የተፈቀዱ አመጾች! Legal Rebel.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • 1. Telegram(personal)👉 @Behailu120
    2. group telegrm t.me/qalme49
    3. Facebook 👉 www.facebook.c...
    4. Twitter (X)👉 @behamulugeta
    5 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
    6. Instagam 👉 behailu.26

Комментарии • 24

  • @tiktokfunny1010
    @tiktokfunny1010 2 дня назад +7

    ይመች ማን!! ይሄኛዉ ፊዲዬ ለኔ ነው መሰለኝ keep goning man. እውነት ለመናገር 5 ደቂቃ እንኮን ያየው ሳይመሰለኝም ነው ቶሎ አለቀብኝ. ያንተን ምክር የሚፈልጉ ሰዎች ቢኖሩ ግን በምንድን ነው የሚያገኙ? i hope, you will read my comment በሚቀጥለው ቪዲዬ ላይ እንዴት እንደምናገኝ ትነገረናለ ብዬ አስባለው.

  • @user-ul4rl1kb3r
    @user-ul4rl1kb3r День назад +2

    ሴጋዬን አመሰገንኩት አንተን እድሰማ አደረገኝ. ማለት ስለብዙነገር

  • @Danielabeni443
    @Danielabeni443 День назад +1

    ምን ማለት እንደሆነ አላቅም ግን ያለ አባት ነው ያደኩት ዛሬ አባቴ በህልሜ ሲሞት አየው እንዴት እንደሞተ አላቅም ግን ወደሱ ሀዘን ከጎኞቼ እየሄድኩ ነው ግን አላለቅስም ትንሽ አዝኛለው ግን እንባዬ አልወርድ አለ እና በህልሜ ምን እላለው እኔ የአባት ፍቅር ስላላገኘሁ ነው ለአባቴ ያላቀስኩት እላለው ምን ማለት እንደሆነ ብትነግረኝ

  • @teras6691
    @teras6691 День назад +1

    በሀዬ አለተሳሳትከም የድሬደዋው ቴራስ ነኝ የምትለቀውን ሁሉ በጉጉት ነው የምከታተለው በርታለን ሁሌም ከጎንህ ነን እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ you are wellcome any time I am, still there .

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 2 дня назад +1

    እግዜያቤርም በቀጣዩ አለም ላይ personal idantity ምናረግበት ቤት ጊዜ ሚያኖር ይመስለኛል ይሄ መገለጥ ነው🤣🤣 በቃ አሁን ያየናል እኮ ግን እያየን እንዲሰማን አይፈልግም ganup እያረገ ባላየ ብቻ ትንሽ ትንሽ አመፅ እየጣፈጠኝ ነው ያለቀው ደምን የሚያሞቅ ጭዌ🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 День назад +1

    ባሀይሉ በጣም ህራሴን ህንዳሀይ ህያረከኝ ነው

  • @tttefta1483
    @tttefta1483 16 часов назад

    ግን በሐይልሻ አንደኛዬ ሁነሻል ሰሞኑን አንቺን ብቻ ነው እያየው ያለውት ግን camera ጥራትሽ አሰቃየን ጠረጴዛሽ አዛገን እእእ decoration አይስብም አዛ ነው በቃ ያስጠላል ግን ያው ፀጋሽን ጌታ በረዳኝ እየተካፈልኩኝ ነው እስኪ ክፈለኝ እና እኔን ስራኝ ሀሀሀሀ

  • @tttefta1483
    @tttefta1483 16 часов назад

    okay ገባኝ እስኪ communicate ላድርግህ i need your help

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 2 дня назад +1

    ስላም

  • @EyualZanba
    @EyualZanba 2 дня назад +1

    Tnx bana

  • @habtamukassahun770
    @habtamukassahun770 2 дня назад +2

    personal development engineer!

  • @rezenehaile2828
    @rezenehaile2828 День назад

    ነገሮችን የምታይበት መንገድ ግርም ይለኛል ❤

  • @tttefta1483
    @tttefta1483 16 часов назад

    ሀሀሀ የደሐ መንፈስ የተመታ ይሁን

  • @YohannesAddisu-o7d
    @YohannesAddisu-o7d 2 дня назад

    inside out 2 animation moves talks about dark knight of the soul ? pleas let me explain

  • @yotor6221
    @yotor6221 7 часов назад

  • @IsraelGetachew-ui6hv
    @IsraelGetachew-ui6hv 2 дня назад

    እያሽቋለጥኩ አይደለም ግን ቅዱስ ታድሉአል እዚ ሁሊ እዉቀት መሀል ዘጭ ብሎ

  • @dawitfantu4568
    @dawitfantu4568 2 дня назад

    rebel or lebel

  • @ADDAWIT
    @ADDAWIT 2 дня назад

    Beha

  • @Astarakiw
    @Astarakiw 2 дня назад +1

    1

  • @nemaolalemu5798
    @nemaolalemu5798 2 дня назад

    2nd go head behailu 💪💪💪💪💪

  • @mubarekmuba2219
    @mubarekmuba2219 2 дня назад

    5 arfesko😊

  • @TamiratFentahun-ku9cg
    @TamiratFentahun-ku9cg 2 дня назад

    2