ኢትዮጵያ ከባድ የተባለ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች! @marakiethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Ethiopian news በኢትዮጵያ አዲስ አመት የተሻገረው የኢትዮ ሶማሊያ ቀውስ ግብፅ የኢትዮጵያ ጠንካራ ደጋፊ ናቸው ብላ ለምታስባቸው ሀገራት ኢትዮጵያ ላይ ጫና አድርገው የሶማሌላንዱን ስምምነት ለቃ እንድትወጣ እንዲያደርጉ መማፀኗን ቀጥላለች። በተያያዘ ዜናም ኢትዮጵያና ሶማሌ ላንድ በቀጠናው ከባድ የተባለ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መዘጋጀታቸው ተዘግቧል። የሶማሊያ ደቡብ ክልል ፕሬዘዳንት ለሶማሊያ ፌደራል መንግስ በላኩት መልእክት የግብፅ ጦር ተሳስቶ ክልላችን እንዳይደርስ ሲሉ ማስጠንቀቂያ ሰተዋል። በሌላ ዜና ጅቡቲ ለኢትዮጵያ አማራጭ ወደብ ሰጠሁ ባለችው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰታለች በዚህም ወደቡ ኢትዮጵያ ለብቻዋ የምታስተዳድረው ሳይሆን የጋራ ወደብ ነው ስትል ከዚቀደም የተሰራጩ መረጃዎችን ሀሰት ነው ስትል አስተባብላለች።
    በዛሬው ዝግጅታችን በኢትዮጵያ አዲስ አመት ተባብሶ ስለቀጠለው የኢትዮ ሶማሊያ ውጥረት ለናንተ ያዘጋጀነውን መረጃ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!
    #somalia & #Ethiopian #conflict #ethiopiannews
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
    #marakiethiopia #addisababa2024 #ethiopia #ethiopia2024 #ethiopiandiaspora #ethiopiantravel #wechewgood #habesha #ethiopianmusic #photography #ethiopianmovie

Комментарии • 9

  • @AdemKawo
    @AdemKawo Месяц назад +2

    አሏህአክበር!

  • @KayireGelato
    @KayireGelato Месяц назад +1

    አላን ላይቶቢያ አገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @أبومصعب2-غ2ث
    @أبومصعب2-غ2ث Месяц назад +2

    تحيا مصر

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Месяц назад +1

    ጂቡቲ የወርቅ እንቁላል የምትወልድላትን ዶሮ እንዳረደች ትቁጠረው። ይሕንን ሁሉ ያመጣው በየጊዜው እየጨመረ የመጣው የወደብ ኪራይ ነው።

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ የመቶ ሃምሳ ሚሊዮን ህዝብ ያቀፈችዉን ሀገር ከባህር በር ቢያርቋት የህዝቡ ማዕበል በራሱ ተገፍቶ ቀይ ባህርን ሳይወድ በግድ ያጥለቀልቃል ማነንም ሊያቆመዉ አይችልም ፡፡ ምክንያቱም ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ ህዝብ የመኖር ወይም የያለ መኖር ህልዉና ጉዳይ ስለ ሆነ ነዉ፡፡

    • @diaaahmed6734
      @diaaahmed6734 Месяц назад

      ቅኝ አገዛዝ ውድቅ ተደረገ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጅቡቲ ወደቦችን ይጠቀማል፣ ኤርትራ፣ እናንተ ወረራና ቅኝ ግዛት ሆናችሁ፣ የአፍሪካ ቀንድ አገሮችም መሬታቸውንና ወደባቸውን የመጠበቅ መብት አላቸው፣ የኢትዮጵያ ሰይጣን መጨረሻውን ይፈልጋል።

  • @SintayehuSumamo
    @SintayehuSumamo Месяц назад +1

    የግብፅ ቅዥት ነው ሆኖም ግን ላቀረቡት ምለሽ ይሰጠል

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e Месяц назад +1

    እናንተ ነግር ቆስቓሽ ሚድያም ሀገሪትዉም በናንተም መቀባጠርም ታምሳለሽ ባዲስዉም አመትም ቆሻሻም ሚድያም እየቓሸብንም ስንትም አመትም ይቀጥላልም ይህንም ቆሻሻም ኦሮሞንም መንግስትም ጠላትም ህዝብንም አማራም ሚድያም ጠላትም ኢትዮጵያም ሚድያም ሰላም ያሳጣም ያለም በማራበሽም በወሪይም ሀገርንም አዉክዋታልም የመንግስትም ሚድያም

  • @SomaliLand-p7t
    @SomaliLand-p7t Месяц назад +1

    Imika ma bad somaliyed ayad u feedh feedhaysan 😂😂😂 wayahay bada kaalaya badaha ay awoowa yaasheen iyo abayaasheen ay noo ilaaliyeen oy itobiyanka ka difaaci jireen ayaad doonaysaan inaad ciyaar ciyaar adku soo dagtaan 😂😂😂 midaasi waa mid an caqliga galayn waayahay tiinaaban idiin raacnay laakiin shuruud ayaanu idinku xidhaynaa shuruudaas hadaad kasoo baxdaan bada waabanu idin siinaynaba shuruudu waxa weeyi baabacadaa hal tin oo kaliya kasoo saara hadaad hal tin oo kaliya kasoo saartaan balan weeyi bada gabigeedaba waanu idin siinaynaa qaata bada laakiin shuruuda hadaad kasoo bixi waydaan idinkaa yaqaana halkaad bad u doonanaysaan bada inaad timaadaan iska daayee waxanu idinku haysanaa soohadal qaadi taankeeda afkiina adku soo hadadal qaadeen ayanaan idinkaga hadhayn midna xisaabta kudarsada hadaad kibirka joojin waydaan soomaali idinkaa mideeyay kol hadaad midaysana way idiin dhamaatay waa la isku kiin qarxin alshabaab somalidu hubkaad wadatana intanu idinka qaniimaysano ayaanu idinku garaaci doonaa ilaa adis ababa midaa ku biyo caba