Ethiopia - የተገደሉትአትሌቶች፣ ግራ ያጋባው የዶላር ጨረታ፣ ጦሩ ለቆ ሊወጣ ነው?፣የአትሌቱ አሳዛኝ አደጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 143

  • @hussenyesuf-ve2he
    @hussenyesuf-ve2he 2 месяца назад +27

    አላህ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን አላህ ስደትንም በቃ ይበለን

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +1

    ዛሬ ደስታ ይችን ተመልሷል 🇪🇹💪💪💪💪

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +2

    አይዞኝ ለሜቻ !!! ብታሸንፍ እና ብትስቅ ኖሮ ዓለምም ካንተ ጋር ትስቅ እና ታጨበጭብልህ ነበር ፣ ለማንኛውም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ፣ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ።

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 2 месяца назад +1

    እንኳን ድንግል ማርያም አተረፈችህ ለሜቻ ወንድሜን አይዞህ ነገ ትመልሰዋለህ ❤❤❤❤ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ❤❤😢

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +8

    አይዝህ ለሚቻ!!!!❤ እግዚአብሔር ይርዳህ ?🙏🏿

  • @shimazeleyerusalem7203
    @shimazeleyerusalem7203 2 месяца назад +1

    በ21ኛው ክፍለ ዘመን እጅግ አስጠሊ እና ዘግናኝ ነገር ቢኖር የእርስ በርስ ጦርነት ነወ።ይሄው የአንድ ሐገር ልጆች የአንድ አፈር አፈሮች ተላለቁ ሐገር አንገቷን ደፋች😢😢😢ለህዝባቸው ብለው በጠረጴዛ ዙሪያ ተነጋግረው መፍታት ሲኖርባቸው እነሱ ግን ለወንበራቸው ሲሉ ወገኔን በእሳት አረር ማገዱት😢😢😢አዬ ኢትዮጵያዬ😢😢😢

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 2 месяца назад +13

    የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኔአለም እንኳንም ማሩህ ለኛ ወርቅ እንዳመጣህ ነው የምንቆጥረው ጀግናችን ነህ 💚💛❤

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 2 месяца назад +4

    ተመስገን ነው ጨርሶ ይማረው ፈጣሪ

  • @HaregewoinBekele
    @HaregewoinBekele 2 месяца назад +2

    ለሜቻ ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ በርታ

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 2 месяца назад +1

    እያስተዋልክ! የወደቀው ራሱን ስቶ ሳይሆን ተደናቅፎ ነው።

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 месяца назад +15

    ለሜቻ ግርማን እግዚያብሔር ይማረው።መሸነፍ ሳይሆን መሰናከል ነበር ።አንዴ የተሰናከለ ሁለተኛ ይሰናከላል ማለት አይደለም ። እርግጠኛ ነኝ ታሳያቸዋለህ ማን #1. መሆኑን።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 месяца назад +5

    እንዴት ነው እንደዚህ አይነት ንግግር የምትናገረው ማነው ገዳዩ ? ወደ ጦርነቱስ እንዴት ሊገቡ ቻሉ?

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 2 месяца назад +3

    ወዲሜ መከታው አባት እሥከዲር ነጋ ወንዲሜ ዘመነ ካሴ ላታውቀኝ ትችላለህ ወዲማለም ነገር ግን እንዳንዲ አማራ ወጣት ሁኘ እምለምናችሁ የኔ ጀግና ወዲም እባካችሁ አንዲ ሁኑ ሁሉን ነገር አተ ትበልጥ እኔ በመበባል አሳልፉት እናንተ አላማችሁ አንዲ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ወዲሜ እንደዚህ ሆኑ ሢባል ሥንሠማ ምናይነት ሥሜት እንደሚሠማን ላንተ መንገር ለቀባሪ መንገር ያክል ነውና አንዲ ሁኑ

  • @Amber1919
    @Amber1919 2 месяца назад +24

    አትሌቶቹ ተገደሉ ሳይሆን የሚባለው በትግራዩ ጦርነት ከወያኔ ጎን ተሰልፈው ሲዋጉ ሞቱ ነው የሚባለው ።

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat 2 месяца назад

      አሁንም ታወራለህ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የዘጠኙ ክልል ልዩ ሀይሎች ዘመዶችህም ጭምር ማለት ነዉ ከሻዕብያ ከሶማሌ ሰራዊት ጋር በመተባበር የአረብ ኢምሬት ቱርክ ቻይና ራሽያ ወዘተ ድሮንና መሳርያ ታግዛችሁ የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ስትመጡ ህዝባቸዉን ለማዳን በጀግንነት ተሰዉ ነዉ የሚባለዉ እከካሙ

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat 2 месяца назад

      አሁንም ታወራለህ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የዘጠኙ ክልል ልዩ ሀይሎች ዘመዶችህም ጭምር ማለት ነዉ ከሻዕብያ ከሶማሌ ሰራዊት ጋር በመተባበር የአረብ ኢምሬት ቱርክ ቻይና ራሽያ ወዘተ ድሮንና መሳርያ ታግዛችሁ የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ስትመጡ ህዝባቸዉን ለማዳን በጀግንነት ተሰዉ ነዉ የሚባለዉ እከካሙ

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 2 месяца назад

      ይሄን የዘገበው ቆሻሻው የወያኔ ተወካይ የሆነው ኢትዮ ፎረም ነው

    • @solomonhaile4502
      @solomonhaile4502 2 месяца назад

      እንደዛም ሁኖ ገዳዪ አብይ ነው ! ማመንህ ጥሩ ነው ።

    • @abebayehuaddisu1493
      @abebayehuaddisu1493 2 месяца назад

      exactly to get view they write irrelevant things so sorry

  • @tesfamariyamlegese2158
    @tesfamariyamlegese2158 2 месяца назад +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ🎉

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 2 месяца назад +1

    በነዚህ 6 ዓመታት ምን ጣራ ያልነካ ክፍያ አለ ?

  • @الحربيالحربي-ح9و
    @الحربيالحربي-ح9و 2 месяца назад +5

    ኸይር አሰማን ያረብ

  • @beyeneshanka8817
    @beyeneshanka8817 2 месяца назад +3

    አትለቶቹን ለጦርነት ማን መለመላቸዉ ? በፈቃዳቸዉ ነዉ ወይስ ተገደዉ ነዉ ? ለሕዝብ የሚቀርብ መረጃ ግልፅ መሆን አለበት ። ተገደዉ ከሆነ አስገዳጁ መጠየቅ ያለበት ሲሆን በፈቃዳቸዉ ከሆነ መብታቸዉ ነዉ ።

  • @አቡሙባረክ-ኈ6ቸ
    @አቡሙባረክ-ኈ6ቸ 2 месяца назад +3

    አማራንአላህይጠብቀዉ

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 2 месяца назад +1

    ለአገር ሳይሆን የክልሉን ሥም ለማሥጠራት በልህ ሯጭ ለመሆን የተነሣ የብሄር ብሄረሰብ ፍኩኩር ያጨቀየው ውድድር በውርደት ተጠናቀቀ።

  • @affrata_1616
    @affrata_1616 2 месяца назад +1

    ወንድሜ ተሳስተሓል ያላወቅኸው አትፃፍ።

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 2 месяца назад +1

    ዐለዐዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ይሉሀል ይኸ ነው

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 2 месяца назад +10

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @LidiaAmanuel-on4pl
    @LidiaAmanuel-on4pl 2 месяца назад +3

    Egzabhar ymarew Maram ttebkew🙏🇪🇷

  • @KingPhone-b4z
    @KingPhone-b4z 2 месяца назад +2

    ነፍሰ ይማር

  • @hebtegetaneh9418
    @hebtegetaneh9418 2 месяца назад +1

    ተመልምለው በአርሚ 22 እና አርሚ 31 ተመድበው ለህወሃት ወግነው ሲዋጉ መሰዋኣት ከፍለዋል

  • @derejegetachew446
    @derejegetachew446 2 месяца назад +2

    ተገደሉ ሳይሆን ሞቱ ነው መባል ያለበት

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 месяца назад +2

    ነፍስ ይማር

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад +1

    ስፖርት የህዝብ ነው ቢመርህም ቢታፍትህም ዋተው

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 2 месяца назад +1

    ሁሉም በመንግሥት ባህርይና ተግባር የተሰላቸና ተስፋ የቆረጠ ሁሉ ስደትን ምርጫ ያደረገ እንከፍ ሊሂቅ አሰፍስፎ ባለበት ሰአት የፓስፖርት ክፍያ መጨመር ነገርም አይችልም ። ፍላጎት ሲጨምር ዋጋ መጨመር የግድ ( grabbing opportunity ) ነው ።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 месяца назад +4

    ጦርነት ሲሰሩ የነበሩ አትሌቶች ተገደሉ ብሎ ዜና ምንማለት ነው ? ሊዋጋ ገብቶ ሞተ ።ማዘን እና መጠየቅ ያለባቸው ልጆቻቸውን አውሮፓና አሜሪካ ልከው ለሥልጣን ብለው የደሃውን ልጅ የሚያስጨርሱትን ወሮ በላ የወያኔ አመራሮች ነው እንጂ ?

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 2 месяца назад

    Tigiray 😢😢😢😢😢😮

  • @saved1580
    @saved1580 2 месяца назад +2

    ቆላስይስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³-⁵ ስለ እናንተ ስንጸልይ፥ በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሣ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለ እምነታችሁ ለቅዱሳንም ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተን፥ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ ስለዚህም ተስፋ በወንጌል እውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ።
    ⁶ ይህም በዓለም ሁሉ ደግሞ እንዳለ ወደ እናንተ ደርሶአል፥ የእግዚአብሔርንም ጸጋ በእውነት ከሰማችሁበትና ካወቃችሁበት ቀን ጀምሮ፥ በእናንተ ደግሞ እንዳለ እንዲህ በዓለም ፍሬ ያፈራል ያድግማል።

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 2 месяца назад +2

    እየዘረፉ እያወደሙ እየወጡ ነው ድል ለፋኖ

  • @binyamtessema581
    @binyamtessema581 2 месяца назад +1

    የዛሬ 4 አመት የተፈፈፀመን ነገር ዛሬ የተደረገ አስመስላቹ ታወራላቹ

  • @KefyalewTesfaye
    @KefyalewTesfaye 2 месяца назад

    ለሚቻ ግርማ ይማርህ

  • @SulaimanMohamed-i1x
    @SulaimanMohamed-i1x 2 месяца назад +1

    I like news from feta daily news now @ feta daily

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 2 месяца назад +1

    ታዲያ አትሌቶች በፈቃዳቸውና በጥጋባቸው ሞቱ ነው የገደሉ ይባላል?😅

  • @fideldessie2447
    @fideldessie2447 2 месяца назад +2

    አትሌቶቹም ሊገድሉ መተው ነው የሞቱት ።አወራርህ እኮ በድንገት የሞቱ ነው የሚመስለው ወራሪ ነበሩ ልካቼውን አግኝ ተዋል ።

  • @arerotube
    @arerotube 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад +1

    አይ ወዳጂ ነገሩ ሊላ ነው የፓስፖርት ጉዳይ

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 2 месяца назад +1

    ጦሩ ለምንድነው የሚወጣው? ተሸንፎ ወይስ ታክቲክ መቀየስ ነው? ዝም ብለህ አታውራ ለምን ብለህ ጠይቅ::

  • @AliShamsu-ii8ri
    @AliShamsu-ii8ri 2 месяца назад

    Hin

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад +1

    እነ ዶክተር ምን አሉ ብር ይዘው ሲገቡ feranes git tuogther feranes and Ethiopia

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 2 месяца назад +2

    ያልበላህን ታካለህ ትግራይ የሞተው ወያኔ የሚነዳው ጀሌ

  • @samuelruga
    @samuelruga 2 месяца назад +1

    sory about atlet Lemecha Girma

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 2 месяца назад +1

    ፓስፖርት አየር መንገድ ዶላር ስለጨመረ ዋጋ መንግስት ይጨምራል አንድ ተራ ነጋዴ ለመንግሥት ግብር የሚከፍል የሚሰራው ለፅድቅ ሳይሆን ለትርፍ የሚሰራን ዋጋ ጨመርክ ተብሎ ይታሰራል ቤቱ ይታሸጋል ።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад +1

    #EBC ETHIOPIA PM AMAN WINS

  • @belenbelen2874
    @belenbelen2874 2 месяца назад +1

    ጊታቸዉን ለማዳን ጡርነት ገጥመው ተሰውተዋል

  • @RomanYilma-vb4bk
    @RomanYilma-vb4bk 2 месяца назад

    😮

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 2 месяца назад +2

    ትግራይ ውስጥ ያልተገደለ ማን አለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 месяца назад

      Gecho

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 2 месяца назад

      Betegabachu newa

    • @asterhailehruy1175
      @asterhailehruy1175 2 месяца назад

      @@Tekulaw የዛች ሸርሙጣ ልጅ እናትክን ብዳ ጥንብ ሸታታ

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 2 месяца назад +1

    እነሱ፡ገና፡የፈጣሪ፡ቅጣት፡ይጠብቃቸዋል።የእስከአሁኑን፡ተንኮላቸውንና፡ተግባራቸውን፡አልተማሩበትም።

    • @AbrahamGebrhiwet
      @AbrahamGebrhiwet 2 месяца назад

      ስድ ነህ

    • @KibromGebremichael-r2x
      @KibromGebremichael-r2x 2 месяца назад

      እናንተ ሳ ሚስኪን እና የዋህ ሰለ ሁናቹህ ነዉ እርስ በርሳቹሁ እየተጋዳላቹሁ or የናንተ እኳ የ ኣባት እና የልጅ ጦርነት ነዉ እንደኛ ኣይደለም የ 7 ሃገሮች እና የኢ/ያ ጉግ ማንጉግ መሰለህ ለማንኝም ቻለዉ ተብለሃል ገለቴ 😜

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 2 месяца назад +1

    ለምንድን ነው ርእሳቹህ ሞትን, ችግርን, ጉስቅልናን, መጠላላትን ... የመሳሰሉትን ጎላ የምታደርጉት? እስኪ ጥሩ, ቃላቶችንም ጨምሩ:: ለምሳሌ 'አአማራ ክልልን እናልማ' ተባለ. አማራ ክልል ምሁራን በክልሉ እድገት ተወያዩ, ...

  • @TamratTomas-ff4gh
    @TamratTomas-ff4gh 2 месяца назад

    Feta news leka wushetam media befit betam ewodewu nebere ahun gin astelagne atiletochun yegedele man new bileh tasbaleh

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад +2

    እስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ❤❤

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 2 месяца назад +3

    BBC...where were they? Why do they bring to our attention about athletes now... in this time?

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 месяца назад

    ሳውድወች ዛሬ ሰትነው ሀዋላ

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 2 месяца назад

    what about this data?,bank 1 USD = 108 ETB ; black market 1 USD = 116 ETB

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 2 месяца назад +1

    እግ የለ መንግስት የለ ማን ይጠየቃል ተግማሙባት አገሪትዋን

  • @alemununemo4938
    @alemununemo4938 2 месяца назад +2

    የዶር አብይ ውሳኔ ነው። ከ3 ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ከ120,000,000 በላይ ሆኖዋል ይህን አጋጣም ተጠቅመን ህዝቡን ወደ ገንዘብ መለወጥ አለብን ብሎ ነበረ። አሁን እየተፈጸመ ያለው የኔ እሱ የተነገረው ሀሳብ ነው። ዶሎላር በጫረታ ይቀንሳል ስባል ጨምሮ ተገኝ። አሁን ፓስፖርት ዋጋ አምስት እጥፍ የተጨመረው ከምስኪኑ ፣ከደኸው ኢትዮጵያ ህዝብ ክስ ዘርፎ የብልፅግና አመራርን ኑሮ ለማበልጸግ ታስባ ነው ምክንያቱም የአመራር ብቃት የሌላ፣ የቁጥጥር ሥርዓት የሌላ ነው ብልፅግና መንግስት ።

  • @አላህወኪል-ፈ4ጰ
    @አላህወኪል-ፈ4ጰ 2 месяца назад +1

    የተገደሉት ሳይሆን ለናፃነት የተደረገ ትግል ነዉ የተሰዉቴ

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 2 месяца назад

    Feta daily comment anbibuna yemistekakelewn astekakilu 3 yrs same akerareb new. Meshashal ayitayim, minew gobez mesmat eyeselechen wodelela Zena..

  • @mhmfmhmj7384
    @mhmfmhmj7384 2 месяца назад

    ፈሪቀላልለሜሣ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 месяца назад +1

    ታድያ. ሕወሀት. በእብሪት. በከፈተዉ. ጦርነት. ተሳትፈዉ. በጦርሜዳ. ሙተዉ. ሳለ. በርእስሕ. የተገደሉ. አትሌቶች. ለማለት. መድፈርሕ. ለምን. ?
    በግል. በስልጠና. ወ/በሩጫ. ሜዳ. ተለይተዉ. የተገደሉ. አስመሰለሕ. አስደነገጥከን. ለምን. ?

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 2 месяца назад

    ቢያንስ እንኳን የፓስፖርቱ አገልግሎት ለ 10 ዓመት ቢሆን።

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 месяца назад +1

    ሰለ ትግራይ ወያኔንን ተይቅ ምን ታዛዛለህ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад +1

    ያክተማራችሁትን ያላነበባችሁትን
    ያልተከታተላችሁትን
    የስቶታ ኮማንደርና ዶክተር ይሰታችሃላ ፖቲንሳል ግን 99/1

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 месяца назад

    😭😭😭

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 месяца назад

    "አትሌቶች ተገደሉ "ሳይሆን ትግሬ በትቢቱ ባነሳው ጦርነት አትሌቶቹ አለቁ ማለት ዘገባውን ልክ ያረገዋል

    • @ZaenulZaenul-u9w
      @ZaenulZaenul-u9w 2 месяца назад

      ትክክል ግን ብዙወቹ ተገደው ነው የትግራይ ወጣት የረገፉት😢😢 ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ከጦርነት ምንም ትርፍ አይገኝ

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 2 месяца назад

    Fano

  • @KingPhone-b4z
    @KingPhone-b4z 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭

  • @NiNi-vq2mi
    @NiNi-vq2mi 2 месяца назад +1

    ወላሂ ከሀገር ውጭ ሁናችሁ ጦርነት የምትቀሰቅሱ
    ድል ለፋኖ
    ድል ለኦሮሞ
    tdf ተጋዳላይ
    ድል ለመከላከያ ወዘተ,,, የምትሉ ሰዎች ግን ታናድዱኛላችሁ 😠😠ምን ይሻላችኋል እስኪ ፈጣሪን ፍሩ ፈጣሪያችሁን ተማፀኑ ሌላ ጦስ እንዳታመጡብን እስካሁንም ፈጣሪ የማይወደውን እየሰራን ይሄ ሁላ በላ ወረደብን አረ ተው ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ አንድ ኢትዩጵያውያን ሁናችሁ ዱአ እና ፀሎት አርጉ ከሰላም ውጪ ምንም አያዋጣችሁ ወላሂ እኔ በበኩሌ ዘረኛ አይደለሁም አልሀምዱሊላህ ግን ምንም ያማያውቁ ንፁሀን እየሞቱ ነው

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 2 месяца назад

    Passport 5000 birr hone belacu musho setawerdu ataferum? 100 million etiopians passport lemayawetut kehagerm lemaywetu yehe men fayda alew????

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад

    የአስብር አስተያየት ምኑን ነው የማንለቀው አንተና መሰሎችህ
    ፈረንሳይ የቢተሰብ ማህበር ተተረታችሁ መሂዳችሁን የማንለቀው ትሩ እንደሰራ ??

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 2 месяца назад +1

    ፍኖ ሙጃሌ

    • @tio50s21
      @tio50s21 2 месяца назад

      😅 you are Abiye dog 🐕 hoo how much money gave you

  • @tamirtasfahun3013
    @tamirtasfahun3013 2 месяца назад

    BBC Africa ? Tplf was in power so too athletics now there is no tplf and no athletes

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku 2 месяца назад

    ደሞ ለትግሬ የሀገር እከክ ናቸው ቢሞቱ ችግርየለውም

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 месяца назад

    Egzbher yamsgen Enkon Atrfa

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 месяца назад +1

    በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ታሪክ፣በአለም ሕዝብ ፊት ሐገራችን እንዲህ ተዋርዳብን አናውቅም ይህ ሁሉ ውርደት በአብይ ግሙ አህያ አሊ Account ሚገባ ነው ።

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 2 месяца назад

    ገዳ ባንክ ከሚያሸንፍ ስንቄ ባንክ ቢያሸንፍ ይሻል ነበር! ጭንቄ ባንክ ቂቂ

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 месяца назад

    መምህር በየነን ሳዓብቱን'ቲ ቁምነገር ዘይብሉ ተበግሶኦም ስለዝፈሸሎም እዮም ዓቕሎም ጸቢብዎም ዘህለፍልፉ ዘልርዉ።
    እዚ ተሳዒርና ኢና ዝብል ዘሎ ካኣ፡ ምስመንን በየናይ ዓቕሞምን ምስ ኤርትራ ምስገጠሙ እዩ ተሳዒርና ኢና ዝብሎ ዘሎ? ኤርትራስ ምሳኻትኩምን ምሳኻን ክትገጥም? ኣበይ? ብኸመይ? ዋይ ሃለውለው፡ ንሕና'ቶም ክንጻረፈኩምን ከነቃላዓኩምን ንደሊ ኢና ከምዚታት ንጽሕፈልኩምን ንምልሸልኩምን እምበር፡ መንግስቲ ኤርትራስ ኣይፈልጠኩምን እዩን። ስዕረትኩም ካኣ ካብ'ቲ ብወያነ ተቖጺርኩም ዝጀመርኩሞ ፍሹል ተበግሶ ሽዑ ኢኹም ዝፈሸልኩም።

  • @AliShamsu-ii8ri
    @AliShamsu-ii8ri 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 2 месяца назад

    sile athlet yeminaworabet gize yelenim midre lekakami hula

  • @suakiademwa
    @suakiademwa 2 месяца назад +1

    አንተ የሼርሙሙጣ ልጅ ማንን ነዉ በርካታ እልክ ደጋግመህ የምትጠራዉ ከትግራይ ክልል አይደለም አትለቶች አጠቃላይ የትግራይ ሕዝብ በርካታ ተብሎ የምጠራ አይደለም

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 2 месяца назад +1

    ፈሳም የምን ሱማሌ ታወራለህ በፋኖ እየተቀጠቀጠልህ ከተማ ጥሎ እየጠፋ ነው

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 месяца назад +1

      😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @mihretutadiwos1341
    @mihretutadiwos1341 2 месяца назад

    ante sewuye yemn propoganda new mitaserachew 70 be 100 eyewerede new malet sint new ?

  • @AbduEndris-wj7vt
    @AbduEndris-wj7vt 2 месяца назад

    አንተም መዋሸት ጀመርክ

  • @chuksokadigbo4750
    @chuksokadigbo4750 2 месяца назад +2

    😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 месяца назад

      አረ ነውር አይባልም😢😢😢😢😢

    • @BazinGessesse
      @BazinGessesse 2 месяца назад

      በርግጠኝነት ህግደፍ ወይም ባንዳ ነህ እንጂ እንደዚህ የመረረ ጥላቻ ለ አንድ ህዝብ አይኖርህም ለማንኛውም ይሄ በሽታ ነው ይማርህ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 месяца назад

      @@BazinGessesse ትክእል ውነትም በሽታ ይዞት ይሆናን ምህረት ይላክለት ፈጣሪ እጂ ምን ይባላን

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 2 месяца назад

    Ante tekefay tebeda

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 месяца назад +1

      😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መፍረስ መበታተን አለባት የካሃዲ የሁዳ ምድር ነች በትግራይ ህዝብ ላይ ክህደት ፈፅማ የጆነሳይድ ወንጀል ፈፅማለች 2ዓመት ሙለ ከኤርትራ ከነፍጠኛው አማራ የቱርክ የኢማራት የኢራን የቻይና ድሮን አድርጋ እና ይህቺ ሃገር መርሳ ትግራይ ሃገር ሁና ማየት ናፈቀኝ እና የአትሌት ፍረወይኒ መበደል የጆኖሳይድ ቅጥያ ነው ፍረወይኒ ለሃገረ ትግራይ የምትሮጥበት ግዜ ሩቅ አይደለም

    • @NiNi-vq2mi
      @NiNi-vq2mi 2 месяца назад +2

      ሠላም ለሰው ልጆች 🙏🙏ዘረኛ አይደለሁም ግን ሰላም ይሻለናል ከዘረኝነት ወጥተን አንድ እንሁን እባካችሁ ንፁሀን ነው የሚያልቀው 😢🎉🎉

    • @Sade948
      @Sade948 2 месяца назад +4

      አናትህ ይፍረስ ቤተሰብህይፍረስ ደቆሮ አህያ ትግራይ እራሳችሁ ናችሁ ጆኖሳይዲ ያካሀዳችሁት ጊታቸውን ጠይቂ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 месяца назад

      አናታቹህ ይፍረስ በሎ በሎ ትግራይ ትዕወት ሃገረትግራይ እያላቹህ ንፁሃን የድሃውን ልጅ ጨረሻቹሁት እናተ በሰው አገር ሁናቹህ አገርቤት ያሉት አለቁ 😢😢😢😢😢

    • @AbrahamGebrhiwet
      @AbrahamGebrhiwet 2 месяца назад

      ትክክል ኢትዮጵያ መፈራረስ ያለባት የእርኩሶች አገር

    • @Ethiopi134
      @Ethiopi134 2 месяца назад +2

      😂😂😂ምን ተይዞ ጉዞ አለ የሀገሬ ሰው ምድረ ቆማጣ ኢትዮጵያን አፍርሰህ ሀገር መሆን አትችልም ተገንጣይ ሁሉ

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ መፍረሷ ኣይቀሬ ነዉ😂😂😂😂

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 2 месяца назад

      Lebeh yiferese

  • @maledeberhie3787
    @maledeberhie3787 2 месяца назад

  • @012345678952645
    @012345678952645 2 месяца назад +1

    ለዚህ ሁሉ የትግራይ መከራ ተጠያቂው ሕወሓት(ወያኔ) ነው ። እንኳን ተለቅ ያሉት ቀርቶ የኢሌሜንታሪ ተማሪዎችን ሳይቀር በሐይል መልምሎ በጦርነት አሳትፎአቸዋል ። የትግራይ ሕዝብ በሠላምና በዕድገት ለመኖር ከፈለጉ ከአሮጌውና ከስልጣን ጥመኞቹ ከወያኔ አገዛዝ የግድ መላቀቅ አለባቸው !

    • @NiNi-vq2mi
      @NiNi-vq2mi 2 месяца назад +1

      ከዛም እንደ አንድ ሀገር ማሰብ እኛ ከፖለቲካ ውጪ ሁነን አንድ ኢትዮጵያ ማሰብ ብንችል ባይ ነኝ የማንም ፖለቲካ ማስፈፀሚያ ከምንሆን

    • @NiNi-vq2mi
      @NiNi-vq2mi 2 месяца назад +1

      ሁሉም ክልሎች ውስጥ ያሉት ናቸውኮ ለህዝብ ግድ የለላቸው አሉ አማራ ትግራይ ኦሮሞ ደቡብ ወዘተ,,,💔💔💔

  • @bihon6567
    @bihon6567 2 месяца назад

    😮