ደካማ ጎኔን እንዴት ልቀይር?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ስለ ትኩረት ለመመልከት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ - • ይሄን የስኬት ሚስጥር በማወቅ ብዙ ...
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
    Telegram : t.me/inspire_e...
    email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #inspireethiopia

Комментарии • 165

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia  4 года назад +49

    ከዚህ ቀደም ስለ ትኩረት የተሰራውን ቪዲዮ ለመመልከት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
    ruclips.net/video/7y8RvnnKIO0/видео.html

  • @espristube5150
    @espristube5150 4 года назад +60

    ምን ብዬ ልጀምር እናንተ እኮ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ መሪ አስፈላጊ ፣ ወሳኝ የሆናችሁ የአለም ግሉኮስ ናችሁ በርቱ በርቱ በርቱ ርምጃችሁ ይቀጥል

    • @abdrahmanhassen3345
      @abdrahmanhassen3345 3 года назад +1

      በጣም ነዉ የማደንቃቹ በርቱ በርቱ

    • @sebletaye7536
      @sebletaye7536 3 года назад

      Era uuuu bk

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3አ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3አ 3 года назад +1

      @@sebletaye7536 ርትርርረርርርርርርርስስስርረስሰሰሰሰረርተተተተርርርትርርርርርርትርርርርድርድትድድርተተደርድድርተረረረረረተተተተተተተተተተተተተተተተተተተወረወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወተተተተተተተተተተተድትድተትረርተተተተተተተተተተተደድድርተተተተተተተተርተተተተርርተርስርርስርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርስርስድrርድረርውወትውርትውrስስስስስውውወወስውውስስስስርርርrርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርስrrእርሱ ውርርድ ርርኣ ርrርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርrስስስስስስስስስስስስስስስስርስስስስስስስስስስስስስርስስድድርርርርርርርርርርርርርርርርድስርስርርስስርርርስርውስስስርርርርርርስርርርስርስርስስስርርስርርስርረስርርስስርርስርርርርርርርስስርስስስሰስርስርስስርርስስስስርድስስርደርርርርርርርርድስርርርርርርትርትትርርርርርስስርርውርርርስርርስድርድርርስስርስርርርስርስርስርስስስሰርስስስስስስስስርርስርርስስሰስስተተርርወስርረርርውርርርርርርርረትርርርትርርረተተተትርረረተርርርርርርረርርርርረርርርርስሰረተረርተተተርርትርርርርርርርርርወስረርርርስርስርርርርስርርርርርስርስርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርውርርውርውርርርርርስስርስርስርrርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
      ርrrርርውርውrርርርርርርርrርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

    • @are2563
      @are2563 3 года назад

      AAw

  • @tihutmengistu9838
    @tihutmengistu9838 4 года назад +34

    በጣም እናመሰግናለን ይህ የብዞዎቻችን ችግር ነው ያስተማራችሁት በግሌ እራሴን እንዳይ አድርጋቹህኛል

  • @TheHabeshaGuru
    @TheHabeshaGuru 4 года назад +22

    ጭንቅላታችን ትልቁ መሳሪያችን ነው በትክክል መጠቀም ከቻልን የፈለግነውን ሁሉ ያለ ችግር ለማድረግ ይረዳናል:: This was great thank you 😊

  • @gulalepost5477
    @gulalepost5477 3 года назад +3

    በርታ መልካም ምክሮች ናቸው።ከቻልክ ስልጠናዎችን ብታመቻች እና ወጣቶችን ብታስተምር መልካም ነው።

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 4 года назад +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ወንድም አለም
    በርታ ብዙዎችን ይቀይራል
    ቀጥልበት

  • @biniaymhabeta1383
    @biniaymhabeta1383 4 года назад +11

    አንተን አለማድነቅ ይከብዳል❤❤❤

  • @blentekle3905
    @blentekle3905 4 года назад +2

    ምሣሌዎችህ ደስ ይላሉ እያዝናኑ የሚያስተምሩ ናቸው

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ይህ የሁላችንም ችግር ነው እናማሰግናለን

  • @hananlibrary6779
    @hananlibrary6779 4 года назад +4

    በጣም በጣም thank you የአንተ ትምህርት ስሰማ ወላሂ መንፈሴ ይታደሳል

  • @meseretyimer5839
    @meseretyimer5839 3 года назад

    ጎበዝ ያራዳ ልጅ እንዳተ ያሉ ብዙ ያሰፈልጉናል

  • @ቃልዬያባቷቅመም
    @ቃልዬያባቷቅመም 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ ባንተ።ምክናየት ብዙ ችግሮችን እየፍታሁ🙏

  • @hussen5764
    @hussen5764 4 года назад +2

    በጣም የወደድኩት ስራዎችህን hulu. Berta ketele በጣም አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ከምትለቀው video. ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @امينمحمد-خ5ض5ض
    @امينمحمد-خ5ض5ض 3 года назад

    ማሻኣላህ ዓሌክ ኣላህ ዪጨሚርሊህ ጠናዪሲጢህ

  • @dagmawidagmawi
    @dagmawidagmawi 4 года назад +6

    Man what can I say you guys are just beast I've no words to express how you're inspiring and improving the mentality of us... Thank you very much keep inspiring Ethiopians 💪

  • @mitekuabebe7769
    @mitekuabebe7769 4 года назад +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ርዕሰ ሀሳብ ነበር በጣም ብዙ ሰዎች የአስተሳሰብ ለውጥ ሊያመጡ እሚችሉበት ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉ
    ሰላም የኢንስፓየር ኢትዮጲያ ቻናል በተሰቦች አሁን ላይ ለናተ እጅግ ገራሚ ህይወታችሁ ልትቀይሩበት የምትችሉበት ከቅጥር ህይወት ልትወጡ የምትችሉበት የቤተሰባችሁን ኑሮ ሁኔታ መቀየር የምትችሉበት ህልማችሁን መኖር የምትችሉበት ታላቅ እድል ።
    የተሻሻለ ጤና እንዲኖራችሁ ትፈልጋላችሁ
    ለልጅ ልጅ የሚወረስ ሀብት ማካበትስ ትፈልጋላችሁ
    ከአለም አቀፍ ኩባንያ ጋር በመስራት ትርፍ መጋራትና የማይቋረጥ ገቢ ማግኘትስ ትፈልጋላችሁ
    የግዜና የገንዘብ ነፃነትንስ ትፈልጋላችሁ
    በትርፍ ሰዓታችሁ አሁን ከምትሰሩት ስራ ጎን ለጎ መስራት ወይም ሙሉ ሰዓታችሁን ሰጥታችሁ መስራት ትፈልጋላች
    መልሳችሁ አዎን በዚህ ቁጥር በዋትሳፕ አድራሻችን ሙሉ የስራዉ ማብራሪና ገለፃዉን መውሰድ ትችላላችሁ 0924208494
    መልካም እድል

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @yonatanlove7359
    @yonatanlove7359 4 года назад +6

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 3 года назад +2

    ተባረክለኘ የኔ ወንደም።

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 4 года назад +10

    ተባረኩ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ ትችላላችሁ 👌✅

  • @SUGA-bg1zc
    @SUGA-bg1zc 3 года назад

    እናመሰግናለን የኔ አደበቱ ጣፋጭ

  • @slntayehutube4462
    @slntayehutube4462 4 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጥሩ አስተማሪ ናችሁ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 года назад +12

    Self confidence is must important for all of us unless......

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 4 года назад +11

    የኔ በጣም ሰፊ ችግሬ ነበር

  • @ሰያነኝነፍጠኛዉ
    @ሰያነኝነፍጠኛዉ 4 года назад

    ምርጥ ኢትዮጵያን አበረቷታቸዉ ጥሩ ሀሳብ አላቸዉ

  • @ፍቅሩመይሳዉካሳ
    @ፍቅሩመይሳዉካሳ 3 года назад +1

    የልጅ አዋቂ ነህ በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ ወንድሜ

  • @ብርሃንየማርያምነኝ
    @ብርሃንየማርያምነኝ 4 года назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ በጠዋት ደስ የሚል ሀሳብ ሰማሁ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @temeteme2608
    @temeteme2608 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ሥነ ወርቅ

  • @kalkal1934
    @kalkal1934 2 года назад

    ዋና ነገር እራስን ማሳመን ነው !!ይቻላል

  • @yegentfreyezezew4008
    @yegentfreyezezew4008 3 года назад

    ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🙏

  • @meremerhmet8345
    @meremerhmet8345 3 года назад

    እናመስግናለን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 3 года назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alazarbizuayehu1255
    @alazarbizuayehu1255 3 года назад

    tebareku

  • @masichannel4861
    @masichannel4861 3 года назад +1

    የኔ አስተዋይ 👌

  • @SaraSara-ch7ni
    @SaraSara-ch7ni 4 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ እራሴን እንድመለከት ነዉ ያደረከኝ

  • @selamyiunhaile1871
    @selamyiunhaile1871 4 года назад +2

    ገራሚ ነው ወንድማችን በውስጤ ያለውን ነው የነገርከኝ የማይቀየር ነገር የለም

  • @maruplus7117
    @maruplus7117 3 года назад

    bro akerarebachu betam harif ena des yemil new bizum melkam hasaboch alut gin tinish ende hasab neger lichemir ena sitaweru tinish rega lemalet bitimokiru more attractive yihonal yemil hasab alegn thank you

  • @iceyboyproductions8852
    @iceyboyproductions8852 4 года назад +1

    What can I say you are the best&greatest!!!#1thanks a lot.....

  • @remlatube3464
    @remlatube3464 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁኝ ጀገኖች ናቹሁ በርቱልን

  • @abdodo5819
    @abdodo5819 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @habtugetahun7910
    @habtugetahun7910 4 года назад +1

    it is very much educative program and timely for the youth

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ናው

  • @ጦይባሉላዩቱብ
    @ጦይባሉላዩቱብ 2 года назад

    ትክክል

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 3 года назад

    የሂወት ቅመም ብየሃሎሁኘ ወንድም በርቱ

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 3 года назад

    Wow very interesting genius 👍 mind God bless you

  • @chawitchawit3468
    @chawitchawit3468 3 года назад

    ተባረክ ወድሜ ጎበዝ ነህ

  • @alemzlove7428
    @alemzlove7428 4 года назад +1

    ደስ የሚል ምክር

  • @adugeneral27
    @adugeneral27 4 года назад +2

    I appreciate u goahead

  • @meti9935
    @meti9935 4 года назад +5

    ምርጥ ሰው በርታ እናመሰግናለን

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 года назад

    Well done bro 👌💯

  • @emuyabelay293
    @emuyabelay293 4 года назад +1

    እናመሰግናለን bro

  • @sntayoberak8962
    @sntayoberak8962 4 года назад +7

    ይህ የኔም ችግር ነው ሁሌ እራሴን እውቅሳለሁ

  • @ተመስገንደርሶ
    @ተመስገንደርሶ 3 года назад

    ባለን ጠንካራ ጎን ላይ በይበልጥ በማተኮር የሚቻል ነገርን በጥሩ ሆኔታ መስራት

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    Thank you so much!

  • @theayasmotivations8565
    @theayasmotivations8565 4 года назад +1

    WOW ,አሪፍ መልዕክት ነው😍

  • @yeabsiratiruneh5594
    @yeabsiratiruneh5594 4 года назад +1

    Betam amesegenalhu Fetari yetebekachu 🙏

  • @abigiyajesus3933
    @abigiyajesus3933 4 года назад

    በእውነት አንደኛ ነክ!!

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 4 года назад

    Wooow teru new wndmi new yegabezegn blessing

  • @kokkestapper4025
    @kokkestapper4025 3 года назад

    Ja sabelaaaaa belgjent tiwesta, be2 ken chereskut👌

  • @elsabuzuneh1191
    @elsabuzuneh1191 4 года назад

    I feel like u read ma mind thanks for ur advice....keep it up

  • @Mohamma1ik
    @Mohamma1ik 4 года назад +1

    betam new mtmechegn
    𝓲𝓷𝓼𝓹𝓲𝓻𝓮𝓭 ❤🌿

  • @كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي

    ወላህ ይህ የኔ ችግር ነበር ስለኔ እምታወራ ነው የመሰለኝ በጭቅላቴ ምርጥ ሀሳብ ይመጣልኛን ግን በወራሳ ቢስቁብኝሳ እኔን ሰው ብለው አይሰሙኝም የሚል አመለካከት ጭቅላቴን ሞልቶታን💔

  • @genetwalelign3452
    @genetwalelign3452 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад

    እደው ምንልበልህ አላህ ይጨምርልህ ሂወተ ባናንተቃላት እየተለወጠችነው

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 4 года назад

    ምክራቹ ህይወት ይቀይራል ምርጦቼ

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 года назад +1

    ትክክክል።ትክክክል።

    • @sikosilo8423
      @sikosilo8423 4 года назад

      ወላሂ፣ባተምክርየኔህይወትተቀይረል

  • @siedzieun7824
    @siedzieun7824 4 года назад

    ትክክል ብላሃል

  • @physicsforall8911
    @physicsforall8911 4 года назад

    I like inspire Ethiopia

  • @betelhemsisay833
    @betelhemsisay833 2 года назад

    Best.

  • @meseretdejene1920
    @meseretdejene1920 4 года назад +1

    እናተ ምርጦች ተባረኩ ።

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 года назад +7

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን የአርቲስት ትግስት ግርማ እና
    የዘማሪ በሱፈቃድ ልዩ የዝማሬ ምሸት ቻናሌ ላይ ይመልከቱ

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs9471 4 года назад +2

    Wowwo amazing Really thank you so much 🙏

  • @sbeart6597
    @sbeart6597 4 года назад +1

    Betam tkkl nachu enamesegnalen👍

  • @kalkidangetachew7474
    @kalkidangetachew7474 4 года назад +5

    የኔ ሶሶች አንደኛ ናቹ እኮ

  • @RahmaRahma-bm8dy
    @RahmaRahma-bm8dy 4 года назад

    በርቱ ጀግኖች

  • @Forever-pb2pk
    @Forever-pb2pk 3 года назад

    “Rasehn mehon” is everything!

  • @nardosabebe4243
    @nardosabebe4243 4 года назад +1

    Thankyou

  • @asteraster2720
    @asteraster2720 3 года назад

    Thank you

  • @fetatube7025
    @fetatube7025 4 года назад +1

    Bertu Hule enxebkachuhalen Arif New

  • @mikias4763
    @mikias4763 4 года назад +1

    Wow!!!!!he amazing. Keep it up

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 3 года назад

    Wow i am impressed thanks honey

  • @asteryehosanalije9315
    @asteryehosanalije9315 4 года назад +2

    Baxemi Amesigenalo yen wuduchi🤩

  • @bekaumer6657
    @bekaumer6657 4 года назад

    ደስ ይላል

  • @ruttasew2231
    @ruttasew2231 4 года назад +1

    Thanks

  • @yodit587
    @yodit587 4 года назад +1

    Thank you 🙏

  • @tadiosmedia2467
    @tadiosmedia2467 3 года назад

    Good

  • @feditofik7720
    @feditofik7720 3 года назад

    Wonderful man

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад

    ተባረኩ😍

  • @Mohamma1ik
    @Mohamma1ik 4 года назад +1

    gn tenkara gonachnn endet new mnleyew??😪

  • @tebarekmohammed6748
    @tebarekmohammed6748 3 года назад

    Wedema batam temherte eywesedekughe new amsegenalew nurelghe videoh susa new selamh yebza

  • @Sades_Studio
    @Sades_Studio 4 года назад +1

    Arif sera nw esti ye ROPHNAN yesket tarik seraln bro plss🙏

  • @umerrtr6647
    @umerrtr6647 3 года назад +1

    Endew mn largh🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ethiopiahagreili2458
    @ethiopiahagreili2458 3 года назад

    ❤❤❤❤👍👍berta

  • @dawittube
    @dawittube 4 года назад

    ትመቹኛለችው በርቱ

  • @habibabduferomkuni
    @habibabduferomkuni 4 года назад

    ቀጥሉ በርቱ

  • @tarikutsega4690
    @tarikutsega4690 4 года назад

    Thank You stay with Blessing!

  • @ሳራ-አ3ቸ
    @ሳራ-አ3ቸ Год назад

    ሰላም ይህ መልክት ለስነወርቅ ታዬ እገዛህ ያስፈልገኛል አላማየን አላወኩትም ምን እንደምሰራም አላውቅም አላማየን መርጨ አስቀምጨ ደግሞ ሌላ ነገር አልማለሁኝ በSocial mediam ለይ ሳይ ይሄን መሆን እፈልጋለሁ ብየ ደግሞ ሀሳቤን እቀይራለሁ ደግሞ ሁሉንም እረሳዋለሁ እሁሉም ላይ ለጊዜያዊይ መሆን እፈልጋለሁ ግራ ግብት እያለኝ ነው የቱን መያዝ ና የቱን መተው እንዳለብኝ አላውቅም እምኖረው ሳኡዲ ነው ምክርህን ብለግሰኝ ደስ ይለኛል ?

  • @gcccv7245
    @gcccv7245 3 года назад

    mashallah

  • @yabdebissa1721
    @yabdebissa1721 4 года назад

    Betam tekami merega new enamesegnalen

  • @natanassefa9390
    @natanassefa9390 4 года назад

    ewnet nw enem yetechegerekut hule dekemeten selemaseb nw