#Maraki Ethiopia
#Maraki Ethiopia
  • Видео 39
  • Просмотров 205 244
ግብፅን ያስደነገጡት አዳዲስ ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ @marakiethiopia @fetadailyanalysis @TheEthiopia13
Ethiopian news የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ተከትሎ ኢትዮጵያ ላይ ከፋተኛ ዘመቻ የከፈተችው ግብፅ ያልጠበቀችውን መርዶ ሰምታለች። ኢትዮጵያን ተከትለው ሌሎች ሀገራት የሷን ፈለግ ይከተላሉ በሚል በከፍተኛ ስጋት ስትባንን የከረመችው ግብፅ ከዩጋንዳና ደቡብ ሱዳን ያላሰበችውን ዜና ሰምታለች በዚህም ሁለቱ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት በአባይ ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት መዘጋጀታቸውን ይፋ ማድረጋቸው ተሰምቷል።
በሶማሊያ የአልሸባብና ISIS የሽብር ቡድን አባላት በከፍተኛ ፍጥነት ቁጥራቸው እየጨመረ መሆኑን በሶማሊያ የአሜሪካ አፍሪኮም ዋና አዛዥ ተናገሩ።
ሁኔታው ኢትዮጵያና ሶማሊያ በቅርቡ የገቡበትን አለመግባባት ተከትሎ ለሽብርተኛ ቡድኖች ከፍተኛ እድል መፍጠሩ ተገልጿል።
የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማእቀብ እንዲጣል ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በቁጣ መልስ ሰተዋል። በዚህም ኔታኒያሁ አሳፋሪ ናችሁ ሲሉ መልስ ሰተዋል። በዛሬ የመረጃ ሰአታችን እነዚህን መረጃዎች ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል!
#somalia & #Ethiopian #conflict #ethiopiannews
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
#ma...
Просмотров: 259

Видео

እስራኤል ደቡባዊ ሊባኖስን ደበደበች/ሶማሊያ ያቀረበችው ጥያቄ ውድቅ ሆነ/የሁቲ አማፂያን ኢትዮጵያ ላይ ዛቱ @marakiethiopia @TheEthiopia13
Просмотров 409День назад
Ethiopian news የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያን ለቆ እንዲወጣ ሲጠይቅ የከረመው የሶማሊያ መንግስት ያቀረበውን ጥያቄ ለጋሽ ሀገራት ሳይቀበሉት መቅረታቸው ተሰማ። በዚህም ተስፋ የቆረጠ የሚመስለው የሶማሊያ ፌደራል መንግስት ለኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያን ለቆ እንዲወጣ ሰቶ የነበረውን ቀነ ገደብ በሁለቶር ማራዘሙ ተሰምቷል። የተለያዩ ውሳኔዎችን በኢትዮጵያ ላይ ሲያሳልፍ የቆየው የሶማሊያ መንግስት እስካሁን ብዙ ጥረቶችን ቢያደርግም በኢትዮጵያ በኩል ምንም አይነት ለውጥ መታየት አልቻለም። በተያያዘ ዜና የውስጥ ሰላሟ ከጊዜ ወደጊዜ እየተናጋ በመጣችው ሶማሊያ አልሸባብ መልሶ እያንሰራራ ይገኛል በዚህም አልሸባብ በየመን ከሚንቀሳቀሰው የሁ...
እስራኤል መሪውን ገደለች/ ሶማሊያ በአለም መድረክ ተዋረደች/ ኢትዮጵያ አሸነፈች @marakiethiopia @fetadailyanalysis @AbelBirhanu
Просмотров 500День назад
Ethiopian news ባለፉት ወራት የኢትዮጵያን ስም ስታጠፋ የከረመችው ሱማሊያ በፀጥታው ምክር ቤት በመገኘት ዳግም የሀሰት ወንጀላዋን በማቅረብ ኢትዮጵያን ከሰሰች። ሀሰተኛ ውንጀላዋ አልሰምርላት ያለ የሚመስለው ሶማሊያ ዳግም በፀጥታው ምክርቤት ሀፍረቷን ተከናንባ ወታለች። በተያያዘ መረጃ ኢትዮጵያን ለመውጋት ጊዜው አሁን ነው በማለት በሶማሊያ ስትዘጋጅ የቆየችው ታሪካዊ ጠላት ግብፅ ያላሰበችው ዱብዳ ገጥሟታል። በዚህም እስራኤል በጀመረችው ዘመቻ ግብፅን በማጠቃለል የአባይን ወንዝ ትቆጣጠራለች የሚል ስጋት ውስጥ ወድቃለች። በሌላ ዜና እስራኤል በዛሬው እለት ባካሄደችው ከፍተኛ የአየር ድብደባ የሂዝቦላህ ተተኪ መሪ ሳትገል እ...
አሜሪካ የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ እንዲቆይ ጥሪ አቀረበች/ ጅቡቲ የኢትዮጵያን መብት አከብራለሁ አለች/ @marakiethiopia @fetadailynews1
Просмотров 444День назад
Ethiopian news የወደብ ስምምነቱን ለማስቆም ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ተባብራ ስትሰራ የከረመችው ጎረቤት ሀገር ጅቡቲ በስተመጨረሻ እጅ ሰጠች። ጅቡቲ ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የደረሱትን ስምምነት እንደማትቃወምና ስምምነቱም የኢትዮጵያ ጥቅም የሚያስጠብቅ በመሆኑ የኢትዮጵያ ሉአላዊ መብት እንደሆነ በመግለፅ በስምምነቱ ጣልቃ እንደማትገባ አስታውቃለች። በተያያዘ መረጃ የኢትዮጵያና የሶማሊያ ውጥረት ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ የኢትዮጵያ ጦር በሁለቱ ሀገራት ያለውን ሀይል በማጠናከር በአካባቢው የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ ገደብ በመጣል ከፍተኛ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑና የሶማሊያ መገናኛ ብዙሀን በመዘገብ ላይ ናቸው። ከዚህ ጋር በተ...
ግለሰቦችን ቡድኖችን ተቋማትንና አገራትን ዒላማ የሚያደርገው ሞሳድ ማን ነው?@marakiethiopia @fetadailyanalysis @AbelBirhanu
Просмотров 24614 дней назад
Ethiopian israel iran news ብዙዎች የአለማችን ቁጥር አንድ የስለላ ድርጅት መሆኑን ያምናሉ። ጠላት ያላቸውን ግለሰቦችም ይሁን ቡድኖች ጓዳ ድረስ በመግባት እስከመጨረሻው ያሰናብታቸዋል። በድርጅቱ የሚፈለጉ ሰዎች ከድርጅቱ አደገኛነት ጋር ተያይዞ ጥላቸውን ማመን ያቅታቸዋል። በአለማችን የማይታመኑ አደገኛ የግድያ ኦፕሬሽኖችን አድርጓል። አገራት ከሚያካሂደው በቴክኖሎጂ የታገዘና የረቀቀ ስለላ ጥበቡ ጋር ተያይዞ ይፈሩታል። ለሚያደርሰው ማንኛውም ጥቃት መልስ ሰቶ አያውቅም። የጎረቤት ሀገራት ጓዳ ጠንቅቆ ያውቃል ከፈለገም አገር እስከማፍረስ ይደርሳል። ስራዎቹ አስገራሚ በመሆናቸው ብዙዎቹ በመፅሀፍ ተፅፈዋል በርካቶች በ...
ኢትዮጵያ የሱማሌላንድ ስምምነት ተግባራዊ እንደሚሆን አረጋገጠች @marakiethiopia @fetadailynews1 @TheEthiopia13
Просмотров 14 тыс.14 дней назад
Ethiopian news ላለፉት ስምንት ወራት ኢትዮጵያን ለማሳጣት ሲባዝኑ የከረሙት ግብፅና ሶማሊያ በአለም መድረክ ውርደታቸውን ተከናንበዋል። በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው አመታዊ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ለአፍሪካቀንድ ሰላምና መረጋጋት እስካሁን ላበረከተችው ከፍተኛ ሚና ምስጋናና አድናቆት ተችሯታል። በተያያዘ መረጃ በውዝግብ ውስጥ የከረሙት ኢትዮጵያና ሶማሊያ በ.ተ.መ.ድ አመታዊ የመሪዎች ጉባኤ ፊትለፊት ተገናኝተዋል በዚህም የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሱማሊያን ተጎጂ አስመስለው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ግዛታችንን ጠቅልላ ልትወስድ ነው ሲሉ የሀሰት ክስ አቅርበዋል። ኢትዮጵያ በበኩሏ ከሶማሌላን...
በሊባኖስ ጦርነት የኢትዮጵያውያንን ስቃይ @marakiethiopia @comedianeshetu
Просмотров 41014 дней назад
Ethiopian news እስራኤል ተደጋጋሚ ጥቃት እየፈፀመችባት ባለችው ሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስጋት ላይ መሆናቸውን ተሰማ። በሊባኖስ የኢትዮጵያውያን በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው ‘እኛ ለእኛ በስደት’ ምክትል ዳይሬክተር እና በቤሩይት ነዋሪ የሆነችው እኑ በበኩሏ በእስራኤል የሚፈጸመው “ጥቃት እየከፋ” መምጣቱን ትናገራለች። በዛሬ ዝግጅታችን እነዚህን መረጃዎች ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል! #somalia & #Ethiopian #conflict #ethiopiannews ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። #marakiethiopia #addisababa2024 #ethiopia #ethiopia2024 #et...
ግብፅ ዛተች ኢትዮጵያ ያልታሰበ እርምጃ ወሰደች @marakiethiopia @fetadailyanalysis @TheEthiopia13
Просмотров 13 тыс.14 дней назад
Ethiopian news በአፍሪካ ቀንድ አየከረረ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ የኢትዮጵያ ጦር በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኝ ተነገረ። ከሰሞኑ ከግብፅ ወደሶማሊያ እየገቡ ያሉ ከባድና ቀላል የጦር መሳሪያዎች ተከትሎ በማንኛውም ሰአት ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት በቀጠናው አሳድሯል ከዚህ ጋር በተያያዘ የግብፅ የሶማሊያና የኤርትራ ውጭጉዳይ ሚኒስትሮች በኒዮርክ ተገናኝተው መምከራቸው ተሰምቷል ከዚህቀደም የግብፅ የደህንነትና ውጭጉዳይ ሚኒስትሮች በአስመራ ከኤርትራ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው የኢትዮጵያን ተቃዋሚዎች በትብብር መደገፍ እንደሚገባ ከስምምነት መድረሳቸው አይዘነጋም ከሰሞኑ የሶማሌላንድና የኢትዮጵያ ስምምነት እንዲቀደድ ...
ግብፅ በደቡብ ሱዳን ጦሯን ልታሰማራ ነው @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 1,1 тыс.21 день назад
Ethiopian news ከሰሞኑ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድር አብደላቲ ከአሜሪካ አቻቸው አንቶኒ ብሊንከን ጋር በጋራ ሆነው በሰጡት መግለጫ፣ ግብፅ እንደ ደቡብ ሱዳንና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለመሳሰሉ አገሮች ሰላም አስከባሪ በማዋጣት ልትሳተፍ እንደምትችል ተናግረዋል፡፡ ይህ ከአሜሪካ ለግብፅ የቀረበ ሀሳብ ግብፅን ጮቤ ያስረገጠ ሲሆን እስከዛሬ ሞክራ ባልተሳካላት የደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ተልእኮ ውስጥ መግባት ለግዜው ቢያስደስታትም በሶማሊያ ልታሰማራ አቅዳ አስካሁን እንደልቧ መጓዝ ያልቻለች ሀገር በደቡብ ሱዳን ይሰምርላታል ተብሎ አይጠበቅም። በዛሬ ዝግጅታችን እነዚህን መረጃዎች ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል!...
የኢትዮጵያ ዘመናዊውን መሳሪያ ታጠቀች | Ethiopian Daily News @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 4,1 тыс.21 день назад
Ethiopian news ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ካልገጠምኩ ስትል በከረመችው የሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ አልሸባብ በከፈተው ድንገተኛ ጥቃት ስትታመስ ማደራ ተሰማ በዚህ ድንገተኛ የአልሸባብ ጥቃት የዲፕሎማት መገኛና የኤምባሲዎች ስፍራ በሆነው የከተማዋ ክፍል ያነጣጠረ ሲሆን የሞቃዲሾ አየር ማረፊያም ጉዳት እንዳስተናገደ ተነግራል። ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያረገችውን ወታደራዊ ስምምነት ተከትሎ ቻይና ሰራሽ ዘመናዊ ድሮን ልትረከብ መሆኑ ተሰማ። ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ሰው አልባ ድሮን ኢትዮጵያ እጅ መግባት እንደተለመደው ታሪካዊ ጠላቷን ግብፅ አስደንግጧል። ኢትዮጵያና ሶማሊያ የገቡበትን ችግር ለመፍ...
የታጣቂዎች ጥቃት በሱማሌ ክልል @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 34321 день назад
Ethiopian news በኢትዮጵያ ሶማሌ ዶሎ ዞን በአንድ መስኪድ ውስጥ ያልታወቁ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ። ጥቃቱ የተፈፀመው ለሶላት ስግደት እየተዘጋጁ በነበሩ ወጣቶች ላይ መሆኑን አንድ የአካባቢው የአገር ሽማግሌና ነዋሪዎች ተናግረዋል። በተያያዘ ዜና በሶማሊያ የፑንትላንድ ግዛት አለም አቀፍ አሸባሪ ቡድን IS ይዞታውን እያጠናከረና በአካባቢው ጥቃት ለመፈፀም ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን International Crisis Group ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። አሸባሪው ቡድን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአካባቢው የተፈጠረውን አለመረጋጋት ተከትሎ በከፍተኛ ሁኔታ አቅሙን እያጠናከረ እንደሚገኝ ታውቋል። እስራ...
የኢትዮጵያ ጠላቶች እርስ በእርስ ተጫረሱ! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 10 тыс.21 день назад
Ethiopian news ባለፍት ወራት ኢትዮጵያን እንደጠላት በመቁጠር የኢትዮጵያን ጠላቶች ወደሀገሩ በመጋበዝ በከፍተኛ ደረጃ ለጦርነት ሲዘጋጅ የነበረው የሶማሊያ መንግስት በሚያስገርም ፍጥነት ወደእርስ በእርስ ግጭት እያመራ ይገኛል። የግብፅ በሶማሊያ መገኘትን ተከትሎ በክልሎች ተቃውሞ የገጠመው ፌደራል መንግስት ልዩነቶች ሰፍተው የክልል መንግስታት ፕሬዘዳንቱን ከስልጣን ለማውሰድ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ይህ በእንዲ አእንዳለ ከሶማሊያ ጋር በመዘገን ጦሯን ወደሶማሊያ ልትልክ በዝግጅት ላይ የነበረችው ግብፅ ኸአሜሪካ ጋር ያልተጠበቀ ውዝግብ ውስጥ ገብታለች። በዚህም አሜሪካ በቅርቡ ለግብፅ ልትሰጥ የነበረውን ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ...
ግብፅ ቀይ መስመር አለፈች! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 6 тыс.28 дней назад
Ethiopian news የሶማሊያ መንግስት ኢትዮጵያን ለመውጋት ከግብፅ ጋር እየሰራ ባለበት በዚህ ሰአት የክልል መንግስ የፌደራሉን መንግስት ለመለወጥ አጀንዳ ይዘው መንቀሳቀስ መጀመራቸዉ የሞቃዲሾውን መንግስት አስደንግጧል። ይህ ያልተጠበቀ የክልሎች እርምጃ የሶማሊያውን ፌደራል መንግስት አደጋውስጥ የከተተ ሆኗል። አሁን ላይ የሶማሊያ ክልሎች የፈጠሩት ጥምረት በማንኛውም ሰአት የግብፅ አስፈፃሚ የሆነውን የፌደራል መንግስት በማንኛውም ሰአት ጠራርጎ እንዳይወስደው ተሰግቷል። አካባቢው ለይ ቢጤዋን ፈልጋ እየተቅበዘበዘች ያለችው ግብፅ በቅርቡ በኤርትራ ባለስልጣናቷን ልካ በኢትዮጵያ ላይ ስለዶለተችው ሴራ አዳዲስ መረጃዎች በመውጣት ...
ሶማሊያ የኢትዮጵያ አማፂያንን አስታጥቃለሁ ስትል ዛተች! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 778Месяц назад
Ethiopian News ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የገባቸውን ውል ተግባራዊ ካደረገች የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን አስታጥቃለሁ ስትል ሶማሊያ አስታወቀች። በግብፅ መንግስት የሚጋለበዉ የሶማሊያ ፌደራል መንግስት አሁን ላይ ኢትዮጵያን የማተራመስ ከጀንዳ እንደሚከተል በውጭጉዳይ ሚኒስትሩ በኩል አቋሙን ግልፅ አድርጓል። በሌላ ዜና የግብፅ ከፍተኛ የደህንነትና የውጭጉዳይ መኒስትሯ የተመራ ልኡክ ወደ አስመራ ልካለች ከዚህ ቀደም በአፍሪካ ቀንድ ዋነኛ የሰላም ፀር እየተባለ የሚጠራው የኤርትራ መንግስት ግብፅ በሶማሊያ የምታደርገውን ቀጠናውን የማሸበር ስራ በመደገፍ በከፍተኛ ሁኔታ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። በሶማሊያና ኢትዮጵያ መሀከል የተ...
የኢትዮጵያ ሚሳኤሎች ግብፅን አስግቷል! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
Ethiopian news ከሰሞኑ ከኤርትራ እስከ ሱዳን ከሶማሊያ እስከ ጅቡቲና ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠረውና በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እየተዘወረ ያለው ጂኦፖለቲካዊ ሴራ ቀጠናውን ወዳልተፈለገ ወታደራዊ ግጭት ውስጥ እንዲገባ እያስገደደው ይገኛል። ይህ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ታቅዶ በተለይ በሶማሊያና በአስመራው መንግስት ፊት አውራሪነት እየተመራ ኢትዮጵያን ከበባውስጥ አስገብቶ ለማስጨነቅ ያለመ እንቅስቃሴ አሁን ላይ ኢትዮጵያ የሀይል አማራጮችን እንድትወስድ እያስገደደ ይገኛል በዛሬው ፕሮግራማችን በኢትዮጵያ ላይ ስላነጣጠረው ኢትዮጵያን ከቦ የመውጋት የግብፅ ሴራ በአጭሩ ልናስቃኛችሁ ወደናል! #somalia & #Ethio...
የኢትዮጵያ እርምጃን ተከትሎ ሶማሊያ ያልታሰበ ውሳኔ አሳለፈች! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
የኢትዮጵያ እርምጃን ተከትሎ ሶማሊያ ያልታሰበ ውሳኔ አሳለፈች! @marakiethiopia #ethiopia
ሶስቱ የኢትዮጵያ ጣምራ ጠላቶች ያቀዱት ሴራ ከሸፈ! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
ሶስቱ የኢትዮጵያ ጣምራ ጠላቶች ያቀዱት ሴራ ከሸፈ! @marakiethiopia #ethiopia
ኢትዮጵያ እራሴን ለመከላከል እርምጃ እወስዳለው ስትል አስጠነቀቀች! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
ኢትዮጵያ እራሴን ለመከላከል እርምጃ እወስዳለው ስትል አስጠነቀቀች! @marakiethiopia #ethiopia
ኢትዮጵያ ከባድ የተባለ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
ኢትዮጵያ ከባድ የተባለ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች! @marakiethiopia #ethiopia
ግብፅ ያልጠበቀችው አጣብቂኝ ውስጥ ገባች! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
ግብፅ ያልጠበቀችው አጣብቂኝ ውስጥ ገባች! @marakiethiopia #ethiopia
ኢትዮጵያ ከግብፅ አቅም በላይ ነች! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
ኢትዮጵያ ከግብፅ አቅም በላይ ነች! @marakiethiopia #ethiopia
ኢትዮጵያ አዳዲስ የጦር መሳሪያ እየገዛች ነው! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
ኢትዮጵያ አዳዲስ የጦር መሳሪያ እየገዛች ነው! @marakiethiopia #ethiopia
ኢትዮጵያ ያልታሰበ አጋዥ አገኘች! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 32 тыс.Месяц назад
ኢትዮጵያ ያልታሰበ አጋዥ አገኘች! @marakiethiopia #ethiopia
የኢትዮጵያ ጦር ወደ ሶማሊያ ድንበር ተጠጋ! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
የኢትዮጵያ ጦር ወደ ሶማሊያ ድንበር ተጠጋ! @marakiethiopia #ethiopia
ግብፅን ያሳበደው የኢትዮጵያ ውሳኔ! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
ግብፅን ያሳበደው የኢትዮጵያ ውሳኔ! @marakiethiopia #ethiopia
ጠላቶቿን ያስደነገጠው የኢትዮጵያ እርምጃ! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 2,4 тыс.Месяц назад
ጠላቶቿን ያስደነገጠው የኢትዮጵያ እርምጃ! @marakiethiopia #ethiopia
ፈርሳ የተገነባችው አስገራሚ ከተማ! @marakiethiopia Ethiopian
Просмотров 269Месяц назад
ፈርሳ የተገነባችው አስገራሚ ከተማ! @marakiethiopia Ethiopian
ስለዚች ከተማ የሰማ ሁሉ ለመሄድ ይጓጓል! @marakiethiopia #ethiopia
Просмотров 312Месяц назад
ስለዚች ከተማ የሰማ ሁሉ ለመሄድ ይጓጓል! @marakiethiopia #ethiopia
ከኮርማዎች ጋር የሚደረገው አስገራሚ ግብ ግብና ሩጫ በእስፔን ሳንፈርሚን ፌስቲቫል @marakiethiopia
Просмотров 118Месяц назад
ከኮርማዎች ጋር የሚደረገው አስገራሚ ግብ ግብና ሩጫ በእስፔን ሳንፈርሚን ፌስቲቫል @marakiethiopia
ከበረደው ብር አንድዶ ይሞቃል! የአለማችን አደንዛዥ እፅ ጌታ! Maraki Ethiopia / wechew good / ebs tv / Ethiopia
Просмотров 1032 месяца назад
ከበረደው ብር አንድዶ ይሞቃል! የአለማችን አደንዛዥ እፅ ጌታ! Maraki Ethiopia / wechew good / ebs tv / Ethiopia

Комментарии

  • @Abdu-t7k
    @Abdu-t7k 10 дней назад

    ውሸታም

  • @lilankonjo
    @lilankonjo 10 дней назад

    አይሰማም እኮ

  • @lilankonjo
    @lilankonjo 10 дней назад

    ኸረ ድምፅ😢

  • @DanielTeferra-s9p
    @DanielTeferra-s9p 15 дней назад

    Gebese beleta

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 16 дней назад

    ውሸታም አሜሪካ ከሶስት ግዜ በላይ የሱማሊያ ሉአላዊነት ይከበር ነው ያለችው አንድም አገር አለም ላይ ለሱማሌ ላንድ እውቅና የሰጠ የለም ታዬ አስቀስላሴ ንግግር አርገዋል ቀጥሎ የሱማሌው ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያን በወራሪነት ከሰዋል ወደብ ሳይሆን ሱማሌ ላንድን ማስገንጠል ነው የሚፈልጉት ወደብ እኛ መች ከለከልናቸው ከማእከላዊ መንግስ መ ነጋገር ይችላሉ ግን ፍላጎታቸው ግዛታችንን ማስገንጠል ነው ይህ ደግሞ የተ መ ድ የአፍሪካ ህብረትን ቻርተር የሚጥስ ነው ብለዋል

  • @KibretTade
    @KibretTade 16 дней назад

    Good

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 16 дней назад

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።አብዛኛው፡እውነተኛ፡ኢትዮጵያዊያንና፡መሪዎቻችን፡እንኳን፡ደስ፡አላችሁ።እውን፡መሆኑ፡ለማይቀረው፡ወደብና፡የባህር፡ሀይላችን፡ማረፊያ፡ማግኘ ታችን፡በጉጉት፡የምትጠብቁ፡ሁሉ፡በእውነት፡ላይ፡መፅናታችን፡ድሉ፡፡ቅርብ፡ያደርገዋል፡ኢንሻአላህ።

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 17 дней назад

    ግን ለምን? ለምን ትዋሻላችሁ ርዕሱ የባህር በር ስምምነት.....አታሹፉብን።

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 17 дней назад

    ኢትዮጵያ በግድ ሃያል እየሆነች ነዉ ?

  • @DagnachewDagnu
    @DagnachewDagnu 17 дней назад

    አፍጥኑት

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እጅግ ፈጣን🎉🎉🎉🎉🎉ስምምነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይደረግ🎉🎉🎉🎉

  • @lilankonjo
    @lilankonjo 17 дней назад

    ኸረ አገሬ ፍጠኚ ❤❤❤

  • @GggFfg-k3s
    @GggFfg-k3s 18 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @GggFfg-k3s
    @GggFfg-k3s 18 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @BaleGoba-bt8sk
    @BaleGoba-bt8sk 18 дней назад

    ከ500000ሺ በላይ የቀድሞ የኢትዮጵይ ሠራዊት ሀገራቸውን የሚወዱ በሁሉም የመሣሪያ ለይ መሥራት የሚችሉ አየር ወለድ ባሕር ሀይል ምድር ጦር አየር ሀይል ከውጪ ለምመጣ ጠላት ለመደበኛው ሠራዊት የጀርባ አጥንት ሆነን በዓይነቁራኛ እየተከታተልን ነው

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 19 дней назад

    ግብጽ ዕድሜ ልኳን በኢትዮጵያ ላይ ስትዝት ነዉ የኖረችዉ ። በተለይ ከአንዋር ሳዳት ጀምሮ።

  • @user-Eri
    @user-Eri 20 дней назад

    ጦርነት ፈለጋችሁት እኮ ምን ኣለ ስለ ሰላም ብታወሩ? ከማን ጋር ነው መዋጋት የፈለጋችሁት?አረ ተዉ ይኸንን ተንኳሽ ንግግር ለሁላችንም ኣይበጀንም::ኢትዮጵያ ምን ያህል ሃያል ኣገር ሁና ነው እነዚህን ኣገሮች ተባብረው እንዳያጠቁዋት የሰጋችሁት? 1)የሰው ባህር መመኘት ኣቋርጡት 2)ለምዕራቡ ኣለም ኣገልጋዮች ከመሆን ነጻ ሁኑ

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 20 дней назад

    ተነስ ሁልህም ጅግናም አማራም ልጅዎችንም ጦርንም እየላከም ቢህትም በድሮንም በጦርዉም ሚያነድድብህንም ጠላትም አማራም ጦርንም መከላከያም ስምዉንም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ኦሮሞንም ጦርንም በለዉ ምንገድንም እየዘጋህም ግንባርዉ ግንባርዉም እየፈለጥክም ጣለዉ ጅግናዉም ወንድዉም አማራም ልጅንም ፋኖም

  • @getachew-pw5te
    @getachew-pw5te 20 дней назад

    ዕውቅናው ይሰጥና ያበጠው ይፈንዳ እንዳውም አንድነታችንን ያጠነክራል

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 20 дней назад

    Ante ahiya mesarya waga yelewm sew yelachihum

  • @blackstone07
    @blackstone07 20 дней назад

    የእልህ ጦርነት መሰለ።

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 20 дней назад

    ኤርትራ እና ሶማሊያ የግብፅ ተጋላቢ ፈረሶች ናቸው!!!!! በእርግጥ ኢሳያስ አፈወርቂም ሲመለከቱት ፈረስ ይመስላል !!!!!

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 20 дней назад

    ጠላት ብለህ ባትናገር ጥሩ ነው ከወራት በፊትኢሱ ኤርትራ ስትሉ አልነበረም ትግራይ ጠላት ሆና ኤርትራ ወዳ ሆና ነበር ሱማሌም ወዳጃችን ናት የኛ የዲፕሎማሲ ስህተት ነው

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 20 дней назад

    ለምሣ ያሰቡንን ቀድመን ቁርስ እደምናረጋቸ አስቀድመዉ ቢያስቡበት ይሻላቸዋል???????

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 20 дней назад

    የዝንብ መንጋ መሶብ እንደማይከፍት ሁሉ እነዚህ ያረጁ መቶ ጊዜ ቢጨባበጡ ኢትዮጵያ ላይ አንዳችም ፋይዳ አያመጡም ???????

  • @tsehayetekeste6753
    @tsehayetekeste6753 24 дня назад

    ወንድሜ ኣትሳሳት ኣከባቢን እየበጠበጠች ያለችው ኢትዮጲያ ናት ለእውነት ቁሙ

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te 27 дней назад

    If Eritrea offers any thing to Egypt, Eritrea will not stay as country! Inatafatalen, totally altered tidaragalech!

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te 27 дней назад

    That good development for us!

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te 27 дней назад

    We love to overthrow our enemy: Sheik Hassan@

  • @DanielDubaleYn
    @DanielDubaleYn 27 дней назад

    ሱማሌ መበታተኑ አይቀሬ ነው።

  • @beharusefiw6481
    @beharusefiw6481 27 дней назад

    Please can you speak slowly it's un proficnal

  • @lilankonjo
    @lilankonjo 27 дней назад

    የኢትዮጵያ አምላክ እልልልልልልልልል

  • @lilankonjo
    @lilankonjo 27 дней назад

    የኢትዮጵያ አምላክ እልልልልልልልልል

  • @АбелАмануел
    @АбелАмануел Месяц назад

    Sukim hone yemenoriya bet indihum dirigit be higawi menged yetegeneba kehone kasa weynim telewach magnet yichilal. Be hige wet menged yetegeneba ke hone gin ( bale nibretochu) be hig agbab tekesew meketat alebachew. YIHE HIG NEW..

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Месяц назад

    ውሸታም ሱማሊያ ሉአላዊነቷ ሲደፈር ግዛትዋን ለማስገንጠል ሲሰራ አጋሮቻን ጠራች ሱማሌ ላንድ የሱማሌ ግዛት ናት ትግራይን ቢያስገነጥሉ እንደማንፈቅድ ማለት ነው ግብፅ ሱማሊያ የገባችው በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስህተት ነው ኬንያ ላይ ለወደብ ናይሮቢ ላይ እንደተስማማን ሱማሌ ላይም መቃድሾ ላይ መስማማት ነበረብን

  • @FerehanHaji
    @FerehanHaji Месяц назад

    አስብ፡የበሀር፡በራችን፡በሀይል፡የምናስመልስበት፡ጥሩ፡አጋጣሚያ፡ነው።

  • @tesfalem-of9hn
    @tesfalem-of9hn Месяц назад

    What kind of analysis from where you gathered shame on you

  • @tedrostedla620
    @tedrostedla620 Месяц назад

    ትጉርላቹ የመከላክያ አቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hagere739
    @Hagere739 Месяц назад

    አቢይ ለፍርድ ይቅረብ

  • @abdulrazak7597
    @abdulrazak7597 Месяц назад

    Ye ethiopian makomyana meseso ye honechew tigrayn bebeshasha lej ashagarinet hulum mehayem euro weshebaye eyale wegenuna hezbun yefeje,kushawit ethiopian yetegab yeselam pedestal ager adrgolehalna Berta yelelawen aymeleketehem dabo be werefa gen tebek.....

  • @abdulrazak7597
    @abdulrazak7597 Месяц назад

    Mehayem

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 Месяц назад

    አካባቢ በጥባጩ ማን እደሆን አሁን ፍትው ብሎ እየወጣነው ባለፈው አገዛዛዝ የአሜሪካ ቂጥ ላሽ ሆናችሁ በተኮል ስትታወቁ አለፈ የአሁኑ ባሰ የራስ ያልሆነላይ ይህን ያህል ትል መጣል የሚገርም ነው የራሳችሁ ቢወረረማ ምንኛ ትሆኑ ይሆን የሀሰት ሐይማኖተኞች ፈረሐ የለላችሁ ይሁዳን ያስናቃችሁ የመጨረሻዋን ደውል ይዛችሆት ትጠፋላችሁ የቆጡን አወርድ ብላ እደሚባለው ያለህን ተፋቅረህ መኖር ያልቻልክ ሌላው ተመኝተህ ትበጠብጣለህ አዋ ዘድሮ ለበጎ ያርግላችሁ።

  • @Tamgn
    @Tamgn Месяц назад

    ሻእቢያና ወያኔ ተናበው ነው የሚሰሩት መግስት ጣልቃ መግባት የለበትም ወያኔ ትጥቅ ያልፈታው ሻእቢያ ያሰጋኛል ብሎ አደል እራሱ ወያኔ ሻእቢያን ይዋጋ

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Месяц назад

    ወደ ትክክለኛው ጉዳይ እና ስአት ተደርሷል እስራኤል እስራኤል ነች ኢትዮጵያም ኢትዮጵያ እኛን ማጥፋት ማንም አይቻለውም አብቹ እግዚአብሔር የሚያማክረው ወጣት የአገራችን ምርጥ መሪ በርታ ድሉ ያንተ ነው ወደፊት

  • @mameinfoeduc
    @mameinfoeduc Месяц назад

    are you shour, please don't lie

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n Месяц назад

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ

  • @KelelewGetahun
    @KelelewGetahun Месяц назад

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!! ❤❤❤

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 Месяц назад

    Wel come እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ ?

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan Месяц назад

    Tiru nigigir new, betgbar yitayal.

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE Месяц назад

    እኔ በበ ኩሌ ለማን ሲል ከተማውን ያፈርሤል ኦሮሞ ለማስፈር ፡ከዛ ኦሮሞን ችግር ውስጥ ለመክተት ፡የቀረህ የኦሮሞ ደም ነው ነዱቢሲ ።