This guy talking about spiritual thing if you really strong Christian you have discerning spirit in you so you can tell what people think you have God life in you so you can see the darkness I am experiencing this is a gift from God
I am victim for synthetic telepathy,Mind control weapon in home country Ethiopia secretly illegally and unconstitutionaly.what is the difference between telepathy and Voice to skull weapon
እደዚህ አይነት ነገር እኔም ጋ አለ ግን ድብቅ አድርጌለው በሊላ ከተማ የሚደረገውን አውቃለው ለአንዳንድ ሰው ነግሬ ጠንቆይ ሲሉኝ ደበኩት
I am glad to subscribe this channel ! good job man😎😎😎
Good job keep going 🙏🙏 bahru
አሪፍ ፕሮግራም በርታ
እኔ የሆነ አይነት አስማ ያለባቸው ሰወች ባጠገቤ ካለፉ ራሱ 100% የመለየት አቅም አለኝ። የሆነ ነገር በሉኝ
ቴሌፓቲ በተወሰነ ደረጃ ሁሉም ሰው አለው ይባላል:መንድላይ ይሁን ወይም ሰው በተሰበሰበበት ቦታ እንድ ሰው ወዳንተ ካየ ወይም ወይም ካየሀው ከመቅፅበት(በደመነፍስ) አንተም ሆነ ሌላኛው ሰው ቀና ብላችሁ ወይም ዞራችሁ ከዛ ሰው ጋር አይን ለአይን ትተያያላችሁ::እንግዲህ በቴሌፓቲ ከ2025 ጀምሮ የሰውልጅ መነጋገር ይጀምራል ተብሏልና ያንን እንጠብቃለን😊
This guy talking about spiritual thing if you really strong Christian you have discerning spirit in you so you can tell what people think you have God life in you so you can see the darkness I am experiencing this is a gift from God
የይስምዓከ ወረቁ ''የኦጋዴን ድመቶች'' የሚለው መፅሀፍ ላይ በዝርዝር ተቀምጧል እንዴት ድመቶቹ ይግባቡ እንደነበረ ተቀምጧል አንቡቡት።
እኔ በፊት በአይምሮዬ ቀድሜ የሆነ ነገር ሳስብ ያሰብኩት ነገር ሁሉ ይደርሳል እና አንዳንዴ እደነግጣለው ከማወራው በላይ እና ግራ ይገባኝ ነበር ለሰው ሳወራ አያምኑኝም ነበር በጣም በተደጋጋሚ ግን አሁን ላይ ያ ስሜት የለኝም
የሀዋርያት ስራ ም.7ቁ55፤መንፈስ፡ቅዱስንም፡ተሞልቶ፡ወደ፡ሰማይ፡ትኵር፡ብሎ፡ሲመለከት፡የእግዚአብሔርን፡ክብር፡ኢየሱስንም፡
በእግዚአብሔር፡ቀኝ፡ቆሞ፡አየና፦...የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን::
ትልቁ የሴጣን ችሎት እራሱን እንደሌለ አድርጎ ባህላችን ውስጥ ትምህርቶቻችን ውስጥ የትዳር ህይወታችን ውስጥ የእለት ኑሮአችን ውስጥ እጁን አስገብቶ ሳናውቀው ከአባታችን ለይቶ ብዙ እየተጫወተብን ነው እና ውዶችዬ ንቁ!
የተጠቀሱት በጠቅላላ የወደቁት መንፍስት የሰው ልጅ ላይ ገብተው ሲኖሩ የሚያሳዩት ባህሪ ነው::
ነገር ግን የእግዚአብሔርን መንግስቱንና ፅድቁን ሹ ሌላው ሁሉ ይጨመርላቿል እደተባለ እግዚአብሔር ለወዳጆቹ ብዙ ፀጋ ይሰጣል ሰጥቷልም ይህ ግን እውቀትና ቴክኖሎጂ አይደለም::
ነጣቂው ምንም የሚሰጠው የለውም መንግስቱን ነው መንግስቱ ደሞ...
እግዚአብሔር በቅዱስ ስጋውና ደሙ ታትመን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን
ግልጽነትህ ራሱ ድንቅ ነው ።
አንድ ቀን በአካል ... ብቻ በርታ ሁሉም ነገር ልክ ነዉ !
You have something
I think we all have that opportunity and ability.
እባክህን በደንብ ተዘጋጅተህ ቪድዮ ስራ። ጊዜ ወስደን ነዉ የምናይህ
ጥሩ ትንተናህ እንዳለሆኖ ነገርግን ከቴሌፓዚ ውጭ የገለፅካቸው ክላርቮየንስ ፣ ቴሌኬኔሲስ እና ኢነርጂ ቫንፓየር በኤክስትራ ሴንሰሪ ፐርሰኘሽን ውስጥ የሚመደቡ እንጂ በቴሌፓዚ ውስጥ የሚካተቱ አይደሉም። ሌላው እነዚህ ስጦታዎች የሳይኪክ ወይም የስኘሪችዋል ስጦታዎች እንጂ የባይዎሎጅካል ስጦታዎች አይመስሉኝም።
tell me detail
አዎ እኔም ሳይኪክ መሆኑን ነው ማውቀው። ዶክተር ራምፓ በጣም ያብራራው ነበር።
Yiema. Yiema yijeny forsement new wendemey
👍
እኔም ይህ ነገር በተደጋጋሚ ያጋጥመኛል። የሚሰሙኝም ስሜቶች ትክክል ሆነዉ አግኝቼዋለሁ
ይሄ እኮ ለእኛ ለኢትዮጰያውያን ቀላል ነው::
how🤔
Wendmie lemn yMalazia Air plan eske ahun alagegnu
Rasachowu sleseweru new tadiya?😢
Yeah I have it
But I don't know 😅which is it 🤔 😕
ከዚ እስፔስ ብቻ ሳይሆን የተሰወረውን በብቃት የሚያዩ የእኛው ሀገር አባቶች አሉልክ አይደል እንዴ እነሱን መርምር እውቀቱን ሙሉ ለማድርግ ያክል ነው
ብዙ ነገሮችን ቀድሜ አዎቃለው ማንም ግን አይረዳኝም
how?
Me too sis
ተው የመናፍስት አሰራር እንዳይሆን ግን መናፍስት ጋር ግንኙነት ከለለው በቃ ስጦታ ነው
ኢየቃዤ ነው ወንድሜ የአጋንት ኣክሺን ነዉ
Ye Indian movie 😅 ነው የሚመስለው
Amr ibn alas (ra)
Das meetel lej ka yat taganaah
FYI brother...Not telepazy.... it's telepathy (ቴሌፓቲ)
Haylie weym energgyyee yemeesrkibtie mngd endatie eindhon bitasrda lmsrkkie sayhonn lalmsrkie newu😮😮😮😮😮😮
የፈጣሪን ህግ ጠብቅ prayer energy or በረከት የሚገኝበት ትልቁ መንገድ ነው
ኧረ ባህርሻ ምን አመጣሽብን?
"The tomorrow people" Movie ነግረውናል 😂😂
እኔ ፈተና ስንፈተን መልሱን ከድሜ አውቃለሁ ግን አብዛኛውን ጊዜ ይህ የሚከሰትብኝ ስፈራ ነው እና ደሞ ኢነርጅ ይወስዳሉ እምትላቸው ሰወች አውቃለሁ ባጠገቤ ሲልፋ እና አኢነርጂ ለመውሰድ ሲሞክሩ ከኔአይችሉም አና ግራ ይገባቸዋል ምንድን ነህ ብለው ይጠይቁኛል ባካችሁ በማርያም ስለዚ ነገር ንገሩኝ
Enem yehone sew energy enewesede tawukognal ena endet endeteredahut alawukm bcha kebad dkam tesemtogni nebere bewektu please mawrat yemtchl kehone #@humanPawor
Wow this is so amazing, but do your own practice we are full we are busy to read white people book &history
ቴሌፓቲ
እኔ ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ቀሽት ቀሽት የሆኑ ችኮች የፋ ይገጩኛል
- አንዳንድ ጊዜ ሲቸግረኝ ደግሞ ግፈኛ እና ስግብግብ የሆኑ ሰዎች የባንክ ቡካቸውን ይዘው ይከተሉኛል
😂😅 ምን ይመስልሃል ? ተለፓዚ ነው ወይስ የጌ ፀጋ?
መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ሌላ አገር የሚሆነዉን የሚያይ ነብይ አለ ነብዩ አሳያስ መሰለኝ
ኤልሳእ ነው እስራኤል ሆኖ ሶሪያ ንጉሱ የሚመክረውን ምክር ይሰማ ነበር
ይህን ማወቅ ምን ይጠቅማል ?
... Memeheru meyastemerewn alteredahem malet nw... Deepely bechahen honehe semaw... Bro🙏...
@MohamedAbdela-v3o አመሰግናለሁ ግን ይህን መረዳት ጥቅሙ ምንድነው ? የኑሮ ውድነቱ፣ የሰላማችን መደፍረስ ወይንም ጦርነቱ ይመስለኛል አንገብጋቢው ጉዳይ። ፍቅር የለም እንዴ ? እውነትስ ምንድን ነው ? የሚለውን ነገር መረዳት የበለጠ የሚጠቅም ይመስለኛል።
@@AbeDem-e8z ok... jest like... firs injera or resort... 😁... 👍...
@@MohamedAbdela-v3o ማለቂያ የሌለው የጦርነት አዙሪት። ድህነትና ጦርነት ወርሰን ጦርነት ለማውረስ እየኖርን። ህይወት ምንድን ነው What is living ? የሚል ከባድና ትልቅ ጥያቄ እያስነሳና ለጥያቄው መልስ እያሳጣ ኑሯችን አከበደው።
@@AbeDem-e8z This is our recent fact.... 😭😭😭...
Ethiopia lemndn nw endezi science yemisheshat
የሆነ ፓወር እዳለኝ አውቃለሁ
እቤት ውስጥ የመብራት አምፖል ጋ ትኩረት አድርጌ መብራት ፖወር እዲጨምር አድርጌ አውቃለሁ ከዚያም ብዙ እቃ ተቃጥሎል ሰፈር ውስጥ። እና የሰዎችን ሃሳብ የማወቅ ነገር አለኝ
እድለኛ ነህ አትፍራ የበለጠ ተጠቀምበት for success what ever you want
እረ ሱፐር ማን
ይገርማል ይህ ተፈጥሮ እኔጋር ብቻ ያለ ነበር የሚመስለኝ። አብዝሀኛው አንተ የተናገርከው ነገር እኔም ጋር አለ
በምንድን ነው ላግኝህ የምችለው ?
Eniem gar endezawu
😂😂😂
ስልክህን አስቀምጥልኝ
I am victim for synthetic telepathy,Mind control weapon in home country Ethiopia secretly illegally and unconstitutionaly.what is the difference between telepathy and Voice to skull weapon
Not telepazy.... it's telepathy (ቴሌፓቲ) ..................................................
አንዛዛኸው አሰልቺ አቀራረብ አሻሻል
...it's beyond your capacity...
Zzz 😂