Ethiopia ሰበር ዜና - በመጨረሻም ብሩ ተገኘ | እነ ጃዋር ለምርጫ ይፈታሉ ወይ? | የትራምፕ ደጋፊዎች ጉዳይ | Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 223

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +33

    እማማ ኢትዮጵያዬ እንዴት አደራሽ እማኮ ስላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ 🇪🇹

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    የጌቶች ጌታ አልፋና ኦሜጋ ቸሩ መዲሃኒያለም ሀገራችንን ከጠላት ሴራ ይጠብቅልን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 3 года назад +24

    ቸሩ መድሀኒያለም ህልማችንን እውን ያድርግልን!

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይውደም subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም♥♥ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥💋💋💋💋💋

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +45

    እንኳን ለመድሃኔዓለም ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @አቢኒኤምአክሊሉ
    @አቢኒኤምአክሊሉ 3 года назад +14

    ሠላም ለሀገራችን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይውደም subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም♥♥ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥💋💋💋💋💋

  • @mahihabeshawittube8259
    @mahihabeshawittube8259 3 года назад +43

    ዛሬ እኮ ቸሩ መድሃኒአለም ነው ♥ ቸሩ መድኃኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በዕለተ ቀኑ ⛪👏 በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ♥

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад +1

      በፈገግታዋ
      ውድ የሀገሬ ልጆች ጀማሪ ዩትዩበር ነኝ ሰብስክራብ ያድርጉኝ ለኔ ትልቅ ስጦታ ነው
      ኢትዮጲያዊነት በመተባበር ይገለፃል

    • @ወሎየዋቁጥር2
      @ወሎየዋቁጥር2 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @beletuwondimalem8698
      @beletuwondimalem8698 3 года назад

      @@yefikirTube ደምሪኝ ልጀምርሽ

    • @ኡምዩስርቲዩብ
      @ኡምዩስርቲዩብ 3 года назад

      @@yefikirTube ነይ እኔም ጋ ደምርኝ እኔም መልስ እመልስለው

    • @soccerskills7050
      @soccerskills7050 3 года назад

      Ewnetu Tesfaye Ethiopia will never be successful until every politic or federal treats every region equally. For example they have took Afar and Tigeray region out of election board. This happens because they knew that Afar and Tigray will says need peace before elections. Because election is after peace not before peace. Right now D Jabuti, Alshabab and essa Somali are killing afar women , children and civilians in Afar land. Ethiopia government and all Ethiopia regions are knew this happining right now but they all remain silent.

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ሰላምን ለኢትዮጵያ ያምጣልን

  • @sarahsarah4073
    @sarahsarah4073 3 года назад +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @feta1
    @feta1 3 года назад +29

    ጠፍቶ እንደተገኘው ገንዘብ እንደቅጠል የረገፈውን የሰው ልጅ ህይወት ማግኘት ቢቻል ጥሩ ነበር።

    • @romanabebe9148
      @romanabebe9148 3 года назад +2

      We all get there in God's time!
      That's the low of the nature ::

    • @tamam55
      @tamam55 3 года назад +2

      ትክክል

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 года назад +10

    ሰላም ፍቅር ለሐገራችን💚💛♥️

  • @banaynii5195
    @banaynii5195 3 года назад +3

    ዛሬ አንድኛ ነኝ ፈጣሪ አገሮች ሰላም ያድረገልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 года назад +3

    የሚጠብቀኝ አይተኛም
    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም
    ፈጣሪ ሆይ እናት አገሬንና ወገኖቼን አስብልኝ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muleyfeyisalij7436
    @muleyfeyisalij7436 3 года назад +5

    ስላም ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁንልን

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 3 года назад +14

    ብሩን ደሞ ወደ መተከል ላኩልን ወገኖቻችን ጭንቅ ላይ ናቸው በሞት ተከበው😭😭

  • @umnoohaman5204
    @umnoohaman5204 3 года назад +1

    አልሀምዱልላህ ብሩ እንኳን ትገኝ ብጣም ድስ ይላል thanks

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад +3

    Amen 🙏🏿

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 года назад +8

    1.ንጹሕ የኢትዮጵያዊያን አንጡራ ሀብት ስለሆነ መገኘቱ ያስደስታል ቸር ያሰማህ ።
    2.ጀዋርና አጋሮቹ የብዙ ንጹሃን ደም በእጃቸው ላይ ስለሆነ ተገቢውንና ትክክለኛውን ፍርድ መቀበል አለባቸው ከህግ በላይ ማንም የለም

    • @alexstesema4179
      @alexstesema4179 3 года назад

      በተግር ፍርድ መፈራድ አልበት

  • @rosiegetahun5299
    @rosiegetahun5299 3 года назад +1

    አይዞሽ ሐገሬ ይነጋል 💪

  • @beletuwondimalem8698
    @beletuwondimalem8698 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 3 года назад +1

    ፈጣሪ የሰላም የፍቅር ይርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +4

    የጌቶች ጌታ የንጉሦች ንጉሥ ቸሩ መድሐኒያለም ሀገራችንን ከጠላት ሴራ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @ሰላምወልደጊዮርጊስ
      @ሰላምወልደጊዮርጊስ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ❤

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @kirubelabera5842
      @kirubelabera5842 3 года назад

      አዎን ይሁንልን።

    • @ወለተእየሱስ-ሐ2ኈ
      @ወለተእየሱስ-ሐ2ኈ 3 года назад

      አመመ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 года назад +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ እስከ ዓለም ዳርቻ ብዝት ይበልልኝ ! ኑ ወደኔ ገባ በሉ ይመቻችሁ

  • @rahimhallhj898
    @rahimhallhj898 3 года назад +2

    ይገርምአል አህለንአቤሉ ሀገር ሠላም የምትሆንበትቅንናፈቅኝ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ ያረብ ሠላምአውርድ

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 3 года назад +20

    እንዳትፈቱ ተናግረናል!!! እንዴ አሸባሪዎች እኮ ናቸው እኛ ሰልችቶናል እሮሮ ሰቆቃ ስለዚህ የሰላም አየር እንተንፍስበት ናፍቆናል።

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 года назад

      ጁሀርን ለምን እንደምትፈሩት አይገባኝም በቅርቡ ተፈቶ ውስጣቹህ ሚቃጠልበት ቀን ሩቅ አደለም 😂😂

    • @allah871
      @allah871 3 года назад

      @@mohammededris7491 ያው ማሠቢያ የሌላቸውን ሠዎች እየመራ ሚሥኪኑን እንዳያስጨርሠን ነው አንተ ተቃጠል ይፎክራል ደሞ👎👎

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 3 года назад +1

    God bless Ethiopia 🇪🇹🙏

  • @Oritali
    @Oritali 3 года назад +4

    Abiy ahmed maskin 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤👍👍👍

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላት ይዉደም ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ አሜን

  • @jaratube1165
    @jaratube1165 3 года назад

    አቤላ በርታ ጎበዝ

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 3 года назад

    ስላ መረጃ እናመሰግናለን አቤሎ ዉድ የ ክርስቶስ ቤታሳቦች እንኳን ለ ቸሩ መድኃናለም በስላም አደረሳችሁ ⛪️💒💞🙏ሰላም ለ እምዬ ኢትዮጵያ

  • @kalethiopia2550
    @kalethiopia2550 3 года назад +1

    ለኢትዮጵያ የማይጠቅማት ወንጀለኛ ሰዎች በቂ እርምጃ ላወሰድባቸው ይገባል ምርጫ ምናምን ተብሎ መለቀቅ የለባቸውም

  • @sarachuchu5887
    @sarachuchu5887 3 года назад +5

    ለምንድነው የሚፈቱት አስከሬን አግተው ህዝብ ያስፈጅ የምርጫ ቦክስ ስርቀው እንዲያጫርሱን ነው

    • @ramarama5784
      @ramarama5784 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂ትክክል እነዚህ የአስክሬን ሌቦች ሌላ ብያገኙ አይተውም

  • @هقننببهز
    @هقننببهز 3 года назад +4

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ዞሬ መግቢዬ

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад +1

    Selamh Bzzzzzt Ybel Abelye Tebarek 🙏🏿 ❤️

  • @ማርታከበደ-ቐ8ዘ
    @ማርታከበደ-ቐ8ዘ 3 года назад

    ሠላም ለአገርችን

  • @ዜድ.የአላህባሬያ
    @ዜድ.የአላህባሬያ 3 года назад +2

    ሰላምለኢቶቤያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💛💚

  • @shumaphone4601
    @shumaphone4601 3 года назад +17

    ለምድነው የሚፈቱት የቀሩትንም ሰወች እንዲጨርሱ ነው

  • @minlargelhkfiqir662
    @minlargelhkfiqir662 3 года назад +10

    እና ጀዋር ከተፈቱ እትዮጵያ ቀውስ ውስጥ ትገባለች

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад +1

      ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይውደም subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም♥♥ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥💋💋💋💋💋

    • @zaburaendris3081
      @zaburaendris3081 3 года назад +1

      Dedeb yaltemaree sew aleet anchin new 👎👎👎

    • @asnkechtadese3966
      @asnkechtadese3966 3 года назад

      @@zaburaendris3081 🤐🤐🤐🤐🤐

    • @mameatupe249
      @mameatupe249 3 года назад +1

      አሁን ስላም አረግሺው አይ እናተ ስሙን ት
      ፈሩታላችሁ

    • @ቤቲዮቶብ
      @ቤቲዮቶብ 3 года назад +1

      በትክክል ያን ሁሉ ምስኬን ደሀ ህዝብ ገለው መፍታት የለባችውም እድሜየ ልካችውን መታስር አለባችው ህመምን ስቃይን ይቅመሶት

  • @ማርያምአማላጀማርያምአማላ

    እማማ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛልኝ 💝💝💝🙏🙏🌹🌹💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kirubelabera5842
    @kirubelabera5842 3 года назад

    ሠላምሽ ይብዛልሽ ኢትዮጵያዬ

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 года назад +1

    ማአሻላህ እኮን ተገኘ ደስ ይላል

  • @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ

    እሰክደርነጋ ምንም ጥፋት የለበትም እሱምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዉ

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 года назад +1

      በመንጫጫት ህግን ማስከበር አይቻልም :ፍርድ ቤት እስካሁን ባለው ክስ እነ ጁሀርን ለእስር እሚዳርግ ምንም አይነት ማስረጃ አላገኘም ጊዜ ይፈጃል እንጅ በቅርቡ ነፃ ይወጣሉ💪

    • @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
      @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 3 года назад

      እሰክደርአዉ ይፋታልእንጠብቃለን ጀዋር ግንእደሜልኩን ይታሰር

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @zanebawel1670
      @zanebawel1670 3 года назад

      @@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ ወሬኛ

    • @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
      @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 3 года назад

      @@zanebawel1670 አችእራሰሸ ዉርኝ

  • @ethiopiaagare6447
    @ethiopiaagare6447 3 года назад +3

    Well come abelo koo

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይውደም subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም♥♥ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥💋💋💋💋💋

  • @fuadjuhar1148
    @fuadjuhar1148 3 года назад

    tnxs abela

  • @abduendris3807
    @abduendris3807 3 года назад +1

    ⁦🇪🇹⁩⁦🇪🇹⁩⁦🇪🇹⁩⁦🇪🇹⁩⁦🇪🇹⁩🌹💐⁦❤️⁩💚💛

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 3 года назад

    ኑርልን አቤሎ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад +1

    Bateman yazenla 😥😥❤❤❤👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 3 года назад +7

    እኔ የምለው ሰው ወንጀል ሰርቷል ተብሎ እየተከሰሰ ከሰራው ወንጀል ነጻ መውጣት ነው አሳሳቢው ወይስ እንደምንም ወደ ምርጫ ለመግባት ጥረት ማድረግ?? አልገባኝም

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @rome2089
    @rome2089 3 года назад

    ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹አይዞሽ☝☝☝☝☝

  • @mahihabeshawittube8259
    @mahihabeshawittube8259 3 года назад +2

    ዛሬ አንዳኛ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

    • @emiyeethiopia7130
      @emiyeethiopia7130 3 года назад +1

      🇪🇹yahu yehanin Sitota abrekitekushi andenga Selhonshi 🇪🇹😂

  • @محمدمحمد-ف1ك1و
    @محمدمحمد-ف1ك1و 3 года назад

    እኛ መሳቀቅ ሰልችቶናል ደህናርጋችሁ ተከባከቦቸው እዛው እስርቤት

  • @mumuna1987
    @mumuna1987 3 года назад +1

    '_ጀዋር መሀመይ
    _ጁንታው\ በቀለገርባ
    _የኢትዮፒያ ጠላቶች ስለሆኑ ምርጫላይ እዳይሰተፉ
    _ምንግዜም የኛ ምርጫችን' ጠሚ\ አብይአህመድ' ነው
    _ምንግዜም የኢትዮፒያ እንቁ መሪያችን የአይንብሌናችን እየሞትን እንበዛለን ።

  • @hewanthetna9854
    @hewanthetna9854 3 года назад

    ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛ አቤላ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @mihretyegetalijj9041
    @mihretyegetalijj9041 3 года назад

    ሠለመ ለሀገራችን ይህን 🇪🇹

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @tefalasamiwteraki6140
    @tefalasamiwteraki6140 3 года назад +3

    እንድት ወንጀለኛለምርጫ ይሳትፍይባላል አንድ ስው የፍለገውን ታገኝ ምኑንታስረይባላል?ይፍታየሚል ህዝብታለ አስተሳስቡን ግልብጦ የሚያስብነው

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 3 года назад +2

    ለምን ይፈታሉ? ምን ቀራቸው

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 года назад

      ምን እንደቀራቸው ሳታቅ ነው ለምን ይፈታሉ ምትል :የተከሰሱበት ወንጀል አሉባልታ ብቻ ስለሆነ😂😂

    • @MeloniMahder
      @MeloniMahder 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Atwima
    @Atwima 3 года назад

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ......!!

  • @ilhammame4429
    @ilhammame4429 3 года назад +3

    ምድነው እነጅዋር ይፈታሉ አይፈቱም ማለት የፈሰሰው የሰው ደም ወራጅ ጎርፍ መሰላችሁ እንዴ ደሞ ወንጀለኛ ሲቀጣ እንጅ ሀገር ሲመራ አይቸም ሰምቸም አላውቅም ነው ከህግ በላይ ናቸው
    እስካሁን እራሱ ፍርዱን አለማግኘታቸው ይገርማል ኢትዮጲያን የሚያስፈልጋት ስልጣን የተጠማ ሰው ሳይሆን እውነተኛ እና ጭቅላት ያለው ሰው ነው የሚያስፈልጋት እኛ ደግሞ ከብት አይደለንም ማንም ተነስቶ የሚገዛን ።

  • @tesfayewondimu5334
    @tesfayewondimu5334 3 года назад +1

    እነዚህ ፀረህዝብ ግለሰቦች እስርቤት ከገቡ ጀምሮ የሞተ ሰው በነሱ ምክንያት የለም በመታስራቸው ስላም ከወረደ በሞታቸው ይበልጥ ሰላም ስለሚመጣ የፈለጋቸውን ይሁኑ እንዳውም ከሚድያው አውጡአቸው

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂ቅዥት ነው እንዲህ ሚያደርጋቹህ

  • @jawwaljw5720
    @jawwaljw5720 3 года назад +2

    መንግሥቱሥ ካብቹ ሌላ ምርጫ አያሥፈልግም ነበር የህዝብ ምርጫ የለምዴ?? አሁንኮ አንዳንድ ሠዎችናቸው አገሪቷን እያመሡያሉት

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @fantomaro1608
    @fantomaro1608 3 года назад

    ❤❤

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад

    Selam la hagarachin ethiopia yihun

  • @የአሳምነዉልጅ
    @የአሳምነዉልጅ 3 года назад

    በ24 ሰዓት አንዴ ብቻ ነዉ እንዴ ብቅ የምትለዉ አቤሎ

  • @rahelshawa4500
    @rahelshawa4500 3 года назад +1

    ሰላም

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @rome2089
    @rome2089 3 года назад +3

    ቆይ እኔ እምለው ወንኛለኛ ተብለው ታስርው ???ለምንድነው እሚወዳደሩት!!!!!!!!!!!!????????

    • @ephrataabate8862
      @ephrataabate8862 3 года назад

      የኔም ዋና ጥያቄ!!

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 года назад

      የተከሰሱበት ክስ ውድቅ ስለሆነ የታሰሩት በፖለቲካ ስለሆነ😂😂😂

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @thatwasgood02
    @thatwasgood02 3 года назад

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад

    የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፍም ሰላሙን ያምጣልን

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @candaceitsmydam9892
    @candaceitsmydam9892 3 года назад

    The government should take action in politics crime against to Ethiopia

  • @masabira2616
    @masabira2616 3 года назад

    Selam new

  • @memem6833
    @memem6833 3 года назад +1

    Selam abelo

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይውደም subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም♥♥ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥💋💋💋💋💋

  • @TinaTina-xw6rl
    @TinaTina-xw6rl 3 года назад +1

    👍👍❤💚

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 3 года назад

    ጀግና ካናዳ እንዲህ ነው ህዝብን መጠበቅ እኛ ጋር አለ እንጂ ህግ ብሎ ዝም ሰው ቀቅለው ቆራርጠው እየበሉ በአሸባሪነት የማይፈረጁ ጉዶች ለነገሩ ህገ መንግስቱ እራሱ ፈሪ ነው ኤዲያ ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይሁንሽ😣😣😣

  • @ተፈጥሮአየሁ
    @ተፈጥሮአየሁ 3 года назад

    ሰላም አቤሎ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 года назад +1

    ጁንታዎች እሄን ያህል ሀጋርን ባጥብጣው እንኳን አሻባርዎች ታብላው ባግዜ አልታፈራጁም !
    ያትራንፕ ደጋፍዎች ባግዜ አሻባር ማባላቻው ደግ ነው 🙉🙉🙈🙈

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 3 года назад

    የስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እልልልልልልል

  • @elfnesh6602
    @elfnesh6602 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @rahelshawa4500
    @rahelshawa4500 3 года назад

    እኳን ደህና መጣህ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @rahelshawa4500
      @rahelshawa4500 3 года назад

      @@Atwimaአሜን እሽ

  • @danidop2560
    @danidop2560 3 года назад +2

    Doctor abiy motowal yemlu ewunat new please nigargn

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 3 года назад +1

      እረ አለ ውሽት ነው ሰው ዝም ብሎ ነው እሚወራው ለሰው መመኛት መልካም አይደለም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን ሞትንን ለሚመኙ ላብይም መልካሙን መንገድ ይምራልን

  • @dinkydinky683
    @dinkydinky683 3 года назад

    Hagerchin selam yergiln

  • @amarichtoda6368
    @amarichtoda6368 3 года назад

    Era ayfetu uuuuuu

  • @peace3791
    @peace3791 3 года назад

    የሰው ህይወት የጨፈጨፈው ጅዋር ሞት ካልተፈተደበት ምንም ሀገር የለንም

  • @ashilesidamaethiopia3529
    @ashilesidamaethiopia3529 3 года назад

    eseye enkuwansi tegegn
    desi sili god blees ethiopia

  • @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ

    መፋታታየለባቸዉም እዛዉይበሰብሱ

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 года назад

      😂😂😂😂ሰው ባልሰራው ነገር ታስሮ አይቀርም ጁሀር አንበሳ ነው

    • @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
      @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 3 года назад

      @@mohammededris7491 ክክክክአበሳ አላለችም

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @zanebawel1670
      @zanebawel1670 3 года назад

      @@mohammededris7491 በትክክክልጀዋርጀግናነወ

  • @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ
    @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ 3 года назад +2

    ምርጫ መቼ ነው ?

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ
      @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ 3 года назад +1

      @@Atwima ክበርልን አሜን አሜን

  • @apexfuture1979
    @apexfuture1979 3 года назад

    ጦርነት አልነበረም ፤ የህግ ማስከበር ነው።

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz 3 года назад

    Ayfetame

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete2555 3 года назад

    Medihanialem hegeren selaman abizalign

  • @sarahsarah4073
    @sarahsarah4073 3 года назад +3

    ጀዋር መፈታት የለበትም አሁኔም ብሁን አገሪቱን ዉዴ ቺገር ለተዋስዶት ነው ምነዉ እሱ ካልተፈታ ምርጫ አይቻልም እንዴ?

  • @sarafoon762
    @sarafoon762 3 года назад +1

    መቸም ጆሀረን መፈታት መቀለድ ነወ የሰንት የድሀ ደም ፈሶ ቀረ ማለት ነወ

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 года назад

      አታስቢ በቅርቡ ነፃ መውጣታቸው እርግጥ ነው ከዚህ እንደለመዳቹሁት ኮሽ ባለ ቁጥር የጁሀርን ስም ታነሳላቹህ😂😂

    • @zanebawel1670
      @zanebawel1670 3 года назад

      ክክክክጀዋርንለምእኔደምትፈሩትአልገባኝም

  • @soccerskills7050
    @soccerskills7050 3 года назад

    For example they have took Afar and Tigeray region out of election board.

  • @ኦሮሞነኝበሄርየማልጠላ

    Jewar eko mirca endemiyashenif siletaweqe newu yetaserewu yifetal hulishim mitayiwu newu

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 года назад +2

    ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይውደም subscribe አርጉኝ ♥💋💋💋💋

  • @wintanatsgab9445
    @wintanatsgab9445 3 года назад

    Ene gn hwahat wesedt stl alneber ende lemangnawm andade ewnet btzegb yeteshale nw akatari

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 3 года назад

    ልጅ አቤል አካባቢውን የፃፍክበት ፈደላት አይታይም ጎላ ብታደርግ ?

  • @melatmelat1194
    @melatmelat1194 3 года назад

    Fetarye Hageren yitbkat

  • @tube3595
    @tube3595 3 года назад

    እስኪ የኢትዬጵያ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

  • @barakeldereje6525
    @barakeldereje6525 3 года назад

    Genzebu le mekelakeya yedem kassa yesetachew Ethiopia lezelalem tinur.

  • @Iqramedia14151
    @Iqramedia14151 3 года назад +1

    welcome ABELO
    photown yayachu ታቁኛላችሁ subscribe argugne keza yemfeterawn tayalachu 💯💯

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад +1

      ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይውደም subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም♥♥ በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ♥💋💋💋💋💋

  • @zamzamm1756
    @zamzamm1756 3 года назад

    lemndenwo.yewyenaleg.ymelwon.yetwokwu🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @መርሲሞዪፍቅር
    @መርሲሞዪፍቅር 3 года назад +2

    End jawar ema mafitata yelebacheum enazi ye Hager nakeresa