//አራዳ ቅዳሜ//"አንተን ከማስተምርበት ብበላበት ኖሮ..." የደረጀ ሃይሌ እና የናቲ አስቂኝ ኮሜዲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 46

  • @Abawtes
    @Abawtes Месяц назад +5

    Its great to have Dera at EBS,, He is legendary comedian and will put up
    the standard of EBS

  • @igo1071
    @igo1071 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውን ኮመዲ, ኮመድያን አግኘን አሜን 💚💛❤️🙏እልልል ለዛ ያላቸው ኮመዲያን

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar Месяц назад +1

    ደረጀ እራሱ በ 55 አመቱ አይደል እንዴ ከቤተሰቦቹ ቤት የወጣም።በሪል ላይፍ ሽምግሎ ነው የወጣው 😂😂😂

  • @migolove2075
    @migolove2075 2 месяца назад +13

    ሳቁ አብሮ አልሄደም ብተውት ነው የሚሻለው

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 месяца назад +18

    John 10 አማ - ዮሐንስ
    9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።

    • @Yenus_Alslam
      @Yenus_Alslam Месяц назад

      ይሄ ጥቅስ ተምሮ ስራ ላጣ አባቱ ለማይወደው ሰው ጋር ምን ያገናኘዎል ?
      ይብራራልኝ ከተቻለ

  • @AbdiKedir-m7b
    @AbdiKedir-m7b 23 дня назад

    😂😂😂😂በጣም ነው የደከምኩት
    አንተን የማስተምርበት በልቼበት ቢሆን🤣🤣🤣🤣

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 18 дней назад

    አንዳንድ አባቶች የልጆችን ቅድም በመስበር አንድን ናቸው። ለልጆች መንገድ ማሳየት እና መታገል የለባቸውም?

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 18 дней назад +2

    ናት ጎብዘሀል
    አንዳንዴ ግን የልጅ ቀልድ አታድርግ

  • @adunagebre7892
    @adunagebre7892 2 месяца назад +7

    ሁለታቹሁም ምርጦች ናቹ።

  • @Yenus_Alslam
    @Yenus_Alslam Месяц назад +1

    ድራማው ምኑም እወነታ የለውም
    1 አባት እንኳን የተማረ የቦዘ ልጁን እንኳን ጓዳና አይመኝም
    2 ፈጣሪ ስሙም ቢጠራ አይረዳውም የሚል ሀሳብ አለው
    3, ከተመለሰ ግንባሩን በጥይት ካልመታው የሚል ጨካኝ አባት ኢትዮጵያዊ አላየሁም
    4,ቢቀርስ ባይሰራ ድራማው

  • @migolove2075
    @migolove2075 2 месяца назад +6

    በሳቁ ምክንያት ማየቴን አቋረጥኩ😡😡
    የምራችሁን ነው ሲል ሳቅ እንዴ ስልክ ሲጮህ ብቻ እኮ ነው ሳቅ ማስገባት የቀራችሁ

  • @mesfinmengesha6316
    @mesfinmengesha6316 Месяц назад

    ናቲሾ ይመች፣፣፣

  • @MubaAdem-l4b
    @MubaAdem-l4b 2 месяца назад +3

    Natye well come ❤❤❤

  • @YasinAliHassen
    @YasinAliHassen 2 месяца назад +5

    ምንድነው መልእክቱ? ጥላቻ? ክፋት?

  • @GezahegnWendafrash19
    @GezahegnWendafrash19 Месяц назад

    Arada ቅድም 😂😂😂😂

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Месяц назад +1

    ከድራማው ምን ጭብጥ እንያዝ? በዚያ ላይ ባግራውንድ ላይ የገባው አስቀያሚ ሳቅ እንዴት እንደሚረብሽ!!

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 2 месяца назад +3

    ዉዉዉዉይይይይ አላለም 😂😂😂

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 2 месяца назад +1

    Wowo derdaree

  • @MESKOTTUBE3
    @MESKOTTUBE3 Месяц назад

    ባባባባባባባባ

  • @ermywish
    @ermywish 4 дня назад

    እውነት ግን ebs እያዛጉን እንደሆነ
    አላወቀም ? እያዝናኑን ይመስለዋል እንዴ😅

  • @deshet77
    @deshet77 Месяц назад

    ደረጀ ግን ምን ሆኖ ነዉ? እንዴት እንደዚህ አይነት ድረሰት ይሰራል? አባቶች ስንት መስዕዋት ከፍለዉ ለስንት ቁምነገር ዋጋ ከፍለዉ የሚያበቁ አባቶች ነዉ ያሉን። የት የመጣ ድርሰት ነዉ?

  • @JUNEYEDyoutube
    @JUNEYEDyoutube Месяц назад

    ውድ ያገራችን ልጆች እስኪ 1000 አዝገቡኝ እስኪ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 месяца назад +1

    I love all comedians❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Месяц назад +1

    Am confused 😢😢😮

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 2 месяца назад +9

    ደሬ ታይቶ ማይጠገብ አርቲስት ነው

  • @MESKOTTUBE3
    @MESKOTTUBE3 Месяц назад

    hey hey

  • @gonder12
    @gonder12 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 2 месяца назад +1

    Tasekegal😅😅😅

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 месяца назад +1

    ኪኪኪኪኪ❤

  • @foodrevieweth12
    @foodrevieweth12 2 месяца назад +1

    yene nuro

  • @BeletechBeletech
    @BeletechBeletech 2 месяца назад +1

    😂😂😂

  • @mahfuzabubeker
    @mahfuzabubeker Месяц назад +2

    Menew bekerebachu drama new weyes ?

  • @sameh_media
    @sameh_media Месяц назад +2

    ከ 15 ቀን በኋላም በ አንድ አይነት ልብስ አይከብድም ወገን

  • @yonaskinfe6606
    @yonaskinfe6606 2 месяца назад +1

    ahun kaled lenay new

  • @mintesinotnigussie4502
    @mintesinotnigussie4502 2 месяца назад +3

    አልገባኝም እንሳቅ ወይስ ምንድነው እንዲህ ያለ script

  • @SellaHoffmann
    @SellaHoffmann 2 месяца назад

    👍🥰😘

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 2 месяца назад +1

    Enesun satadenk natin madenke kebade ena ale mawek new sorry

  • @fanuelhaddis432
    @fanuelhaddis432 29 дней назад

    Remove the background laugh.
    It's annoying

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 2 месяца назад +2

    I hate fake background laugh

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 25 дней назад

    ደምሩኝ

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 22 дня назад

    ደምሩኝ