በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ እየተሰራ ነውEtv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ መንግስት እየሰራ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም ገለጹ።
    በአደጋው የተፈናቀሉ የአካባቢው ነዋሪዎችም ከተለያዩ አካላት በቀረበ ቁሳቁስ ድጋፎችን እያገኙ መሆኑን ተናግረዋል።#ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 10

  • @Lguama
    @Lguama 2 месяца назад +2

    Ufffff

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 месяца назад

    Its True

  • @worikewanore7327
    @worikewanore7327 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 2 месяца назад

    አላህ ያፅናቸው 😢😢ግን መርጦ አልቃሾች በቤታችሁ ይግባ ወለጋ የሁሉ መከራ 5አመት እስካሁን ያልቆመ ድምፃቸው ያልተሰማው ሁላ የወለጋ አማራ መከራናግፍ አላህ በየቤታችሁ ይስጣችሁ ኢንሻአላህ ለሁሉም ቀን አለው ☝️☝️☝️

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +2

    እጅግ ያማል እግዚአብሔር ሆይ አስበን 😢😢😢😢😢😢

  • @SsAa-xh5cy
    @SsAa-xh5cy 2 месяца назад

    ምነው የአማራ ህዝብ ሲያልቅ አንደ ሰው አልተናገረም

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 месяца назад

    why not providing. gloves and boot shoes .
    Why not the Defence Engineering department not assisting machinery? They have capability and capacity to evacuate the victims .
    This is completely ignorance?

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂