Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ሰበር ዜና-|የአ.አው ስብሰባ ከባድ ጉድ አፈላ-|ጀ. አበባው የሚጨብጡት አጡ-|ታዳሚው ጀነራሉን አፋጠጠ-ጉድ ታየ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

Комментарии • 104

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 Месяц назад +22

    ድርድር የሚባል የለም።
    ፋኖ ሆይ ቀጥ ብለህ ጉዞህን ወደ 4 ኪሎ ምኒልክ ቤተ መንግስት ቀጥል።
    ዝንተዓለም አማራ ❤
    የማይሰበረው አማራ 💪
    ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪

  • @user-mw4qt1ii5w
    @user-mw4qt1ii5w Месяц назад +11

    አንድነት ሀይል ነው ብራቦ ያማራ ህዝብ በውጭም በአገር ቤትም ያለህ አማራ አንድ ሁን ጊዜው አሁን ነው አንድ ምንሆንበት ከእንግዲህ በኋላ ወደኋላ መመለስ የለም

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Месяц назад +15

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x Месяц назад +11

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛♥💪

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Месяц назад +15

    ወዴት ወዴት ደጅን ሊረከበው ሲመጣ ነው የሚቀባጥረው የአማራ ባለሀብቶችን ግን እናመሰግናለን እውነታው ይሔ ስለሆነ

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Месяц назад

    ለደጉ ወገኔ ለአማራ ፈጣሪ ትንሳየውን ያሳየን ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Месяц назад +7

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw Месяц назад +12

    #ማንም አንሰማም ሚከፈል ከፍለን ቤተመንግስታች ለመረከብ የቤት ስራችን ጨርሰናል ሚቀረን መግባት ብቻ ነው💪

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k Месяц назад +1

      እውነት ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Месяц назад

      እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Месяц назад +10

    ተስበሳቢወቹ ሁሉም ባይሆን እብዛህኛው ወቹ የእማራን ህዝብ ጥያቂ ጠይቀዋል በጣም ጎብዝወች
    ናቸው እበባው ታደስን እፋጠውታል በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @RoozRooz-xk3by
    @RoozRooz-xk3by Месяц назад

    ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z Месяц назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤እዉነትነዉ

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 Месяц назад +8

    አበባው የሚሉት ባለ ሁለት እግር አሳማ በደረሠበት ምት ምክንያት ቅዠቱን አሳይቶናል እናመሰግናለን ፋኖ❤❤❤❤ ።

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 Месяц назад +3

    Addis Ababa meeting was the greatest propaganda victory for Fano. Looking back to Derg last days, this is the beginning of the end of the Prosperity Party. Hope the future is bright@

  • @ermi7983
    @ermi7983 Месяц назад +2

    ንፁሀን ጨፍጭፎ የት አባቱ ይሄዳል???
    ንፁሀን ጨፍጭፎ የት አባቱ ይሄዳል???
    ንፁሀን ጨፍጭፎ የት አባቱ ይሄዳል???

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Месяц назад +6

    የህወሀት ጦርነት ጊዜ ፋኖ ድረስልን እዳላሉ አሁን ሽፍታ አሉ ይህ ምድረ ባዳ ከርሳም ዋጋውን ያገኛል ይዠለጣን የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k Месяц назад

      ትክክል እኔ በአይኔ አይቻለሁ የጅታው ግዜ ፋኖ ነው ቦሩሜዳላ ሲዋደቅ የነበረው🎉🎉❤❤🎉

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +9

    በወታደራዊ መዋቅር ውስጥ ያለው የአማራ ተወላጅ፤ የአማራ ወገኖቹ በግፍ ሲገደሉ ሲያይ ማጉረምረም ጀምሯል። በራሱ ላይ መገፋት ስሚደርስበት ገንፍሎ ይነሳል የሚል ስጋት መኖሩ አይካድም።

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 Месяц назад +5

    ውነት ያሸንፋል ያማራ እናት ወንድ ባዲስ አበባ ወለደች ተመስገን እንዴት ነው አዳነች አበቤ አንች ሽመልስ አብይ ኦሮሞ ስትሉ ልክ ሆኖ አማራ አማራ ሲል ትግሬ ትግሬ ሲል ዘረኛ የሚባለው ማነው ለናንተ ልክ ያደረገው
    ተው እንጂ እኛ እንወቅላችኋለን አትበሉ

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Месяц назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 Месяц назад +4

    የአደዋ ዘማቾች መታሰቢያ ተብሎ ግንባታ መገንባቱ ለዘማቾቹ ልጆችና የልጅ ልጆች ፌዝ ይመስላል።ምክንያቱም ለዘማቾቹ ልጆችና የልጅ ልጆች መፈናቀልና መሰደድ ብሎም የገነቡትን ቤት በአከራይና ተከራይ ሥም በኢኮኖሚ እንዲደቅ አየተደረገ በአደዋ ስም መነገድ አይቻልም።

  • @SisayBilelegne
    @SisayBilelegne Месяц назад +2

    Our Fano no negotiation.you will have the victory soon.amhara & those helping amhara will be happy soon.Those hurting amhara get hurt for ever!❤

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Месяц назад +5

    አበባዉ፣፣፣ታደሰ፣፣፣የቀንጀኔራል፣፣፣የማታሰካራም፣፣ዉዳቂ፣፣ዝባላነዉ

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Месяц назад +3

    መነጋገር ሃሳብ መለዋወጥ አንዲሁም መደማመጥ ብልህ አስተሳሰብ ነው ማነኛውንም ውሳኔ አንደ ምግብ አበላል አላምጦ ሲሆን ለ ጤና ይበጃል በኔ አስተሳሰብ የ አማራ ሕዝብ 4ኪሎ ጉዳዩ አይመስለኝም የሞቀ ብረት የነካ ደግሞም አይነካውም ህዋት 300 000 የታጠቁ ወታደር አለኝ ሲል የ አማራ ትጥቅ መፍታት ማይታሰብ ነው
    ባስቸኩአይ የሆኑ ነገሮች ውጤት የላቸውምና ምክንአቱም አፋር ሸኔ ህወሕት ፋኖ ስንቱን? ይቻላል አርጋታ በጣም ምአስፈልግ ነው 🙏
    ኢትዮጵያ ትለምልም ሠላም ለ ኢትዮጵያ 👍👍

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xs9lh3ql9i
    @user-xs9lh3ql9i Месяц назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ።

  • @danielmekonmenk5035
    @danielmekonmenk5035 Месяц назад +7

    አበባው ወደ ተራ ወታደርነት ወርዷል::

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb Месяц назад +6

    ይሄ ኮንዶም ደግሞ የትግራይ ጀኔራልጋ እኩል ሊያወራ ይፈልጋል,ደግሞ የሱ ኢትዮጵያ የሌባ ስብስቦች ,አዎ ሲቀጠቀጡ ሚያወሩትን አያውቁም ,ግን እመኑኝ የአማራን የካድሪ ስብስብ ሁላ እንደኮንዶም ተጠቅሞ ሲጥላቸው አብረን የምናየው ይሆናል,ድል ለፋኖ

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Месяц назад +4

    ተሰብሳቢዉ ህዝብ እንድህ ብሎ ተነግሮ ከሆነ በመንግሥት ለይ ተስፋ ቆርጧል ማለት ነዉ።

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 Месяц назад +2

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለኢትዮጽያ

  • @danielmekonmenk5035
    @danielmekonmenk5035 Месяц назад +8

    ወደድክም ጠላህም አቢይ ፋኖ አአ አይደለም ወለጋንም ይጠቀልላል::

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад

    Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Месяц назад +3

    ተላላኪዉመከላከያ፣፣፣ህዝብአያቅህም
    አትወክለዉም፣፣፣የህዝብጠላት፣፣ተላላኪዉ
    ጀኔራሎቺ፣፣፣ሺንታምሁላ፣፣፣ተላላኪየአብጀኔራሎቺሆዳምሁላ

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 Месяц назад

    ታሪክ እራሱን ደገመ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад

    Fano leamahara hizib meketa gasha new ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @afransultan7842
    @afransultan7842 Месяц назад +3

    አይደለም፡ፋኖ፡እኔም፡ጥያቄ፡አለኝ፡

  • @TilahunTadesse-zm3us
    @TilahunTadesse-zm3us Месяц назад +1

    Hodam general!

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Месяц назад +1

    አሁን በቅርቡ ገብቶ በአይንህ ያሳይሀል

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад

    Fano leamahara hizib yejerba atint new ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdeswodajeneh3478
    @mekdeswodajeneh3478 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው::

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Месяц назад

    ያማራ ባለሀብቶች ጌበዞች ከህዝብ ጎን በመቆማችሁ ይህዝብን ብሶት ስለጠየቃችሁ. ፈጣሪይጠብቃችሁ. ባንዳው አበበው ታደሰ. ሞት አይቀርም ለከርስህና ለሆድህ ሳይሆን ለህዝብ ቁም. በዋላ ይቆጭሀል

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Месяц назад

    የአብይ ገረዶች ለሆዳቸዉ ያደሩ የታሪክ አባሎች ናቸዉ መፍትሄዉ እስከመጨረሻው መፋለም ነዉ. ድሉ የፋኖ ነዉ. እነሱም ያዉቊታል. ያለ አቅም ጉራ መንፋት መጨረሻ ዉድቀት ነዉ. ነፍሰ በላዎች. ፋኖማ እየለበለበህ ነዉ. ፋኖ የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ አለኝታ ነዉ

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 Месяц назад +2

    እነዚህ ጋር ውይይት ወቅቱ አልፋል እነዚህ የጦር ወንጀለኛ ሰለሆኑ በአለም አቀፍ ደረጅ በጦር ፈርድ ቤት ቀርበው ነው መዳኘት ያለባቸው

  • @solomonmengesha331
    @solomonmengesha331 Месяц назад

    ትክክለኛ ጥያቄ ነው የፋኖ ንቅናቄ ህዝባዊ ነው

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Месяц назад +4

    ኣፈር አንተን ብሎ አባባ አንጀትህን ጎትተው ማርከው በሰቀሉህ ከትግራይ ጋር ታመሳስለዋለህ አትግደሉን ብሎ መሰለኝ የተነሳው

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 Месяц назад +3

    አፈርኩልህ ጀነራል አበባው ታሪክ የሌለህ ሆዳም ነህ ስንት አመት ልትኖር ነው አይ እድሌ ደሞ ቤተአማራ ነህ አሉ አይ ወሎ ለካ እንክርዳድም ትወልጃለሽ

  • @getwud6518
    @getwud6518 Месяц назад +1

    Public Dialogue could have been the best choice before the war. Now, it seemed too late. It showed the government lost the fight with fano . Rest in peace to Abiy's administration.

  • @Mmm-mp3tu
    @Mmm-mp3tu Месяц назад +3

    አብይን እንደሰዉ እንዳታዩት እሱ እኮ የሰዉ ልጅ አደለም የሰይጣን ልጅ ነዉ የሰዉ ልጅ ቢሆን ንሮ ለሰዉ ያስብ ነበር

  • @user-mw4qt1ii5w
    @user-mw4qt1ii5w Месяц назад +4

    አበባው በጣም ትገርማለህ ያማራን ህዝብ ከህዋት ጋር ታመዛዝናለህ ያማራ ህዝብ ፋኖ እና ያማራ ልዩ ተይል እኮ ነው ከወያኔመንጋጋ ፈርቅቆያወጣህ አንተን በዚህ ሰልጣ እንድትቀመጥ ያደረገህ አንተ እሂን ትረሳለህ ትዝብት ብቻ ነው ምታተርፈው እንጅ ፋኖ ቤተ መንግስ ቀርቶ እናንተ ለሱዳን የሸጣችሁትነ መሪት ሁያስመልሳል እንደሚአረገውም አንተ እራስ ታውቃለህ

    • @user-ed3mo4nx8f
      @user-ed3mo4nx8f Месяц назад

      አበባው አንተየብልፅግናኮንዶም

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J Месяц назад +11

    የነፍሰ ገዳይ አቢይ ሥልጣን ጠባቂ ሆድ አደር ጀነራል ተብዬው አበባው፣ ታሳዝናለህ!!!

  • @user-xc2fp8ot6u
    @user-xc2fp8ot6u Месяц назад

    አበባው በወጣቶች ደም አመዳሙ ፊትህ ደም እንደጠጣ ቅል አብጨልጭለሀል ግን እበት ትበላለህ አትጠራጠር

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад

    Liual egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Месяц назад +1

    💪💪💪 ፋኖ ብጥስጥሱ ከወጣ መለማመጥ መለመን መሰብሰብ ምን አስፈለገ ??? በቃ ፋኖ ከጠፋ ለምን አትጨፍሩም የምን እየየ ነው ... ይሄ ሁሉ ለቅሶ የሚያሳየው ፋኖ የማይቆረጠም የብረት አሎሎ ሁኗል አከተመ .... ፋኖን አማራን አሸንፋለሁ ማለት ዘበት ዘበት ነው ራሱ አበባው ለዚ ስብሰባ የተረፈው ከከበባ እንደምንም ብሎ አምልጦ ሄሊኮፕተሩን በዲሽቃ አስደብድቦ ነው
    ይሄ ሁሉሉ ልመና መለማመጥ የጀግናው ፋኖ የደም የአጥንት ትግርል ግብር ውጤት ነው
    ያለንን መሳሪያ እንጠቀማለን 🤣🤣🤣 ድሮን ሮኬት ቢኤም ዙ 23 መድፍ ምን ቀረ ሁሉንም ተረክበንሃል ቀበቶ እናስፈታለን ብሎ 100 ሺ ሰራዊት የአማራ መሬት ተቀብሮ ሲቀር ይገባል መውጣት ሲያቅተው አሁን ልመና .... የጀግናው ፋኖ የደም የአጥንት ግብር ውጤት ነው ... ፋኖ ለዘለዓለም ይኑር አከተመ ...

  • @user-vh6ho6pl7d
    @user-vh6ho6pl7d Месяц назад

    ወይ ግዜ ግዜ ሲያልፍ ነገሮች ሁሉ ለታሪክ ይቀመጣሉ ነጌ በኔ ነው

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Месяц назад

    መከላከያን አትመኑ በአሁን ሰአት የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወክል መከላከያን የለም። የራያን ህዝብ በወያኔ ሰራዊት ኢንድወረር አድርጎ በአስር ሺዎች አፈናቅሎ አሁን ላለበት አሰቃቂ ሁኔታ አሳልፎ የሠጠው መከላከያ በራሡ ነው።

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 Месяц назад +1

    አስታወስህኝ የጂሉን ንግግር

  • @user-cg2iz3nh2f
    @user-cg2iz3nh2f Месяц назад +1

    የአማራ ጀነራሎች አትበሉ ባንዳዎች ነው ማለት

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh Месяц назад

    እውነትም ጅብ ኧኧኧኧ

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 Месяц назад

    ወሎ ያመነ የሚባለው ለካ ውነት ነውወሎ ገለባ ነው

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 Месяц назад

    Wa

  • @mehadidelile3961
    @mehadidelile3961 Месяц назад

    ፋኖ ቤተመንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል

  • @mehadidelile3961
    @mehadidelile3961 Месяц назад

    እኔ በአማራ ላይ የሚደረገውን ጥቃት በፍጹም ልቤ እቃወማለሁ አማራ ለዚች ሀገር ባለውለታ ነው ሊከበር ይገባዋል፡፡ ነገር ግን እንደ ወያኔና ኦብኮ 4 ኪሎ ገብቼ ስልጣን እይዛለሁ የሚለውን በፍጹም በፍጹም የምንቀበለው ነገር አይደለም፡፡ የዘረኞች አገዛዝ ከእንግዲህ ጫንቃችን መሸከም አቅቶታል፡፡ ከእንዲህ ዘረኝነት የኢትዮጵያ ህዝብ አያስተናግድም፡፡

  • @user-mb4wm1qg4z
    @user-mb4wm1qg4z Месяц назад

    የአማራ ጀነራሎች ወታደሮች አድማ በተኝ ወ ዘ ተ እንደ ትግራይ እንደ ኦሮሞ ጀነራሎች ወታደሮች ለሕዝባችው የምታገለግሉት አብይ እንኮን መረጃ ለኦነግ ኤርትራ መረጄ ያቀብል ነበረ አማሩች መቼ ነው ለሕዝባችው የምትሰሩት አማራ ነቃ ።

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Месяц назад +1

    SubhanAllah
    Mengueset ye jeb mengueset new ende? So sew ayedelem malet new

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 Месяц назад

    አሉ መረጃ አደለም እሽ
    በመረጃ ሊቂ መሆን አይቻልም እሽ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Месяц назад

    Ye Amhara jeneral ,colonel minim ayarehim kosha sha ye OROMO Barya afer yiblu.

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 Месяц назад +2

    No.commrnt

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h Месяц назад

    ነገ ተሳስቼ ነው ተገድጄ ነው ካላለ ጥሩ ነው::

  • @aklilusolomon5685
    @aklilusolomon5685 Месяц назад +1

    What is the use of mass destruction weapon? Sooner or later People are the winner. No in the world be count ...whatever weapon can have but people all the time the right

  • @gizayealemu981
    @gizayealemu981 Месяц назад

    'ጀነራል' አበባው-ይዋል ይደር እንጂ አህያ የጅብናት ሲባል አልሰማህም??

  • @user-tf2fm7hn6o
    @user-tf2fm7hn6o Месяц назад +1

    Betechale meten Selam yemifeterbetn menged binfelig yeteshale new General Abebaw yetenagerut tikikil new biye amnalehu,ebakachihun agerachinin le nechach jiboch asalifen anisit ,

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Месяц назад

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም.

  • @AmanBelay-j6r
    @AmanBelay-j6r Месяц назад

    ጭንቀት ብዙ ያስወራል ግማሹ ትግሬ ነው አበባው ታዲያ ለምን ቀጠሮ በዛ ፍኖን ለማሸነፍ እስካሁን ለምን ጌዜው ዘገየ ፍኖ ይህን ሁሉ መሳሪያ የት አመጣው ባህርዳር ጭስአባይ በተካሄደው ጦርነት አበባው ለምን በሂሊኮፕተር አመለጠ ጀግና ከሆነ ለምን አልገጠመም ፍኖን የአይጥ ፍከራ ምነው ታንክም ሁሉም መሳሪያ ተማርኳል በምንስ ልትዋጉ ነው ቱርክም ሌብነታችሁን አውቃ ክዳችሗለች

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Месяц назад

    RSF and Ethiopia both UAE 🇦🇪 run especially gangs paradise Dubai ruler.. Abiy maybe using Amhara war huge chemical weapons UAE transported Ethiopia!

  • @TilahunTadesse-zm3us
    @TilahunTadesse-zm3us Месяц назад

    Ambachewn man gedelew? Yigermal atawukewum eskahun?

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Месяц назад

    አይ ጀነራል አማራ ወኪሉ ሲታሰር ሲገደል የት ነበሩ የአማራ ገበሬስ ሲፈናቀል ሲገደልሰ ለመሆኑ በስልጣን አልነበሩምን ከመከላከያ ጋር ተባብሮ ህወሀትን የተዋጋውና ስልጣናችሁን ያቆዬው ሀገር በሚል እሳቤ አልነበረምን እንዴት ነው የምታስቡት ፋኖ ስልጣን አልጠየቀ አታፈናቅሉን አትግደሉን እንጂ በ3 ቀን ትጥቅ እናስፈታለን ብላችሁ ሰትነሱ ህወሀት የሀገሪቱን የመከላከያ መሳሪያ ታጥቆ አለመፍታቱንስ እርስዎ አያውቁም ነበርን እኛ የሰላም ስጋት እንጂ መሳሪያ የመታጠቅ ሱስ የለብንም ወያኔን ካሰፈታችሁ እኛ ወደ ስራችን እንመለሳለን ሲል አድማጭ ለምን ተነፈገ ይህስ ከእርስዎ ስልጣን የአማራ ውርደት አንሶብዎት ነውን እነ ሽመልስ አብዲሳ አማራን እንደመፈናቀል በአደባባይ ሲዝቱ ለምን ብለው ጠይቀዋልን የሀይማኖት አባት የለም ወይ ሲሉ በአደባባይ ካህን በጥፌ ሲመታ መስኪድ ሲፈርሰ ቤተክርሰቲአን ሰትቃጠል ጠይቃችሁ ታውቃላችሁን እናም ጀነራል አማራን እያዋረዳችሁ አገር አልባ እያረጋችሁ እያፈናቀላችሁና እየገደላችሁ ዝም ብሎ ካላዬን እያላችሁ ነውን ?

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Месяц назад

    Melesm sifokir new kezih midir yarefew ahun FANO 4 Killo endemayregit bin aweke yihe Neby degmo yante timbeya .yetemare sew endih aylim because Alem nege lela Ken newa. Enkuan dedeb Africa chinkilat yizo .

  • @user-lz4iw9oj4o
    @user-lz4iw9oj4o Месяц назад

    የአማራ ሕዝብ የግፍ ፅዎ ሞልቷል ፈጣሪ ለኦሮሞ የበታችነቱን ሥሜት በማየት ሥልጣን ቢሠጠው እራሡ ፈጣሪ የሠራውን የሠውልጅ በመጨፍጨፍ ለፈጣሪ የነበረውን ታማኝነት አውርዶታል።
    በዚህም ኦሮሞ ሐገር የመምራት ብቃት የሌለው ቢሊጭሊጭ ነገር ብቻ የሚወድ ዘረኛ መሆኑን አረጋግጧል ።
    አማራ በዚህ ተዋግቶ የማሸነፍ ታሪክ የሌለው ጋላ ሥር የወደቀው ጀግንነቱ ከድቶት ሣይሆን ለፈጣሪ ሠጥለጥ ብሎ አለመገዛቱ ነው።
    አሁን ለፈጣሪው በመገዛት አንድነቱን አሠባሠቦ ወደቀደመ ጀግንነቱ እየተመለሠ ነው ።
    ሙሉ ሓይሉን አሠባሥቦ የተመለሠ ለታ ይኽ የዘረኛ መንግሥት ሥብሥብ እንደጢሥ በኖ ይጠፋል።
    አሁን ያጊዜ ቀርቧል።

  • @user-fg8pu3xy1v
    @user-fg8pu3xy1v Месяц назад

    Abebaw, look at all these comments written here and judge what is going on right now in Ethiopia and estimate what will likely to happen any time and😊 anywhere in Ethiopia.

  • @bizuket8324
    @bizuket8324 Месяц назад +1

    Yyy

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Месяц назад

    አበባዉ ስብሰባ ማን አስጠራችሁ? ማን አስገደዳችሁ።ለአማራ ሕዝብ አዝናችሁ ነዉ? አይደለም፣ ሽንፈት ጠፍንጎ ስለያዛችሁ ነዉ። አሁን ማንም አበለጥልህም። ገና ጉልበታችሁን እንደምታሳዩ ትዝታለህ? ምኞት አትከለከልም። ለመሆኑ መከላከያ እነ አልፋሽካን ለሱዳን፣ ይባስ ብሎ በደቡብ ሱዳን ሀገር እያስወረረ አማራን ይጨፈጭፋል። ግን የአማራ ጀነራሎች አቅማችሁን አወቃችሁ? ወደዳችሁም ጠላችሁ ሥልጣኑን ፋኖ ከእጃችሁ ይወስዳል አይደለም፣ ወስዶአል አትጠራጠሩ።

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye5051 Месяц назад

    እበባው ማለት የእብይ ጅራት ቆሻሻ ሆዳምና ሰካራም ነው

  • @ermi7983
    @ermi7983 Месяц назад +3

    ንፁሀን ጨፍጭፎ የት አባቱ ይሄዳል???
    ንፁሀን ጨፍጭፎ የት አባቱ ይሄዳል???
    ንፁሀን ጨፍጭፎ የት አባቱ ይሄዳል???