📌ካናዳ ባወጣችው የሙያ ዘርፍ በስራ ለመምጣት አሙዋላለው ወይ የሚለው በነፃ በራሳቸው ማረጋገጥ ይችላሉ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 115

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 месяца назад +9

    ircc.canada.ca/english/immigrate/skilled/crs-tool.asp

    • @MOHAMMEDABEY-m5b
      @MOHAMMEDABEY-m5b 2 месяца назад +1

      ተባበሩኝ

    • @ታደሰክብረት
      @ታደሰክብረት 2 месяца назад +6

      እንደኔ አረብ አገር እየሰራችሁ Refugee በUNCHR ብታመለክቱ ይሻላል የመሄድ ፍላጎት ካላችሁ ገንዝባቹን አትበሉ!!
      ባይሆን Refugee ፕሮሰሱ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል አሜሪካ አፕላይ ተደርጎልኛል

    • @zebibajudy6499
      @zebibajudy6499 2 месяца назад

      @@ታደሰክብረት እኔ እሪፎጅ ነኝ ኬንያ ናይሮቢ ነው እምኖረው ወደሜ እሪፎጅ ሆነህ እኳን ፕሮሶሱ በጣም ከባድ ነው መጀመሪያ ህጋዊ እሪፎጅ ለመሆን ዬዪኤን ወረቀት ያስፈልጋል እሱም አሁን ምዝገባውም ቢኖር ገዘብ ከሌለህ እተርቢ አድርገህ ማዴት ለማገኘት አድ አመት ትጠብቃለህ እሱም ወደካፕ ካልተላክ ነው ከዛ በኋላም አይዲ አለ እሱን ካሟላህ በሁላም ጥሩ ዬተባረከ እስፖሠር ካገኘህ ከበዛብህ ሁለት አመት እስከ 3 አመት ካነሠም ከአመት እስከ 1 ጨመትከ6 ወር ይጨርሳል ዋናው እስፖሠሩ ነው ቢሆንም በህጋዊ በእሪፎጅ መጨረስን ዬመሠለ ነገር ዬለም እና በእሪፎጅ መጀመር ይሻላል

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 2 месяца назад

      @@ታደሰክብረትአንድ ናቸው እነሱኑ መጠበቅ ይመከራል እምዬ አሜሪካ ይሻላል በብዙ እንደ እድል ብርድ የሌለበት ሃገር እንዲደርስህ ፀልይ እግዚአብሔር ይችላል ! መልካም እድል ! ጥያቄው ለጠበቃዎቹ ከሆነ እንደ እድል ነው አያውቁትም የግል አስተያየቴ ነው ለእህቴ አንድ አመት አንዳንዶቹ እስከ 3 ዓመታት ይፈጃል ትእግስቱን ያብዛላችሁ
      በርቱ በፀሎት !

    • @dessalewesubalewfentie1402
      @dessalewesubalewfentie1402 Месяц назад

      የእኔ ጥያቄ ከሄዳችሁ በኋላ ሠርታችሁ ትከፍላላሁ የሚሉ አሉ። እና ከላኩን ሂደን ሠርተን መክፈል አንችልም

  • @elfneshpetros4039
    @elfneshpetros4039 2 месяца назад +19

    እንግዲህ አንቺንና እነዚህን መልካም ሰዎች እየሰሙ ካላመኑ ምከረው ምከረው እምቢ ካለ,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ይሆናል ነገሩ
    ተባረኪ እህቴ

  • @zak-o3k
    @zak-o3k 2 месяца назад +8

    ኪዱ ከ ኤርትራ ነኝ የምታስተላሊፍው መልእክት በጣም ነው የምንወደው ተባረኪ እንወድሻለን።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 месяца назад

      🙏💕

    • @AmsalMulu
      @AmsalMulu Месяц назад

      Tigermalachu amarigna gn endet chalachu

  • @johnethiomedia9829
    @johnethiomedia9829 2 месяца назад +5

    ኪዱየ የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ ከዱባይ በርቺልን እህታችን

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 2 месяца назад +5

    ኪድዬ እናመሰግናለን ስንቱን ሰው ነው ከአጭበርባሪዎች እየታደግሽ ያለሽው እግዚአብሄር ይባርክሽ የምታቀርቢያቸው ሰዎች ሁሉ ወሳኝ እና ጠቃሚ መረጃ ነው እያገኘን ያለነው እናመሰግናለን❤🙏 ወዳጅሽ ከኡጋንዳ - ካምፓላ

    • @HannanFedilu
      @HannanFedilu 2 месяца назад

      Kiduo. Deg argesh bexuo swe eytbela newe

  • @birhan21
    @birhan21 Месяц назад +1

    በጣም እናመሰግናለን 😍

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 28 дней назад

    Kdy you deserve a Nobel for bringing such an issues 😊

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 месяца назад +1

    ተባረኪ በቅንነት እና በትጋት ወገኖችሽን ከተኩላዎች ለማዳን የምታደርጊው ጥረት ከፍተኛ ዋጋ እና ክብር የሚያሰጥሽ ነው። ወገንን ገጥቃት ማዳን ሐገርን ከመራ ማዳን ነው። ባለሞያዎችንም በእጅጉ አመሰግናው እድሜ ከጤና ያድላችሁ በርቱ !!

  • @BirhaneNuri
    @BirhaneNuri Месяц назад

    ጥሩ ትምህርት ነው ኪዱዬ የምሰጪን እናመሰግናለን

  • @HaileNigus-m1j
    @HaileNigus-m1j 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ሁላችሁንም ❤❤ keep going

  • @waleligntamru5710
    @waleligntamru5710 Месяц назад +1

    Kidi,liyu and Tekele Respect 🙏

  • @AbdulfetaShukur-jb1gv
    @AbdulfetaShukur-jb1gv 2 месяца назад +3

    ኪዲ አመሰግናለወ ስት ነግሩን አንሰማ ብለን
    ግን አሁን ብዙ ተምረንባቹሀል
    በጣም አመሰግናለዉ

  • @YECHAli
    @YECHAli Месяц назад

    አላህ ይስጥልን ጥሩመረጃነው የሰጠሽን

  • @MebratuMegersa
    @MebratuMegersa 2 месяца назад +2

    በርቺ ሰዉ እኮ ትክክለኛዉን ለራሱም ስትነግሪዉ አይሰማም

  • @Amde-y4k
    @Amde-y4k 2 месяца назад +2

    እናመሠግናለን

  • @dir204
    @dir204 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ውሸትን ለማጋለጥ የሄዳችሁበት እርቀት ቃል የለኝም ግን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @MayenNom
    @MayenNom 2 месяца назад +1

    ኣንድሰዉ በሂወት ዘመኑ ከ በሰውዘንድ መወደድ በላይ ደስታ የለምና ኪድየ ደስይበልሽ አንወድሻለን በጣም ትልቅ ስራ ነው አየሰራሽ ያዩሽዉ

  • @rbitu
    @rbitu 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ኪዲ አንችንም ጠበቆቹንም

  • @HisheTesfay
    @HisheTesfay 2 месяца назад +1

    በጣም ቆንጆ መረጃ ነዉ

  • @alainuae-us1cl
    @alainuae-us1cl 2 месяца назад +1

    ተባረኩ የምር በጣም ነው የማደንቃችሁ

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Месяц назад +1

    ኪዲ ጠበቀ ልዩ ጠበቃ ተክሌ እናመሰግናን

  • @AlmazWorku-q4x
    @AlmazWorku-q4x 2 месяца назад +1

    Thanks for your kind messages, kidiye berchi

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 2 месяца назад +2

    ኪዱዬ ምርጥ ሰው ክበሪልን🙏❤

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 2 месяца назад +2

    ኪድዬ እንካን ደና መጣቹ ጠበቃ ልዬ ጠበቃ ተክሌ ለምትሰሩት ስራ በጣም ነው የምናመሰግነው ለወገናቹ እንዳይጭበረበሩ የምትሰሩት ስራ ይደገፋል በርቱ🙏🙏🙏

  • @TsegaHaile-l1s
    @TsegaHaile-l1s 2 месяца назад +1

    ኪዲ ለምትሰጪን መረጃ እናመሰግናለን

  • @Muhaman2030
    @Muhaman2030 2 месяца назад +2

    Thank you kidye ke metsefo asabiwechi melesshigni nurilegni anchi ethiopia.

  • @senaittola5346
    @senaittola5346 Месяц назад

    ልዪ ስምክ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @Abejek-d2w
    @Abejek-d2w Месяц назад

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @EndaleGetai8w
    @EndaleGetai8w 2 месяца назад +2

    Thanks kidiye bizuchachin banch podcast ke scammeroch dinenal kezih belay abzto ...yistish wudua

  • @BirhaneNuri
    @BirhaneNuri Месяц назад

    እውነት ነው ኪዱዬ እኛም በወጣው የስራ ማስታወቄያ ልንሸወድ ነበር ፎርሙን ልኮልኝ ሙዬና የመመዝገቤያ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ቪዛው አምሳ ሺ አለኝ

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 2 месяца назад +3

    ኪዲዬ ተክሌ እደነዚህ አይነቶቹን ለምን መግስት እዲቀጣቸው አታደርጉም እናተ ማስረጃ እስካላችሁ ድረስ ስራችሁን ስሩ ወገኖቸ

  • @Abejek-d2w
    @Abejek-d2w Месяц назад

    አሪፍ ነው

  • @DelinaTekeste-t7x
    @DelinaTekeste-t7x 2 месяца назад +1

    Thank you kidi

  • @solomonshiferaw1766
    @solomonshiferaw1766 2 месяца назад +1

    Thank You Kidi

  • @readitmerawi
    @readitmerawi 2 месяца назад

    Thanks 🙏

  • @temesgenesaney-qp2pr
    @temesgenesaney-qp2pr 2 месяца назад +2

    መጣሽልን ገና አዳመጥኩትም እንካን ደህና መጣሽ

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 2 месяца назад +3

    አወ ኪዲ ዬቲክቶክ ላይቭ ጀምሪ አረ ብዙ ጉድ አለ

  • @kifileadana5383
    @kifileadana5383 2 месяца назад

    Thanks

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 2 месяца назад +1

    ኪድዬ እንደው ምን አባቴ ላድርግሽ ቆይ 🙏🙏🙏የጌ ውድ አረ ይሄን አምባሳደር የሚሉትን ሌባ ማን ይሆን የሚያጋልጥለኝ እያልኩኝ ሳስብ የኔ መልካም የኔ ምርጥ ለህዝቦችሽ የማትደክሚ
    ከዘንዶ አፍ የምትታደጊ ነሸ በርቺ የኔ ቅድስትዬ

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 2 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ብለሻል ኪዲ"የቅንነት ሽልማት" ለ ተክሌ ይገቀዋል። እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 2 месяца назад +1

    ኪዲ እዴት ነሽ

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Месяц назад

    Tekle is nice guy

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 2 месяца назад +1

    Kideya liyu Ena taka enkona basalme koyachu maxachu

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged801 Месяц назад

    Get AB Finincial for the problem please

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 2 месяца назад +3

    እኛ 2 ሀኖን ፕሮሶሰ ከጀመርን ጭራሺ በሳምት ይላል ይሂ ባለጌ ተባረኩ እናተ እደዚህ እዬተከታተላችሁ እድናውቅ ስለምታደርጉልን

  • @birhan21
    @birhan21 Месяц назад +1

    በዛውም የtofel መፈተኛ ቦታ ጠቁሙን

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Месяц назад

    Tekle sew yewedal esekender dollar yewedal ❤

  • @GoshuKinfe
    @GoshuKinfe Месяц назад +1

    Kidi ወርቅ

  • @AsmiroDash
    @AsmiroDash Месяц назад

    ere kide kanada emitbal hager betam new mehed emifelig gn endet limta?

  • @MOHAMMEDABEY-m5b
    @MOHAMMEDABEY-m5b 2 месяца назад +2

    እኔ ኢትዮጲያ ነው MOHAMMED,ABEY

    • @MOHAMMEDABEY-m5b
      @MOHAMMEDABEY-m5b 2 месяца назад

      ለጠበቃወቹስጭልኝ ተባበሪኝ

  • @temesgenSenbetu
    @temesgenSenbetu 2 месяца назад

    Woda Canada indat mahedi yechalale ena yeminorahu south africa new yeminorahu

  • @alemuderesa2962
    @alemuderesa2962 2 месяца назад

    Canada ende areb hagerat lmn agreement ayfetrim le Sira flagi

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 месяца назад

    ሌበ በዘ ኮ እውነት ነው እነመሰግነለን

  • @biniamamanu9867
    @biniamamanu9867 2 месяца назад

    ሲነገራቸው መች ይሰማሉ።

  • @NcndggIdbfbdf
    @NcndggIdbfbdf 2 месяца назад

    ሰርቼ ልከፍል ስራ አመቻችልኝ ካናዳ

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 2 месяца назад

    ❤❤

  • @benjahmanviews6754
    @benjahmanviews6754 2 месяца назад

    ኪዱ እናመሰግናለን ግን በስራና ክህሎት የመጣው እድልስ እውነት ነው?

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 2 месяца назад +1

    ኧረ ኪድዬ በማሪያም እንዴት ላግኝሽ
    አንችን ማናገር እፈልጋለሁ

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 Месяц назад

    Many people don't listen such kind of advises.

  • @addis2day
    @addis2day 7 дней назад

    yenesun account link discription lay bidereg

  • @nejibjemal-ds6rk
    @nejibjemal-ds6rk Месяц назад

    kidi tamagn agent mtawkiw kale ngerig

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 месяца назад +1

    ኪዱ ዘገየሽ

  • @faizdile19
    @faizdile19 Месяц назад

    ኪድዬ እንዴት ነሽ በጣም እነመሰግነላን ስለምትሰጨን info betem አድመጭሽ ነኝ and አድነቂሽ ነኝ hope canada adis ababa yalw ya office ph no ayeserm ena faligeachew neber ከቻልሽ flourun ብትነግሪኝ።thanks for all information❤❤❤

  • @ozzagiKoko
    @ozzagiKoko Месяц назад

    ኪድዬ በአሁን ሰዓት የህንዶቹ ካናዳ ላይ መብዛት ወይም የነሱ ማስቸገር ለኢትዮጵያ ችግር ይፍጥራል ወይ ካናዳም ላሉ ወይም ጋና ፕሮሰሰ ላይ ላሉ እባክሽ መልሺልኝ

  • @selamalex-d2y
    @selamalex-d2y Месяц назад

    Kidi kidi

  • @eliasgech645
    @eliasgech645 Месяц назад

    34:06 34:06 34:06

  • @EndaleGetai8w
    @EndaleGetai8w 2 месяца назад +2

    Kidiye ene yagetemgn jossyinfo mil yetelgram& RUclips page kefto 400$ kiflna ilgbile endthon kekeflk buhala new ...ilgable mitihonew algn ...then kidi degmo ...mitseten mereja kante betekaranee new slw ...esuan teketil bilo bilock adergegn

  • @yahyaA-jc3kb
    @yahyaA-jc3kb 2 месяца назад +1

    ስለ A3 Tour ምን ትላላቹ ??????

    • @semiragobbu4874
      @semiragobbu4874 Месяц назад

      Ante Mn tasbalh enem tyaqe slefeterbgn nw

    • @yahyaA-jc3kb
      @yahyaA-jc3kb Месяц назад

      @@semiragobbu4874 enenja bcha yateratral enesu yalachew conference visa nw canada boarding lay immigration officeroch eyemelesu nw alugn

  • @foryou4761
    @foryou4761 Месяц назад

    Ehe leba menew arfo beqemet

  • @birhanukassa-i9u
    @birhanukassa-i9u Месяц назад

    Kidi tileyalesh ye ewunet fetari yitebiish!!

  • @MayenNom
    @MayenNom 2 месяца назад +1

    2000 ዶላር ከፈይና በ30 ቀን ውስጥ አልኸክሻለሁ ብሎኝ ከተሰመ?ማን በኋላ ያንቺ ትምርት ስሰማ ተውኩት ኣንችን ላማክር ብየ አና ኪድየ አባከሽ አርጅኝ ምን ማድረግ ኣለብኝ ያለሁበት ግብፅ ነው ፓስፖርት የለኝም UN ግን ተመዝጊቤለሁ አባከሽ ኪድየ

    • @kassahunbekele5234
      @kassahunbekele5234 2 месяца назад +2

      Are you deaf that you can't hear the Canada lawyer's message? Don't waste your money and waste, Kiddi time.

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Месяц назад

    አቶ ተክሌና አቶ ልዩ ግን ለምድነዉ ኮመት የዘጋቺሁት ቲክቶክ ግን አቃለሁ ብዙ ሠዉ እደሚያስቸግራቺሁ ግን ደግሞ ሀሳብ መቀበል አለባቺሁ

  • @BrawlHandle
    @BrawlHandle Месяц назад

    This scams please we have to stop it .

  • @BereketWengel
    @BereketWengel 2 месяца назад +1

    በቅድሚያ ሁላችሁንም እናመሰግናለን በመቀጠል follo አድርጌያችኋለው

  • @Tekleaxmite
    @Tekleaxmite 2 месяца назад

    K...........good....
    ID........now

  • @HaftomBirhane-th5fs
    @HaftomBirhane-th5fs 2 месяца назад

    ኪድ እኔ ካናዳ ለመውጣት በቂ ብር አለኝ ።ለኔ ለማውጣት እባክሽ አግዚኝ አሁን የምኖረው በትግራይ ክልል ነው ውለታሽ እከፍልሻለው።

  • @Namor-27
    @Namor-27 Месяц назад

    Bzu birr tebelchalo😢

  • @tsegayedibaba2648
    @tsegayedibaba2648 Месяц назад

    እረ እባካችሁን ስፖንሰር የሚሰጥ ጠፋ ምንድን ነዉ!

  • @NoJdo
    @NoJdo 2 месяца назад

    Gin unat nw ba Allah

  • @Tekleaxmite
    @Tekleaxmite 2 месяца назад

    Kindi..........ETHIO..........Media..........

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 месяца назад

    እኔ በጣም ነው መሂድ የምፈልግ ካናዳ ከዱባይ በእራሳችን እንደት እንምጣ ?😥

  • @SeyoumEjigu
    @SeyoumEjigu 2 месяца назад

    Hi guys i am an ethiopia passport holder and living carribean island
    Who could help me to move canada please

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Месяц назад

    ሠላም ኪድየ እኳን ደና መጣሺ ሠሞኑን ዳታ ነበር እምጠቀመዉ ለዛ ነዉ ያላየሗቸዉ አሁን ወደ wi, Fi ተመልሠናል እናመሠግናለን አቶ ተክሌ & አቶ ልዩ ጥሩ መረጃ ነዉ እደሁልጊዜዉ የሆነቺ ልጂ 30 ሺብር እደበላት ከዱባይ ነግራኝ ነበር በዉስጥ መታ ቴሌ ግራም ተዉ ብትያቸዉ ጪራሺ አይሠሙም ይቺ ልጂ አሁን ያቺ ተከታታይ ናት ግን ተበላይ ተዉ ብትያቸዉ የተመቀኘሻቸዉ ይመስላቸዋን ብታይ ስት ልጆቺ ዉሸት ነዉ አልኳቸዉ ጪራሺ አዷ ልጂማ 80 ካሬ ቦታ አለኝ አለቺኝ ኧረ እባክሺ በፈጠረሺ ዉሸት ተዉ የኪዲን ቪዲዮ ግቢና እይ አልኳት ከዛ አመሠግናለሁ ብላ አሁን ጓደኛ ሁነን በዉስጥ እናወራለን አቺን የሰጠኝ ፈጣሪ ነዉ ቦታየን ሳልሸጥ አለቺኝ

  • @YoditMatiyos
    @YoditMatiyos 2 месяца назад +1

    “Please be cautious with misleading information. Moving to Canada isn’t as simple as it’s made to seem, and it’s important to rely on credible sources for immigration advice. Always verify details before making any decisions.”

  • @kumaatolosaa2820
    @kumaatolosaa2820 2 месяца назад

    Awo buzu feka new fb mesarasi hule

  • @MOHAMMEDABEY-m5b
    @MOHAMMEDABEY-m5b 2 месяца назад +1

    የካናዳቤዛሰራንልህብለው፣ለሌላሰውሳሳይተጭበረብረሀልአሉጭ 20ሽብርወሰደዋልእናበምንልላከው

  • @EleniTeshome-p3f
    @EleniTeshome-p3f Месяц назад

    hi kidi how are u am live in Ethiopia my husband lives Canada (motorial)he is not Ethiopian nationality Canada i have 1 son he want start the process for me and son can he communicate within this Bose lawyers pls help me he can payed for the lawyer fee if u accept my equation i can send it my husband full address 🥰🥰

  • @Tekleaxmite
    @Tekleaxmite 2 месяца назад

    H

  • @btin1791
    @btin1791 2 месяца назад

    ጥሩ መረጃ ነው ግን አረብ አገር ወይንም ኢትዬጵያ ያለና በትምህርት ያልገፈ እና እየተጭበረበረ ያለ ሰው ይሄን ግማሽ ኢንግሊዝኛ ግማሽ አማርኛ የሆነ መረጃን በትክክል ይረዳል ብዬ አልጠብቅም

  • @husseinmebrahtusalih
    @husseinmebrahtusalih Месяц назад

    Ye president, ፌርማ ያርጋሉ እውነት ይመስላሉ ahun ytmrtwe ፕሬዝዳንት ኣፀቀ ስላሴ እውቅና ሰጠን እያሉ ነው 2000ብር ተበላሁት ሌላ ሰው ግን 80000የተበላ ኣለ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +1

    አጭበርባሪዎች ለህግ ይቅረቡ ችግራቸው ዲግሪው FAKE ስለሆነ በእራስ መተማመን የሌለው

  • @MOHAMMEDABEY-m5b
    @MOHAMMEDABEY-m5b 2 месяца назад

    መልስስጡን

  • @kedusyared6390
    @kedusyared6390 2 месяца назад

    Canada Canada Canada Canada 😂😂 Please don't waste your time, you will never get it.😉 unless Students who have more than 3.8 + GPA. & also exceptional. " No body tells you how to escape from Ethiopia " be aware don't be cruel, her cruelty is insane to Ethiopian Community. try to find your Hope from your HAND or THOUGHT , not from a person or other country✌

  • @FikirteWoldetsadik
    @FikirteWoldetsadik Месяц назад

    Thankyou

  • @eliasgech645
    @eliasgech645 Месяц назад

    34:06 34:06 34:06