ሆያ ሆዬን በራፕ ... ትንሽ አይከብድም? 🤣🤣/ማን ያሸንፋል?/ SE2 EP22

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenefal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 137

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Год назад +25

    😂😂😂ሚመለከተው አካል የአዲስ አበባ ወንዶች ላልተወሰነ ግዜ ክፍልሀገር ይላክልን ሰልጥነው ወንድ ወንድ ሸተው እንዲመለሱ 😂😂😂ምን ጉድ ነው ይቅርታ አርጉልኝ አንዳቸውም ወንድ አይመስሉም

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 Год назад +5

    በጣም ሰላማዊና ደስ የሚሉ ልጆች ከታች ኔጌቲቭ አስተያየት የምትፅፉ ናቹህ የምታስፈሩት።

  • @maryaabraham4209
    @maryaabraham4209 Год назад +34

    ጎበዦች ናችሁ ከይቅርታ ጋር ባሁኑ ጊዜ ወንድን አች በትሉ ይመርጣል እባካችሁ የፈለገ ያራዳ ልጅ ሆን ግን ወድልጅ እች አይባልም በድጋሜ ይቅርታ❤

  • @Tinsaye-kj4xe
    @Tinsaye-kj4xe Год назад +4

    ዘውትርዬ ፈገግታክ በጣም ደስ ይላል አብሶ ዲንፕልክ ያምራል ይሄ ፕሮግራም ባንተ ያምራል ❤❤❤❤❤❤

  • @AaBb-xu5qg
    @AaBb-xu5qg Год назад +10

    በቁማችሁ የሞታችሁ አምላክ ሆይ ልቧና ስጣን
    እረ ተዉ ወንዶቻችን ወንድ ወንድ ምሰሉ😢
    አሁን እናተ ሴት ናቹሁ ወይስ ወንድ ምናችሁም አይለየ😢
    እንደወንድነታችሁ በስርዓት በትኖሩስ!??

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Год назад +8

    ይመቻቹ ያአራዳ ልጆች በርቱ❤❤❤ ebs እናመሰግናለን 😂 አዝናኝ ነበረ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +3

    ፀጉራቹን መሰራታቹ ሳያንስ ደሞ ሻሽ ደሞ አንቺ ምትባባሉት ነገርስ ወይ የአራድዬ ነገር😂😂😂😂😂

  • @HananAhmed-in3cg
    @HananAhmed-in3cg Год назад +6

    እረ ቃሊቲ ከማረሚያ ቤት የወጡ መሠለኮ ሆ😃😃

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 Год назад +3

    ይሄን ጨዋታ በጣም እወደው ነበር አሁን ግን በእናንተ ምክትል ልጠላው ነው

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h Год назад +6

    ዘፋኝ የእግዚአብሔር መንግስት አይወርስም ሲኦል ይገባል ገላትያ 5:21

  • @user-vn1pq9sw3x
    @user-vn1pq9sw3x 3 месяца назад

    በጣም የሚገርሙ ልጆች ይህነው ውድድር ከረቦት እ ኔን ክርብት ያድርገኝ 😂😂😂😂😂

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Год назад

    ሀሪፍ በፕሮግራማቹ ላይ ቀጥሉበት ሌሎች ታዋቂ አርቲስቶችን ጋብዛቸው

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 Год назад +5

    ይመቻቹ በቃ 😂😂😂❤

  • @higuf652
    @higuf652 11 месяцев назад +1

    😂ግጥምያሉ😂ሰገጤ ይሉሀል እነኝህነው😮አኡዙቢላ አዳቸውም ወድአይመስሉ😂😂😊

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal Год назад +4

    አቤት የገጠር ልጅ ይግደለኝ❤ ሹሀዘ😮

  • @user-rd7if9yw1y
    @user-rd7if9yw1y Год назад +5

    አረ ጉድ ምነው አራዳነት ተልከሰከሰ ሲያስጠሉ

  • @temesgenyimanie247
    @temesgenyimanie247 Год назад +61

    የአዲስ አበባ ሙታን ወጣቶች

    • @hayaatnasraddiin5546
      @hayaatnasraddiin5546 Год назад +4

      ተባርኬ በትከከል ግልፀሸዋል❤

    • @tadiyeureal2122
      @tadiyeureal2122 Год назад

      ተደራራቢውን ሸገር ባስ ስታዩ የላያኛው የት ይሄዳል የምትሉ ፋራ ሁሏ የሸገር ልጅ ትላለክ ኮተታም🤮🤮🤮 መሳደብ ከፈለክ እነሱን አትናገርም የሸገር ልጅ ምናምን ትላለክ🤮🤮

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu Год назад +2

      😏😏😏

    • @kalidalqahtani-mp6uk
      @kalidalqahtani-mp6uk Год назад +1

      😂😂😂😂

    • @nejashi6234
      @nejashi6234 Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-xz4xk2nh9d
    @user-xz4xk2nh9d 3 месяца назад

    ህዝቤ ሴት መሆን አስደስቶታል😂😂😂😂

  • @user-du4gs5xq6z
    @user-du4gs5xq6z 9 месяцев назад

    wow betam new desssss yemtlut yaradye lijochi🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @helutadele263
    @helutadele263 Год назад +1

    i love this episode i had so much fun

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f 3 месяца назад

    እኔ ከሁለቱም ተጨዋቾች አንደኛቸውን የምደግፈው ነገርስ ከተሸነፉ እናደዳለሁ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Год назад +3

    የጥምጣሙ ነገር😂 ፈርሃንን አይቸ ነዉ የመጣሁ ይመቻችሁ ያራዳ ልጂወች😅

  • @user-nb4ev4vw6h
    @user-nb4ev4vw6h Год назад +9

    ኢትዮጵያን ምሰሰሉ አራዳ ማለት ባህሉን የሚያከብር ነዉ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Год назад +8

    እስታይላቸዉ ❌❌❌ ያስጠላል

  • @tsehaydargie5112
    @tsehaydargie5112 Год назад

    wow ke ablex lene zeweter 🥰🥰 the best of wow esubeketel meret new

  • @mamehabshatube
    @mamehabshatube Год назад +9

    ዘድሮ ጤፍና ስዴ የለም. ማዳበሪያ እጂሩ😂 ማሎ ጉርባ😂

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 Год назад +2

    እር አጺወች ተመቹኝ የምር❤❤❤

  • @Elsahiwot2121
    @Elsahiwot2121 Год назад +1

    አይ የዘንድሮ ነገስታታት ስም መለጠፍ ነው በቃ!!!!

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Год назад

    እርጋታችሁ ደስስስ ይላል

  • @blackQueen8073
    @blackQueen8073 Год назад +1

    Yesfere lijoch 😍😘😘😙

  • @user-bo9fl9jo8e
    @user-bo9fl9jo8e Год назад

    ከረባት😂😂😂😂😂😂😂😂😂I’m so weak

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር Год назад +1

    ሙታኖች የሚል ኮመንት አይቸ በሳቅ።እውነትም ሙታን😂😂

  • @marksmukli
    @marksmukli Год назад +9

    የዛሬዎች ደሞ ወድም አይመስሉም 😢 ሴታሴቶች ጌዎች

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh Год назад +1

    ይሁን ወንዶች ሴት ነው የሚመስሉት

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed Год назад +3

    የዛሬዎቹግን ሆድ ይፍጀዉ

  • @kaffibushe7217
    @kaffibushe7217 Год назад

    Betam temechalachu ❤❤

  • @MartaAbebe-vz5wk
    @MartaAbebe-vz5wk Год назад +1

    Yesfari lijuh😊😊

  • @user-mj4vq6ex6n
    @user-mj4vq6ex6n 4 месяца назад

    Adegna nachuu❤❤❤❤

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 Год назад +4

    ከ ኣስመራ ኖው ኣጸ በሎው ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇹💪🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zamzambashir9001
    @zamzambashir9001 Год назад

    Atse mahon silamifelig Alalem😂😂😂

  • @tameratshifraw8114
    @tameratshifraw8114 4 месяца назад

  • @hussenmhammed6928
    @hussenmhammed6928 Год назад

    ሞርጥ ትውልድ ትህትነችሁበጣም ጥሩነው ዉድ እህታችሁ ሀበሻዋይ❤

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Год назад

    አይወጣት ቱ😂😂😂

  • @user-dm1on5in5c
    @user-dm1on5in5c Год назад +1

    አረ ለሚዲያ ክብር ይኑራቹሁ

  • @SemiraWahabey
    @SemiraWahabey 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-is4nj8wm2f
    @user-is4nj8wm2f Год назад +2

    ሴቶች ናቸው ወይስ ወንዶች 😮😮

  • @rozinasir
    @rozinasir Год назад

    ካራቦት 🤣🤣

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu3726 Год назад

    ዘውትር ቦታው ላይ ስክት ነው ያለው

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +1

    የአድስ አበባ ልጅ እስታይል ማነው እንዴኔ የሚጠላው ❌❌❌ አላህ ወንድ እረጃል አድርጓ ፈጠራችሁ እናተ ግን በግድ ሴት እንሁን አላችሁ አይ እስታይል እኔስ የገጠሩ ልጅ እውስጤ ነው

  • @user-px8fz2df2e
    @user-px8fz2df2e 11 месяцев назад

    Yaman

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад

    የሻሹ ነገር😂😂😂

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 Год назад +2

    wow des setlu bena

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Год назад

    ምን ይመስላሉ ምሕረት የውርደልኩም😅😅😅😅😅😅😅 😢😢😢😢😢😢😢🎉

  • @ghhghe5697
    @ghhghe5697 Год назад

    ግን ነገስታት ተብለዉ ለምንድንነዉ የዉጭየሚጠየቁት

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 4 месяца назад

    ዘወትርየ ያንተን ቅብጠት ለማየት ነው የሚገባው

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 Год назад

    Atse eko telan...negesetatem...azeg hula

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg 11 месяцев назад

    ፈጣሪየ አሁን የአዲስአበባ ሴቶች እነዚህን አግብተው ሚስትነው ባል አገባን የሚሉት ቱ ኤጭ😏😏

  • @hehehu6929
    @hehehu6929 Год назад +1

    🎉🎉😂😂

  • @fikerbelan-vw5zu
    @fikerbelan-vw5zu Год назад

    😊😊😊

  • @user-rv3pu3gw1n
    @user-rv3pu3gw1n Год назад

    ሙዚቀኛ1ቸዉንም አላቃቸዉም😳😳

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz Год назад +1

    😂😂❤❤

  • @infinity-clips9414
    @infinity-clips9414 Год назад +1

    የአህያ ጀማ
    ቢነግሩትም አይሰማ
    😕

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 Год назад

    Koy men aregu meret aradeye nachew ende moodachew

  • @user-sw2cu6lk1g
    @user-sw2cu6lk1g Год назад

    ምድነው ደሞ የዛሬወቹ ባለዛር መሰሉ እሳ ኤጭ😏

  • @user-jx8hl1qg9x
    @user-jx8hl1qg9x 8 месяцев назад

    ሲያስጠሉ ኢጭ

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 Год назад +1

    አፀያፊ አስተያየት የምትሰጡ የማዳም ቅመሞች ጠቅላላ Tiktok ላይ በጎሳ ተከፋፍላችሁ ስትሰዳደቡ የምትውሉ ከይሲዎች መሆናችሁን ደርሰንበታል😮

    • @21MarYam
      @21MarYam Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @sofiasofi1775
      @sofiasofi1775 Год назад

      ቅመማችሁ ይጥፋና ማነው የመዳም ቅመም ብቻ ነው የሚሳደበው አላችሁ እንከባበር ክብራችሁን ጠብቁ እኛ ካልደረሡብን አንደርስም ምድረ ሸፋፋ ታዳ ምን ታመጣለችሁ ብደሡብንስ ከይሢ አሁንም ቢሆን አጉል ስልጥንና የትም አያደርስም መናገር ካለብህ / ካለብሽ በስነስረአት አትሳደቡ በሉ አለዛ 👊 ይሄን ብሉ ምድረ አሽቃባጭ ቱ አመዳም

  • @user-tb4sf1ro2n
    @user-tb4sf1ro2n Год назад +3

    በሰው ሞራል ኣትረማመዱ ኮሜንተሮች ቢያንስ ጥፋት እዳለባቸው ኣመናቹ በስርኣት ለመናገር ሞክሩ ካልጣማቹ ኣትዩ በቃ ሆ 😊

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Год назад

    አብሌክስ አይመለስም ማለት ነው???😎

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Год назад

    Min emulut new yetemitamu negars wogenoch

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Месяц назад

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3

  • @frpcompany5013
    @frpcompany5013 Год назад +8

    ምንድናቸው እነዚ ይመጣሉ ከተባሉት ጌዮች መካከል ናቸው ያቀረብካቸው ዝም ብላችሁ ለሚዲያ የማይመጥን ማቅረብ የለባችሁም ሻሸ ሹርባ ወንድ ነኝ እንዳይሉ ለቃላቴ ይቅርታ ጌ ሁላ

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Год назад +1

    አምላኬ የሀበሻን ወንድ ከነወንድነቱ ከነ አቋሙ አቆይልን በቁም ሞተዋል ስልባቦት የመሰሉ

  • @helenpolayeti7732
    @helenpolayeti7732 Год назад

    hulume setasetoch

  • @simontsegaye9498
    @simontsegaye9498 Год назад

    Yale ablex yehe show tesfa yelewm

    • @aasseaassd9914
      @aasseaassd9914 Год назад +2

      አይባልም ዘወትር በራሱ ልዩ ነው

  • @YasinAliHassen
    @YasinAliHassen Месяц назад

    ፒ ፒ ፒ ዱራግ ካጼ ሚኒሊክ አላለም?

  • @user-ue8ux2eh5v
    @user-ue8ux2eh5v Год назад

    🙄🙄🙄🙄🙄😄

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Год назад

    አጂብ

  • @user-sq1bz9ur5w
    @user-sq1bz9ur5w 4 месяца назад

    ሂጃብ ለብሰህመጣህ😂

  • @fujfu4032
    @fujfu4032 Год назад

    ሙታን

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Год назад +1

    ጭንቅላታቸው ምንን ነው የሚያስተምረው ለህጻናት

  • @nafesasharef9640
    @nafesasharef9640 7 месяцев назад

    መንይመስላሉ

  • @YabsiraTafete
    @YabsiraTafete Год назад

    Beyans le media keber yelem enda be ሻሽ memetate

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g Год назад +2

    ከፈርሐን ውጪ ሶስቱም ያስጠላሉ:: በተለ መነፅር ያደረገው🤮🤮🤮 ደግሞ የገረመኝ ጋሼን ስቶ ማይክል ጃክሰንን ማወቁ🤔🤔 እናንተን ብሎ አፄ

  • @tesfayemekuria4224
    @tesfayemekuria4224 Год назад +6

    ለምን ጌውን አቀረባችሁት ፡ ሰው እየተቃወነ እናንተ ግን ትደግፋላችሁ ማለት ነው?

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Год назад +4

    ሲያስጠሉ ከንቱ ትውልዶች❌🙄

  • @teddykteddy4708
    @teddykteddy4708 Год назад +1

    ማነሽ ማሚቴ ደሞ የሻሽ አመጣጡ ልታስረጂ ሞከርሽ ማፈሪያ። የጥፋት ሁሉ ጥፋት ብልግናን በታሪክ መሸፈን ነዉ ።በነገራችን ላይ ነገረ ስራሽ ገረድ ያስንቃል

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 Год назад

    wow des setlu bena