Sheger Cafe ስለ አድዋ - አበባው አያሌው እና መዓዛ ብሩ የካቲት 24፣2016

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 60

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 11 месяцев назад +18

    በጣም ለማከብርሽ መዓዛ እንዲሁም በነበረህ እውቀት እና ኢትዮጵያዊ ስሜት ሳደንቅህ ለነበርከው አበባው አያሌው ...... የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስተኛት ካልሆነ በስተቀር የትኛውም የአድዋ ትንተናችሁ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም ። ምክንያቱም በእለተ አድዋ እዚሁ መሃል ሃገር አዲስ አበባ ፒያሳ ውስጥ ለተከታታይ ሁለት አመት የሆነውን ሳታውቁ ሳትሰሙ ቀርታችሁ አይመስለኝም ። ህዝቡ ጀግኖቹን ሚኒሊክን፣ ጣይቱን .....መጥራት የተከለከለበት ደረጃ ላይ በጥቁር አምገነን ጣልያኖች ነፃነቱን አጥቶ ታፍኖ እየኖረ የናንተ የሬዲዮ ላይ ማደንዘዣችሁ ትዝብት ላይ ነው የጣላችሁ ። ህዝብ ሁሉን ያውቃል አትድከሙ።

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 11 месяцев назад +1

      ጥቁር ጣልያን የሚንሊክን የጣይቱን ስም እንዳትጠራ ከከለከለህ እጠራለሁ አትከለክለኝም እኔ የጀግናው የሚንሊክ ልጅነኝ እኔ የዛች የብልኋ የጣይቱ ልጅነኝ ብለህ ለምን ጥቁሩን ጣልያን አታሸንፈውምና እራስህን ከጥቁሩ ጣልያን ነጻ አታወጣም ምን ያንቦቀቡቀሀል ?ይልቅ ልንገርህ አጤ ምንይልክ ካስተማረኝ አንዱን ልንገርህ አመልህን በጉያህ የሚለው ቃሉ ለአንተም ስለሚሰራ አመልህን በጉያህ ይዘህ ከጠቀመህ ።ውይይታቸውን መስማት ካልጠቀመህ መተው እየቻልክ አጤ ምንይልክ የሰጠንን ነጻነት ለነ መአዛብሩንም የሰጠውንም ነጻነት ለመቀማት አንተም ሌላ ጥቁሩ ጣልያን አትሁንብን እባክህ ገለል በል ።

    • @mmygeda9253
      @mmygeda9253 11 месяцев назад

      እና ዝም ይባል መፍትሄውንም ብታስቀምጥልን መልካም ነበር

  • @tefutefu509
    @tefutefu509 11 месяцев назад +8

    በጣም የማከብርሽ ምርጥ እህቴ እንደዚህ አይነት ዕውቀቱን በሆዱ የሸጠ አጨብጫቢ በማቅረብሽ ከነ ጓደኞቻችን አዘን በጣም ????

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ሚኒሊክ ❤አባቱቻችን ጀግኑቻችን❤❤❤❤

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 11 месяцев назад +1

    አበባዉ ምርጥ ሰዉ የሱን ያክል ጥቂት እዉቀት ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @jemal749
    @jemal749 11 месяцев назад

    Nice and acceptable...thank you for sheger and Abebaw

  • @Tadese.mola00
    @Tadese.mola00 11 месяцев назад +1

    ይሄ ለሆዱ ያደረ ከሃዲ "ምሁር" ነው ብዬ አልሰማውም ለከፈለው ሁሉ የሚያዘምር አዝማሪ ነው

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 11 месяцев назад +7

    ካድሬው ሀሀሀሀሀሀሀሀአይ መአዛ ኧረ ተይ እንደ ድሮሽ ሁኚ

  • @amanuelkirshaileselassie9598
    @amanuelkirshaileselassie9598 11 месяцев назад +2

    መአዛ ምን ነካሽ ?

  • @yaredlesaneworke5567
    @yaredlesaneworke5567 11 месяцев назад +7

    አቶ አበባው እንደተባለው በአቶ ታዲዮስ ታንቱ ላይ ምስክርነት በፍርድ ቤት ቆሞ ከሆነ መዓዛ የህዝብ ቅሬታ ውስጥ ስምሽ ገብቷል ማለት ነው። የዚህ ሁሉ ዘመን ልፋትሽም በደቦ ፍርድ ውሀ ይከለስበታል። እኔ በስራሽ ምንግዜም አድናቂሽ ነኝ ነገርግን እውነት እና ፍትሀዊነት ይነገርበታል ብለን በምናምነው ራዲዮ ጣቢያ ምንደኝነትን ያበረታታል ብለን አናምንም። ሆነ ከተገኘ ግን ያንን ሁሉ ስምና ከበሬታ እንደሸክላ ከመሰበሩ በፊት ሀሳብ ይገባችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 11 месяцев назад

      ጓድ ያሬድ ፍርድቤት በምስክርነት መቆም በሀገራችሁ ክልክል ነው እንዴ ?ፍርድቤትን አታከብሩም እንዴ?ደሞ ጋዜጠኘዋ የምታቀርበውን ሰው እናንተ የመምረጥ ስልጣን ማነው የሰጣችሁ ?እውነትና ፍታዊነት ሚዛኑ እናንተጋር ነው ያለው?ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እናንተጋ መጥታ እባካችሁ አቶ አበባውን እንግዳ ላደርገው ነበር አንድዬ ትመዝኑልኝ ብላ እናንተን እነያሬድን ማስፈቀድ ነበረባት ?አቶ ታድዮስን እውነት አርነት ታወጣቸዎለች አትጨነቅ ደሞስ እስር አያሟሟ ማንዴላ እንኳ 27አመት ታስረው የለ ?ያለጥፋታቸው ያለ በደላቸው ?አንተ ቦቅቧቃ ደጋፊ አትሁን ሰው ላመነበት ነገር ሲታሰር ከታሳሪው ብሰህ አታላዝን ።ከቻልክ ከሚነግርህን ታሪክ ተማርበት ያለመንክበት ገለጻ ካለ ተከራከር ሞግት ያለበለዚያ ዝም በል ።

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 11 месяцев назад

      ጓድ ያሬድ ፍርድቤት በምስክርነት መቆም በሀገራችሁ ክልክል ነው እንዴ ?ፍርድቤትን አታከብሩም እንዴ?ደሞ ጋዜጠኘዋ የምታቀርበውን ሰው እናንተ የመምረጥ ስልጣን ማነው የሰጣችሁ ?እውነትና ፍታዊነት ሚዛኑ እናንተጋር ነው ያለው?ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እናንተጋ መጥታ እባካችሁ አቶ አበባውን እንግዳ ላደርገው ነበር አንድዬ ትመዝኑልኝ ብላ እናንተን እነያሬድን ማስፈቀድ ነበረባት ?አቶ ታድዮስን እውነት አርነት ታወጣቸዎለች አትጨነቅ ደሞስ እስር አያሟሟ ማንዴላ እንኳ 27አመት ታስረው የለ ?ያለጥፋታቸው ያለ በደላቸው ?አንተ ቦቅቧቃ ደጋፊ አትሁን ሰው ላመነበት ነገር ሲታሰር ከታሳሪው ብሰህ አታላዝን ።ከቻልክ ከሚነግርህን ታሪክ ተማርበት ያለመንክበት ገለጻ ካለ ተከራከር ሞግት ያለበለዚያ ዝም በል ።

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 11 месяцев назад

      ጓድ ያሬድ ፍርድቤት በምስክርነት መቆም በሀገራችሁ ክልክል ነው እንዴ ?ፍርድቤትን አታከብሩም እንዴ?ደሞ ጋዜጠኘዋ የምታቀርበውን ሰው እናንተ የመምረጥ ስልጣን ማነው የሰጣችሁ ?እውነትና ፍታዊነት ሚዛኑ እናንተጋር ነው ያለው?ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እናንተጋ መጥታ እባካችሁ አቶ አበባውን እንግዳ ላደርገው ነበር አንድዬ ትመዝኑልኝ ብላ እናንተን እነያሬድን ማስፈቀድ ነበረባት ?አቶ ታድዮስን እውነት አርነት ታወጣቸዎለች አትጨነቅ ደሞስ እስር አያሟሟ ማንዴላ እንኳ 27አመት ታስረው የለ ?ያለጥፋታቸው ያለ በደላቸው ?አንተ ቦቅቧቃ ደጋፊ አትሁን ሰው ላመነበት ነገር ሲታሰር ከታሳሪው ብሰህ አታላዝን ።ከቻልክ ከሚነግርህን ታሪክ ተማርበት ያለመንክበት ገለጻ ካለ ተከራከር ሞግት ያለበለዚያ ዝም በል ።

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 11 месяцев назад

      ጓድ ያሬድ ፍርድቤት በምስክርነት መቆም በሀገራችሁ ክልክል ነው እንዴ ?ፍርድቤትን አታከብሩም እንዴ?ደሞ ጋዜጠኘዋ የምታቀርበውን ሰው እናንተ የመምረጥ ስልጣን ማነው የሰጣችሁ ?እውነትና ፍታዊነት ሚዛኑ እናንተጋር ነው ያለው?ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እናንተጋ መጥታ እባካችሁ አቶ አበባውን እንግዳ ላደርገው ነበር አንድዬ ትመዝኑልኝ ብላ እናንተን እነያሬድን ማስፈቀድ ነበረባት ?አቶ ታድዮስን እውነት አርነት ታወጣቸዎለች አትጨነቅ ደሞስ እስር አያሟሟ ማንዴላ እንኳ 27አመት ታስረው የለ ?ያለጥፋታቸው ያለ በደላቸው ?አንተ ቦቅቧቃ ደጋፊ አትሁን ሰው ላመነበት ነገር ሲታሰር ከታሳሪው ብሰህ አታላዝን ።ከቻልክ ከሚነግርህን ታሪክ ተማርበት ያለመንክበት ገለጻ ካለ ተከራከር ሞግት ያለበለዚያ ዝም በል ።

    • @yaredlesaneworke5567
      @yaredlesaneworke5567 11 месяцев назад

      @@hemenamen8710 So much so you wanted to show your arrogance, you have replied for four times. LEBA CADRE!!!

  • @zelalemyitbarek824
    @zelalemyitbarek824 11 месяцев назад

    የሚገርም ታሪክ የማጠልሸት ስራ

  • @ayalew30
    @ayalew30 11 месяцев назад

    ግሩም ውይይት ነበር ከዚህ በፊት ስለጦርነቱ ያላወኳቸውን አዳዲስ ነገሮችን ላውቅ ችያለሁ። አቶ አበባው ስለ አድዋ ጦርነት ብዙ ያጠኑና ያነበቡ ይመስሉኛል። ሁልጊዜም እውቀት ቃርመው የሚወጡበት ፕሮግራም።

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 11 месяцев назад +1

    ለጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ትልቅ አክብሮት አለኝ"የአገራችንን ፓርላማ በአሁኑ ገዜ ብዙ ፊደል እየቆጠሩ ሰዋች ተካተው ሳይ ከበፊቶቹ የተሻሉ ህዝብ ህዝብ የሚሸቱ ይሆናሉ ብዬ ጠብቄ ነበረ" አቦ ግምቴ ሰህተት ነበረ "ከጥቂቶች በስተቀር አብዛኞቹ ደካሞች ሆነው አግኝቼዋለሁ ከነዚህም አንዱ ይሄ ግለሰብ ነዉ እንደው አንድ ቀን አይጠይቅ ሳይሞግቱ በተቀደደላቸው ቦይ የሚፈሱ እንከፍች

  • @amanuelkirshaileselassie9598
    @amanuelkirshaileselassie9598 11 месяцев назад +2

    ጭራሽ የጦር መሳሪያ የበላይነት ነበረን? የሃገር ፍቅርስ አይ አባውእና መአዛ።

  • @gersamb4548
    @gersamb4548 11 месяцев назад

    Abebaw ayalew betam des yemil tintane new

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 11 месяцев назад

    የኣደዎ ድል እንዴት ተገኘ ? ** እርግጠኛ ባልሆንም በቁፋሮ ይመስለኛል ወይም እረኞች ድንገት ከመሬት ላይ አግኝተው ለሚኒሊክ ለሚባል ሰው አስረክበውትም ይሆናል !
    ** ከዚህ ውጪ እንደ ሉሲ አርኪዎሎጂስቶች ቢያጠኑት ጥሩ ይመስለኛል ** ኣደዎ ቃሉ እራሱ የራያ ኦሮሞ ይመስላል ...

  • @zinabuassefa4520
    @zinabuassefa4520 11 месяцев назад

    Zeraf beyalehu!

  • @AbelMesfin-cs6dr
    @AbelMesfin-cs6dr 11 месяцев назад

    ኢትዮጵያን ያወኩት ባንቺ ነው መአዚ ልበ-ሙሉ ግብረ-ገብ ያለው የሆንኩት የበቃሁት,,ትልቅ ደረጃ የምደርሰውም።

  • @derejeteferamoges4630
    @derejeteferamoges4630 11 месяцев назад +2

    የብልፅግናው አበባው አያሌው የአማራን ህዝብ የካደ ዳግማዊ ዋለልኝ ሆኖ ነው ዛሬ የዋለው። ያሳዝናል የሌላውን ድክመትና ጥፋት ለመሸፋፈን ይህን ያህል መጋጋጥ አልነበረብህም። አብዛኛው የአማራ ምሁር የራሱ ህዝብ አስወጊ የጠላት መሳሪያ ነው።

  • @GirmayGts
    @GirmayGts 11 месяцев назад

    እጅግ በጣም ጥሩና ሐቀኛ ትንታኔ ነው ፕሮ አያሌው።

  • @ferejsalih7307
    @ferejsalih7307 11 месяцев назад +1

    ይህ የመአዛ ና አበባው የ አድዋ ኢንተርቪዉ ከአምስት አመት በፊት የተደረገና ሁሌም በያመቱ የሚቀርብ ነዉ፡ ኮሜንት ስታረጉ ታሳቢ አርጉ።

  • @wassihunmasresha9381
    @wassihunmasresha9381 11 месяцев назад +3

    The guy who is living for his belly.

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 11 месяцев назад

    ምነው መዐዝዬ እባክሽ ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነን አቅርቢልን። ሁለታችሁ የምታምሩ ወይዘሮዎች ስትጨዋወቱ መስማት አምሮናል። እባክሽ እንደምንም ብለሽ አቅርቢልን እኒያን የመሰሉ ደማም ወይዘሮ ባለብዙ ታሪክ።ስንቱን ካገር ሃገር እየዞርሽ ስታሰሚን አጠገብሽ ያሉትን ትልቅ ሴት እንዴት ማየት ተሳነሽ?። በቅርብ እንጠብቃለን። ከአደራ ጋር።

  • @Jojo45A
    @Jojo45A 11 месяцев назад +5

    አበባው ካድሬ አረቂያሙ 😂😂😂😂

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 11 месяцев назад +1

      ባዳ እና ባንዳ ሲዳቀሉ ስድብን ይወልዳሉ አንተም ላይ አነዚህ ምልክቶች ጎልተው ይታዩ በሀል ።ነህን እንዴ?

    • @Jojo45A
      @Jojo45A 11 месяцев назад

      @@hemenamen8710 ቻይንኛው አትነካካን ግዜውን ተጠቅመን እንጋጥ ነው 😝

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 11 месяцев назад

    የጣሊያነ በመሳሪያ ጥነካሬ አልነበረውም ማለት ተቀባይነት የሌለው ትንታኔ ነው!

  • @mesimesi4541
    @mesimesi4541 11 месяцев назад +5

    ሆድአደር አባባው

  • @tesfayeshume2450
    @tesfayeshume2450 4 месяца назад

    My comment is regarding St Jorge he was Italian military who was killing our people I didn't know about the leges of his acceptance in my country to be angles!!

  • @Abdela-c3u
    @Abdela-c3u 11 месяцев назад

    ዛሬ ስለአድዋ አከባበር መወያየት ድፍረት ይጠይቃል ። እንቺ ደግሞ እንደተለመደው ፈሪ ነሽና ብትተይው ላንቺም ጥሩ ይሆን ነበር።

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 11 месяцев назад

      እሷ ጋዜጠኛዎ አዎ ትፈራለች ።አንደአንተ አይነቱን ደፋር አለዋቂ በጣም ትፈራለች አንተ ተጎልተህ ያልሰራኸውን እንድትሰራልኽ ትፈልጋለህ ?አንተ መተቸት የምትፈልገውን እንድትተችልህ ትፈልጋለኽ ?ከፈለክ ድፍረት ድፍለት ይጠይቃል ያልከውን ውይይት እስቲ አንሳውና አንተ ተወያይበት ሰሚየለህ አትሰማ የሚሰማን አታሰማ

  • @Aresama987
    @Aresama987 6 месяцев назад

    አቶ አባባው አንድ ትልቅ ቤተመጻሕፍት ነው።

  • @menilikyehualashet8739
    @menilikyehualashet8739 11 месяцев назад +3

    አረ እትዪ መአዛ ሰው አተሸ ነው ? ከትግራይ (ኢትዮዽያ) የተሰረቀ ቅርሰ የኤርትራ ቢሆንስ ብሎ ከሚተርክ ተራኪ ምን አይነት አድዋን ልንስማ ነዉ አድዋንም እሱ የሚጠብቀዉ ኤርትራዊ ሲመጣ ምን እንደሚል ታየኝ በ ኢሀዲግ ጊዚም ሲትርክ ነበር ይቀየርልን አይነፉም ይሄ የ ታሪክ አተላ !!!!

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 11 месяцев назад

      የታሪክ አተላ ያልከው ሰውየ አንተ ግን የምን አተላነህ?መቸም አተላን አተላነው የሚያቀው ብየ ነው ግን ማነው ?እንዲህ እራሳችሁን በስድብ እንድትችሉ የሚያደርጋችሁ?

    • @menilikyehualashet8739
      @menilikyehualashet8739 11 месяцев назад

      እሱ አተላ ነው ደግሜ ልንገርህ(ሽ) ያዉ አንቺ ደሞ አተላ ቀማሺ ማለት ነው እንዴት ካልሽ እራሱን ጠይቂው ይነግርሻል ጥሩ ተራኪ ስለሆነ (ታሪክ የሚያስተምር አንድም ዩኒቨርስቲ በሌለበት አገር ላይ የታሪክ ተራኪ ነው ሊኖር የሚችለው አደል እተላዎች እዛው ጠጪ አተላሽን ካስተረፈልሽ !!!!!!

    • @menilikyehualashet8739
      @menilikyehualashet8739 11 месяцев назад

      ማነሽ ደሞ የማትጨርሺውን ጨዋታ አትጀምሪ እንደ አተላው አናትሽ ላይ እንዳይወጣ

  • @selamrest
    @selamrest 11 месяцев назад +1

    ሸገር የቁልቁለት መንገዱን ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል:: የኢዜማ አፈ ቀላጤዎች እነ የኔነህ መፈንጫ ከሆነ ሰነባብቷል:: መአዛ እና አበበ ከነ ክብራችሁ ጡረታ ብትወጡ ምንኛ መልካም ነበር:: ይሄንን ለሆዱ ያደረ በሱስ የረከሰ ቆሻሻ የታሪክ ተንታኝ እያላችሁ ስታቀርቡ በጣም ያሳዝናል::

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 11 месяцев назад +1

    ሁለት እንቁዎች❤

  • @BereketBelay-zf6bl
    @BereketBelay-zf6bl 11 месяцев назад +1

    ሓቕን በእግርዋ ለመቅበር ከመኮርክ በጭንቅላቱ ትወጣለጭ፡ በጭንቅላትዋ መቕበር ከመኮርክም ብእግርዋ ትወጣለች የሚል ቢህል ኣለብን፡ የጣልያን ተወላጆች ምርኮኞች ፈረንጆች ብመሆናቸው የጣልያን መንግስትም ቤተሰቦቻቸው ልጆቻችን ስላሉ በእንክብካቤ ስያዙ ፡ የሃገር ተወላጆች ግን በጣም ተቐጡ በማለት በደፈናውና ደብቀህ ከማለፍ ለምን እውነቱን ኣልተናገርክም ? ጋዜጠኛዋ ስለ የጣልያን ተወላጆች የምርኮኞቹ ብዛት ብግምት ይህን ያህል ስትልህ እነዛ የሃገር ተወላጆች ምን ኣይነት ቅጣት ነው የደረሰባቸው? የምንሊክን መጥፎ ተግባር ለመደበቕ ነውን ? ኣንድ እጃቸውና ኣንድ እግራቸው ግንድ ላይ በማስጠጋት እያዩ እየሰሙ ያስቆረጣቸውን ለመደበቅ ነውን? ኤርትራ የጣልያን ግዛት ሆና እያለ ጣልያን በኤርትራ ውስጥ ብዙ ኣሰቃቂ እየፈጸመ እስገድዶም ኤርትራውያን ወታዶሮቹ እንዲሆኑ በማስገደድ ነበር ወደ ኢትዮጵያም እንዲዘምቱ ስያደርጋቸው የነበረ። የጣልያን ተወላጆች ምርኮኞች ምህረት ሲደረግላቸው ኤርትራውያንን ግን ኣንድ እጃቸው እንድ ኣንድ እግራቸው እንዲቆረጡ ያደረገ ፡የበልጅሙ ንጉስ በኮንጎ ሃገር በኮንጎ ዜጎች ያደረገው ኣረሜናዊ ተግባር ተለይቶ ኣይታይም !

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 11 месяцев назад

      ሓቅን በጀርባዎ ከቀበርካት - አበቃላት የሚል ተረትም አለ **😅

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 11 месяцев назад +1

    I didn't like and trust this interview !
    This Interview literally tried to belittle our Fathers Sacrifice they paid to mother Ethiopia !
    መዓዛ የምታቀርቢውን ሰው ብትለይ ጥሩ ነው Just being Professor has nothing to do with wisdom.

  • @asheasrat4611
    @asheasrat4611 11 месяцев назад

    Min nekash gin Meaza yihen eresa sew bilesh yakerebshiw

  • @giorgiofasiledus2533
    @giorgiofasiledus2533 11 месяцев назад

    What this teret teret teller says will be diametrucally contradicted by another teret teret teraki. That is how it is when too much teret teret is recounted.

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 11 месяцев назад

    እጅግ የምናከብርሽ እቁዋ ጋዜጠኛ መአዚዬ ለምን ይሄ ለሆዱ ያደረ አሳማ ባንዳ እንደምታቀርቢብን ይገርመኛል ከ300በላይ የአአ ታሪካዊ ቅርሶች ሲፈርሱ በሆዱ ተሸንግሎ ያለ አሳማ የታሪክ አተላ ደሞ ስለ አድዋ ምን አፍ አለው ለጥቁር አፓርታይድ ፋሺስት ኦነጉ ኦሮሙማ የተገረደ👎👎🤔😖😖

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 10 месяцев назад

    አቶ አበባው ምን ለማለት ፈልገህ ነው ግን?ያንተሰ ደግሞ ባሰ እኛምኮ እናነባለን የተደበቀው ማስታወሻ የሚለው መጽሀፍና ራሱ ጦርነቱ ላይ እግር በእግር የነበረው አዶልፍ ፓርለሳክ ለጻፈውና ተጫነ ጆብሬ ከተረጎመው የሃበሻ ጀብዱ መጽሀፍ ላይ እንዲህ አይነት ታሪክ ፈጽሞ የለም።በታሪክ አዋቂነትህ በጣም አክብሬህ ነብር።ይህ ግን ትክክል አይደለም።ታሪክ የምታፋልሱ ሰዎች የነ አብቹ አጽም ይውጋችሁ ሌላ ምን እላለሁ።

  • @user-dthgcbiopredsatgb
    @user-dthgcbiopredsatgb 11 месяцев назад

    So called intellectuals full of ditorted information, but devoid of wisdom. Sad.

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 11 месяцев назад +2

    ለጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ትልቅ አክብሮት አለኝ"የአገራችንን ፓርላማ በአሁኑ ገዜ ብዙ ፊደል እየቆጠሩ ሰዋች ተካተው ሳይ ከበፊቶቹ የተሻሉ ህዝብ ህዝብ የሚሸቱ ይሆናሉ ብዬ ጠብቄ ነበረ" አቦ ግምቴ ሰህተት ነበረ "ከጥቂቶች በስተቀር አብዛኞቹ ደካሞች ሆነው አግኝቼዋለሁ ከነዚህም አንዱ ይሄ ግለሰብ ነዉ እንደው አንድ ቀን አይጠይቅ ሳይሞግቱ በተቀደደላቸው ቦይ የሚፈሱ እንከፍች