Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Welcome ነፍሴ!!! 😍ምትሰሪው ሁሉ በእውቀት የታገዘ ትክክለኛ መረጃ ነው
ከልብ ማመሰግነዉ ❤️🙏
Get dee. ትክክል
Yes you're right
Get dee tikikil beleshale betam gobez lije nat
ruclips.net/video/PnhIqDk-P4o/видео.html
በጣም ጥሩ አስተምሮ ነው። ኢየሩስ ! እናመሠግናለን!!ጌታ ይባርክሽ!!
አሜን ወንድሜ ተባረክ
እኔ በጣም ነው ምጠቀመው ፊቴን እሱን ነው ምቀባው ፀጉሬን ደሞ ከኦርጅናል ኮኮናት ጋር አቅልጦ መደባለቅ እና ፀጉርን መቀባት በጣም ለፀጉር እድገት አሪፍ ነው ለፊቴ ደሞ እንዳለችሁ ዘይት ዘይቱንን ነው ምቀባው።
Thank you konjo
የወራ ዘይት እርጅናል መሆን አለበት
ድምጽሽ በጣም ነው የሚያምረውው እዩ!እኔ ያለሁበት ሀገር በወይራ ዘይት ምርት ከአለም አንደኛ ነው ሆኖም ግን በዚህ መልኩ ተጠቅሜው አላቅም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ
የኔ ቅመም 💝🙏
ሰም እኔ ፊቴ ሽፍታ አለብኝ አና ምንም ችገር የለውም
ሰላም አጥቃቀሙ አንዴትነው በየቀኑነው
@@تقلاصافيتي ሽፍታያወጣብሽ ቅባቱ ነዉ? ትችያለሽ መጠቀም በየቀኑ ።
በጣም ልክ ነሽ ለደረቅ ፊት መፍትሄ ካለሽ
እዩዬ ድምጽሽ እኮ እንዴት እንደምወደው👌 ኦሊቭ ኦይል ማታ ማታ ፊቴን እቀባለሁ በጣም ቆንጆ ነው❤እናመሰግናለን
የኔ ዉድ ሜሪዬ 💝🙏
Enm endt endemiwedew demtsewan😘
እኔም በቅርብቀን ጀምሬ እየተጠቀምኩት ነዉ በጣም አሪፍነዉ
Wow that is amazing. Thank u so much for sharing!!
እናመሰግናለን እህት❤❤
Eyuye thank you for sharing. All the information you mentioned are very helpful keep up sis👏🏾👏🏾😘Be Blessed
የኔ ቆንጆ 💝🙏
ብሩክ ነሽ ማማዬ እናመሰግናለን
እህቴ ፊቴ በጣም ከረደደብኘ ነጭነጭም አለው ስጠቅጥቅ ያለ አስቸግራኘ መላ ካለሽ እባክሽ
Thank you Eyuye
Yen konjo
Ehte ssk aeyne srsr yshebeshebal ena degmo gnbare lay tkur tkur honobegal mela ngerign
አይናችን ውስጥ ቢገባ ችግር አለውዴ
Tebarki gn Wude ene fite lay tsegur yewtabgnal thanks
💝🙏
እናመሰግናለን ማማዬ
የኔ ውድ ❤️🙏
ግንባር ላይየሸሸ ፀጉር እንዴት ይመለሳል
Castor oil tetekemi massage aregew lewet tayalesh ehete
agerachn wist yimeretal inde oliva oil
እጅግ በጣም እናመሰግናል በርች♥
Enameseginalen yene konjo berchi
🙏❤️
ለጡቃቅር ነጠብጣብ ይሆናል እባክሽን መልሺልኝ ፊቴ በመስታውት ማየት እራሱ አስጠላኝ 😢😢
በጣም ቆንጆ ነው Thank you
yen konjo 💝🙏
Getayesus yibarksh ehte
አሜን ማሪዬ
Yesquar hememin lemeqotater atekakemu endet new ebakeshin tamami selehonku new ebakshin laschegersh ehte.
የኔ ማር አጠር ፅድት ያለ ቪድዮ ነው ወደድኩሽ በቃ አሁኑኑ ሰብ እስክራይ አረግሻለው አሁኑኑ በዛላይ የሰውን ጊዜ አታቃጥይ wow
Thank you dear ❤️🙏
Ena milaw yena ehit lesewent derqets yihonal wey seweneta lik qechi endamiyz aynet yihonal vasiln lotion bitqam minm endedero lemelslgi alchalm
Yen wed betam enamsgnalen arife merja new lek nesh kteybet
Aniy ❤️🙏
ሀሪፍ. ነወወ. እንኳን. ዛሬ. ገናየ. ሠማሁሽ. ለፀጉር. መላ. ካለሽ. ተነቃቀለብኛ
እናመሰግናለን እዩዬ የኔ ቆጆ ዋው በዛ ላይ ድምፅሽ ሲያምር እኮ❤
የኔ ደስታ ❤️💝🙏
ከጀመርኩ ቆየሁ ሰላረጋገጥሸልኝ ከልብ አመሰግናለሁ
bugr lalebet ena lewozam fit yihonal ede eht lkebawu endemitmelshilgn tesfa aregalehu
Jojoba oil ተጠቀሚ ላንቺ ፊት ይሄ ሚመከረዉ
ደመርኩሽ በጣም የምፈልገውን ነው ያስተማርሽው አመሰግናለሁ በርች
❤❤❤❤❤❤
ወዝ ላለው ፊት ይሆናል
አሪፍ
ማዳት ለፊት ያጠፋል ወይ❤❤❤❤
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
fetey wezama new en chgr yelewm
በእናትሽ ማማየ ፊት ላይ የሚወጡ ነጠብጣቦችን እንዴት ማጥፋት ይቻላል በቅንነት መልሽልኝ ለቤትሽ አድስ ነኝ የፓፓዬ ሳሙና ሞከርኩ አቃጠለኝ የእርድ ሞከርኩ አቃጠለኝ ምን ልጠቀማ ደፍ ገና ልሞክረው ነው በፊት አልነበረኝም አሁን ነው የመጣብኝ
❤❤❤
Enamasgnalen berch
ባይታሚን ቢቱ ንገሪኝማሪ በክኒን ልሞትነዉ
እስኪ እሞክረዋለዉ እኔ ፊቴን እየተንከባከብኩት አደለም አሁን እጀምራለዉ እዩ ሞክረዉ ለዉጡን እነግርሻለዉ 🙏🏾❤️
ለወዛማ ፊት ይሆናል ወይይይ
እውነት ነው በጣም ጠቅሞኛል
Betam desse yalegni
አመሰግናለሁ ማር ቀጥይበት በርቺ
eyuye wede ምርጥ መረጃ 😘
Lucy yen konjoThank you 💝🙏
Ehte yewera zeyt yetgnaw new ecstra yemil new
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ የኔ ፊት ቅባት አለው ብጠቀዉ ችግር አለው ?
ዉዴ ወዛም ከሆነ ይቅርብሽ
@@eyerusbeauty8122 እሽ ውድ አመሰግናለሁ
Thank you
Yemr gn lemn like atargatm???
የኔ ዉድ Thank you eduy
🌹🌹🌹💖
የኔ ዉድ 💝
እናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን እዩየ ቆንጆ ሰላም ነሽልኝ በርች ማር
Eneway ❤️🙏
@@eyerusbeauty8122 በርችልኝ እዩየ ጠቃሚ ቪዲዬ ናቸው ሰላምሽ ይብዛ ማር
@@enewaenewaenewa6885 አሜን የኔ ዉድ
የወይራ ዘይት በቡና ብቀባው ችግር አለው
እነመሰግነለነን እህታችን ግን ዛይቱን ብቻ መጣቃም አይቻልም ?
ትችያለሽ በጣም
በየወይራ እዘይቱንና ማር አብሮ መጠቀም ይቻላል
የጓደኛዬ ስም ወስድሽብኝ በጣም ውድድ ነው ማደርጋት እሞክረዋለሁ
eyu fite lay tninish kedada guche lay wetobgnal mela beygni
የወይራ ዘይትና ሎሙን ብቻ መጠቀም አይቻልምደ
እየሩስ ለሰጠሽን ማብራሪያ ከልብ እያመሰገንኩ ነገር ግን እኔ ወንድ በመሆነ ብጠቀመው ችግር ያመጣብኛል እንዴ መጠቀም ፈልጌ ነበር በዛ ላይ ግንባሬ አካባቢ የመሸብሸብ ባህሪ ስላለው
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾✅✅
ዚትዝት ዌራ ዝት ማላት ነዉ ወይ
Awo yen konjo
አው ውድ
የወይራ ዘይት ምንድነዉ ባረበኝ ዘመዶቼ
ዘይት ዘይቶን ነው
በጣም አሪፍ ነው በርች እናመሰግናለን ውዴ
ቆንጆ 💝🙏
ዋውውውውውውውውውውውውውው ማሻኣላህ
እኔ። እምጠቀመው ብቻውን ነው እምጠቀመው ይቻላል አይደል እህት♥♥
Awo yichale
እናመሰግናለን ቆንጅዬ
የታኒካዉስ ይሆናል እሱን ነዉ የገዛሁት እህቴ ንገርኝ orgnal መሆንስ እዴት ነዉ መናቀዉ
Original የሚል ጽሁፍ ወይም ®ምልክት ካለው ኦርጅናል ነው
ዘይት ዘይቶን ለምግብ የሚጠቀሙት ነውዴ ነው ሌላ መልሱልኝ
Thank you sis! Betam tekami💕🤗
የመጀመርያ ቀኔ ነው እስኪ ልከታተልሽ!!!😁👍
Eshi enkwan dehena metah/shi
የመደመርየ ቀኔ ነዉ ኢስኪ ሊከተታለሽ?
ማታማታ እንጠቀም የብርቱካን
እናመሰግናለን እህታችን
እኔም አመሰግናለሁ ዉዴ
ታንክሰ❤❤❤❤
Awo ewunt nwu enmesginaln ehitachin. Ye madayat madaneti atahu💔💔💔😭
የወይራ ዘይቱን ምንም ሣናረግ ብንጠቀመዉስ
እህት መድሀኒት ካለሺ የፊቴ ሺፋታ ሹክ ብይኝ ዉደ
አመሰግናለሁ ማማየ እስኪ የሸተረር መዳኒት ካወቅሽ ሆዴ ላይ ሸተረር አስጨንቆኛል
ቪክስ ጥሩ መላ ነዉ
EBAKISHIHE LE ENEEM FELIGELIGE WUDE
Enamesgenaln wude berchi be arebga ye burtakn lethc min yebal ene gazhlw dketu melte new
አድርቀሽም መፍጨት ትችያለሽ
እዩዬ በጣም እናመሰግናለን ግን ከተጠቀምን በሗላ በውሀ ብቻ ነው ወይስ በሳሙና ነው መታጠብ ያለብን
በሳሙና ታጠቢ ሂዊዬ
እሺ እዪዬ አመሰግናለሁ ሌላው ደሞ ጠዋት ጠዋት በሣሙና ከታጠብኩ በሗላ ከሜካፕ ውጪ ለፊቴ ምን ልጠቀም እዪዬ
@@ሒወትየማርያም-ከ1ሠ እኔ ቫይታሚን E ብቻ ምጠቀመዉ ሞክሪ እስቲ
እሺ ውዴ ማርኩስ ኦርጅናሉ የትኛው ነው
OK wowwwww
ምርጥ ነው እዩዬ 👍
❤️🙏
ዉዴ ስላ ማረጃ እናመሰግናለን ባጠም አሪፍ ጣቃም ነው
እናመሰግናለን እህት እና እስኪ ያሰስያ መድሀኒት ካወቅሺ ሹክ በይን
@@fatmaibrahim9638 የኔ ቆንጆ እኔ ከ yutube ላይ ጥቂም ያገኘሁት ለ ፃጉረ ብዛት ዝንጅብል እና ሙዝ እና እንቁላል ማዮነዝ ነው ማር ለ ፊቴ ዳሞ ዘይት ዘቱንም ይስማማኛል ግን ማደት አለብኝ ትንሽ ከ farmas አማጣሁት ማዳንት ልጦ አጥፊቶልኝ ሳቆም ይማላሳል እሱ ብቻ ነው ያሳሰበኝ
እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን እህት
ገኒዬ 🙏❤️
እዩዬ በጣም እናመሠግናለን ግን የኔ ፊት ወዛም ነው ስስቅ አይኔ አከባቢ ይሸበሸባል ምን ላድርግ።
የፖፖዬ ማስክ ተጠቀሚ
@@eyerusbeauty8122 የኔም ፊት ወዛም ነው መጠቀም እችላለሁ
@@ahlam212 ፖፖዬ ተጠቀሚ ውዴ
Eyruye eski madyet eywetabgn new mela bygne
አይዞሽ ከፀሃይ ወይም ከሙቀት ፊትሽን ጠብቂ ከታጠብሽ በሃላ በፎጣ አታድርቂ እስካሁን ለማድያት እንደመፍትሄ የተቀመጠዉ እርድ ነዉ እርድ ተጠቀሚ
@@eyerusbeauty8122 eyruye erde sekba yasekekgnal sthayi dgmo bezum aygegnegnm mar
እናመሰግን አለን የወይራ ዘይት ብዙ ጥቅም አለው አላህ ቁርአን ገልፆታል ግን የወይራ ዘይት ተቀብቶ ለብዙ ሰአት ማቆየት ጡሩ አይደለም የወይራ ዘይት ቶሎ ወደቆዳችን ስለሚገባ የቆዳችን ቀዳዳ እድዘጋ ያረገዋል ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ
Thank you so much
እናመሰግናለን እዩዬ እሞክረዋለሁ እስቲ
temechtogn al ketybet
Baksh mamaye tegura eytnkakle new men yshalal
ቲጂዬ አይዞሽ ዉዴ ምንድ ነዉ የምትጠቀሚዉ?
Duber amla kebat new
ስንታጠብስ በዋሃ ብቻ ነዉ ወይስ በሳሙና አህቴ
በሳሙና ውዴ ቅባት ስለሆነ አመሰግናለሁ
እባክሽ፣ፊቴ፣፣ማለት፣ያስቸግረኛል፣ለዚህ ፣መዳኔት፣ትነግርኛለሽ
ኢዩዬ እናመሠግናለን ማማዬ በርች💖💖💖
Yen wed 💝🙏
በተለይ በሔሩት
እናመሰግናለን ማማዬ አዲሰ ገቢነኘ
እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ
Bella❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለቻናልሽ አዲስ ነኝ
Ishi ehite emokiralew
ሮዛ ❤️💝🙏
ማሬ ብቻውን መቀባት ይቻላል ሁሌም ብንጠቀመው ችግር አለው
ተጠቀሚዉ ጥሩ ነዉ
ለፊቴ ስጠቀም ቡግር ሲያስቸግረኝ ተውኩት
ፊትሽ ዘይታማ ከሆነ ዘይትን መቀባት ይቅርብሽ ለደረቅ የፊት ቆዳ ነው በጣም የሚጠቅመው
እህት ማንኛዉም የዌራ ዘይት ይሆናል ወይ ??
Awoke Extra vergin
ለምግብ የሚሆነውይቻላል እንዴ?
Tnx
እንሞክራለን
እና አመሰግናለ ን እህቴ
Welcome ነፍሴ!!! 😍ምትሰሪው ሁሉ በእውቀት የታገዘ ትክክለኛ መረጃ ነው
ከልብ ማመሰግነዉ ❤️🙏
Get dee. ትክክል
Yes you're right
Get dee tikikil beleshale betam gobez lije nat
ruclips.net/video/PnhIqDk-P4o/видео.html
በጣም ጥሩ አስተምሮ ነው። ኢየሩስ ! እናመሠግናለን!!ጌታ ይባርክሽ!!
አሜን ወንድሜ ተባረክ
እኔ በጣም ነው ምጠቀመው ፊቴን እሱን ነው ምቀባው ፀጉሬን ደሞ ከኦርጅናል ኮኮናት ጋር አቅልጦ መደባለቅ እና ፀጉርን መቀባት በጣም ለፀጉር እድገት አሪፍ ነው ለፊቴ ደሞ እንዳለችሁ ዘይት ዘይቱንን ነው ምቀባው።
Thank you konjo
የወራ ዘይት እርጅናል መሆን አለበት
ድምጽሽ በጣም ነው የሚያምረውው እዩ!እኔ ያለሁበት ሀገር በወይራ ዘይት ምርት ከአለም አንደኛ ነው ሆኖም ግን በዚህ መልኩ ተጠቅሜው አላቅም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ
የኔ ቅመም 💝🙏
ሰም እኔ ፊቴ ሽፍታ አለብኝ አና ምንም ችገር የለውም
ሰላም አጥቃቀሙ አንዴትነው በየቀኑነው
@@تقلاصافيتي ሽፍታያወጣብሽ ቅባቱ ነዉ? ትችያለሽ መጠቀም በየቀኑ ።
በጣም ልክ ነሽ
ለደረቅ ፊት መፍትሄ ካለሽ
እዩዬ ድምጽሽ እኮ እንዴት እንደምወደው👌 ኦሊቭ ኦይል ማታ ማታ ፊቴን እቀባለሁ በጣም ቆንጆ ነው❤እናመሰግናለን
የኔ ዉድ ሜሪዬ 💝🙏
Enm endt endemiwedew demtsewan😘
እኔም በቅርብቀን ጀምሬ እየተጠቀምኩት ነዉ በጣም አሪፍነዉ
Wow that is amazing. Thank u so much for sharing!!
እናመሰግናለን እህት❤❤
Eyuye thank you for sharing. All the information you mentioned are very helpful keep up sis👏🏾👏🏾😘Be Blessed
የኔ ቆንጆ 💝🙏
ብሩክ ነሽ ማማዬ እናመሰግናለን
እህቴ ፊቴ በጣም ከረደደብኘ ነጭነጭም አለው ስጠቅጥቅ ያለ አስቸግራኘ መላ ካለሽ እባክሽ
Thank you Eyuye
Yen konjo
Ehte ssk aeyne srsr yshebeshebal ena degmo gnbare lay tkur tkur honobegal mela ngerign
አይናችን ውስጥ ቢገባ ችግር አለውዴ
Tebarki gn Wude ene fite lay tsegur yewtabgnal thanks
💝🙏
እናመሰግናለን ማማዬ
የኔ ውድ ❤️🙏
ግንባር ላይየሸሸ ፀጉር እንዴት ይመለሳል
Castor oil tetekemi massage aregew lewet tayalesh ehete
agerachn wist yimeretal inde oliva oil
እጅግ በጣም እናመሰግናል በርች♥
Enameseginalen yene konjo berchi
🙏❤️
ለጡቃቅር ነጠብጣብ ይሆናል እባክሽን መልሺልኝ ፊቴ በመስታውት ማየት እራሱ አስጠላኝ 😢😢
በጣም ቆንጆ ነው Thank you
yen konjo 💝🙏
Getayesus yibarksh ehte
አሜን ማሪዬ
Yesquar hememin lemeqotater atekakemu endet new ebakeshin tamami selehonku new ebakshin laschegersh ehte.
የኔ ማር አጠር ፅድት ያለ ቪድዮ ነው ወደድኩሽ በቃ አሁኑኑ ሰብ እስክራይ አረግሻለው አሁኑኑ በዛላይ የሰውን ጊዜ አታቃጥይ wow
Thank you dear ❤️🙏
Ena milaw yena ehit lesewent derqets yihonal wey seweneta lik qechi endamiyz aynet yihonal vasiln lotion bitqam minm endedero lemelslgi alchalm
Yen wed betam enamsgnalen arife merja new lek nesh kteybet
Aniy ❤️🙏
ሀሪፍ. ነወወ. እንኳን. ዛሬ. ገናየ. ሠማሁሽ. ለፀጉር. መላ. ካለሽ. ተነቃቀለብኛ
እናመሰግናለን እዩዬ የኔ ቆጆ ዋው በዛ ላይ ድምፅሽ ሲያምር እኮ❤
የኔ ደስታ ❤️💝🙏
ከጀመርኩ ቆየሁ ሰላረጋገጥሸልኝ ከልብ አመሰግናለሁ
bugr lalebet ena lewozam fit yihonal ede eht lkebawu endemitmelshilgn tesfa aregalehu
Jojoba oil ተጠቀሚ ላንቺ ፊት ይሄ ሚመከረዉ
ደመርኩሽ በጣም የምፈልገውን ነው ያስተማርሽው አመሰግናለሁ በርች
❤❤❤❤❤❤
ወዝ ላለው ፊት ይሆናል
አሪፍ
ማዳት ለፊት ያጠፋል ወይ❤❤❤❤
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
fetey wezama new en chgr yelewm
በእናትሽ ማማየ ፊት ላይ የሚወጡ ነጠብጣቦችን እንዴት ማጥፋት ይቻላል በቅንነት መልሽልኝ ለቤትሽ አድስ ነኝ የፓፓዬ ሳሙና ሞከርኩ አቃጠለኝ የእርድ ሞከርኩ አቃጠለኝ ምን ልጠቀማ ደፍ ገና ልሞክረው ነው በፊት አልነበረኝም አሁን ነው የመጣብኝ
❤❤❤
Enamasgnalen berch
ባይታሚን ቢቱ ንገሪኝማሪ በክኒን ልሞትነዉ
እስኪ እሞክረዋለዉ እኔ ፊቴን እየተንከባከብኩት አደለም አሁን እጀምራለዉ እዩ ሞክረዉ ለዉጡን እነግርሻለዉ 🙏🏾❤️
ለወዛማ ፊት ይሆናል ወይይይ
እውነት ነው በጣም ጠቅሞኛል
Betam desse yalegni
አመሰግናለሁ ማር ቀጥይበት በርቺ
eyuye wede ምርጥ መረጃ 😘
Lucy yen konjoThank you 💝🙏
Ehte yewera zeyt yetgnaw new ecstra yemil new
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
የኔ ፊት ቅባት አለው ብጠቀዉ ችግር አለው ?
ዉዴ ወዛም ከሆነ ይቅርብሽ
@@eyerusbeauty8122 እሽ ውድ አመሰግናለሁ
Thank you
Yemr gn lemn like atargatm???
የኔ ዉድ Thank you eduy
🌹🌹🌹💖
የኔ ዉድ 💝
እናመሰግናለን
💝🙏
ከልብ እናመሰግናለን እዩየ ቆንጆ ሰላም ነሽልኝ በርች ማር
Eneway ❤️🙏
@@eyerusbeauty8122 በርችልኝ እዩየ ጠቃሚ ቪዲዬ ናቸው ሰላምሽ ይብዛ ማር
@@enewaenewaenewa6885 አሜን የኔ ዉድ
የወይራ ዘይት በቡና ብቀባው ችግር አለው
እነመሰግነለነን እህታችን ግን ዛይቱን ብቻ መጣቃም አይቻልም ?
ትችያለሽ በጣም
በየወይራ እዘይቱንና ማር አብሮ መጠቀም ይቻላል
የጓደኛዬ ስም ወስድሽብኝ በጣም ውድድ ነው ማደርጋት እሞክረዋለሁ
eyu fite lay tninish kedada guche lay wetobgnal mela beygni
የወይራ ዘይትና ሎሙን ብቻ መጠቀም አይቻልምደ
እየሩስ ለሰጠሽን ማብራሪያ ከልብ እያመሰገንኩ ነገር ግን እኔ ወንድ በመሆነ ብጠቀመው ችግር ያመጣብኛል እንዴ መጠቀም ፈልጌ ነበር በዛ ላይ ግንባሬ አካባቢ የመሸብሸብ ባህሪ ስላለው
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾✅✅
ዚትዝት ዌራ ዝት ማላት ነዉ ወይ
Awo yen konjo
አው ውድ
የወይራ ዘይት ምንድነዉ ባረበኝ ዘመዶቼ
ዘይት ዘይቶን ነው
በጣም አሪፍ ነው በርች እናመሰግናለን ውዴ
ቆንጆ 💝🙏
ዋውውውውውውውውውውውውውው ማሻኣላህ
Thank you konjo
እኔ። እምጠቀመው ብቻውን ነው እምጠቀመው ይቻላል አይደል እህት♥♥
Awo yichale
እናመሰግናለን ቆንጅዬ
💝🙏
የታኒካዉስ ይሆናል እሱን ነዉ የገዛሁት እህቴ ንገርኝ orgnal መሆንስ እዴት ነዉ መናቀዉ
Original የሚል ጽሁፍ ወይም ®ምልክት ካለው ኦርጅናል ነው
ዘይት ዘይቶን ለምግብ የሚጠቀሙት ነውዴ ነው ሌላ መልሱልኝ
Thank you sis! Betam tekami💕🤗
የመጀመርያ ቀኔ ነው እስኪ ልከታተልሽ!!!😁👍
Eshi enkwan dehena metah/shi
የመደመርየ ቀኔ ነዉ ኢስኪ ሊከተታለሽ?
ማታማታ እንጠቀም የብርቱካን
እናመሰግናለን እህታችን
እኔም አመሰግናለሁ ዉዴ
ታንክሰ❤❤❤❤
Awo ewunt nwu enmesginaln ehitachin. Ye madayat madaneti atahu💔💔💔😭
የወይራ ዘይቱን ምንም ሣናረግ ብንጠቀመዉስ
እህት መድሀኒት ካለሺ የፊቴ ሺፋታ ሹክ ብይኝ ዉደ
አመሰግናለሁ ማማየ እስኪ የሸተረር መዳኒት ካወቅሽ ሆዴ ላይ ሸተረር አስጨንቆኛል
ቪክስ ጥሩ መላ ነዉ
EBAKISHIHE LE ENEEM FELIGELIGE WUDE
Enamesgenaln wude berchi be arebga ye burtakn lethc min yebal ene gazhlw dketu melte new
አድርቀሽም መፍጨት ትችያለሽ
እዩዬ በጣም እናመሰግናለን ግን ከተጠቀምን በሗላ በውሀ ብቻ ነው ወይስ በሳሙና ነው መታጠብ ያለብን
በሳሙና ታጠቢ ሂዊዬ
እሺ እዪዬ አመሰግናለሁ ሌላው ደሞ ጠዋት ጠዋት በሣሙና ከታጠብኩ በሗላ ከሜካፕ ውጪ ለፊቴ ምን ልጠቀም እዪዬ
@@ሒወትየማርያም-ከ1ሠ እኔ ቫይታሚን E ብቻ ምጠቀመዉ ሞክሪ እስቲ
እሺ ውዴ ማርኩስ ኦርጅናሉ የትኛው ነው
OK wowwwww
ምርጥ ነው እዩዬ 👍
❤️🙏
ዉዴ ስላ ማረጃ እናመሰግናለን ባጠም አሪፍ ጣቃም ነው
💝🙏
እናመሰግናለን እህት እና እስኪ ያሰስያ መድሀኒት ካወቅሺ ሹክ በይን
@@fatmaibrahim9638 የኔ ቆንጆ እኔ ከ yutube ላይ ጥቂም ያገኘሁት ለ ፃጉረ ብዛት ዝንጅብል እና ሙዝ እና እንቁላል ማዮነዝ ነው ማር ለ ፊቴ ዳሞ ዘይት ዘቱንም ይስማማኛል ግን ማደት አለብኝ ትንሽ ከ farmas አማጣሁት ማዳንት ልጦ አጥፊቶልኝ ሳቆም ይማላሳል እሱ ብቻ ነው ያሳሰበኝ
እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን እህት
ገኒዬ 🙏❤️
እዩዬ በጣም እናመሠግናለን ግን የኔ ፊት ወዛም ነው ስስቅ አይኔ አከባቢ ይሸበሸባል ምን ላድርግ።
የፖፖዬ ማስክ ተጠቀሚ
@@eyerusbeauty8122 የኔም ፊት ወዛም ነው መጠቀም እችላለሁ
@@ahlam212 ፖፖዬ ተጠቀሚ ውዴ
Eyruye eski madyet eywetabgn new mela bygne
አይዞሽ ከፀሃይ ወይም ከሙቀት ፊትሽን ጠብቂ ከታጠብሽ በሃላ በፎጣ አታድርቂ እስካሁን ለማድያት እንደመፍትሄ የተቀመጠዉ እርድ ነዉ እርድ ተጠቀሚ
@@eyerusbeauty8122 eyruye erde sekba yasekekgnal sthayi dgmo bezum aygegnegnm mar
እናመሰግን አለን የወይራ ዘይት ብዙ ጥቅም አለው አላህ ቁርአን ገልፆታል
ግን የወይራ ዘይት ተቀብቶ ለብዙ ሰአት ማቆየት ጡሩ አይደለም የወይራ ዘይት ቶሎ ወደቆዳችን ስለሚገባ የቆዳችን ቀዳዳ እድዘጋ ያረገዋል ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ
Thank you so much
እናመሰግናለን እዩዬ እሞክረዋለሁ እስቲ
🙏❤️
temechtogn al ketybet
❤️🙏
Baksh mamaye tegura eytnkakle new men yshalal
ቲጂዬ አይዞሽ ዉዴ ምንድ ነዉ የምትጠቀሚዉ?
Duber amla kebat new
ስንታጠብስ በዋሃ ብቻ ነዉ ወይስ በሳሙና አህቴ
በሳሙና ውዴ ቅባት ስለሆነ አመሰግናለሁ
እባክሽ፣ፊቴ፣፣ማለት፣ያስቸግረኛል፣ለዚህ ፣መዳኔት፣ትነግርኛለሽ
ኢዩዬ እናመሠግናለን ማማዬ በርች💖💖💖
Yen wed 💝🙏
በተለይ በሔሩት
እናመሰግናለን ማማዬ አዲሰ ገቢነኘ
እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ
Bella❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለቻናልሽ አዲስ ነኝ
Ishi ehite emokiralew
ሮዛ ❤️💝🙏
ማሬ ብቻውን መቀባት ይቻላል ሁሌም ብንጠቀመው ችግር አለው
ተጠቀሚዉ ጥሩ ነዉ
ለፊቴ ስጠቀም ቡግር ሲያስቸግረኝ ተውኩት
ፊትሽ ዘይታማ ከሆነ ዘይትን
መቀባት ይቅርብሽ ለደረቅ የፊት ቆዳ ነው በጣም የሚጠቅመው
እህት ማንኛዉም የዌራ ዘይት ይሆናል ወይ ??
Awoke Extra vergin
ለምግብ የሚሆነውይቻላል እንዴ?
Tnx
💝🙏
እንሞክራለን
እና አመሰግናለ ን እህቴ