Ethiopia - እስክድርም ዘመነ ካሴም ሥለድርድሩ | ( ይፋዊ አቋማቸው)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии •

  • @عاتنهنت
    @عاتنهنت 7 месяцев назад +3

    እስክድር ማለት አንድተራ ሰው ነው ይሄን የሚወያየው ሁሉም የአማራ ፍኖነው

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 месяцев назад +5

    ዘሜ በርታልን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 месяцев назад +10

    አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @GalaxyPp-j4q
    @GalaxyPp-j4q 7 месяцев назад +1

    ተረበሺይንንሰላምእንፈልጋለን

  • @عاتنهنت
    @عاتنهنت 7 месяцев назад +3

    ድል ለአማራ ፍኖ ሞት ለአብይ አህመድ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 месяцев назад +3

    ወንድ እስክንድር ጀግና እናት ወልደሀለች

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 6 месяцев назад +1

    ድርድርለምንድልለፋኖ

  • @taibah5903
    @taibah5903 7 месяцев назад +2

    ይመስለሀል ብርቅቅ እስኬና ዘሜ አንድናቸዉ አማራ ፋኖ በመሉ አንድአካልነን የብይ ዳይፐር ፈታደይሊ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 7 месяцев назад +15

    ጀግነው እስክንድር ይችላል king fano❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MagdesMakdi
      @MagdesMakdi 7 месяцев назад

      😅

    • @FirewZure-ge6jr
      @FirewZure-ge6jr 7 месяцев назад

      እንደናንተ አይነት የእውር ድንብር ደጋፊወች ደግሞ አይቼም አላቅም ከማንም የፋኖ መሪ ጋር ሳይነጋገር በእራሱ ድርድር እናደርጋለን ስላለ ነው ጀግና የሆነው ደንቆሮዎች ቲሽ

  • @MesertMossie
    @MesertMossie 7 месяцев назад +3

    ዘመነካሴ፡ጀግናነው፡ምንምብታቋሽሹት፡እንኳ፡ጀግንነቱአይለወጥም፡ዘመነካሴ፡ጀግናየአማረው፡አለኝታ፡በሱማአትምጡብን፡ፋኖ፡ፋኖ፡ፋኖ

  • @genetabate45
    @genetabate45 7 месяцев назад +2

    የኛ ጀግና ፋኖዋችን እግዚአብሔር በሄዱበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃቹህ.

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 7 месяцев назад +13

    ፋኖ አላማዉ አንድ ነዉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ🎉🎉🎉

    • @munanure5090
      @munanure5090 7 месяцев назад +1

      ምንድነው አላማው ?

    • @tadeosshiferaw7536
      @tadeosshiferaw7536 7 месяцев назад

      Ayakutim rasachewu

    • @BelayHaile-s7s
      @BelayHaile-s7s 7 месяцев назад +1

      ጨፍጫፊዉና ዘራፈዉን ሥርአት ነቅሎ መጣል

    • @Sade948
      @Sade948 7 месяцев назад +1

      ሌብነት አገርማፍረስ

  • @MesertMossie
    @MesertMossie 7 месяцев назад +1

    ድል፡ለአማራ፡ድልለተገፋ፡ለአማራህዝብ፡ድልለፋኖ

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 7 месяцев назад +3

    ጀግናው ዘመነ ካሴ ሁልም ትክክል ነው ዘሜ ሙህሩ 💪💪🐅🐅🐅🔥🔥🔥✊✊✊

  • @coachkefe
    @coachkefe 5 месяцев назад

    እስክንድር የተባለ የአማራ ትግል ጠንቅ

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 7 месяцев назад +5

    ድልጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @heyluzegeye
    @heyluzegeye 7 месяцев назад +2

    እስክድር አማራን አይወክልም

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 7 месяцев назад +4

    እስክንድርን እንደዚህ አንጠብቀውም ነበር ! የኛ ሀሳብ የዘመነን ሀሳብ ነው የምንደግፈው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب 7 месяцев назад +1

    ድል ፋኖኖኖ❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 месяцев назад +5

    Good morning Fetha Midya Thanks for sharing about message and information about Amhara peoples❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤in Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 6 месяцев назад

    ሁልዉም አማራም ታጋይም ፋኖንም ፀለምትም ፈኖንም እራያም ፋኖንም ዋልቃይትም ስሙንም። አየምድርንም ሁልዉም ሚገደልበትም አላማንም ስላለውንም። ጥቃትም በዉይይትን ፋኖንም መታቀፍንም አለባቸዉ ግዛትዎችንም። አማራም መብትንም ለማስከበርንም ከግድያም ለማዳንም ሚደረግንም የመኖርንም ያለመኖርንም ትግልም ነዉም ያለዉ የህዝብንም አማራም ትግልንም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ለድርድርንም ሚበቃበትም ፋኖም እራስዉንም አጣምሮንም መወያየትም አለበትም ዘሎም የግለሰብንም ትግልም ያንድንም ቤታም ትግልንም አደለም ትግልዉ። ፋኖም ተነስ እራስህንም አድን ፋንን ትግልም ነዉ ያለዉ ያማራም ጦርነትም ያለዉ ንናቀሳቅስፕዉንም አዳንድንም ለማምጣትም ትግላችንም ግዝየምሰአትም ያስፈልገዋልም እንዳማራም። ያማራም ማቀፍንም ህግንም ዲሞክራሲም አማራም ህዝብንም ሚመራበትም ማቀፍንም የትግልዉም ማህበርነትም ማቀፍንም እጅንም ለእጅም ማያያዝም ያስፈልገናልም ባንድንም ማቀፍንም እዝንም መጣመርም ትግልዉ። በመሪይነትም ሙመራም ማቀፍንም ማሰማራትም ያስፈልጋልም ለዉይይትም ለመደራደርንም ያንድንም ህዝብንም አማራም ወረዳዎችንም መታቀፍንም መብታቸዉ ማሳወቅም ለራሳቸዉ ሰላም ለትግላቸዉ ዉጢትንም በመደብንም በህግንም ይታያልም ከእዝንም ፋኖም ታጋይም ግምገማንም የትግልዉ መነሻም ጭምርንም ዉይይትንም ግዛቶችንም። ህብረትም ማቀፍንም ለመሪይነትም ምችዉንም። ለማድረግም መደንገግም ያለበትም የትግልም መመርያም የአሰራርንም ህግንም ይቀመጥበታልም ይህንም የፋኖም አመራርዎችንም ሚያስቀምጥዉትም ህግንም ጭንርንም ይወስናልም ከተበተንዉ ክልልንም ቢሄርንም መልሶም ሰላም ለማድረግም ቀስንም በቀስንም ሁልዉም ጠርቶም በዉይይትም መሰራም ድርድርንም ዉይይትም ነዉ ምንለዉም። ዘሎም ከትግልም ዉስጥም እየታገልንም ድርድርን ሚባልም የለም ጎበስ ፈልግ ምትተገልበትም ንትደራደርበትም ፓርቲይም ድርጅትም ነዉ ምንለዉ ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ፋኖም አማራም።

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 7 месяцев назад

    ድል ለፋኖ❤😊😊

  • @BA.Gggggggg
    @BA.Gggggggg 7 месяцев назад +8

    ETHIOPIA 🇪🇹 Afar ✊️✊️💪💪🤫

  • @GebreDese
    @GebreDese 6 месяцев назад +1

    ምንም ይሁንምን ድርድር የሚለው ለአማራ ሕዝብ ሞት ነው ህይወት አይኖረውም ማንም ፋኖ አይቀረም ይደመሰሳል አይምራቸውም አትጠራጠሩ ድርድር ከተባለ ሁሉም አማራ መቀበሪያውን ይቆፍር ይህነን መልዕክት ለሁሉም አድርሱልኝ

  • @MulugetaAbate-e7v
    @MulugetaAbate-e7v 7 месяцев назад +1

    ፋኖን የሚመራው የአማራ ብሔርተኛ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ማንም ሊመራን አይችልም

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 7 месяцев назад +2

    አላህሆይአንተ ጦርነትን በቃ በለን የአንተእዝነት ቅርብነውያረህማን🎉🎉🎉

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 7 месяцев назад +4

    ዘረኝነት ይውደም በዓለም በሙሉ ግጭት ይፈጠራል መጨረሻው መስማማት ነው ከዚህ ውጭ ምን ሊሆን ይችላል ነጭማ መሳሪያውን መሽጥ መገጠል መዘጠል ከዛ የማያባራ ግጭት ነው ጥቅማቸው አስር ጊዜ ወደነሱ ምን ያሮጣቸዋል እዛም ያሉት ተጃጅለው ነው ያሉት የሚያልቀው ወጣቱ አነሱ ስልጣን ሰለሚፈለጉ አይሙቱ አረ ዘመዶቻችን አይለቁ አረ ምን ጉድ ነው

  • @LegasMamo
    @LegasMamo 7 месяцев назад +15

    Amar is starting afar ready

    • @kefetatube3338
      @kefetatube3338 7 месяцев назад

      Shabia

    • @nesruabamegal
      @nesruabamegal 7 месяцев назад

      Pp
      L
      P
      P
      Pp
      Pp❤❤pp
      ❤pp
      P
      Pp

      L❤❤p​@@kefetatube3338

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 месяцев назад +1

    ጂዋር መለፍለፍ እንጂ ወንድነት የለዉም

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 7 месяцев назад +2

    ቀላል ነገር ነው ዘመነም እስክንድርም ይግባባሉ ነገሩን አታራግቡት !!!

  • @MekoyetTlahun
    @MekoyetTlahun 7 месяцев назад +4

    ከተደራደረንማ ከህወሓት በምን እንለያለን ሲጀመር አስክንድር ምን አገባው የአራቱም ግዛቶች ፋኖ መሪ አላቸዉ

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl 7 месяцев назад +5

    እስክንድር በልዳራስ እንጂ ያፋኖ ማሪ ማን አደራጋው ያፋኖ አማራሮች ሌላ

  • @Elias44475
    @Elias44475 7 месяцев назад +14

    ከእብድ ጋር የምን ድርድር ነው? እንዲህ ተጨፍጭፈን ድርድር??? አርበኛ ዘመነ ካሴ 👑👑👑

  • @عاتنهنت
    @عاتنهنت 7 месяцев назад +1

    እስክደር እደዛ አይልም

  • @NURADINBADRU
    @NURADINBADRU 7 месяцев назад +3

    Eni Hulataya Nayi❤

  • @ZenebeAbebe-t4x
    @ZenebeAbebe-t4x 7 месяцев назад +3

    Del li fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤️

  • @TarikuBeyene-de4yo
    @TarikuBeyene-de4yo 7 месяцев назад +2

    እስክንድርን ሃይ በሉት ለምን ከፋኖ እየተገነጠለ የራሱን ሃሳብ ያቀርባል?

    • @ShifeYeha-ck9ye
      @ShifeYeha-ck9ye 7 месяцев назад

      እስክንድር ነጋ እናቱ ኦሮሞ ሚስቱ ትግሬ ሥለሆኑ የአማራን ሕዝብ እየከፋፈለ ነው

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب 7 месяцев назад +3

    ዘመነ ካሴ በርታልን የምን ድርድር

  • @geleta1610
    @geleta1610 7 месяцев назад +2

    የለበጣና የሴራ ቅብ ድርድር ሳይሆን እውነተኛና ፍትሃዊ ሊሆን ከቻለ ከጦርነት እጅግ የተሻለ ነው።

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 7 месяцев назад +1

    እስክንድቅም ሆነ ማንም የፋኖ ሀይል ቢደራደርም ኦሮምያን መሬት ርግጥ እንዳያደርጉ እዛው ጎጃም ውስጥ ይደራደር እሄ ጀዝባ ብልፅግና እንጅ አማራን ለፋኖ ኦሮምያን ለሸኔ ትግራይን ለህውሀት ቢያስረክብ ኑሮ እሄ ሁሉ እልቂት አይኖርም ነበር አማራን ክልል ለፋኖ ካስረከበ ኦሮምያ ክልልን ለሸኔ ያስረክብ

  • @TarikuBeyene-de4yo
    @TarikuBeyene-de4yo 7 месяцев назад +1

    እስክንድር ማእከላዊነትን ወይም የፋኖን እይታ ለምን አይከተልም? እስክድር ከፋኖ ጋር መሰማማት አለበት ካለዚያ ለጠላት አመቺ ይሆናል።

  • @electropika3012
    @electropika3012 7 месяцев назад +3

    💪💪💪👌👌👌🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏

  • @YonasDebebe-c8h
    @YonasDebebe-c8h 7 месяцев назад +1

    ዘመነ ወደል አህያ አጭበርባሪ ግንቦት ሰባት ነው ሁሉን ነገር ከታላቁ እስክንድር ተማር ሽንፈት አይደለም።

    • @عاتنهنت
      @عاتنهنت 7 месяцев назад

      አንተ ነህ አህያ እኛ ኢትዩጰያን እደናተአይነት ባዳ እናድናታል

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 7 месяцев назад +1

    የአራቱም የአማራ ግንባር በአንድ አመራር መሆን እንዳለበት የማያጠራጥር ሃቅ ነው።
    ዘመነ ካሴም ሆነ እስክንድር ሌሎቹም መሪዎች አላማየአማራን ሕዝብ ጥቃት ለመመከት መሆኑባለመዘንጋት ''ተቻችሎ ሰብሰብ ለመልካም ውጤት'' አርማን ማንገብ ቃለ መሃላችሁ ሊሆ ይገባል።

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 7 месяцев назад +4

    የዓማራ እናትን ሲያሳርድ እየሳቀ ዛፍ እንተክልላቸዋለን ጥላ እንዲሆናቸዉ እያለ ስቀልድ የነበረዉ ዓብይን ሳንፋረደዉ ፋኖ አያቆምም ::

  • @berrez4985
    @berrez4985 7 месяцев назад +3

    NEGOTIATION IS BASED ON GIVE AND TAKE. BASED ON THE CAUSE OF THE CONFLICT ONE OF THE OPPSITE MUST GET THE UPPER HAND.

  • @demerewyohannes970
    @demerewyohannes970 7 месяцев назад +2

    ድርድር ፤ ሲነሳ የመላው የፋኖ መረኢዎች የሚወሰኑት ፤የጠቅላላ የአማራ ህዝብ ውሳኔ እንጅ ፤የእስክንድር ነጋ በመርህ ደረጃ እንኩዋን ፤እስክንድር፤የሚወስነው፤ሊሆን የሚገባው፤አይደለም፡
    ወንድማችን ፤እስክንድር፤ ከፋኖ ውጭ የራሱን አደርጃጀት ፈጥሮ ፤ ልዩ ፋኖ ለሆን አይገባም፡፤ (politics, by itself tactic and strategy) የአማራን ህዝብ የትግል፤ሂደት ለምቅጨት፤
    እሩጫውን፡ ቢገቱ ይመረጣል፡፤

    • @ShifeYeha-ck9ye
      @ShifeYeha-ck9ye 7 месяцев назад

      እስክንድር ምን አገባው ።እናቱ ኦሮሞ ሚስቱ ትግሬ ሥለሆኑ የአማራን ሕዝብ ሊዋርድ በውስጥ ሠርሳሪ ነው አትመኑት

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 7 месяцев назад +1

    No way too late ⏰

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 7 месяцев назад +3

    ድርድር? ከማ ጋር?
    ከበሽተኛ ጋር የመደራደር በሽተኛ ብቻ ነው
    ገጥመናል ገጥመናል
    ማሸነፍ ወይ መሸነፍ አለቀ
    ነገር ግን ፋኖ የተደራደረ ቀን እንደተሸነፈ ነው የሚቆጠረው

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 7 месяцев назад +1

    ድረድር የለም የምን ድርድር አስግብቶ ቆሼ ነው የሚያደርግህ ዕስክንድር ዘመነን አዳምጥ ዝምብለህ ድርድር አስገብቶ ድርቆሽ ነው የሚያረግህ ከፋፍልሎ ይረብሻችሃል ወጥረህ

  • @BeleteAychew-b1e
    @BeleteAychew-b1e 7 месяцев назад +2

    አይቻልም ድርድር ሥናልቅ ይቀር እጅ አንደራደርም

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 7 месяцев назад +12

    ሸዋ ለብቻው፣ወ።ቤተ አምሃራ ለብቻው፣ጎጃም ለብቻው እና ጎንደር ለብቻው በፋኖዎቻቸው ተወክለው ቢደራደሩ ይቻላል።ዋናው በመርህ አለመለያዬታቸው ነው።አንዳቸው እኮ ከብዙ ክልሎች ይበልጣሉ።በያሉበት ጠንክረው ሲወጡ የጋራ መድረክ ለመፍጠር ቢቀላቸው ነው።አርበኞች እኮ ድል አድርገው ሲገቡ አጼ ኃይለ ሥላሴን ሲያስቀምጡ አልስተውለውና ጊዜውን ተረድተው ነበር ሂደቱን ከነችግሩ የተቀበሉት።በተለይ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፈጣን ተቀባይነት እንድታገኝ አድርጓት አልፏል።እስከ አፍሪካ አንድነት ድርጅት መመስረት የመቻል አቅምም ፈጥሮላት አልፏል።በድል ማግስት ስለተግባቡ ነውና ይሰመርበት።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 месяцев назад +1

      የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።

    • @mehamedahmed-gn2by
      @mehamedahmed-gn2by 7 месяцев назад

      ምን ስለሆኑ ነው ብቻ ለብቻ ለድርድር የሚቀርቡት አንድ ቢሆኑም አዳማጭ የላቸውም

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 месяцев назад +1

    ታረቁ ድርድር ብቡላችዉ ብታስቡ በየተራ አብይ ይበላችዋል

  • @NURADINBADRU
    @NURADINBADRU 7 месяцев назад +1

    N ናኝ ያፍቅር አስቶኳሹ❤

    • @Messi-g4t
      @Messi-g4t 7 месяцев назад

      ያች ቢጤ ዘርእንቁላነሽሳ መቸም ደናነገር ብኮምትም ሠሚየለኝ በሚለውነው። ይገባናል ክክክክ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 7 месяцев назад +4

    መጀመርያ የዚህን ሽፍላ ወታደሮች ካአማራ ክልል ይውጡ አይናቸው ይውጣ እና

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm 7 месяцев назад +1

    በታገለበቻነወ

  • @Hirutmulatie-eq7mf
    @Hirutmulatie-eq7mf 7 месяцев назад +2

    ሲጀመር እስክንድር ምን አገባው ስለ አማራ ጦርነት ይሄ ሁሉ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ይሄ ሁሉ ንብረት ሲወድም የት ነበር ሲቀጥል አሁንም የአማራ ትግል ማሸነፍ ና መሸፍ ብቻ ነው የሚያዋጣው

  • @tekleseiko372
    @tekleseiko372 7 месяцев назад +1

    😊

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 месяцев назад +4

    Correction!!! There is to say there no clear boundary for separation.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 месяцев назад +4

    አምሐራ አምሐራ ነው የትግሉ አላማ አንድነው የመንግስት ሰርጎ ገቦች ተንኮል ካልሆነ በስተቀር የአምሐራን ትግል የሚከፋፍል ጉዳይ ሊኖር አይችልም

  • @wasamba1
    @wasamba1 7 месяцев назад +10

    የአርበኛ ዘመነ ካሴ አቋም ወጥ ነው ፤ እስክንድር ግን ወዲያ ወዲህ እያለ ነው ። ከጨፍጫፊ ጋር ድርድር የለም ፤ ደርግ እንደተብታተነው ኦሮሙማም ይበታተናል ✊ ድል ለጀግ ኖቹ አማራ ፋኖዎቹ 💪

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 месяцев назад

      የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 7 месяцев назад +1

    የአብይ መንግስት ስልጣን ላይ አያለ አደራደራለሁ ብትል አንገትህን ገመድ ውስጥ አና አማራውን ለማስጨረስ እየተንደረደርክ ነው፤ስለዚህ እረፍ፤ለውጡ ሰር ነቀል ነው፤ባጭሩ ድርድር የለም

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ 6 месяцев назад +1

    አረ ኦረሞ መቸምቢሆን ዘረኝነት አይለቃቸውም አውቀውለማዘናጋትነውጂ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 месяцев назад +1

    ለምን አብይ የሜተኛለት መስሎት ከሆነ እስክድር ጂል ነዉ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 7 месяцев назад +5

    What kind of deal can Fano (the Amhara people) make with Abiy? It's like asking the Jewish people to make a deal with Hitler. This is not politics, it is mass murders and displacements. Justice is what is required in this case.

  • @BirtukanDemissie-v2r
    @BirtukanDemissie-v2r 7 месяцев назад +1

    የዚህ ዜና ፈታ የሚባል ምን አይነት ዘገባ ነው አሁን አላማው አልገባኝም እሰክንድርም ሆነ ዘመነ የሚታገሉት ለአንድ አላማ መሆኑን እንዳናምን እየነገረን ነው ለመከፍፈል እየሰራ ይመሰላል ትግሉ በተጧጧፈበት በዚህ ሰአት የምን ትርኪሚርኪ የሰፈር ወሬ ይዞብን መጣ አተስሙት ወሬኝኣ መዘላበድ አቁሙ

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce 7 месяцев назад +8

    ፋኖወች አላማቸዉ አድነዉ ያን ይሀል ልዩነት የለም ትንሽ ልዩነቱ ግማሹ ፋኖ ለአማራም ለኢትዮጲያም ስር ነቀል ለዉጥ ነዉ የሚስፈልገዉ ብሎ ያምናል ሌላዉ ደሞ የአማራ ጥያቄወች ከተመለሱ ክልሉን በቁጥጥራችን ስር ሀረግን ችግር የለዉም የሚልነዉ ለመስማማት የሚከብድ ነገር አደለም በሚጠቅመዉ መገድ መስማማት ነዉ ድርድርን አልቀበልም ብሎ ድርቅ ማለት ደሞ በሌላዉ አለም ሌላ ስም ያሰጥሀል እሽ እያልክ ጦርነቱን መቀጠል ይቻላል

    • @asterminwyelet9199
      @asterminwyelet9199 7 месяцев назад +1

      ግን እኮ መንግስት ተብየው መደራደር አልፈልግም ብሏል፡፡

    • @DereseMekonen
      @DereseMekonen 6 месяцев назад

      9:56 ​@@asterminwyelet9199

  • @YenesewBalew
    @YenesewBalew 7 месяцев назад +1

    ዘመነ ድርድር የለም አላለም ለመደራደር ቅድመ ሁኔታዎች አልተመቻቹም ነው ያለ

    • @Yafa21
      @Yafa21 7 месяцев назад

      ወረኛ ከእብድ ጋር አንደራደርም ነው ያለው አንደራደርምም ደሞ እስክንድር ሀብታሙን ይዞ መደራደር ይችላል እንደውም ገላገለን ይወጣ ነበር

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 7 месяцев назад +3

    አማራ ላያሸንፍ አይጀምረውም ። ድርድሩ ፋኖ የያቱን ቤተ መንግስት ከተረከበ በዃላ ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 7 месяцев назад +1

    ድል🌈ፋኖ🌈ዘሐመሐኔ🌈ከሐሰሐ🌻በሐተሐ🌻
    ኢሕኪሕድሕሪሕ🌈ነሐገሐ🌈ኢሕበሐኪሕ🌈ድሕሪሕድሕሪሕ🌈አሐቁሁሚሕ❤
    አሐመሐራሐ💌ተሐሪሕዶ
    አሐመሐራሐ💌ኢሕዴሄ❤በሐግሕተሐዶ
    አሐመሐሪሐ❤ተሐሰሐቀሐይሕቶ
    አሐመሐራሐ❤ሴሄትሕነሐ❤ሕጸሐንሕ❤ዘሐሪሕ❤መሐዘሐሪሕ❤ተሐጨሐፋሐጪሕፎ❤
    አሐመሐራሐ❤ከሐሰሐዉ❤ነሐፊሕሲሕ❤ኢሕከሐ❤ከሐቡሕትነሐ
    ኢሕልነሐ❤መሐደሐሪሕያሐ❤ተሐቀሐጥሕሎ
    አሐመሐራሐ❤ዬሄተሐበሐሌሄ❤በሐያሐቦሆተሐ❤ኢሕዴሄሚሕደሐቆ❤መሐደሐራሐነሐ❤መሐቀሐመሐጨሐ❤አሐቶ❤በሐገሐዘሐ❤አሐገሐሪሕ❤ተሐሰሐቀሐይሕቶ❤
    አሐመሐራሐ❤ተሐዶሀ❤
    ኢሕዴሄትሕ❤ድሕሪሕድሕሪሕ
    አሐይሕገሐበሐሚሕ❤ከሐቡሕጺሕግሕነሐ
    መሐደሐራሐደሐሪሕ❤
    ቡሕጺሕግሕነሐ🐜ለሐፊሕድሕ🐜ይሕቅሕራሐቡሕ❤
    ፋኖ🌈ለሐኢሕትሕዮጵያሐ🌈ከሐኢሕግሕዚሕአሐቤሄሪሕ🌈በሐተሐችሕ
    ፋኖ🌻ኢሕግሕዚሕአሐቤሄሪሕ🌻🌈ነዉ
    ፋኖ🌈ዬሄኢሕትሕዮጵያሐ🌈ኩሁራሐትሕ
    ፋኖ🌈ዬሄአሐመሐራሐ🌈ኪሁራሐትሕ
    ፋኖ🌈ዬሄነሐጸሐነሐትሕ🌻🌈ግሕመሐ
    ፋኖ🌻🌈ዬሄአሐፊሕሪሕከሐ🌈🌈ኪሁራሐትሕ
    ፋኖ🌈ፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @LegasMamo
    @LegasMamo 7 месяцев назад +1

    Wushetam erasu yawura bro

  • @selamawittadele4014
    @selamawittadele4014 7 месяцев назад +3

    If Eskindir Nega is honest, real, and a democrat,
    why he contradict with Fano and cause their disunity?

  • @selam9871
    @selam9871 7 месяцев назад +4

    አውቀናች ኃል እዝቤት ያላችሁ ምድረ ብልፅግና ናችሁየተበላ እቁብ ናችሁ::

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 месяцев назад

      የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።

  • @MenurAbdela-jh1qk
    @MenurAbdela-jh1qk 7 месяцев назад

    *******7ሰባት ሰላም ለነፃነት ለአንድነት ።

  • @Herculesant
    @Herculesant 6 месяцев назад +1

    ፈታ አትዘባርቅ፤ አንደራደርም ያሉት የፋኖ መሪዎች በርካታ ናቸው።
    ፈታ በጥቅሉ ቃጥራና ችጋራም ቁልቋል ለቃሚ ነህ!

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 7 месяцев назад +1

    ዘመነ ጣሳ የሻቢያ ፈረሰ ነው
    ለኢሳያስ ደውሎ ነው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 7 месяцев назад +3

    የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ አህመድ ነው።

  • @MuhammadArebo
    @MuhammadArebo 7 месяцев назад +2

    የፋኖ አላማ ይታወቃል ለአማራ ህዝብ ህልውና መሆኑ ይታወቃል በመነግሰት ሚዲያ የሚወራው ፋኖ ተከፋፈለ ቁብጥርሶ ወሬ ነው

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 месяцев назад

      የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 7 месяцев назад +2

    ድርድር ከአብይ ጋር አይቻልም መጀመሪያ አብይ ለፍርድ ይቅረብ ለሱ ስቅላት እንጂ ድርድር የለም አሁን ሲያበቃለት ነው ድርድር ሞኙን ይፈልግ ዘመነ እውነተኛ ነው እስክንድር አላለም ውሸታቸውን ነው ሌቦች አሁን ድርድር የለም ።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 месяцев назад

      የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 6 месяцев назад +2

    Mengest fanon mekefafelu sera tesaketolenal eyale eyaweje selezih dereder ende fano akuwam ayasefelegem bezih akuwam fano guzowen meketel alebet ahun esekender ye fanon kumena ayamuwalam wetaderawi kumena yelewem yehe demo 90/100 new mesefertun yemiamuwalu echuwochi tewdaderew be demese yimeretu lezih behuwala yalefewen yetetelefe mercha medegagem ayasefelegem

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 7 месяцев назад +2

    FANO

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 7 месяцев назад +1

    የእስክንድር ነጋ ድርድርዝጉርጉርና ግራ የምያጋባ ነዉ ፋኖ 10 አይነት እያሌ መልኩ ያልታወቄ ብብዙ ፋኖዋች አሉና በጣም ችግር ነዉ፣፣

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 7 месяцев назад

      የከፋፋይ ሰርጎገብ ወሬ ነው የምታወራው

  • @NURADINBADRU
    @NURADINBADRU 7 месяцев назад +1

    N ናኝ ያፍቅር አስቶኳሹ

  • @negadrasta
    @negadrasta 7 месяцев назад +1

    Sera yelelew wetat yewagal ... Too many young people but no jobs is a recipe for war.

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 7 месяцев назад +1

    የተናቀያደርጋልእራቁትድልለፋኖመነሻጎጃምመድረሻኢትዪጲያ❤

  • @shitayeamdeamde3459
    @shitayeamdeamde3459 7 месяцев назад +2

    አንተ ራስህ እስክድርና ዘመኔ ነህ

  • @YenesewBalew
    @YenesewBalew 7 месяцев назад +1

    ዘገባችሁ አስተካክሉ ስህተት ነው

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 месяцев назад

      የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።

  • @ጆን-ሸ7ቨ
    @ጆን-ሸ7ቨ 7 месяцев назад +4

    እስክንድር የአማራ ትግል ውስጥ ነጥብ ቦታ የለውም። በግድ ፕሮፓጋንዳ እየነፋችሁለት እንደሆነ የአማራ ህዝብ ያቃል። አንተ ግን ዋጋህን ታገኛለህ።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 месяцев назад

      የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።

  • @Adam-i8r9j
    @Adam-i8r9j 7 месяцев назад +1

    ይሄንጮለቅፊት ሁለታቸውምሌባናቸው ይህሺታምዘመነካሴ ወንዲ ነውአሁን ፉከራብቻነውየሚያውቀው

  • @abbay5067
    @abbay5067 7 месяцев назад +1

    No More derder with Abiy Ahmed Blesgena Y-OWNG Aganenet Y666 Serra Amara must go 👿😈👹👹👎🏽👎🏽👎🏽Abiy Ahmed Fashest must mawgad albat.

  • @EliasSimon-ve5bu
    @EliasSimon-ve5bu 7 месяцев назад

    Dirdir mataleyanew!!! biltsginan kesru matirat bicha new yemiyawataw Zmene Kasea tikilegn akuwam yizewl.

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 месяцев назад +2

    People know who stands truly for his county. Therefore, if peace & security is required, conditions are required. Personally, it seems that both have to give in. They have to share authority. But those shruds must be reduced. Boundaries may not be needed. All citizens must own land means Ethiopia must be open for all regardless of ethnicities or else Amahara has to own the confesticated by tplf. To be frank there are many many intermarried Ethiopian citizens. How do we then try to separate the Compounds since they not mixtures that are separatable. A chemist cannot separate compounds but mixtures. Therefore, they is clear boundary for separation. It only devilish act that introduced civil wars.

  • @robatube
    @robatube 7 месяцев назад +1

    Eski ye mejemariya comment negn, card shalimign eski

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 7 месяцев назад

    ድርድር ሲባል እጅ ትሰጣለህ አይደለም ተዋግተህ መንግስት ከመጣል በሰላም ይሄን ይሄን አድርግ ብለህ ገደብ ታበጃለህ አለም ቦታ ይሰጥሀል ያኔ መንግስትአይ ካለ ፋኖ አጋዥ ያገኛል

  • @selam9871
    @selam9871 7 месяцев назад +2

    እራስህ ጋዜጠኛው አቃጣሪ ነህ ሁለቱን ለማጣላት እየምከርህ ነው ተጠንቀቅ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 7 месяцев назад

      አንቺ ወራዳ ባለጌ የሰው ልክ የማታውቂ ይሄ መረጃ ነው ጋዜጠኛው ምን ያድርግ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 месяцев назад

      @@gravitymobile7558 የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ በአህመድ ነው።

  • @kidanefisseha7784
    @kidanefisseha7784 7 месяцев назад +1

    Ante Shintam yeshintam lij gazetegha, Atamtata.shut up!!

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 7 месяцев назад

    ሰላም ጠልቶ ጫካ የመረጠ እብድ እስክድር እንዴት አንቱ ትለዋለህ?

  • @munanure5090
    @munanure5090 7 месяцев назад

    እንዴ ይህ ውሻ የውሻ ልጅ ሀገራችን ከመበጥበጥ እያቁምም

  • @GuMin-bo7jj
    @GuMin-bo7jj 7 месяцев назад +1

    እስክንድ ለራሱ ቂጣ መስሎ ማን ይሰማዋል ፌንጣ ቢንጣጣ ለባቄላ ነው የሞተው ፋኖ እንደቅጠል እየረገፈ ነው እንደዚህ ወደ መሬት ውስጥ ገብቶ የምን መጃጃል ነው😂

    • @AdenchAbeba
      @AdenchAbeba 7 месяцев назад +1

      አይ ጋላ ፋኖን ማንም አያሸንፈውም እፎከረ የገባው ንፍሮ መከላከያ እየረገፈልህ ነው እሬሳ እኳ አያነሳም ጁላ አይ የከብት ነገር