Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው ዋው ዋው የማይረባ ነገር እያየሁ ተሰላችቼ ነበር በጣም አነቃቂ ነው አመሰግናለሁ
ግሩም ነው! ከ38 ዓመቴ በኋላ ጠዋት ጠዋት ሁሌም በአማካኝ 20 ደቂቃ ወርክ አውት እሰራለሁ/አርብ አርብ ብቻ እረፍት አረጋለሁ።ዛሬ ላይ 45አመቴ ነው 6ባክ አውጥቸ የ30አመት ወጣት ሆኛለሁ።ብለብስ ያምርብኛል : ብበላ ይመቸኛል አይቆርጠኝም:ማሰብ ስፈልግ አእምሮየ ደስተኛ ነው።እንቅልፍ ስተኛ አልረበሽም:በተለይ ራስ ምታት ድብርት ጭንቀት ምሬት የታባታቸው እንደሄዱ አላውቅም። ድግግሞሽ የማያሸንፈው ነገር ፈጽሞ የለም!! አመሰግናለሁ ወንድሜ!በርታ!!
Bravo good for you 👍
ለ3ወር ያህል ዲብረሽን ውስጥ ነበርኩ ባንተ ምክንያት ከዛ ወጣሁ you are my life coach 🙏🙏🙏🙏🙏
u 're not just motivated us, u 're changing our life's ! God bless you !
የኔ ተወዳጆች አሏህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው በእናንተ የምኮራው ምክንያቱም ለወጣቱ አራያ ናችሁ
ወንድማችን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔ አሁን ላይ ልክ አንተ እዳልከው ቅራቅቦ ቪድኦወችን ማየት አቁሚያለሁ የምፈልገውን የእጅ ሙያ ምግብ ዝግጅት ወዘተ በእረፍት ስዓቴ እኒህን እና እንደ እናንተ አይነት ጠቃሚ ትምሕረት እማገኝባቸውን ቪድኦወች ብቻ ነው እምከታተል ከዚህ ውጪ አቁሚያለሁ ተመስገን
በተቻለን አቅም በየመሀሉ የሚገባውን ማስታወቅያ አናሳልፍ ምክንያቱም ለወድሞቻችን ገቢ ያስገኛል በጣም ነው የማደንቃችሁ ሙጥጥ አድርጌ የው ውስከመጨረሻው የማየው
እንደሁልግዜው ምርጥ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።እኔ ያው ሁላችንም ብንለምደው የምለው ነገር ቢኖር ሁላችንም በየቀኑ ቀናችንን በፀሎት ብጀምር2) አመስጋኞች ብኖን ስለተደረገልን ነገሮች ሁሉ ብናመሰግን3)አድናቆት ነው:- ማድነቅ የሚናያቸውን ነገሮ የማድነቅ ልማድ ቢኖረን አድናቆታችን ወደ ምስጋና ይመራናል።አመሰግናለሁ።
Cool
ከልብ እናመስግናለን እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
ዋው በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ተመነጨለህ በከንቱ ጊዜይን አባክን ነበር ይመችህ ጠንካራ ሀሳብ ነው የላህ በርታ
በጣም እናመሰግናለን ብሮዬ ፈጣሪ ያክብርልን ለምሰጡን ምክር
This guy knows about good books bro I need you to continue about introducing good books
በጣም ምርጥ ቻናል ነው። ቀጥሉበት ከዚህ ቻናል ብዙ ነገር ተምረንበታል። ይመቻቹ!!!!!!!
አንቴን ለዝች ለውዲቷ ኢትዮጲያ የሰጠ ፈጣር ምስጋና ይግባው ቴመሰገን አባት እናት ወጣት የእዲሜ ገደብ የለም ማሰብ መናገር ማዳመጥ ወዘቴ ለሚችል ለሰው ፉጡር ምርጥ ወጣቶች ናቹ
የምወዳችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ እዳታቆሙ.... አንደኛ ፩
እንኳን ደና መጣችሁ ባላችሁ ሳአት ስጠብቃቹ ነበር አላህ በረካ ያድርጋችሁ
አሚን አሚን🙏🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ ነው! ሁሌ ጧት 11:00 pm መነሳት እፈልጋለሁ ለመፀለይ,ስፖርትለመስራት,ሻወር,ቁርስ,,,,,,በቃ ስራ ቦታ ብዙ ጊዜ ይረፋድብኛል እናም እባክህን በጧት ለመነሳት የሚያስችል topic ለይ ብትሰራልን::
ዋው እናመሰግናለን በርታ በጣም ብዙ ትምህርት እግቼዋለሁሁሌም ተስፋ ስቆርጥ ቀርካዋን አስታውሳለሁ።
በርቱ ጀግኖች ናችው ወንድሞች ያለምንም ጥርጥር በናንተ ምክር ለውጥ ላይ ነኝ ወይኔ ይቆጨኛል የባከነው ግዜዜየ
Best motivation ever the best is yet to come be blessed!!
ስወድህ እኮ ጌታን እናመሰግናለን በጣም እኔ እንዴት አነቃቂ ነው አይገልፀውም በርታልን ወንድማችን
ሁሌም አዲስ ሀሳብ እስከ መፍትሄው እናመሰግናለን መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ምርጦች
wow betam enamesegnalen arif motivational vedio nw heywetn keyari nw bedenb letetekmebet
ሁላችሁም እንኩዋን በሰላም ቆያችሁ ወድማለም አንተ በጣም አምሰግናለሁ ቡዙ ከአንተ ተምራሎ አዎ የሰው ልጅ ልስራ ብሎ ከወሳነ ጊዜ ቦታ በይመችም ሁሉም ይቻላል ለምሳሌ እኔ በማይተሳብ በስደት ቁጭ ብዬ ቡዙ ለዛሁም በሰው ቤት በሰው እጅ በመዳም ቤት የልችን ጥቅት ግዜ ወይም የእራፍት በመቃነስ you tube ለውጤት አብቃው ::ከወዳዳችሁ ሰብስክራይብ አድርገችሁ ፍቅራችሁ አሳዩኝ አምሰግናለሁ birhan media ❤🙏
በጣም ጥሩ ሀሳብ ምርጥ ገለፃ ትችላለህ በርታ እባክህን ብታውራኝ ደስ ይለኛ
ምርጥ ወጣት እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ
በእውነት በጣም ጎበዞች በርቱ እናመሰግናለን 😊
በርቺ በርቺ ፍሪንድ ትክክል ነሽ በጣም ተመቼሽኝ ለሚወዱት ነገር" ትኩረት ትኩረት ትኩረት" ኦቦ ተመቼታችሁኛል በርቱ በርቱ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ቋንቋ ለመልመድ ምን ማድረግ አለብን
ድንቅ ሀሳብ አና ትምህርት ነው ልነጠቀምበት ይገባልአመሰግናለሁ
የቀርከሀው ምሳሌ ተመችቶኛል...በርቱ
ewnetim mirt guwadegna!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! kal yelegnm endet endemwedih!
ደስ የሚል ትምህረት ነውበረታልን
እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው በርታ በዚሁ ቀጥልበት
ከልብ በጣም እናመሰግናለን ....ትልቅ ነገር ነው የሰጣችሁን እንድዚህ እራሴን ብዚህ መልኩ አስተውየው አላቅም ነበር..በጣም ትክክል ነው
ሰላም እንዴት ዋልክ ወንድሜ የምትለቃቸውን ሺዲዎች በጣም አሪፍ ናቸው እና እንደሀሳብ የምለው ለምን ወደ highschool ወርደህ ሀሳብ አታነሳም ምክንያቱም በጣም መሰራት ያስፈልጋል ብዙ መረዳት የሚያስፈልገው ተማሪ ይኖራል በሳይኮሎጂ ደረጃ ማለቴ ነው
አመሰግናለሁ።እግዚአብሔር ይስጥልን።
በጣም እናመሰግናለን እኔ እራሴን ለመቀየር ጥረት እያረኩኝ ነዉ ።
በጣም ነዉ የማደንቅህ
ጌታ ይባርክህ
በርቱ በቆየን ቁጥሩ በዙ ሚቆዪ ስራ አሰራለን ከናተ ጋ ነን አንበሶች!!!!!
Thank you my brothers 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Being effective is the best habit ever
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር🙏
ልክ ነህ ወንድሜ ተባረክ
Thank you very much
እኔም በቅርብ ወደሀገሪ ልመጣ ነው እናም ላገኝህ እፈልጋለሁ በጣም Smart neh💪💯🥰
"ቀናችንን ማቀድ" ስለ ቪድዮ እናመሰግናለን
small discipline have an incredible effect .
WOW, አሪፍ መለዕክት ነው😍
abo yimachik bro betam erasen agegnewt inam indamilawat ergitegna negn bartu katelubat inamasaginalen ❤️❤️❤️😍😍😍😍
ተባረክ እውነት ነው አብሶ ስልክ ላይ አንዴ ቆይ ቆይ ስትል የሚቃጠለው ሰአት ወይ ጥሩ ነገር ሳታይ አሁን ግን ብዙ ነገር አስተማር ከን ቀጥሉበት
Thanks you soo mach my dear teacher 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
እናመሰግናልወንድማቺሁ በርታልን
Good approach and wonderful presentation, thank you!
አመሰግናለሁ ።
የሚገርም ነው በርቱ
አቦ ይመችሽ ውሰ
እናመሰግናለን
Wow ejeg betam new yemenamesgenew
በጠም ኢናማሰግነላን 👏👏💪
Betam des yemilebtemehert new god bless you
ፍርሃታን እንዴት እናስወግድ
የኔም ጥያቄ ነዉ
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን🙏
You're so amazing bro Thanks
አመሰግናለሁ 🙏🙏
God bless you bro
Fetari ybarkeh
You are power full man
ይመቻቹህ ወንድሞቸ በርቱልን
Thank you Betam Astemariy new
Love you so much bro 👌💯👏🏼🙏🏽
Contact with god and listen your self i think it is good habit
Thank u broGod bless u
ene bzu menged mokrealew yemisakalgn kehone gn emenegn yante video aymeltegnm bcha tnks
Betam arif beza arif arif maneqaquya ale M2S lay yalu videochin tergumulen bezu sew yebesasabetal
ሁሌም ትመቸኛልህ ተባረከእኔ አረብ ሀገር ነው የሚኖረው ማንበብ በጣም እፈልጋለሁ ግን መፅሐፍ ማግኘት አልቻልኩም በስልክ በplay story የምታውቀው ካለ ንገረኝ
eReader Prestigio የሚባል application አለ Play store ላይ ይገኛል ማንኛውንም መፅሀፍ ለማንበብ ይመቻል አይን አያሳምም ። አሪፍ መፅሀፎች የምትፈልጊ ከሆነ ደግሞ ቴሌግራም ላይ @Inspire_Ethiopia የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ገብተሽ ማውረድ ትችያለሽ።
@@InspireEthiopia እሽ በጣም አመሰግናለሁ
ቴሌግራም ላይ በፒዲፍ ሞልቷል ከዛ ማንበብ ትችያለሽ
@@birhanesine3734 እሽ 🙏
Thank you brothers
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ❤️❤️❤️😥
እንግሊዝኛ ቋንቋ እንዴት ልልመድ ??እና እናንተ በርቱ
yimaru bemalet search argu kuankua yastemral English bachr gize
tnx, yefitachin hamus, yefitachin kidame eyalech Emitastewawukewa set lij andi ken takirbiln
Love the way you think 🙏
Betam enamesegenalen mert meker new
be gugut sitebikewu nbr.........arif.wedachihualehu
ሀቢት የሚለው መፃፍ በአማሪኛ ተትረጊሞዋል?
ከልብ እናመሰግናለን
Thank you 🙏
እኔ ዳሌ እንዲወጣልኝ አመት ሙሉ እስፒረት ስረቼ ተሳክቱልኛል እግዚአብሔር ይመስግን
Andebetih yibarek bro libyalewu yitekemibet
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
Thanks 👍🙏❤️
Good job !!!
ዎው
think you bro amsagenlhu
Thank you god bless you
Betam bemiasazen huneta yemiwedewen neger alawekewem ..?
You are genius
tekyou mye braze
wow girum hasa new wendimachin beziw ketil enem kanebebikut yemigerm ababal ale min yilal They can becase they thing they can echilalew mikiniyatum mechalih silemasib malet new wlachinm enchilalel 10Q
ዋው ዋው ዋው የማይረባ ነገር እያየሁ ተሰላችቼ ነበር በጣም አነቃቂ ነው አመሰግናለሁ
ግሩም ነው!
ከ38 ዓመቴ በኋላ ጠዋት ጠዋት ሁሌም በአማካኝ 20 ደቂቃ ወርክ አውት እሰራለሁ/አርብ አርብ ብቻ እረፍት አረጋለሁ።ዛሬ ላይ 45አመቴ ነው 6ባክ አውጥቸ የ30አመት ወጣት ሆኛለሁ።ብለብስ ያምርብኛል : ብበላ ይመቸኛል አይቆርጠኝም:ማሰብ ስፈልግ አእምሮየ ደስተኛ ነው።እንቅልፍ ስተኛ አልረበሽም:በተለይ ራስ ምታት ድብርት ጭንቀት ምሬት የታባታቸው እንደሄዱ አላውቅም።
ድግግሞሽ የማያሸንፈው ነገር ፈጽሞ የለም!!
አመሰግናለሁ ወንድሜ!በርታ!!
Bravo good for you 👍
ለ3ወር ያህል ዲብረሽን ውስጥ ነበርኩ ባንተ ምክንያት ከዛ ወጣሁ you are my life coach 🙏🙏🙏🙏🙏
u 're not just motivated us, u 're changing our life's ! God bless you !
የኔ ተወዳጆች አሏህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው በእናንተ የምኮራው ምክንያቱም ለወጣቱ አራያ ናችሁ
ወንድማችን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔ አሁን ላይ ልክ አንተ እዳልከው ቅራቅቦ ቪድኦወችን ማየት አቁሚያለሁ የምፈልገውን የእጅ ሙያ ምግብ ዝግጅት ወዘተ በእረፍት ስዓቴ እኒህን እና እንደ እናንተ አይነት ጠቃሚ ትምሕረት እማገኝባቸውን ቪድኦወች ብቻ ነው እምከታተል ከዚህ ውጪ አቁሚያለሁ ተመስገን
በተቻለን አቅም በየመሀሉ የሚገባውን ማስታወቅያ አናሳልፍ ምክንያቱም ለወድሞቻችን ገቢ ያስገኛል በጣም ነው የማደንቃችሁ ሙጥጥ አድርጌ የው ውስከመጨረሻው የማየው
እንደሁልግዜው ምርጥ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
እኔ ያው ሁላችንም ብንለምደው የምለው ነገር ቢኖር ሁላችንም በየቀኑ ቀናችንን በፀሎት ብጀምር
2) አመስጋኞች ብኖን ስለተደረገልን ነገሮች ሁሉ ብናመሰግን
3)አድናቆት ነው:- ማድነቅ የሚናያቸውን ነገሮ የማድነቅ ልማድ ቢኖረን አድናቆታችን ወደ ምስጋና ይመራናል።
አመሰግናለሁ።
Cool
ከልብ እናመስግናለን እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
ዋው በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ተመነጨለህ በከንቱ ጊዜይን አባክን ነበር ይመችህ ጠንካራ ሀሳብ ነው የላህ በርታ
በጣም እናመሰግናለን ብሮዬ ፈጣሪ ያክብርልን ለምሰጡን ምክር
This guy knows about good books bro I need you to continue about introducing good books
በጣም ምርጥ ቻናል ነው። ቀጥሉበት ከዚህ ቻናል ብዙ ነገር ተምረንበታል። ይመቻቹ!!!!!!!
አንቴን ለዝች ለውዲቷ ኢትዮጲያ የሰጠ ፈጣር ምስጋና ይግባው ቴመሰገን አባት እናት ወጣት የእዲሜ ገደብ የለም ማሰብ መናገር ማዳመጥ ወዘቴ ለሚችል ለሰው ፉጡር ምርጥ ወጣቶች ናቹ
የምወዳችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ እዳታቆሙ.... አንደኛ ፩
እንኳን ደና መጣችሁ ባላችሁ ሳአት ስጠብቃቹ ነበር አላህ በረካ ያድርጋችሁ
አሚን አሚን🙏🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ ነው! ሁሌ ጧት 11:00 pm መነሳት እፈልጋለሁ ለመፀለይ,ስፖርትለመስራት,ሻወር,ቁርስ,,,,,,በቃ ስራ ቦታ ብዙ ጊዜ ይረፋድብኛል እናም እባክህን በጧት ለመነሳት የሚያስችል topic ለይ ብትሰራልን::
ዋው እናመሰግናለን በርታ በጣም ብዙ ትምህርት እግቼዋለሁ
ሁሌም ተስፋ ስቆርጥ ቀርካዋን አስታውሳለሁ።
በርቱ ጀግኖች ናችው ወንድሞች ያለምንም ጥርጥር በናንተ ምክር ለውጥ ላይ ነኝ ወይኔ ይቆጨኛል የባከነው ግዜዜየ
Best motivation ever the best is yet to come be blessed!!
ስወድህ እኮ ጌታን እናመሰግናለን በጣም እኔ እንዴት አነቃቂ ነው አይገልፀውም በርታልን ወንድማችን
ሁሌም አዲስ ሀሳብ እስከ መፍትሄው እናመሰግናለን መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ምርጦች
wow betam enamesegnalen arif motivational vedio nw heywetn keyari nw bedenb letetekmebet
ሁላችሁም እንኩዋን በሰላም ቆያችሁ ወድማለም አንተ በጣም አምሰግናለሁ ቡዙ ከአንተ ተምራሎ አዎ የሰው ልጅ ልስራ ብሎ ከወሳነ ጊዜ ቦታ በይመችም ሁሉም ይቻላል ለምሳሌ እኔ በማይተሳብ በስደት ቁጭ ብዬ ቡዙ ለዛሁም በሰው ቤት በሰው እጅ በመዳም ቤት የልችን ጥቅት ግዜ ወይም የእራፍት በመቃነስ you tube ለውጤት አብቃው ::ከወዳዳችሁ ሰብስክራይብ አድርገችሁ ፍቅራችሁ አሳዩኝ አምሰግናለሁ birhan media ❤🙏
በጣም ጥሩ ሀሳብ ምርጥ ገለፃ ትችላለህ በርታ እባክህን ብታውራኝ ደስ ይለኛ
ምርጥ ወጣት እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ
በእውነት በጣም ጎበዞች በርቱ እናመሰግናለን 😊
በርቺ በርቺ ፍሪንድ ትክክል ነሽ በጣም ተመቼሽኝ ለሚወዱት ነገር" ትኩረት ትኩረት ትኩረት" ኦቦ ተመቼታችሁኛል በርቱ በርቱ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ቋንቋ ለመልመድ ምን ማድረግ አለብን
ድንቅ ሀሳብ አና ትምህርት ነው ልነጠቀምበት ይገባል
አመሰግናለሁ
የቀርከሀው ምሳሌ ተመችቶኛል...በርቱ
ewnetim mirt guwadegna!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! kal yelegnm endet endemwedih!
ደስ የሚል ትምህረት ነውበረታልን
እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው በርታ በዚሁ ቀጥልበት
ከልብ በጣም እናመሰግናለን ....ትልቅ ነገር ነው የሰጣችሁን እንድዚህ እራሴን ብዚህ መልኩ አስተውየው አላቅም ነበር..በጣም ትክክል ነው
ሰላም እንዴት ዋልክ ወንድሜ የምትለቃቸውን ሺዲዎች በጣም አሪፍ ናቸው እና እንደሀሳብ የምለው ለምን ወደ highschool ወርደህ ሀሳብ አታነሳም ምክንያቱም በጣም መሰራት ያስፈልጋል ብዙ መረዳት የሚያስፈልገው ተማሪ ይኖራል በሳይኮሎጂ ደረጃ ማለቴ ነው
አመሰግናለሁ።እግዚአብሔር ይስጥልን።
በጣም እናመሰግናለን እኔ እራሴን ለመቀየር ጥረት እያረኩኝ ነዉ ።
በጣም ነዉ የማደንቅህ
ጌታ ይባርክህ
በርቱ በቆየን ቁጥሩ በዙ ሚቆዪ ስራ አሰራለን ከናተ ጋ ነን አንበሶች!!!!!
Thank you my brothers 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Being effective is the best habit ever
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር🙏
ልክ ነህ ወንድሜ ተባረክ
Thank you very much
እኔም በቅርብ ወደሀገሪ ልመጣ ነው እናም ላገኝህ እፈልጋለሁ በጣም Smart neh💪💯🥰
"ቀናችንን ማቀድ" ስለ ቪድዮ እናመሰግናለን
small discipline have an incredible effect .
WOW, አሪፍ መለዕክት ነው😍
abo yimachik bro betam erasen agegnewt inam indamilawat ergitegna negn bartu katelubat inamasaginalen ❤️❤️❤️😍😍😍😍
ተባረክ እውነት ነው አብሶ ስልክ ላይ አንዴ ቆይ ቆይ ስትል የሚቃጠለው ሰአት ወይ ጥሩ ነገር ሳታይ አሁን ግን ብዙ ነገር አስተማር ከን ቀጥሉበት
Thanks you soo mach my dear teacher 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
እናመሰግናልወንድማቺሁ በርታልን
Good approach and wonderful presentation, thank you!
አመሰግናለሁ ።
የሚገርም ነው በርቱ
አቦ ይመችሽ ውሰ
እናመሰግናለን
Wow ejeg betam new yemenamesgenew
በጠም ኢናማሰግነላን 👏👏💪
Betam des yemilebtemehert new god bless you
ፍርሃታን እንዴት እናስወግድ
የኔም ጥያቄ ነዉ
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን🙏
You're so amazing bro
Thanks
አመሰግናለሁ 🙏🙏
God bless you bro
Fetari ybarkeh
You are power full man
ይመቻቹህ ወንድሞቸ በርቱልን
Thank you Betam Astemariy new
Love you so much bro 👌💯👏🏼🙏🏽
Contact with god and listen your self i think it is good habit
Thank u bro
God bless u
ene bzu menged mokrealew yemisakalgn kehone gn emenegn yante video aymeltegnm bcha tnks
Betam arif beza arif arif maneqaquya ale M2S lay yalu videochin tergumulen bezu sew yebesasabetal
ሁሌም ትመቸኛልህ ተባረከ
እኔ አረብ ሀገር ነው የሚኖረው ማንበብ በጣም እፈልጋለሁ ግን መፅሐፍ ማግኘት አልቻልኩም በስልክ በplay story የምታውቀው ካለ ንገረኝ