም 5 месяцев назад +2

    ሰለም ለዚ ቤት🌹

  • @leyladelwato7669
    @leyladelwato7669 5 месяцев назад

    እረ ምንጣፉ አንድ በሉት ቢጫ ቀለም የተቀባው ቤት ምንጣፍ ይቀየርለት አንድ አይነት ክብር የሆነ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 5 месяцев назад

    አሚን ያረብ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 5 месяцев назад

    ለምለምዬ የሴት ጀግና በርቺልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 5 месяцев назад

    ኧረ ይሄ ቤት የኛ ቤት፠መሰሎኝ ነበር ክክክክ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤ጎበዝ ለምለም ጀግናበርች❤

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 4 месяца назад

    የታንብ የኔ ጃግነ😊😊😊😊😊😊

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 5 месяцев назад +1

    የተንቢ ወደሙቼ ጥካራናቸዉ ብለሸ ነዉ ምታወር ማርቆሰ እሱ አልካልይ የተክባል ሰዉ ያሰጨነቃል ጥንካርዉ የታለ የሰወልጀ በህሂወቱ ብዙ ነገር ያጋፀምናል ሰለዘ አን በዮ😢

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 5 месяцев назад

    ለመዬ,የኔ,ጀግና,አምሥት,ባምሥት,ሰባት,ነው,ለሙዬ

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu 5 месяцев назад

    እኛ. እዚህ።በጭንቀት።ልንፈነዳነውአች።ስራሽንትሰሪያለሽ። እረ።ፍትህ።ለማርክናሄሉ

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 5 месяцев назад

    ለሙዬ. ኢኛ. ዉሌም. ያሰዉ. ደስታ. ደስተችን. ነወ. ያሰዉ. አዘን. አዘነችን. ነዉ. አዉን. ኢነማርክ. ኢነ. ሄሉን. አስታሪቅ 😢😢

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 5 месяцев назад

    ለሙየ እንኳን ዳና መጣሽ ❤🎉🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 месяцев назад

    ለምለምዬ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 5 месяцев назад

    😂👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Saadah1Bb2
    @Saadah1Bb2 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @አላህወኩል
    @አላህወኩል 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 5 месяцев назад

    አሚንንንንንን❤❤❤

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 5 месяцев назад

    ለሚ ጎበዝ በረቺ ሰራና ስራ ነወ

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 5 месяцев назад

    እውነትጄግናነሺ በራስሺየምትተማመኒለምን በነ ማርክህዝቡ ዩቶብቲክቶክለመስራት እየተሮሮጠ አቺግን በራስሺሙዲ በራስሺስራ ቢዴወየምሰሪውእውነት ጄግናነሺ ዴሞምበጣምነውየምወዲሺ እውነት ይህነው ሴት ለኔ የሴቶቺተምሳሌት ❤❤❤❤❤ ቢዴወኮ ለሰብስክራይብመሰብሠቢያኮ አልተጠቀምሺም

  • @rediatfrezghi2043
    @rediatfrezghi2043 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 5 месяцев назад

    በርችልኝ ዉድ እህቴ ❤❤❤

  • @WegayehuGetnet
    @WegayehuGetnet 4 месяца назад

    ለሚ እረ ስለነማርክ ምን አዲስ አለ ተፍሽ አቺ ትሻይደሁ❤

  • @amarechmekuriaw9233
    @amarechmekuriaw9233 5 месяцев назад +2

    ማርክ እና ሄሉን እንድ ነገር በሉን እኔ በጪንቀት ፈነዳዉ🎉🎉🎉🎉

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 5 месяцев назад

    የኔ ኩሩ ስወድሽ ልክ እንደእኔ ነሽ ስራስራሽ ብቻ

  • @RozTybe
    @RozTybe 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @mimigatement2776
    @mimigatement2776 5 месяцев назад

    ነፂ የጠፋችዉ በሠላም ነዉ ለሚ

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 5 месяцев назад

    አንደኛ መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ላይክ ሼር 🎉🎉🎉

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 5 месяцев назад

    ጎበዝ❤

  • @HabasiKaiytra
    @HabasiKaiytra 5 месяцев назад

    ለምለም እረ አንድ በይ እና ማርኬን ሄሉን 😂😢😢

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 5 месяцев назад +1

    የኔ ንግስት ጀግና i mess you ❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 5 месяцев назад

    እኔ ምለው ኮሜታተሮች ትገርሙኝ አላችሁ ስለማርክ ግድ ንገሩን የምትሉ ሚድያ የወጣነገር መሸም ሊጠፋ አይችልም ሚድያላይ የማይወጣ ከሆነ ለምን አትረጋጉም ሰው እኮ እኳን ከኛ ተኮሜታተሮች ቀርቶ እህት ከህቷ የምደብቀው ሚስጥር ሊኖር ይችላል እሚዲያላይ 1 ሰው አደል 2 ሁለት ተረጋጉ👍👍👍ለሚ የስራሰው👍

  • @SameraAhmaad-kb9cu
    @SameraAhmaad-kb9cu 5 месяцев назад +2

    ዘምድና ከሆነ የለያያችው እስልምናን ይቀበሉ ኑ ወደ ፈጠራችሁ አድአላህ ከዛ አትለያዩም ትጋባላችሁ

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 5 месяцев назад

    ያነ ማርክ. ነገር. መስሎኝ. ማሮጤ 😢😢

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 5 месяцев назад

    ያታንቢያችን ጀግነችን💪