ቡና እና ተልባ እንዴት እዳሳመረው ፀጉሬን 1ብቻ ተጠቀሙት ለጤናማ የፀጉር እዲገት አስፈላጊው የፀጉር ምግብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 25

  • @እሙቃልሸ
    @እሙቃልሸ Месяц назад

    ሀኒቾዬ በጣም አሪፍ የፀጉር ትሪትሚንት ነው ያሳየሽን በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም የጠቀመሽን ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽ ለየት ያለ የፀጉር መከባከቢያ ውህድ ነው የሰራሽው ቡና ተልባ ሁለትንም ተፈጥሮአዊ መንከባከቢያ ናቸው አንቺ ልዩ አድርገሽ ከተለያዩ ቅባትጋ አደባልቀሽ ስለሆነ ያዘጋጀሽው በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሃንዬ በጣም ቆንጆ የብና እና የተልባ ትሪትመንት ነው ያሳየሽን ብና እራሱ ለፀጉር ሻይን ነው የሚያረገው ጭቃ ቅባቱ ጋር አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Месяц назад

    ሰላም ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ የቡና እና የተልባ ውህድ ነው በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን የኔ እህት ሀኒየ ጎበዝ ውዴ ፅጉርሽን በጣም ነው የቀየርሽ ❤❤❤🎉

  • @emukal
    @emukal Месяц назад

    ሀኒቾዬ የኔ ቆንጆ የኔ ውብ ነገር ሁሌም የምትሰሪያቸው ቪዲዮች በጣም የሚጠቅሙ ናቸው እራስን መጠበቅ እራስን መንከባከብ ደስ ይላል በርችልኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Месяц назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔም ተጠቅሜዋለው❤ በርቺ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሀናንዬ እንኳንም ሰላም መጣሽልኝ በጣም ቆንጆ የሆነ የቡና እና የት አልባው ውሂድ በመጠቀም ምርጥ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Месяц назад

    እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውው ከሰጠ ነው እንጠቀም መታለንጨውዴ💚💛❤እናመሰግናለን💚💛❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Месяц назад

    ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን እንኳን ደህና መጣሽ ሀንቾ እውነት ዘውትር ለምትሰሪያቸው ግብዓቶች ልዩ ናቸው ፀጉርሽም ይስማማዋ ሌላው ልክ ነሽ ፀጉር ሲሰራ የፍጥነት እድገትና ስሩ እንዳይበጣጠስ ይረድዋል❤የምር ግብዞች ናችሁ በመዳም ቤት ውድ ግዜያችሁን ተጠቅማችሁ ለእኛም ሼር ስለምታደርጉልን በጣም ትንሽ ነው ፅጉር አይነቃቀልም ስለምትቆጣጠሪው ማፊ ብናኝ😂

  • @beautywithkal
    @beautywithkal Месяц назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ዋውው ቆንጆ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @aberashhune3203
    @aberashhune3203 Месяц назад

    ዋውውው🎉❤

  • @የኔሸፋፋየኔልዩ
    @የኔሸፋፋየኔልዩ Месяц назад

    ሀንዬዬዬ❤❤❤❤

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw Месяц назад

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme dasy yemele teru wudi new emokerlwu machemi fardobegnle woye aydge beren chersku haneye ❤

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw Месяц назад

    ሰላም ሰላም ለሁላችሁም ዋው እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤❤❤

  • @saratube7323
    @saratube7323 Месяц назад

    ሰላም ሰላም እህታለም ሀንየ የኔ ዙማ ዋዉ ፀጎርሽ ያምራል እህቴ ግባቶቹበሙሉ ጠቃሚናቸዉ እንጠቀም አለን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa Месяц назад

    ሀንየ ምናለ ጎረቤት ብንሆን😅
    እኔ ለማዘጋጀት እልም ያልኩ ሰነፍ😂
    እናም ምርጥ የፀጉር ኢተርትመንት ነው
    ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ❤

  • @መቅደስነኝ-ዘ6ጐ
    @መቅደስነኝ-ዘ6ጐ Месяц назад

    ❤🎉

  • @kiddycakee
    @kiddycakee Месяц назад

    Selame Lanechi yehune Haneye Enkuwane d Hana metashe hulame yemetakafafey ne menekebakebiya Betame tekami bekelalu bebetachn endenazegaje Betame Enamesegenalen

  • @haroni2982
    @haroni2982 Месяц назад

    Selam lezihbet selamsh ybza betam yamral waw hanaya ahunm etebkaln❤❤❤❤❤❤

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi Месяц назад

    ዋውውውው የኔ ቅመም ማሻ አላህ የምር አንች እኮ ትለያለሽ የምር በጣም ጎበዝ ነሽ ቃል የለኝም ላንች ብቻ ግን ህልምሽን ለማየት ያበቂን እንጂ ሌላ ምን እልልሁ

  • @Nebyatne
    @Nebyatne Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀኒ ዩቱብ አድማጭ ተመልካቾች ሀኒቾ ቡና የተወደደው ለካንስ ኤክስፖር እያደረጉ ለፀጉር ማስዋቢያ ለነጮች እየሰጡብን ነው ኢትዮጵያዊያን የራሳችንን ምርት እንጠቀምበት ሀንየ ዛሬ አምስት ወይም አራት ጊዜ ነው ድምፅ ያስገባችና ለሌላው ጊዜ በሳይለቱ ተጠቅመሽ ሳታቆራርጭ ገለፃ አድርጌ ከዛ በተረፈ አሪፍ ነው እንጠቀምበታለን በዋናው ኮሜት እንቢ አለኝ ይመችሽ❤

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly Месяц назад

    Le lijoch yihonal????