ከሚሊየነሩ ለማኝ መሆን ጀርባ ያለው የመተት ስራ ሚስጥር ተጋለጠ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 фев 2024
  • ከሚሊየነሩ ለማኝ መሆን ጀርባ ያለው የመተት ስራ ሚስጥር ተጋለጠ።

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 5 месяцев назад +363

    የኛ ጀግና ጋዜጠኛ የምትወድት ብቻ👍

    • @gola5905
      @gola5905 5 месяцев назад +7

      እሱን የመይወደው ሰይጠን ብቸ ነው

    • @Ggg-gz3vu
      @Ggg-gz3vu 5 месяцев назад

      ​@@gola5905👍👍

    • @SaraSara-bm3mz
      @SaraSara-bm3mz 5 месяцев назад +4

      Yane jagina wodimi❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 5 месяцев назад

      👍👍👍

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yc3kr1to2s
    @user-yc3kr1to2s 5 месяцев назад +391

    የመተት ና ያጥንቆላ ሥራ ሁሉ
    በእግዚአብሔር ስም የተደመሰሰ ይሁን 🙏
    እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሥራ ይጠብቀን አሜን 🙏

    • @user-ch8cb5rk7j
      @user-ch8cb5rk7j 5 месяцев назад +3

      አሜን ❤❤❤

    • @aabaac4245
      @aabaac4245 5 месяцев назад +3

      ሰላም.የኔጀግና.እንኳን.በደህና.መጣህ!በእዉነት.እንዳንተ.ጀግናወቺ.እንድበዙልን.ምኞታቺን.ሲሆን.የአንተን.ሰላምህን.ብዝት.ብዝትዝት.አላህ.ያርግልን።

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 5 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen

    • @user-rk2bz8is6n
      @user-rk2bz8is6n 5 месяцев назад +1

      Amen

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 5 месяцев назад +1

      Aaaaaameeeennn 🤲 amen 🤲 amen 🤲🙏🙏

  • @user-zw9cb9xv2w
    @user-zw9cb9xv2w 5 месяцев назад +71

    ይህ ጋዜጠኛ የዘመናችን ፖሊሶች ያስንቃል የያዘውን ኬዝ ከግብ ሳያደርስ አይተውም አላህ ይጠብቅህ

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 5 месяцев назад +73

    ልጅቷ እራሱ ፀበል መግባት ኣለባት😢በተረፈ ጀግና ወድማችን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልን❤

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +2

      ኧረ ናርዶስ አይ ይሄ መተት እንደዛ ቁመቷን የሚያክል እስፒል ጫማ ላይ ተንጠልጥላ በዊግ በሱሪ ተወጥራ ስትወዛወዝብን የነበረችው ናርዶስ አሁን ጫልቱን መስላ አልመጣችም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 4 месяца назад +2

      ሥራዋ ነዉ ጫልቱ መስላ ፀበል 😢😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 месяца назад

      ​@@user-zb2zf6yp1l
      You made me laugh. Thank you

    • @fishab
      @fishab 2 месяца назад +2

      ልጅትዋም አሰርቶባታል ጤነኛ አደለችም

  • @hayath1239
    @hayath1239 5 месяцев назад +170

    ይህ ጀግና ጋዜጤኛ መጣ ደስ ብሎኛል ከምር ቃላት ያጥረኛል እመብረሃን ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 5 месяцев назад +29

    ወሏሂ ለንተ ቃሏት አጣሁልህ ጀግና የጀግኖች ጀግና ነህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @honeyseme1711
    @honeyseme1711 5 месяцев назад +59

    ይህን እርኩስ መንፈስ ድንግል ከነ ልጇ ከምድረ ገጽ ያጥፉልን ።
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 5 месяцев назад +166

    የአይናችን ብሌን ላተ ፈጣሪ ከኒ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ የተበዳይ እንባ ጠራጊ ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልህ እስኪ እንደኒ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ❤

    • @laylalayla2599
      @laylalayla2599 5 месяцев назад +1

      እኔ ❤❤❤

    • @Hanamareyam-jn5cf
      @Hanamareyam-jn5cf 5 месяцев назад +1

      Agelaletsesh temechtognal

    • @user-vf4tl9pf9u
      @user-vf4tl9pf9u 4 месяца назад

      ዉንዱሜየ መጨረሾዉ ​@@Hanamareyam-jn5cf

    • @TG-nq6js
      @TG-nq6js 4 месяца назад +2

      እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ጥበቃውን ያብዛለት ሌላ ምንም አቅም የለኝም ይህን መልካም አሀልጋይ በፀሎታችሁ አስቡት!!!!

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +3

      ይሄን ቅሪላ ባሪያ እዚህ ግባ የማይባል ሽልጦ ያችን የመሰለች ልጅ አፍዝዞ መዳኒት አስነክቷት ሂወቷን አበላሺቶ ከቤተሰቦቿም ጋር አለያይቱ ግፍ አሰርቶ አሁን ወደ እራሷ ስትመለስ ብንሄድ ይሻላል የምትል ነው የሚመስለኝ

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 5 месяцев назад +28

    ናርዶስንም እርዳታ ያስፈልጋታል መድሀኒት ሳያዞርባት አይቀርም ናርዶስንም ወደ ፀበል ውሰድዋት ።ወዳ አይመስለኝም እግዚኦ

  • @letenguskahsay8314
    @letenguskahsay8314 5 месяцев назад +58

    አንተ ጅግና ጋዜጠኛ በሄደ ክበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ

  • @meserettesfaye6987
    @meserettesfaye6987 5 месяцев назад +16

    እኔ በጣም እማደንቀው ጋዜጠኛ ነው !!!!!!! ለሰውልጆች መዳን አብዝተህ እንደምትታገል ዘርህ ይባረክ ወድማችን የአምላክ አይን ጥበቃው ካንተጋ ይሁን🙏🙏🙏

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 4 месяца назад +13

    የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂ በሙሉ ሥወዳችሁ 10Kአሥገቡኝ

  • @judjjd644
    @judjjd644 5 месяцев назад +36

    በናትህ ወንድሜ ልጀቱን ጸበል ውሰዳት የሆነ ነገር ያረገባት ትመስል አለች በጤና አይደለም ይህን ሁሉ ያደረገችው የኔ እናት በእውነት ነው እምላችሁ ጸበል ትሂድ

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 4 месяца назад +1

      አረ ምንም ጥያቄ የለውም ተይዛለች ታሣዝናለች

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад

      ወዮ ኧረ ጥላችሁዋት አትሂዱ አንድ ነገር አድርጓት እንዳይጠፋ

    • @user-od3vq5eb4k
      @user-od3vq5eb4k 4 месяца назад

      ብሩኖ

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 4 месяца назад

      አሁን ውነቱ ወጣ ከልጁሞትጋ ዘመድ ተብየዋ የምትሰራውን ድራማ እዩት በደንብ

  • @user-uy1tl1cq7m
    @user-uy1tl1cq7m 5 месяцев назад +45

    የኣነፊናፊ እና የዚ ልጀ ፕሮ ግራም እንደ ፊልሚ ሱስ ሆነብኝ የኔ ምርጦች ፈጣር ይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 5 месяцев назад +13

    እፈንፍኙ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ትለያለህ እውነትን ካለችበት ፈልፍለህ ታወጣታለህ ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 5 месяцев назад +13

    ወንድም አንተ በስግደት በፀሎት እራስህን. ከፈጣሪ ጋር ጠብቅ. በጣም ከባድ ስራ ነው እየሰራህ ያለው ከክፉ መናፋስት. ጋር ግንኙነት ካላቸው ጋር . መጋፈጥ. ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 месяцев назад +19

    የኛ ጀግና ክፉ አይንካህ እንዳንተ ጀግና ስራህ ጥግ ድረስ ስለምታሳየን በጣም እናመሰግናለን ጀግና ጀግና አንተን የወለደች እናት መታ መታ ትዉልደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmengistu2182
    @meseretmengistu2182 5 месяцев назад +22

    አተ ጀግና ገዜጠኛ ኑርልን የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @adgi5072
    @adgi5072 4 месяца назад +8

    ይህ ጋዜጥኛ ጀግና ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ትለያልህ❤❤❤❤❤

  • @hassanmuhammed5056
    @hassanmuhammed5056 5 месяцев назад +10

    እንደአተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ጀግና ጋዜጠኛ 👍👍👍❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w 5 месяцев назад +14

    የእውነት አባት እማምላክ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ተስፋ ያላት ይመስለኛል እናተ ሳይ ተስፋ እናደርጋለን❤❤❤❤ እማምላክ ልጆችሽን ጠቢቂልን አሜን፫❤❤❤

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 5 месяцев назад +9

    ስለእውነት ነፍስህን አስይዘህ ስለትሠራ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zelalemfiseha1368
    @zelalemfiseha1368 5 месяцев назад +10

    አቤት ይሄ ልጅ ነገሮችን ሲጠይቅ ደስ ይለኛል
    እግዚያአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 4 месяца назад

      Please any one who knows our brother phone number please help me i have problems i need his help thanks

    • @user-vx2jw8pg8q
      @user-vx2jw8pg8q 3 месяца назад

      አሜንን❤

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 4 месяца назад +11

    ይህ ጋዜጠኛ የዘመናችን ፖሊሶች ያስንቃል የያዘዉን ነገር ከግብ ሳያደርስ አይተዉም ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉❤🎉❤

    • @user-qh1pw1nc3x
      @user-qh1pw1nc3x 4 месяца назад

      ፖልስማ ብኖር እሄ ሁሉ ወንጀል አይስፋፋም ነበር ።

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 5 месяцев назад +11

    ጀግና ነህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን እናት ኢትዮጵያ እንደ አንተ ያሉ ሃቀኛ ጀግና እና ለተቸገሩ የሚረዱ ልጆችን ታፈራልን በርታልን😍😇

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 5 месяцев назад +14

    ተባረክ ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 5 месяцев назад +9

    አንተ ልጅ በእውነት ጌታ ለእውነት ጥበብን ሰጥቶሀል። እንዴት እንደምታወጣጣ የጥያቄህ ቅደም ተከተል የሚገርርም ነው። ከአንድ ዳኛ ....ፓሊስ..... በጣም የላቀ ነው። በርታ የእውነት አምላክ ይርዳህ ይከተልህ🙏🙏❤❤

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 5 месяцев назад +6

    ጀግና ወንጀለኛ ሁሉ ባንተ እጀ ባይ ግብ ይሻላችሁዋል የኛ ኩራት በረታ ፊጣረ ይጠብቅ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 5 месяцев назад +12

    ወይኔ ይሄን ስው እንደግፍ ሼር ስብስክራይብ እናድርግ ወይኔ ምነው ወንድሜ በሆንክ ያችን ወንድማማቾች ልታጋድል የነበረችውን ሴት ልክ ያስገባህልኝ የናታቸው አምላክ እንባቸው እንካን ረዳህ የኔአንበሳ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን በጤና ተባረክልኝ

  • @helenmahari602
    @helenmahari602 5 месяцев назад +11

    ጅግና ጋዘጠኛ ተባረክ ኣምላከ ምሳካ ይኩን ነዓካ ዝወለደት ማህጸን ዝተባረከት እያ

  • @MssMedina
    @MssMedina 5 месяцев назад +19

    ኣንተ ጀግና ወንድማችን ያንተ ጀግንነት ቆራጥነት ለመግለፅ ቃላት ያጥሩኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህ ይባርክ ❤እነዛ የኣጋንንት ተከታዮች ጠንቃዮች ምንቀኞች መተተኞች የሰው ሂወት የሚያበላሹ ሁሉ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ወገኖቼ😢😢😢😢😢😢

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 5 месяцев назад +5

    ፈጣር እድሜህን ያርዝምልህ የተበዳይ እንባ ጠራጊ ነህ።በእዉነት የዚህን ጋዜጠኛ ።።።።❤🎉❤🎉

  • @rcftcg3667
    @rcftcg3667 5 месяцев назад +7

    እናት ወልዳ ዝሚ 💐💐💐💐👍👍👍👍🙏ኣተ የናቱ ጀግና የባቱ መከታ መልካሚ ብየሀለው ጥንካሬህ 👍👍👍👍👍💘🙏በርታ

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff 5 месяцев назад +10

    🌷በመለአከ ሞት ከመውደቅ የምትታደግ🌻
    🌹ገብርኤል ሆይ ሠላም እልሀለሁ🌺
    🌻በአማላጅነትህ በመታመን ተስፋ እናደርጋለን🌺
    🌺በመአልትም በሌሊትም አንተ ጠብቀን🌻
    🌹ገናናው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ🌺
    🌷ሀገራችችንን ቤተሰባችንን ህዝባችንን🌹
    🌻ከመከራ ስቃይ ጠብቅልን አሜን፫😥💚💛❤👏
    🌻በሥደት ያለንውንም ወጥቶ ተመቅረት ገብርኤል🌷🌹
    🌹መለአክ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሜን፫🌷

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 16 дней назад +1

    ወይ ጉድ ላባት ይኸን ያክል ተንኮል 😢😢😢 ጋዜጠኛዉ ጀግና ነህ በርታ❤❤❤ አባቴ እወድኃለሁ ለአባቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደኔ አባቱን የሚወድ Lik Lik

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 5 месяцев назад +9

    ልጅቶዋ ራሱ መተት አለባት ወደ ሃይማኖት ቦታ ዉሰዶዋት 🙆‍♀️))አረ የማዳም ቂመሞች ይህ ጀግና ጋዜጠኛ እንሸልም አንድ በሉት..... 🙏🙏🥰🥰🥰👏👏የጋዜጠኛ አጠየያየቅ ማሻአላህ....... አላህ ይቸምርልክ ዎላህ ማንም ታዋልዋለ ሁሉም ካንተ አያመልጡም 👏👏👏👌👌💪💪💪

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 5 месяцев назад +16

    አክስት ተብዬዋ በጣም ክፋ እና እርኩስ ሰው ነሽ ናርዶስ ፍቅረኛዋ ባደረገባት ሴይጣናዊ አሰራር ታስራ ነው ናርዶስን ይቅር ካላችሁአት የናርዶስ አባት አይድኑም ወደራሳቸውም አይመለሱም እግዚአብሔር ይቅር የሚለን እኛ የበደሉንን ይቅር ስንል ነው እና እርኩሷ አክስት ተብዬዋ እባክሽን ወንድምሽን ከወደድሽ አንቺም ሆንሽ እህቶችሽ ናርዶስን ይቅር ብላችሁ ወንድማችሁ ወደ ቀድሞ ጤናው ይመለሳል እና በአስቸኳይ ናርዶስን ይቅር ብላችሁ ፀበል ውሰዷት
    ጀግናው ጋዜጠኛ በርታና ፀልይ እግዚአብሔርን ተማጠን እየሰራህ ያለው የሴይጣንን ስራ ማጋለጥ ስለሆነ ሰይጣን ሊያጠፋህ እየታገለ ስለሆነ በርታ እና ፀልይ ሁሌ ፀበል ተጠመቅ

    • @user-zl3ng7mx2m
      @user-zl3ng7mx2m 5 месяцев назад

      Lek neshe Nardos tyezalech allah yedereselate

    • @solomontakele7953
      @solomontakele7953 5 месяцев назад

      @@user-zl3ng7mx2m
      ለናርዶስ ነው አሁን በጣም መጣር ያለበት ወገን ዘመድ አዝማድ የሌላት እሷ ነች አባትየው ልጁ ወንድም እህቶቹ ያስታምሙታል
      እስከ ዛሬ ልጄ ብለው አሳድገዋት አሁን ዛሬ ከአቅሟ በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ብትሳሳት አውጥተው መጣል የለባቸውም
      በመጀመሬያ እኮ አባትየው ጥሩ ክርስትና ህይወት ቢኖረው ልጆቹም ጥሩ ክርስትና ህይወት ይኖራቸው እና ይሄ ችግር አይፈጠርም ነበር እንደውም አባትዬው በእዚህ እድሜአቸው ንሰሀ ገብተው በቅዱስ ቁርባን ተወስነው መኖር ነበረባቸው ቅዱስ ቁርባን በሀቅ የተሞላ ንግድ መነገድ አይከለክልም እዚህ ም ጋ አንድ ጥያቄ ምልክት ሊኖር ይገባል

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 4 месяца назад

      እውነቱ ተገለጠ ዛሬ የአክስትየው ሴራ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 4 месяца назад +6

    ፐ ጀግናነህ አተ እድሜህን ያርዝምልን
    ክፉ አይንካህ ፈጣሪ ከአተጋር ይሁን።

  • @user-un4fh9hh5b
    @user-un4fh9hh5b 3 месяца назад +3

    ይሄ ልጅ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን ፖሊስ ነዉ መሆን አለበት ኧረ ጀግና ነዉ ጀግና ወጣትነትህን እግዚያብሄር አምላክ ይባርክልህ

  • @yewubneshwendafrash8441
    @yewubneshwendafrash8441 5 месяцев назад +5

    በርታ ለስራዎችህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።

  • @tilaneshtaye6985
    @tilaneshtaye6985 5 месяцев назад +6

    ጀግና አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርታልን ልጅቱን ግን ወደፀበል ብትወስዶት ጥሩ ነው

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 5 месяцев назад +8

    ጀግና ነህ በርታ ሀቀኛ ጋዜጠኛም እርኩስመንፈስንም አሳዳጅ የፈጣሪ መልዕክተኛም ነህና ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅህ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 месяцев назад +8

    የጅግና ጅግና በእውነት.እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር ይሁን ልብ እርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu4my3wf8l
    @user-mu4my3wf8l 5 месяцев назад +9

    ልክ ገዛህኝ ሶስቱን ልጆች ላይ እንዳደረገባቸው እህታችንም ላይ መተት አርጎባት ሊሆን ይችላል ስለዚ እስዋንም ፀበል አስጠምቃት ከዛ ለመወሰንም ያመቻል፡፡

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 месяцев назад +8

    ጀግና ጥግ ድረስ ሄደህ እንዴት እውነቱን እንደምታወጣው ጀግነትህን እውነትን ፈላጊነትህን ያሳያል እመቤት ከነልጃ ጥላ ከለላ ትሁንልክ የወለድህ እናት መሃፀናቸው ይለምልም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 5 месяцев назад +7

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ዘርህ ይባረክ። እድሜ ከጤና ጋር እነደ ማቱ ሳለ ያሰረዝመው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Estubdinkesrafiseha2015
    @Estubdinkesrafiseha2015 4 месяца назад +4

    ጋዜጠኛው የአጪበርባሪዎች አደኝ በመሆንህ ተባረክ

  • @user-tu2rf4el9i
    @user-tu2rf4el9i 4 месяца назад +5

    ጀግናው ጋዜጠኛእግዚ አብሔርይጠብቅህ በየሔድክበትሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 5 месяцев назад +7

    አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኖር ከእወነት ጋር የምትተናነቅ የዘመናችን ጀግና

  • @zamzambashir6165
    @zamzambashir6165 5 месяцев назад +5

    ይህ ጀግነ ጋዜጤኘ ሲምጣ ቡጣም ደሰ ይለኘል ምከነያቱም አሰትሳሰቡ ደሰ ይላል ቡቸ አላህ ይጠቡቀህ ከምነም ቡላይ እዉነት ትቀጥነለች እንጂ አትበጠሰም 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏😱😱

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔረ አምላክይጠብቅህ
    የኛ ጀግና ጋዜጠኛ

  • @selam9909
    @selam9909 5 месяцев назад +8

    ጋዜጠኛው ጋዜጠኛው አንተ ትለኛለህ ፈጣሪ ይባርክህ በርታ 🙏🏽

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 5 месяцев назад +6

    አቤት ጀግነነትህን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኛ አንበሳ በርታልን የእውነት አምላክ ይጠብቅህ ይጋርድህ 3ሶስት ጀግኖች አንተ ሁለቱም እዳልኮች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 4 месяца назад +5

    የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂ ነኝ በጣም ጎበዝ ነው ሰዎች ያላግባቡ እንዲበደሉ አይፈልግም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 4 месяца назад +4

    አንተ ጀግና ከክፉ ነገር እግዚአብሄር ይጠብቅክ❤❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 4 месяца назад +4

    በጣም የሚያሳዝን ነው የሰው ልጂ ክፉት እንደው እነዚህ መተት የሚሰጡትን የሰውን ሂወት የሚያመሳቅሉትን አሳዳችሁ ብትይዙ እና ተገቡውን ቅጣት ቢያገኙ ጥሩ ነበር ልጂቱ እራሱ ጤነኛ አትመስልም ፀበል ውሰዷት ወንድማችን ላተ ቃላቶች ያጥሩኛል በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ❤👌🙏

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w 5 месяцев назад +4

    እማምላክ ድካምህን ትቁጠርልህ ወንድማች እባክህ አተን ከጥላሽት አጠገብ ተቀጦ አይነካኝም አባልምና ጸበል ተጠመቅ ወላዲተ አምላክ ትከተልህ ❤❤❤

  • @tirhasfissahatison8893
    @tirhasfissahatison8893 5 месяцев назад +7

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ አምላኽ አብ ጎኒ ውጹዓት ደው ስለትብል እግዚአብሄር ኩሉ ግዜ ምሳኻ ይኹን ፡እዛ ናርዶስ ግን ምስኡ አይትግደፋ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 месяца назад +4

    መርማሪዎች @ የህግ አካሎች ያልደፈሩትን ስራ ይሄ ጀግና ወንድማችን @ ጀግኖች ዩቲዩበሮችን ሳላደንቅ @ ሳላመስግን አላልፍም !
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 4 месяца назад +7

    አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በክፉ መንፈስ ተሞልቷል። ንስሐ መግባት አለብን። ፈጣሪ ኢትዩጵያዊን ይማር

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 4 месяца назад +3

    ጀግናችን ምን ብተባል የመችሃል እኔ ግን የምለምንልህ ፈጣሪ ከማንኛውም ክፉ የጠብቅህ የወገኖችህን እንባ ሕይወትህን መሰዋት አድርገህ ነገሮችን የምታስተካከልበት ጥበበብ የሚገርም ነው እናትህ ጀግና ልጅ ስላላት ፈጣሪዋን ታመስግን አቦ ተባረክ 👏♥️

  • @gddfds520
    @gddfds520 5 месяцев назад +7

    ዋዉ አንተ ልጅ ሁሉንም አሳካህው በተለይ የኤርምያስ ልጆች ቤታቸውን ተረክበው ለዚህ መምባቃታቸው በጣም ነው ደስ ያለን ለምትሰሩት በጎ ስራ ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 5 месяцев назад +7

    ጅግና ነክ ባርታ እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤

  • @zena5338
    @zena5338 4 месяца назад +11

    አንተ ጀግና ነህ አምላክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሥጦታ ነህ በርታ

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s 4 месяца назад +4

    አንተ እንበሳ እውነት የምድር አይን እግዚአብሔር ባንተ ላይ እየሰራ ነው አምላከ ቅዱሳን መላእክት ጠባቂ መልአክ ይዘዝልህ በእውነት ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ የስንቱን ህይወት እየለወጥክ እንዳለ ይታይሀል ጉልበትህ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 5 месяцев назад +4

    እግዚኣብሄር ይጠብቅህ የምትገርም ልጅ ነህ የምን ፖሊስ እንዳንተ ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @habtegebriel8453
    @habtegebriel8453 5 месяцев назад +6

    የጀግና ስራ ነው !! እጅግ ድንቅ የምርመራ ብቻ ሳይሆን ነፍስ አድንና መርዘኛ ወንጀለኞችን በድፍረትና በጥበብ ፈልፍለህ የምታወጣ እና ለህግ የምታቀርብ ድንቅ ሰው ነህና እጅጉን አደንቅሀለሁ !! በርታ ራስህን እየጠበቅህ !እግዚአብሔርም ካንተ ጋር ይሁን !!

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 4 месяца назад +8

    ጀግና ነህ ጋዜጠኛው

  • @user-le4eh2mb7j
    @user-le4eh2mb7j 4 месяца назад +3

    ወንድማችን የእኛ ጀግና ኑርልን አሏህይጠብቅህ

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 5 месяцев назад +6

    ጀግናችን እውነቱን እንደምታወጣው 100 በ100 እተማመንብሀለሁ በርታ

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 2 месяца назад +1

    ጀግናዉ አሁንም ምርጥ ሥራ ነዉ የሠራኸዉ ተባረክ
    "ምን ተስኖት" ነህ
    .

  • @user-ks2nw4jn1b
    @user-ks2nw4jn1b 5 месяцев назад +4

    ይህ ጋዜጠኝ ምን ብዬ ልግለጥህ በጣም ጀግናነህ የምር😮😮😮💪💪

  • @hadiyajabar9898
    @hadiyajabar9898 5 месяцев назад +4

    የሄ ጋዜጤኝ በጣም ጉበዝ ቀጥልበት
    ግን ሊጂትዋ አባትዋ በኢጂዋ ሰበቡ እደታመመ አታቅም መሲኪን እባካቹ ዉድማቺን ጸበል ዉሰድዋት

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 5 месяцев назад +6

    የኔ ወንድም ምንልባት ካነበብክው አንድ ነገር ልንገርህ መተት የለመደሰው እጁ አይርፍም ነገሮች እንዳይወጡ በድግመት ላሰራ ይችላን ሲቀጥል ባንተም ወንድሜ መተት ሊልክ ይችላን እራስን በጸበል ቸክ አድርግ ሰውዬው የደብተራ መንፈስ ነው ያለበት ድርቅ ነው የማደርገው እና በደንብ አርገህ ተከታተለው ልጇት ጸበል ቦታ ወስደህ አስጠምቃት ሰው ያስፈልጋታን እሷም በመስተፋቅር ይዟት ነው እኔ እንኳን መጻፍ አልወድም ግን ስለተሰማኝ ነው ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ የማክብርህ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይርዳህ እመቤቴ
    ማርያም ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ ዘርህ የተባረክ ይሁን አሜን

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 2 месяца назад +1

    አንተ በውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁንልህ በውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አቦ ተባረክ።

  • @demelashtefera6415
    @demelashtefera6415 4 месяца назад +4

    ተባረክ ወንድሜ አጋንንት አጋለጥክ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i 4 месяца назад +4

    ሁል ጊዜ ፈጣሪ ይረዳህ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011 4 месяца назад +8

    ይህ ጀግና ጋዜጤኛ መጣ ደስ ብሎኛል ከምር ቃላት ያጥረኛል እመብረሃን ትጠብቅህ
    በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 месяца назад +1

    ጀግናው፡ጋዜጠኛ፡ወንድማችን፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ። በርታ። ይኸን፡አጭበርባሪ፡ለሕግ፡አቅርበህ፡ለማየት፡ያብቃን። በእርግጠኛነት፡ፈልፍለህ፡እንደምትደርስበት፡እናስባለን።

  • @Mulugatewubalem
    @Mulugatewubalem 3 месяца назад +1

    የኔ ወንድም የምሰራው ስራ በጣም መልካም ነው እመብርሀን ትጠብቅ ጀግና ነህ አባትየው በጣም ነው ሚያሳዝኑት አልቅሻለሁ ሁሉ እግዚያብሄር ከዚህ ከአጋንት ስራ ያውጣቸው ወንዱን ልጃቸውንም እግዚያብሄር ይጠብቅላቸው እኔም በሙሉ ቤተሰብ ላይ የአጋንት ስራ ተሰርቶ ነበር በድንግል ማርያም ልጅ ቸርነት ተጋልጧል በርታ ወንድሜ ጀግና ነህ እግዚያብሄር ይጠብቅል🙏👍

  • @user-dp8qo6jx2n
    @user-dp8qo6jx2n 5 месяцев назад +9

    አንተ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን መርማሪ ፖሊስም ነህ ምርጥ ሰው እግዚያብሔር ይጠብቅህ መጨረሻውን እንጠብቃለን

  • @getahunterfa2949
    @getahunterfa2949 5 месяцев назад +6

    I have shortage of words to appreciate your hardworking. You and Endalk, the best. You did such a wonderful thing to safe this family. I say " Abbàa Hundaa" means the father of all. I really encourage you to go farther.

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 2 месяца назад +1

    ጎበዝ እራስህን ጠብቅ አግዚአበሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ከካናዳ ቶሮንቶ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @Sofia-uk1rn
    @Sofia-uk1rn 3 месяца назад +1

    የኛ ጀግና ወንድሜችን አላህ ይጠብቅህ የጀግኖች ጀግና እንወድሀለን

  • @hayatkader7643
    @hayatkader7643 4 месяца назад +5

    ወላሂ ጅግና ነህ 👏👏👏👏 አላህ ይጠብቅህ በርታ ጀግናችን

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 5 месяцев назад +47

    ፊቱን አትሸፍን የምትሉ ላይክ ግጩኝ

    • @user-zv3cz4py3z
      @user-zv3cz4py3z 18 дней назад

      Yihe sira igziabiher yagalt , iwnetu police ga yidres ,

    • @user-zv3cz4py3z
      @user-zv3cz4py3z 18 дней назад

      Wede cherch abetiyew yiwesedu

    • @user-zv3cz4py3z
      @user-zv3cz4py3z 18 дней назад

      Fitu yigelet

    • @user-zv3cz4py3z
      @user-zv3cz4py3z 18 дней назад

      Yihenin sewiye be mejemeriya we de police tewesido yigeref keza lijituam wede police tiwesed isuam tigeref iwnetu yiwetal
      Abatim wede churech yiwesedu yitseleyilachew wede rasachew yemelesu isachew rasachew hulun neger liyawqu yichilalu

    • @user-zv3cz4py3z
      @user-zv3cz4py3z 18 дней назад

      Be iwnet ichi lij nech?

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n 5 месяцев назад +2

    OMG I can't belive it 😢 you are one of the best journalists ever I have no words please keep it up the great work 👍

  • @user-is7vi8qo4g
    @user-is7vi8qo4g 5 месяцев назад +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-bb7mv3my6n
    @user-bb7mv3my6n 3 месяца назад +1

    ናርዶስ ፀበል መጠመቅ አለባት ልጅ መጥፎ ሰው ነውችግሩ ሰውዬው ጋር ነው አን አምላክ ይባርክህ በርታ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 4 месяца назад +1

    ወንድሜ የእኛ ጀግና ጋርድ ይኑርህ እንወድሃለን ጌታ ይጠብቅልን 🙏🙏❤❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 5 месяцев назад +1

    ጀግና ጋዜጤኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ ናርዶስ ላይ አሰርቶባታል ገዳም ውሰዷት ትፅበል ሰውየው ምንም ስራ የለውም አታላይ ነው እንዳትፋታዉም አደራህን

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ጤና በርከት እድሜ ይስጥል ወንድሜ።

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 5 месяцев назад +1

    ወይ አኛ እንደው ከዚ ክፍ ጋንጩር ውንጪ መኖር አንችልም ማለት ነው:: ቅዱስ ፈጣሪ እነዚህ መተተኞችን ፈጣሪ ድራሻቸውን ያጥፍቸው ወንድሜ አንተም እራስህን ጠብቅ

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 5 месяцев назад +1

    እዉነት አንተ ልጅ እዉነት መላክ ነሕ ተባረክልኝ ብረክ በልልኝ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 5 месяцев назад

    ጀግናዬ ክብር ይገባሃል አበሳይ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ውድድ ወንድማለም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ❤️🙏

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 месяца назад +1

    ዋዉ ጉደኛ ጋዜጠኛ በጣም ጀግና ነህ

  • @hadasgirma9819
    @hadasgirma9819 4 месяца назад +1

    አንተ ጀግና ኡፍ እንዴት አይነት ብለሐት ድፍረት ያለክ ጀግና ነክ

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 4 месяца назад +1

    Thanks brother you are hero may Allah bless you and safe you we like you ❤❤❤❤

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 3 месяца назад

    ጀግና ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ወንድማችን ናርዶስንም እርዳታ ያሰፈልጋታል ፀበል ወሰዳት እባክህ😢😢

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s 4 месяца назад +1

    ወድሜ እግዚ ኣብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤ ልጁ ለህግ ይቅረብ