ነጩ እና ጥቁሩ ገበያ | የውጪ ምንዛሪ ገበያው መቼ ይረጋጋ ይሆን? |አጀንዳ+
HTML-код
- Опубликовано: 8 сен 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ነጩ እና ጥቁሩ ገበያ | የውጪ ምንዛሪ ገበያው መቼ ይረጋጋ ይሆን? |አጀንዳ+
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RUclips Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta
"አቅምና ዕውቀት ያለው ነጋዴ ሲሸጥ ሳይሆን ሲገዛ ነው የሚያተርፈው " !! የሚለው አገላለጽ ተመችቶኛል። እናመሰግናለን ❤❤
አዲስ ዋልታ እናመሰግናለን ወገኖቻችን የሚያረጋጋ ሀሳብ በእውቀት እና በተመክሮ የዳበረ ላቀረቡልን እንግዶችም እናመሰግናለን
Anware Thank you so much ........bro.
የኢትዮጵያ ኢምፖርተሮችም እንደ ስንዴው ከፍተኛ አቅም ለመፍጠር በክላስተር ቢሆን ከፍተኛ የኑሮ ውድነት የማያሳስብ ደረጃ ላይ ማድረስ ይቻላል !!
አርቆ በሚዛናዊነት ለሚያስብ ሰው መልካም ነገር ነው ያቀረባችሁትና እናመሰግናለን !!
ቀጥሉበት ✌️
ለጆሮ የከበደ በደንብ ስትሰማው ይቀላል
Thank you so much brothers
ስለ ማ የመግዛት ዓቅም ይሆን ምታወሩት?
(አንዋር )እባክህን አንተ ጥሩ ጣያቂ ስለሆንክ (ኤርሚያስ) 54:35 54:36 አመልጋን ጋብዝልን
ስንት አለ ብሩን መቀየር ሚፈልግ።ታሪክ አስተምሮናል።ዶላርን ይዞ መውጣት ነው ሚፈልገው።
አሁን ማንኛውም ዜጋ የዶላር አካውንት መክፈት ስለሚችል በዚሁ መጠቀም ስለሚቻል ስጋት አያስፈልግም
Tilahun Girma - arif geletsa new
በቅደሚያ አኛ ሃገር የወረቀት ረቂቅ ህግ ችግር የለባትም አብዛኛውም ኮፒ ሰለሆነ የመጀመሪየው ችግር
በክልሎች አሰራር መለያየት የፓለፒካው እሊት በልዩ ልዩ መልኩ ንግዱ ወስጥ ተዋናይ መሆን በንግዱ
የተሰማሩት ተዋናይ የተለመዱ የትመህር ብቃት ያላቸው ሣይሆን ከባለስልጣን ጋር መከወን የተካኑ መሆን
ነጋዴው ከበታ ቦታ ተንቀሣቅሶ ለመሸጥ ያለመቻል የህግ ድገፍ ያለማግኘት ወይም ተፅኖ የባለስልጣን
ጣልቃ ገብነት አድሎዋዊ ጭፍን ውሣኔ የራሱ የገንዘብ አጠቃቀም ለህዝብ የሚሰጠው ግምት
ጥሌ fb ላይ ጠፍተሀል
Theory and reality is different
it would have been better if you show us with numbers how the forex trade will stabilize
What about custom tax
አሁን እኮ ነጋዴዉ ነዉ ጂብ የሆነዉ ምን ይሻላቸዉ ይሆን እስር ቤቱም አይበቃቸዉም ይታሰርም ቢባል ሱቃቸዉ ተዘግቶ ይቀመጥ አለቀ
Why would you jail them?just because you are poor ,you can not cast a person to jail.you are poor because you are lazy.
እስካሁን የታሸገባቸው ብዙ ገብጋባ ባለሱቆች ናቸው ✌️
😂😂😂😂😂😂
አሁንስ ባንክ አንድ ሰው የፈለገውን ዶላር ያህል ይሰጠዋል ኧረ ባይዋሽ ጥሩ ነው ለምንድር ነው የሚለውን ጥያቄ የት ተዋችሁት ፡ለማንኛውም ወደፊት እናየዋልን፡፡
400 ብር ለ ዶላር ይሆናል።ማን፡ይልካል በ ባንክ።እኔ አልክም አሁንም ክፍተቱ ከፍተኛ ነው።
Hoden amemegn eyesaku
Tell me a bank that gives dollars for 100birr?
ለሊቱን ነው በቅላችሁ ያደራችሁት? የባንክ ምንዛሬ118 የውጭ 120 ነበር አይደል እንዴ ? እንዴት አስባችሁት ነው መቶ እንኳንሳይገባ ምንዛሪው ልክ ሰማይ እንዱተድፋ የምትዱቀደቁት
Ye Ethiopian government tamno ye dollar account Ethiopia lay save lareg 😂hahahahahha
በዘመድና በዘር መቅጠር አቁሙ ነው
Ena hager eskahun emdeza aydel yeketelew bank sijemer leba aydelu ende jezba
የምታወቀዉ ነገር ካለ አጋልጥ እንዴት ነዉ ባንኮች ሌቦች የሆኑበት ሁላችንም እንዲገባን በቁቤ አትፃፍ ካልሆነ እንግሊዘኛ ፃፍ አማርኛ ካልቻልክ
Jil hula
እባክህ የዎህ አትሁ የግጊ ግዳይ ነው ይረጋጋ
እስኪ መልሰህ አንብበው?
@aseffasileshi7138 😂👍
@@aseffasileshi7138እኔም ተገርሜ ነበር
Kidada nachu
ጥቁር ገበያ የሚሰራው በኢትዮጵያኖች ብቻ ሳይሆን ሱማሌዎች በየ አረብ ሀገሩ አሉ:: የዋጋ ጭማሪ 33 ወደ 36 ብር አድርጓል የ1 uae ድረሀም ዱባይ ላይ:: እነሱን አምኖ ዲረሀም የሚሰጥ የለም በእርግጥ::
ሱማሌ የከበሩት በኢትዮጵያ ዶላር ነው:: ብልጥ ስለሆኑ ከኛ ወስደው ለኛ ይሸጣሉ :: እነሱ ጋር ዶላር ቀጥጥር ተብሎ ፕሮክራሲ የለም:: መንግስት ቶሎ ብሎ እነዚህን ፖሊሲ ተግባር ላይ ያውል::