Semayat እግዚአብሔር ያስታውሳል ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 47

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ማርያምን እዉነት ነው ክርስቲያኖች ሆይ ዉለዱ በተለይ በተለይ እንደአንተ አይነት የተባረከ ዲያቆን መዉለድ ሺ ቢሆኑም ይዉለዱ ሔኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 года назад +1

    ምንኛ መታደልነው መምህር ክብር ይስጥልን
    ተረጓሚውም አንደበትህ ይባረክ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ሺ ጊዜ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ቃል ነው እጅግ ደስ ይላል።

  • @mahletbera8991
    @mahletbera8991 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አዎ እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን ክርስቲያኖች ዘራችን ይብዛ ውለዱ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ስጦታው ድንቅ ነው ይሄው ልጅ እንዲሰጠኝ ለመንኩት እሱም ሰጠኝ 3 ወር እርጉዝ ነኝ ወገኖች ወልጀ ለመሳም እንዲያበቃኝ ፈጣሪየ በፀሎታችሁ አስቡኝ ክብር ምስጋና ይግባው ለድንግል ማሪያም ልጅ

  • @bezamitiku5021
    @bezamitiku5021 3 месяца назад

    Amen egiziyabiher yimesgen…. Zelalem Hailu please narrate more spiritual things like this pls pls, you are blessed with this graceful voice.

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአሔር

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 3 года назад

    Ewnet nw Fetari amlak bizegeyem emikedemew yelem hulun begizew yastawesam 👏👏👏
    Kale hiweten Yasemalen 🙏🙏🙏

  • @ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምን አለ
    ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው አሜን
    ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @deksyoseshibru8448
    @deksyoseshibru8448 3 года назад


    የጽርሐ ጽዮን ዘተዋሕዶ አንድነት ኑሮ ማኅበር
    መልእክት
    ከወላዲተ አምላክ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የፍልስታ ጾም በረከት ለመሳተፍ ያበቃን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው።
    • ከአንድነት ኑሮው ምሥረታ ጀምሮ፤ ለ፴፫ ዓመት የውስጥና የውጪ ፈተናዎቹን ተቋቁሞ፣ ዓላማውን እንዲቀጥል፤ ከዓላማዎቹም በተለይ የሥልጠና ተግባሩ በሀገር ውስጥና ውጪ ተባባሪ አባላት ድጋፍ እያደገና ፍሬ እያፈራ አሁን ለደረሰበት ደረጃ እንዲደርስ ለረዳን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው።
    • የአንድነት ኑሮው ዓላማ ዓላማችን ነው ብላችሁ፤ በጸሎታችሁ ለምታስቡን፤ ጊዜያችሁን፣ እውቀታችሁን፣ ገንዘባችሁን መሥዋዕት አድርጋችሁ ለረዳችሁን ሁሉ፤ ልዑል እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር፤ በነፍስ በስጋ የምትጠቀመበትን ሥራ የምትሠሩበት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አድሎ ለመንግሥተ ሰማያት ክብር ያብቃችሁ።
    • በአሁኑ ጊዜ በቤተክርስቲያናችንና በሀገራችን እየተፈጸመ ያለው ጥፋት፤ ወገን በወገን ላይ የጅምላ ጭፍጨፋው ተስፋፍቶ ይገኛል።
    ይህም ሊሆን የቻለበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት በተለይም በገጠሪቱና በጠረፋማው አካባቢ የሚኖረው ሕዝብ፤ በመተሳሰብ፣ ለሀገር ለወገን በመቆርቆር፣ በሃይማኖትና በሥነምግባር ጸንቶ ለሥጋወደሙ በቅቶ የመንግሥተ ሰማያት ወራሽ ለማድረግ፤ በቋንቋው እንዲማር ባለመደረጉ ነው።
    በተጨማሪ የክርስቲያን ደሴት ተብላ ስትጠራ በኖረችው ቅድስት ሀገራችን፤ ሃይማኖት እንደሌላቸው ወገኖችእርስ በርስ መጨካከናችን እያደገ የሄደው፤ ቤተክርስቲያናችንን ለማጥፋት ለረጅም ዘመናት የዲያብሎስ መሣሪያ በመሆን በተሰለፉ የውጪ ሀገር ዜጎችና እነርሱ በጥቅም በገዟቸው ወገኖቻችን በተደረገው ዘመቻ ነው።
    ይህን ታላቅ ፈተና ልንወጣ የምንችለው፤ ከጸሎትና ከሌሎችም ጥረቶች በተጨማሪ፤ በየክልሉ (በየሀገረ ስብከቱ) ኅብረተሰቡን ወደ ሀገር አንድነት፤ እርስ በርስ በፍቅር፣ በሰላም፣ ተሳስቦ ወደመኖር እንዲመጣ ጥረት በማድረግ ነው። ለዚህ ደግሞ በቋንቋው የሚያስተምሩ ደቀምዛሙርትን፣ ካህናትንና ዲያቆናትን በብዛት አሠልጥኖ ወደየመጡበት ተመልሰው አገልግሎታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የየድርሻችንን መወጣት ያስፈልጋል።
    • ይህን ዓላማ ዘላቂ ለማድረግና ለአንድንት ኑሮው ቋሚ የገቢ ምንጭ በማቋቋም ከልመና ለማዳን፤ በሰሜን አሜሪካ በተቋቋመው ማኅበር፤ ባለፈው በዓለ ደብረዘይት የተጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ (የጎፈንድ ሚ ) በሀገራችን በተከሰተው ጦርነት ተቀዛቅዞ መቀጠል አልቻለም።
    • ለወቅታዊው የሀገራችን ችግር ከጸሎት ጋር ሁሉም በየፊናው ከሚያደርገው ልዩ ልዩ ድጋፎች ጎን ለጉን፤ የጀመርናቸው መንፈሳዊ አገልሎቶች ተጠናክረው መቀጠል ይገባቸዋል።
    • የተጀመረው ጎ ፈንድ ሚ የታለመለትን ግብ እንዲመታ በሀገር ውስጥና ውጪ የምትገኙ ተባባሪ አባላት ሁሉ፤ እንደተለመደው በጸሎታችሁ፣ በዕውቀታችሁ፣ በገንዘባችሁ ድጋፋችሁ እንዳይለየን፤ ይህን ዓላማ ይደግፋሉ ለምትሏቸውም ሁሉ ጥሪያችንን እንድታስተላልፉልን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
    የገንዘብ ድጋፍ ለምታደርጉ
    ጽርሐ ጽዮን ዘተዋሕዶ የአንድነት ኑሮ ማኅበር
    ቡራዩ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
    የቁጠባ ሒሳብ ቁጥራችን
    1000029321446
    ነው
    እንዲሁም በአሜሪካ የተጀመረውን የጎፈንድ ሚ ሊንክ
    gf.me/u/zpiib2
    ለሌሎች እንድታስተላልፉልን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
    ለሀገር ውስጥ ለተጨማሪ መረጃ
    0911669654----0911653268
    0911211825 --- 0912049684
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር፣ ወለወላዲቱ ድንግል፣ ወለመስቀሉ ክቡር፤ አሜን።
    ነሐሴ ፲፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም
    ለቅስቀሳውም እንዲረዳችሁ የተዘጋጀውን አጭር ምስል ወድምጽ (ቪዲዮ) ቴሌግራም ላላችሁ አባሪ አድርገናል።

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @ውበቴነሽማርያም-ጨ5የ
    @ውበቴነሽማርያም-ጨ5የ 3 года назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን ✝️

  • @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
    @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ 3 года назад

    ቃለ ሕወት ያሰማልን በጣም የምወደው ትምህርት !🙏🙏💚💛❤️

  • @zaynab6283
    @zaynab6283 4 года назад

    አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን በፆለታችሁ አስቡኝ አሰካለ ማርያም ብላችሁ

  • @tigistashagrie5096
    @tigistashagrie5096 2 года назад

    Kale hiwet yasemalin Egziabiher yemiyadergew hulu tikikil new ebakachihu endezih yalu tsehufochin endezi betireka bitakerbu melikam new

  • @selamnegash1180
    @selamnegash1180 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @meazadejene2678
    @meazadejene2678 3 года назад +1

    "Kirstiyanoch hoy wiledu" 🙏

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን

  • @yabuyemerkatow_1216
    @yabuyemerkatow_1216 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን

  • @kallytsega4440
    @kallytsega4440 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @derbieayalew1793
    @derbieayalew1793 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 года назад

    የህይወት ቃል ያሰማልን ፍቃድ እግዚአብሔር ይሁን

  • @tinikaram5148
    @tinikaram5148 4 года назад

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማል ሌሎችንም ትምህርቶች ይቅረብልን

  • @bethelyohannes2198
    @bethelyohannes2198 3 года назад

    Yeh kesega ena dem yetetsafe aymeslegnm kemenfes kidus enji

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስለቃሉ።

  • @tizitagizaw4285
    @tizitagizaw4285 4 года назад

    Amen Amen kalehywet yasemaln

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    amen kale hewotn yasemaln wedmachn tegawn yabzalh

  • @yordiyordi6365
    @yordiyordi6365 4 года назад

    Kale hiwot yesamlen😔

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 года назад

    Amen3 kale hewotin yasemalen

  • @tegestteshome5624
    @tegestteshome5624 4 года назад

    አሜን አሜንአሜን

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 3 года назад

    Kalhiwt Yesemaln

  • @cityhajhasan3396
    @cityhajhasan3396 4 года назад

    AmenAmenAmen

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 4 года назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 года назад

    ቃለሂወትንያሰማልንለመምህራችንለዲያቆንሄኖክሀይሌእረጅምእድሜናጤናንአብዝቶይስጥልን

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ እስኪ የአንዱ አለምን የይትዩፕ ቻናል ሊንኩን ንገሩኝ ከይቅርታ ጋ

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 года назад

    አሜን፫😭😭⛪🙏

  • @Birouk-wg5ew
    @Birouk-wg5ew 6 месяцев назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 года назад

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen 😙😙😙🙇

  • @yashl4018
    @yashl4018 3 года назад

    kalhiwoti ysamlni

  • @rahelfetene
    @rahelfetene 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @NatimanG
    @NatimanG 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    አሜን አሜን አሜን