ቲማቲም እንዳይበላሽ ይህን ዘዴ ተጠቀሙ❗️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 111

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 Год назад +10

    ወ/ሮ እጅጌ ድልሁን በይበልጥ ለረጅም ጊዜ ማቁየት እንዲቻል ትንሽ ዘይት ጨምሮ ቢንተከተክ ይበልጥ ይለደልዳል፣፣ ሌላው ደግሞ ካችአፑ ላይ ትንሽ አቼቶ፡ቁንዶ በርበሬና የእኛን በርበሬ ከሁለት ፍንካች ነጭ ሽንኩርት ጋር አሠሩ ከተጠለለ በኋለ ጨምሮ ማንተክተክና ሲለደልድ ከእሳቱ ማውጣት የሚያጣፍጠው ይመስለኛል፡፡

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 Год назад +9

    ደስ የምትዪ ባለሙያ እናት!!! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!!

  • @helentekle5381
    @helentekle5381 Год назад +9

    ማሚዬ ኢትዮጵያ ስመጣ እናት የለኝም እናት ትሆኚኛለሽ በጣም ነው ምወድሽ ኑሩልኝ በቀደም የሰራሽው ቪዲዮ ላይ ድካም እንዳለሽ ታስታውቂያለሽ እባክሽ እረፍት እያረግሽ ምርዬእንዳትቀየሚኝ

  • @fitsumfikre370
    @fitsumfikre370 Год назад

    አንደኛ ነሽ በጣም ነው ስራዎችሽን የምከታተለውና የምሞክረው ከነአቀራረብሽ ብዙ ነገር ተምሬያለው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው!!!

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 6 месяцев назад +1

    እምታማስይው። ፕላስቲክ ባይሆን ብትችይ በአእንጨት ወይም በማንኪያ ቢሆን ይመከራል ፕላስቲክ ነገር እሳትላይ አየወመከርም ሌላው እናመሰግናለን

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Год назад

    ቻናልሽ እጅግ እየተማርኩበት ነዉ፤ ዛሬ ደግሞ ቲማቲምን እንዴት ማቆየት እንደምንችል ማሳየትሽ በጣም አስፈላጊ ነዉ ወቅታዊ ምርት ነዉ በኛ ሀገር ዋገዉ በረከሰ ግዜ እንደዚህ ማቆየት ይቻላል፤ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +2

    እጅግዬ እና ምርዬ እንኳን በሰላም ብቅ አላችሁ ቲማቲም ሰላሳ ጊዜ ከመክተፍ ገላገላችሁኝ እውነትም እጅግ ሙያ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ አትቆዩብን

  • @rahwaabraha760
    @rahwaabraha760 Год назад +2

    Wow mummy i love it bt whats the liquid u add to the ketchup

  • @Onelo1256
    @Onelo1256 Год назад +2

    እናትና ልጅ በጣም ታስደስታላችሁ እናመሰግናለን

  • @elefharegeshewarega8453
    @elefharegeshewarega8453 Год назад

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን !! ድስቱን ከየት ነው የገዛችሁት እባካችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      Ahun lay gebeya lay yelem

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq 2 месяца назад

    ኣሰራርሽ በጣም ኣሪፍ ነው ግን ግዜ ይገላል ከቻልሽ አንድታሳጥሪው ሞያ ግን የምር አናት ነሽ👌😍

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 Год назад +1

    እንዴ እናትዬ አያዋጣም ጉሊት ቅርቤ ነው ቲማቲሙን ፈቅፍቄ ብሰራ ይሻላል ሆሆሆ ቲማቲሙን ሲጥ አረገው ከቻፑ ይሞከራል ኑሩልኝ ይህችን ልጆትን ቶሎ ዳሩ ከእርሶ እስር እስር እያለች በኋላ አሎጣም እንዳትል ካልሆነ ለወንድሜ ሽማግሌ እልካለሁ 😘😘😘

  • @helentesfatsion2366
    @helentesfatsion2366 Год назад +2

    ሀይ እጅጌ እንዴት ናቹህ? ቅቤው እና በርበሬው በጣም ቆንጆ ነው:: አመሰግናለሁ!
    እዘዙ እና ተጠቀሙ::

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      Betam amesegnalew selwededshew des belognal

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 Год назад

    Egegye ewnet yeset tege nesh eko kechup betam tewedowal adel gelageleshege legoche betam yewedalu keep going

  • @samraeyessus539
    @samraeyessus539 Год назад

    እናመሰግናለን!!! ቲማቲም ሳይወደድ ቶሎ እንሰራለን ደስ የምትሉእናትና ልጅ (በግምት)

  • @yehualashetdesta4057
    @yehualashetdesta4057 Год назад

    ያቀረብሽልን ጥሩ ሆኖሳለ ካቻፑ ላይ በመጨረሻ የተጨመሩትን ሁለት ግብዓቶች ለምን ምንነታቸውን አልተናገርሽም የተሟላ እንዲሆን መልስሽን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ፡፡

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      Vinegar new tenagerialhu eko

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Год назад

    እውነትም እጅግ ሞያ እጅሽ ይባረክ ትሁት ሴት እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @freweinietesfamichael1826
    @freweinietesfamichael1826 Год назад

    በክዳኖ. ምን ነዉ. የጨመርሺዉ

  • @fikirteaklilu3700
    @fikirteaklilu3700 Год назад

    እጅግዬ ከሙያሽ ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል እናቴን መሰልሽኝ በርቺ።

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 Год назад

    Mamiyeee ejigye mirye nurulign. Thank you

  • @mememe1367
    @mememe1367 Год назад +2

    የድምፅ ጥራ ይጎላል እሱን አስተካክሉ ስለታጋሩን ሙያ እናመሰግናለን

  • @meronlissanework1615
    @meronlissanework1615 Год назад +1

    ማሚዪ የኔ እናት ሺ አመት ኑሩልን

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 Год назад

    ena gin salkakil ba mashen fachicha olve oil chaw tenshe adrge ferzre adrgalu migebe sesra eyawataw etaqmalu

  • @teferagirma9078
    @teferagirma9078 Год назад +3

    ዋዉ የሚገርም ነዉ ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነዉ🙏🙏🙏

  • @tenayehailu201
    @tenayehailu201 Год назад +1

    እጅግ ድስቶችሽ ሲያምር እርስ የሚሸጥ

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 Год назад

    Yene enat erejim edeme ena tena yesetot

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Год назад

    In England catchup is not a big deal but I would like home made one and if to much I will give my neighbours to try.
    Thank you loved this video. 💖

  • @alemzetegn7954
    @alemzetegn7954 Год назад

    ምነው አንዴ ከትፎ ማስገባት አይቻልም ወይ ?።

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Год назад

    መብራት ሲተፋ አይበላሽ እጅ?

  • @WehbeCell-k1t
    @WehbeCell-k1t Год назад

    እጃቹ ይባረክ የኔናት❤❤

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 Год назад

    እጅሽ ይባረክ እህታለም ❤️❤️❤️

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Год назад +1

    Good job mommy and daughter . Emazing family's. Good blessed U and all world . Have nice blessed one.

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Год назад

    ማዘር እስኪ ምሳ ጋብዙኝ?

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Год назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ እናት 🙏🙏🙏🙏

  • @mulushewademewez5408
    @mulushewademewez5408 Год назад

    bekdanu 2 yechemershw mndn new ?

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Год назад

    እኛም እንወዳችዃለን በርቱ የእግዝያብሄር ሰላም ከናንተጋር ይሁን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Год назад

    አሪፍ ነው የታሸገ ከመጠቀም በጣም ምርጥ ነው።

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад

    enamesegnalen eggye❤🙏🙏🙏

  • @bettyms3314
    @bettyms3314 Год назад

    Ekash yamral yet new yegezashiw

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @jameelajameela9143
    @jameelajameela9143 Год назад

    Demxshe aysemam

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад

    ማሚ ያንቺዉምጥሩ ሀሳብ ነዉ ግን ቲማቲሙ በጥሬዉ ፈጭተሺዉ ከዛ ማተክተክ ያዉ እሳት ይፈጃልእንጂ ይሄ የማዳሜ ሞያነዉ ድልብእና ፈሳሽነዉ ሚሆነዉ ማለቴ ድልብማለት ወፈር ያለ ማለት ነዉ ሌላዉ ፈሳሽ ነዉ አመት ይቀመጣልከላዩ ጨዉና ዘይትይደረግበታል

  • @fevenseleshi7546
    @fevenseleshi7546 Год назад

    Merye bzhi hunetase ke bet atewchem tedare menamen alsemam bye

  • @genetworkineh674
    @genetworkineh674 Год назад

    zemnawit yenante leji nat

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Год назад

    ማዘር ዛላውን ቀቁሉትና በቲማቲም ጥበሱት በጣም ህሪፍ ነው❤❤❤❤

  • @tsesunhailu9004
    @tsesunhailu9004 Год назад

    mamiye tenesh kesa bilshebegnal sera saybezabesh aykerem . eraseshen tebki ereft argi!

  • @lulaa6142
    @lulaa6142 Год назад +5

    ሁሉም ቤተሰቡ ቀልድም ቁም ነገርም ሲያምርባችሁ። ተባረኩ!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      Enamesgnalen

    • @mbet1840
      @mbet1840 Год назад

      @@ejigemoya በግል ማናገር ፈልጌ ነበር እዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን Год назад

    maskemet yichalal eskemeche

  • @ah804
    @ah804 Год назад +1

    እጅግ መርቲ 😀 coming soon

  • @kebeneregassa2183
    @kebeneregassa2183 Год назад

    ከነ ልጣጬ ነው?

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 Год назад

    ijsh yibark imama

  • @aregyehuss4496
    @aregyehuss4496 Год назад

    በጣምነው እምወዳች ❤

  • @noor-u5g7t
    @noor-u5g7t 6 месяцев назад

    ይኸንዘዴ ሁሌ እጠቀማለሁ ግንፊሪጅ የለኝም ቲኒሽ ዘይት እጠቀማለሁ

  • @frehiwotdesta6995
    @frehiwotdesta6995 Год назад

    እባክሽን ስልክሽን በጣም እየፈለኩት ነው ለህዝን ነው በፊትም ጠይቄሽ ነበር አደራሽን

  • @mekdeswolde2287
    @mekdeswolde2287 Год назад

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 Год назад

    Sekwarun. Tekenkeku. Le tena melkam. aydelem

  • @KuwaitKuwaitKuwait-z5c
    @KuwaitKuwaitKuwait-z5c 6 месяцев назад

    Waw eji ybark

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 6 месяцев назад

    ጎበዝ፡በርቺ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 Год назад

    ለጤናም ቢሆን ቤት የተዘጋጀ ይሻላል

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Год назад

    2 mankiya mendunew semu

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Год назад

    የውጩ ጠቆር ያለው ሌላ ወፈር እንዲል ሚጨምሩበት ነገር ስላለ ነው

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 Год назад

    ኪሳራው የበዛ ነው። ያ ሁሉ ቲማቲም ግማሽ ኪሎ እንኳን አልወጣው። 🤔
    ለማንኛውም ተመችቶኛል። 👌

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад +1

      Sibelash yalew kisara aybeltem yeha eko fresh timatim sayhone betam sibesel new mitekmew

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Год назад

    ሀሪፍ ይመስለኛል

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Год назад +1

    የኔ ውዶች ምፋለግ ነገሪ ነው ታባራኩ

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 Год назад

    ማሚ እንዴት ነሽ ፈጠራሽኮ አንደኛ ነው፡

  • @yemsrachtibebu2137
    @yemsrachtibebu2137 Год назад

    ደስ ትያለሽ ግን በናችሽ
    አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ

  • @edenoveja2724
    @edenoveja2724 Год назад

    ረጅም እድሜ ይስጥልን ድስቶቹን ፈልጌ ነበር ስራ ቦታ ብመጣ አገኘዋለው❤❤❤❤

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Год назад +6

    ተመስገን ስንል ይጨምርልናል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      Ewnet new

    • @be8cab
      @be8cab Год назад

      ትክክል አመስጋኝ አድርገኝ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Год назад

    Betam Yamerale

  • @marthakidanemariam7648
    @marthakidanemariam7648 Год назад

    ምነው በመክተፊያ ቢትትጠቀሙ

  • @kehu3355
    @kehu3355 Год назад

    እናመሰግለን

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 6 месяцев назад

    Gobeze amesegegnslue ❤️

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 Год назад

    ለጥራቱ ካልኔ በስተቀር ብዙ አያወጣም ያሁሉ ትመቲም እች ከሆነች

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Год назад

    🤣🤣እኔም ጠጥቼ አዉቃታለሁ በጣም ይከብዳል

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Год назад

    እንኳን ሠላም መጣቹ

  • @እማክፍሽንአልስማ

    እኔፈጨችነውየማበስለው

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Год назад

    👍♥️🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ሰላም ብለናል

  • @ethiopiaschool7745
    @ethiopiaschool7745 Год назад +1

    ባለሙያው ማን ነው ።አልገባንም ሁለታችሁም ትለፈልፋላቹ ውይ

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 Год назад

    እመቤት የሆንሽ የነዘመናዊት እናት ።

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 Год назад

    እውነትም እጅግ ሙያ ፐፐፐ

  • @HamiMengesha
    @HamiMengesha 5 месяцев назад

    ማስረዳት አትችሉም ወሬ እርስበርስ

  • @neimaneima7953
    @neimaneima7953 Год назад

    ድምጽሽ አይሰሰማሞ

  • @user-bz5vf1ks2d
    @user-bz5vf1ks2d Год назад

    ድምፅሽን ከፍ አርጊ እትዬ

  • @asaminewmekonen4440
    @asaminewmekonen4440 Год назад

    ድምጽ ጨምሪ አይሰማም