ይህንን ሳትሰሙ አታግቡ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • የፍቅር ግንኙነት እና ትዳር እንደሚታሰብው አይደለም።ሁሉም ሰው አግቡ አግቡ ይልና አግብታችሁ ግራ ስትጋቡ አያድናችሁም።ከማግባት በፊት ብዙ የሚቀድም ነገር አለ።ሰው ራሱን እና አምላኩን ማግኘት አለበት።የራሱን ጣጣ ሳይጨርስ ሌላ ሰው ላይ መውደቅ የሚያስከፍለው ዋጋ ብዙ ነው።በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል ስለፍቅር ግንኙነት በሴሚናሩ ምርት አድርጎ አብራራቷል።ደጋግማችሁ ተመለከቱት።

Комментарии • 372

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 года назад +168

    ይገርማል ለምን አታገቢም ባታገቢም ለምን አትወልጅም በሚሉ ሰዎች ነው ተከብቤ የምኖረው ያልገባተ ግንኙነት ውስጥ ገብቼም ነበር ባይሰምርም ይሄን ትምህርት ከሰማሁ በኃላ ግን እንኳንም አላገባሁ እንኳንም አልወለድኩ ከዚ በኃላ ከፈጣሪ ጋር ያለኝን ግንኙነት አጠንክሬ መልካም እና ጠንካራ ሚስትም እናትም መሆን እችላለሁ

    • @mesfinyimam9780
      @mesfinyimam9780 2 года назад +3

      Tadilesh hulunem mastekakel tichiyalesh eneas mabeda new

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 2 года назад +3

      ኑሮን እነሱ የሚኖሩልሽ ነው የሚመስላቸው ግን ግን ከገባሽበት በሗላ ግራ ሲያጋባሽ አግቢ ውለጂ የሚሉሽ ሁሉ የሉም ።በጊዜ ይህንን መረዳትሽ በጣም አሪፍ ነው

    • @jemalseid9186
      @jemalseid9186 2 года назад

      Ya lek neshe

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

      👍👍👍👍

    • @genetyimer7413
      @genetyimer7413 2 года назад +1

      ትክክል

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    እኔ ለሰው ጨው ለራሴ አልጫ ነበርሁ
    አሁን ግን በአንተ በዶክተር ዳኒ በስነወርቅ በእሸቱ ምክር ተለውጫለሁ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад +19

    በእውነት በጣም ገራሚ ነህ ለምን እንዲሆነ ታውቃለህ በነገረችህ ሁሉ ፈጣሪህን አትረሳም በራሱ ስብከት ነው ይህ ወንድማችን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @ekekekek7562
    @ekekekek7562 2 года назад +61

    ትዳር የፈጣሪ ሀሳብ የሚፈፀምበት ነዉ። ፈጣሪ የሚወደዉን በትዳር ዉስጥ ባደረጉ ቁጥር ባለትዳሮች ደስተኛ ይሆናሉ 🙏ስታገባ ፈጣሪን ታስደስታለህ ስትወልድ ደሞ አደራ ትቀበላለህ ከዛም የመኖር ትርጉሙ ይገባሀል

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 года назад +13

      እውነት ነው

    • @edentilahun79
      @edentilahun79 2 года назад

      @@manyazewaleshetu መግቢያ በነፃ ነው?

    • @elroe9939
      @elroe9939 2 года назад

      @@manyazewaleshetu ooioooooooiiiiiuiikkuiiiuoiiiiiiikoii uiuujuukiuukiuuuuiu

    • @እሙፍቅር-ሠ6ሸ
      @እሙፍቅር-ሠ6ሸ 2 года назад +5

      አግተሽው ሚስትና ልጁን ትቶ እሚርመጠመጥስ ይብላኝ ካሁን በኋላ ለሚያገቡ ሴቶች በደና ቀን የሚጥሚጣ ወፍጮየን አውርጃለሁ ደሞ ላግባ ካልኩ አስቀድሜ አማኑኤል ወረፋ መያዝ አለብኝ

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 2 года назад +1

      ትክክል

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 года назад +16

    ማኔ እውነት የዛሬ ት/ት ሙሉ በሙሉ የኔ ህይወት ነው አመሰግናለሁ በተለይ አግቢ የሚል ቃል ሲሰለቸኝ ተሰደድኩ።❤ በቅንነት ደምሩኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @sewasew
    @sewasew 2 года назад +49

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
    ማንያዘዋል ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ።

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 года назад +4

    እውነት ነው በህይወታችን የሚጓዱን የኛ የምንላቸው ሰዎች ናቸው

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 года назад +5

    ጆሮ ላለው ጥሩ ትምህርት ነው። ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክክ🙏። ቤተሰቦቼ የትዳር ሁኔታቸው ጥሩ ስላልነበር ልጅ እያለው ስለትዳር የነበረኝ ህሳቤ ጥሩም አልነበር። ቤተክርስትያን ሄጄ የእግዚአብሔር ቃል መማር የጀመርኩ ግዜ ግን አስተሳሰቤ ሁሉ ተቀየረ። ትዳርን አጥብቄ እፈልገው ጀመር፣ፈጣሪን ትዳር ስጠኝና በቤተሰቤ ላይ ሲጫወት የነበረውን መንፈስ ልበቀለው ብዬ ለመንኩት። በዛ ሁኔታውስጥ ሆኜ በሀይማኖት አንድ ካልሆነ ሰው ጋር ሀይለኞ ፍቅር ያዘኝ፣ያፈቀርኩት ሰው ደግሞ እግዚአብሔር ይስጠው ደጅ አስጠናኝ፣የማይበላ ፍሬ ሆነብኝ፣ግራ አጋባኝ፣ በዛሁሉ ውስጥ ፈጣሪን እሱን ያፈቀርኩበትን ምናለበት አንተን እንደዚ ባፈቅር ብዬ ሁሉ ጠየኩት። ለሰከንድ እኮ ስለሌላ ነገር ማሰብ አትችሉም ስታፈቅሩ?🤔 ያልደረሰባችሁ አይድረስባችሁ ልላችሁ እወዳለው🙏። ብቻ ምን አለፋችሁ ያቺ የፀለይኮት ፀሎት ከልቤ እንደሆነ ያየ ጌታ እሱ☝ሊከብር ስለፈለገ ከየት መጣ፣እንዴት መጣ ብትሉኝ ዛሬን እንኮን መመለስ በማልችለው መንገድ በስድስት ወር ውስጥ በሚያስደንቅ ሁኔታ በቤተክርስትያን እግዚአብሔር ሞሸረን🙏 ዛሬ ወልደን፣ከብረን ከራሳችን ፍላጎት ይልቅ የእግዚአብሔር ፍላጎትን እያሞአላን ለመኖር በቤቱ እንተጋለን። እናም ወገኖቼ በዚህ ሁሉ ውስጥ የተማርኩት በትዳር ውስጥ ውጣ ውረድ አለ በጣም አለ ግን ፍቅር ይታገሳል፣ቸርነት ያደርጋል እንደሚል ቃሉ እየታገስን አንተ ትብስ፣አንቺ ስብሽ እየተባባልን ካልሆነ በስሜት ጀምረን በስሜት እንጨርስና ልጆቻችንን እንበትናለን። ፍቅር መተሳሰብ ነው፣መረዳዳት ነው ፣የእግዚአብሔርን መንግስት መስራት ነው። እናንተ ፈጣሪን ለማክበር ትጉ እንጂ ቤትን የሚሰራ እሱ ብቻ ነው። የናንተን ፍላጎት ሳይሆን የሱን☝ፍላጎት ለማሳካት ትጉ እንጂ ሌላው የሱ☝ስራ ነው። even አበቃለት፣አለቀለት፣የኔ ነገር ሞቶአል ባላችሁት ትዳራችሁ ላይ እሱ☝ጣልቃ ገብቶ ነገሮችን ሲቀይር፣ሲያስደንቃችሁ ታያላችሁ። የስኬታችሁ ቁልፍ🔑 አንድ ነው እሱም እግዚአብሔር ነው❗❗❗❗❗💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕መልካሙን ሁሉ እመኝላችዋለው🙏🙏🙏🙏

  • @madesign21
    @madesign21 2 года назад +11

    ከምንም በላይ የማደንቅልህ ነገር አንተ ምን ጊዜ መነሻህም መድረሻህም ፈጣሪ ነው ይህ ነገርህ እጅግ ያስደንቀኛል :: ሁሌም ስትናገር የፈጣሪን ስራ አትተውም ይህን ስልጠናህን ሳይ ደግሞ "ሰው የሚያገበው ለመጽደቅ ነው" የሚሉትን የአበው ትምህርትን አስታወስከኝ ብዙ ሰው የሚያገበው ልጅ አልያም ወሲብ ፈልጎ ሊሆን ይችላል ግን ከምንም በላይበጋብቻ ውስጥ ያለውን የመንፈስ አንድነት እና የፅድቅ ህይወት ሰው አያስበውም keep it up ወንድሜ

  • @wishtube754
    @wishtube754 2 года назад +1

    ማኔ በሚገርም ሰዓት ነው የሰማሁት ራሴን ለመለወጥ ከዚህ በኋላ 21ቀናቶችን ደጋግሜ ለመስማት እሞክራለሁ፨

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 года назад +41

    ማኔ አስተማሪዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 года назад +3

      አመሰግናልሁ

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 года назад +1

      @@manyazewaleshetu ማን ያዘዋል እባክህ ለትምህርት ትልቅ ቦታ አለኝ 10አቋርጫ ነው የተሰደድኩት ሀገር ስገባ መማር እፈልጋለሁ 25አመቴ ነው ትምህርት ይከብዳኛል ብዬ ከልጅነቴም ስለማስብ አሁን እንደዚህ ነው ሚሰማኝ እባክህ ምክርህን እሻለሁ አመሰግናለሁ

    • @tijisedetegnawa9027
      @tijisedetegnawa9027 2 года назад

      mohmad mohmad enam meymare efligalew gin mare edema aeygdbeym teymarey ena alew 28 ameta

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад +7

    ቀድሜ ባወኩህ ኖሮ በከንቱ ጊዜዬ ባላለፈ ብቻ ተመስገን ጤነኛ ልጆች አሉኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @حياة-ص8ط
      @حياة-ص8ط 2 года назад +1

      ልጆቻሺን ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሺ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад +1

      አይዞሺ ውዴ🙏

  • @ሰፍያዉልጫፎ
    @ሰፍያዉልጫፎ 2 года назад +1

    እኔ ባናተ ተቀይራለዉ ወላሂ መቼም ሚተወ አይመስለኝም ነበር ያለሁት ስደትነዉ ኢስላምነኝ ወንድ አላይም ግና ያንተ ትምርት👆👆👍👍👍👍ቀይሮኛል አላህ እስልምናን ይወወፍቅህ

  • @fikirbeshah1697
    @fikirbeshah1697 2 года назад +3

    የአንተ አንቂ ንግግር ለእያንንዳዱ እትዮጲያዊ ታዳጊ ትዉልድ ቢደርስ ሀገራችን ካለባት ዉስብስብ ችግር ትወጣለች ፤ተባረክ ወንድሜ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰቦቼ

  • @RMCandyw
    @RMCandyw 2 года назад +6

    በእውነት ይህንን ትምህርት ሁሉም ሰው መስማት አለበት።❤

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ

    ማናዘዋል እሼቱ በፊትም ብዙም ተከታይ ሳይኖረወ ንገሩን በጣም ሲለምወደው እከተላለዉ ብዙም ነገሮችን ከእሱ ተምረለዉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በጣም እናመስግናለ ❤

  • @abynshyoutube1361
    @abynshyoutube1361 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ↩️

  • @joartstube5243
    @joartstube5243 2 года назад +1

    #ማኔ
    ከጌታዬ ቀጥለህ አንቴ የኔ የለውጥ ሐዋርያዬ ነህ።
    እወዳለሁ ፣በስራህ አከብራሀለሁ። ተባረክልኝ።

  • @tdenekytayew4645
    @tdenekytayew4645 2 года назад +15

    ትምህርትህ በጣም ወደ ጥሩ ነገር ቀይሮኛል። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ያገሬ ልጂ ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @alazaralemayehu5282
    @alazaralemayehu5282 2 года назад +1

    ማኔ በጣም ነው የተጠቀምኩበት.... ትዳር ምትይዙት ደስተኛ ስለሆናቺሁ ወይስ ደስተኛ ለመሆን ሚለው ራሴን አንድመለከት አርጎኛል thankyou ማኔ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 года назад +4

    ሁሌም አንተን ስሰማ በውስጤን አንድ ነገር ይሰማኛል የነገ መለወጤ ይታየኛል ብቻ ስላምክን ያብዛልን🙏💓

  • @selambelay9779
    @selambelay9779 2 года назад +3

    ማንዬ ጀምረህ እስክትጨርስ በጣም እያለቀሥኩ ነው የሠማሁህ ከ20 አመት በፊት የነበረኝ የህይወት ህመም ዛሬም ተፋትቼ እያለቀሥኩ ነው በመውለዴ አልተፀፀትኩም በማግባቴ ግን ለምን እያልኩ እያለቀሥኩ አለሁ እርዳኝ ወንድሜ እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ በትዳር ለ20 አመት ከቆየሁ በኋላ ያለምንም ደስታና ፍቅር ሀያ አመት ቆይቼ ያ የሆነው ለመጀመሪያ ልጄ ሥል ነው ያን ያህል አመት አብሬ የቆየሁት ማኔ ብዙ ላወራህ የምፈልገው በእኔ ብዙዎች እህቶቼ ይማራሉ ይነቃሉ ብዬ አሥባለሁ ለረጅም አመት በሥደት ላይ ነኝ እባክህ አንተን የማገኝበት መንገድ ካለ ሀገሬ ለእረፍት መጥቻለሁ ከዚህ ህይወት ከፈጣሪ ጋር ከወጣሁ በድጋሚ ወደሥደት ባልሄድ እና ከልጆቼ ጋር መኖር ህልሜ እውን ይሆናል እርዳኝ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bettygettu9702
      @bettygettu9702 2 года назад

      ኤንስታግራም አዋሪ

    • @tijisedetegnawa9027
      @tijisedetegnawa9027 2 года назад

      Talagiram laey sireyche adrigeyew ahunem alemshibshim wide aeyzoshi

  • @nounounounou6304
    @nounounounou6304 2 года назад +2

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለው በፌክ አፍቃሪ ተጎድቼ ወደ መፈሳዊ ቦታ ለወራት ገዳም በመግባት ሰላሜን መልሻለው ዛሬ ያንተ ትምህርት ተጨምሮበት ዳግም ፍቅር የሚባል ላልጠጋው በዚህ ትምህርት ወሰንኩኝ።ተባረክ።

    • @lrahashhe4432
      @lrahashhe4432 2 года назад +1

      Fkr kerstose new krstosen mayawek fkrn ayawekm hulu demo ande adelem bayhon ewnetegha afkari endisetshe metseley new

    • @meronmulugeta9775
      @meronmulugeta9775 2 года назад +1

      @@lrahashhe4432 betekekel hulunm andaynet argo mayet sehtet nw

  • @tjtj2636
    @tjtj2636 2 года назад +3

    ማኔ ገራሚ ሰው ትለያለህ ደጋግሜ ተመሰጬ ነው ያየሁተ ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳህወ ዘመንህ ይባረክ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 месяцев назад

    ማኔ ጀግና ነህ አገላፅ የልቤን ተናገርግ አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +5

    ማኔ ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን ትዳር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው የእኛ አቀባበልእና አመለካከት ቢለይም

  • @mahdermengstiemegste670
    @mahdermengstiemegste670 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመሥገን እደእናተ አይነቶች ምርጥምርጥ አስተማሪ ወንድሞች ስላሉኝ ከፈጣሪየ በታች ለራሤ እኔነኝ ብየነዉ እማምነዉኑርልኝ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 года назад +23

    ፍቅር ወይም ትዳር መስጠት እንጂ መቀበል አይደለም ብዙ ሰው ትዳር ፍቅር የሚፈልገው ፍቅር እንክብካቤ ደስታ ለመቀበል ነው። በጣም የምናሳዝነው እኛ ውስጥ ፍቅር መኖሩን አናውቅም ። ስለዚህ ከሰው ፍቅር እንፈልጋለን ግን ሰው እንዲሰጠን የምንፈልገው ፍቅር ደስታ ሰላም እኛ ውስጥ አለ ሙሉ አድርጎ ነው የፈጠረን ከሰው ምንም መቀበል አያስፈልገንም እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ አድርጎ የፈጠረን

    • @trhasa2297
      @trhasa2297 2 года назад +1

      ❤🙏

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @mesi9711
      @mesi9711 2 года назад +1

      ❤️❤️❤️

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад

      👍❤❤❤🎉🎉🎉

    • @semayawhasab
      @semayawhasab 17 дней назад

      የእውነት ይህን አስተያየት ዛሬ ነው ያየሁት። አመለካከቴ shift አደረገ!

  • @የማርያምልጅነኝ-አ8ረ
    @የማርያምልጅነኝ-አ8ረ 2 года назад +2

    ማኔ ምርጥ ወድሜ አተን እየሰማሁ ብዙ ውጣውረድ አልፊያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሩህ ቅጭላት አለህ

  • @safeh2633
    @safeh2633 2 года назад +5

    ትክክል በጣምየሚጎዳን የምንወዲስውነው እውነት ማንያዘዋል

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 года назад +1

    ስለሰማሁህ እግዚአብሔር ይመስገን አስተምሮኛል💚💛❤🙏

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 года назад +3

    ይሄ ለኔነው ከረፈደቢሆንም ወሳኝነው እናመሰግናለን ❤

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 года назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ አንድ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ፣ በጣም የምወዳኝና በጣም የምዎዳዉን ባለበቴ በድንገት ባልታሰበ አደጋ አጥችያለዉ ፣ ነገረ ግን ከዙህ በኋላ ባላገባም ምንም አይመሰለይኝም ግን ያንተ ትምህርት በጣም ገንብና ጠቃም ናቸዉ።

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 года назад

      አመስግናለሁ! አምላክ ያሳድግልሽ! በርቺ

    • @mulubekele7129
      @mulubekele7129 2 года назад

      @@manyazewaleshetu አሜን

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 2 года назад +2

    ቢስሚላህ ወላሂ ምርጥ ምክር ተሰምቶ የማይጠገብ የእውነት አትሰለችም

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ

    ትክክል ከሰው መጠበቅ ሞኝነት ነው እራስን እደመቻል የሚያስደስት የለም

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @samrisamri3353
    @samrisamri3353 2 года назад

    ድንቅ ነህ ውስጤ ማውጣት ያቃተኝ ግን የኔ ማንነት በከፊሉ የምትመስለኝ ድንቅ የግዛብሄር ፍትረት ነህ

  • @gggmmmm3059
    @gggmmmm3059 2 года назад +1

    ማንየ ምርጥሠዉ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን የኛ የህወት መምህር ተባረክልን

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 года назад +10

    ምን ልበልህ አሏህ አብዝቶ ይስጥህ ምርጥ ሰው በርታ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወድማችን ልዩ ትምህርት ነው እድሜና ጤናውን ያድልህ🙏❤❤❤

  • @selamufitamogoshiso5201
    @selamufitamogoshiso5201 2 года назад +3

    Amazing message thank you bro
    Good bless with everything
    Am with part 2

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 года назад +10

    ማኔ ሰላምህ ይብዛ የምታስተምረን ሁሉ ማንነትን ይቀይራል እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ጀግናችን ብየሀለሁ ሁሌም አዳምጥሀለሁ ስትናገር በሙሉ የኔን ችግር የምትነግረኝ ነሚመስለኝ እናም እየመከርሁ ነው ለመቀየር ተቀይሬ የማመሰግንህ ያድርገኝ ወንድሜ ኑርልኝ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @tsehaywendmu9562
    @tsehaywendmu9562 2 года назад +2

    ማንዬ ማስተማር ጸጋውን ይጨምርልሕ በብዙ ወንድሜ even your short massages always ካለሁበት up-and-down thinking እንዴት cool endemiyadegegn thank you man

  • @halyeluya
    @halyeluya 2 года назад

    ተማሪ ነኝ የፍቅር ሂወት ለመጀመር ብዙን ጊዜ እፈራለሁ? bro በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ በብዙ ተባረክ🙏🙏

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 года назад +3

    ማኔ ገራሚ ሀሣብነዉ ያነሣኸዉ🙏ቆመሽ ቀረሽ የሚሉኝ ሰዎች ቢበዙም እኔ መቆሙን መርጫለሁ ፈጣሪ እስኪፈፈቅድ እድሜ ይስጥህ🙌😘

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 года назад +6

    እስኪ ልስማህ ማኛው ልቤ ቆስሏል ያውም በስደት አለም ላይ ሆኜ ኡኡኡኡኡ ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ ጋ ሌላ የተሻለ ነገር እንዳለ አምናለሁ ።

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 года назад +6

    እናመሰግናለን❤🙏እግዚአብሔር ይመስገን ስኬታማ ትዳር አለኝ❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад

      አሜን ተመስገን🙏🙏🙏

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 2 года назад +1

    Be Hiwtea Ewunte Be Ante ትምህርት ተምሬያለው ህሊና ያለው ሁሉ አንተን ከሰማ ከእራሱ ጋር እራሱን ያናግራል ታድለክ በጌታ ፈጣሪ ይባርክ ወንድሜ የእውነት አንተን መግለፅ ከባድ ነው ምነኛ መታደል ነው ህሊና ሀብታም መሆን ረቂቅ ነው ህሊናክ።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +3

    እውነትም ማን ያዘዋል ስምን መላክ ያወጣዋል አደል የሚባለው አተን የማይወድና የማያደንቅ ሴጣን ብቻ ነው ኮፊደስህ ብቻ ማንነትን ኢንሜጅ ያደርጋል እኔማ ጭራሺ አዳድ እግሊዘኛዎችህንም ጭምር ነው የተማርኩት እውነት ይበልጥ ወደድኩህ በርታልን🌿💕
    ኮሜንት አብብ ደሞ 😀

  • @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ

    ትምርትህ በጣም ነው የምመቸኝ ከልብ አመሰግናለሁ ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እኔን ማግባት አልፈልግም ስላቹዉ በጣም ይገራማሉ ግን ኣያስጨንቀኝም ይመችህ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘📚📚📚📚📚📚📚💪💪💪🖖🖖🖖👌👈💯

  • @laajootube9758
    @laajootube9758 2 года назад

    ማን እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙ ትምህርት ካንተ ቀስሜያለሁ

  • @ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
    @ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 2 года назад

    ማን ያዘዋል ወይ ጉድ ስምን መለአክ ያወጣዋል ይባል የል እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ የምር እኔ ብዙ አልፎኛል ማለት ነው ገና እያየሁህ ነው እስኪ ብስሙ እና ቢተገብሩት ምን አልባት ምከርልን አስተምርልን አሁን አሁንማ ማመንም አልቻልኩም ሁሉም ወንድ አንድ ይመስለኛል አምላኬ ሆይ ምንድነው የማደርገው ብየ ስል እዳልከውም መጀመርያ ለፍጣሪ መቀዛት እደቃሉ መኖር ነው ከሱ የሚሆነው ሁሉ መልካም ነውና በርታልን ወንድማለም

  • @marthaalemayhu4299
    @marthaalemayhu4299 2 года назад

    እናመሰግናለን ትምህርትህ እንደማር የጣፈጠ ነው ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነው ፍቅር ትዳር ሁሉም መልካም የሚሆነው ከፈጣሪ ሲሆን ነው ካለዛ ግን ትርፉ ስቃይ ነው ግን ማኔ ባህርዳርየ ምትመጣበትን ጊዜ በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @ElsaFeyisa
    @ElsaFeyisa 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ ብሮ በጣም ጥሩ አሳብ ቀጥልበት

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @አይዳአወል
    @አይዳአወል 2 года назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ትልቅ ምክር ነው የሰጠህኝ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 2 года назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ደስ ስትል አላህየ አሰብክበት ያድርስህ

  • @leham2255
    @leham2255 2 года назад +5

    Mana I really don't know why we need our happiness from others, I will wait for part 2

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 месяцев назад +1

    ማን ማን ማን በጣም የሂወቴ ስንቅ ነዉ ፈጣሪ ጤና ከድሜ ጋር ይስጥልን በቃ ይህን ማለት ብቻ ነዉ የምችለዉ ግን ፍቃድህ ከሆነ ብትርዳኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Год назад

    በርግጥ ልክ ነህ ባለትዳር ካላገቡት በጣም ብዙ ችግሮች አሉበት ያም የሚሆነው በጣም በአስተዳደግና በአኗኗር ከተለያዩ ቤተሰቦች ስለሚመጡ ነው ያንንም በመቻቻል አቻችሎ እንጂ ፍፁም ንፁህ አይኮንም ከትዳር በፊት የነበሩትን አላስፈላጊ ትዳር የሚባለውን ተቋም የሚሰጠውን ዲግሪ ወይም ማስተርስ ለመውሰድና በማዕረግ ለመመረቅ የምንወስደውን አይነት ኮርሶችን ይመስላል ስለዚህ እኛ እንደፈለግነው ሳይሆን ተቋሙ የሚፈልገውን መሆን አለብን ምክንያቱም ትልልቅ ሀላፊነቶች ይጠብቁናልና

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 2 года назад +4

    በትክክል ።ሀይማኖታችን ማንነታችን ነው ሁሉም ወደ ሀይማኖቱ መጠጋት አለበት ከፈጣሪው ጋ መቃረብ አለበት መንፈሳዊ ህወት በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው የሁሉም ቁልፍ ነው።

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад +1

      መሬም ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @mereyimtube
      @mereyimtube 2 года назад

      @@Dryahyashow እሺ አንችም

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      @@mereyimtube እሺ ነገ እመልሳለሁ በደብ ቪደወ እይና ሰብ አድርጊኝ

    • @ፍቅርማማአ
      @ፍቅርማማአ 2 года назад +1

      በትክክል👍👍👍👍♥💜💙💕💗

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      @@ፍቅርማማአ ደምሪኝ እህት

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 2 года назад

    ዋው እኔ ስለምትጮህ መስማት አልችልም ነበር ግን የዛሬው የተለየ ነው እናመስግናለሁ❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад

    ጥሩ ትምህርት ነው ግን በሄድ ፎን ነበረ የምሰማው እየጮክህ ጆሮዬን አሳመምከኝ

  • @ሉሉሀበሻዊት-ለ2ከ
    @ሉሉሀበሻዊት-ለ2ከ 2 года назад

    በትክክል ተረዲተሀል እኔ የሚገርምኝ ተረቱን ጀመረው ለምሳሌ ይለሉሀል ግን ግራ ያጋባል .....👌😚

  • @adanoadano6735
    @adanoadano6735 2 года назад +2

    እዉነት እናንተን የላከልን ኣምላኬ በጣም ኣመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @እሙየራሳልጅ
    @እሙየራሳልጅ 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ብሮ ላይክ ግን የት አለ እረ አይከፈልበትም ተመልካቹና ላይኩ ተራርቋል

  • @ኤፍታህበለኝያህዌ
    @ኤፍታህበለኝያህዌ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ታስፈልገናለህ

  • @ነኝየቤተሰቦቸወዳጅ
    @ነኝየቤተሰቦቸወዳጅ 2 года назад +8

    😢እዉነት ነዉ የማይጥለን አምላክልችንን ነ

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 2 года назад

    Thanks manye

  • @frew-the_friut
    @frew-the_friut 2 года назад +2

    Dear mentor! Just keep what you are doing coz you have no idea how many peoples are inspiring and healing.
    God bless you bro. 🙏🙏🙏

  • @nejoam6084
    @nejoam6084 2 года назад +1

    ወላሂ ይህ ልጅ ስፈልገው ስፈልገው አጥቼው ተስፋ አልቆረጥኩም ፎቶው ባየሁ ቁጥር ስሙ ስሳደድ አሁን አገኘሁት አሀለን ቪድዮዎቹ ቁጭ ብዬ እያየው ነው እርግጠኛ ነኝ እለወጥብሀለው እድሜህ ይርዘም ብሮ💞💞🥺

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @nejoam6084
      @nejoam6084 2 года назад

      @@ramadantube እሺ

    • @nejoam6084
      @nejoam6084 2 года назад

      አረኩኝ ሰብ

  • @pace2443
    @pace2443 2 года назад

    ትዳር መውለድ ቤተሰብ ማብዛት ደሰ ይላል ። ልጆች :ባል: ነሮው የተሰተካከለ የተባረከ ሲሆን ። እሱም ሆነ በዙ ሆኖ ሲኖር ችግር አለ በኢትዮጵያ ባህሉም 'መከባበር'ሀዘኔታም' አምላክንም መፍራት ' ትንሹ ትልቁ በውሰጡ አለ ሰለዚህ ችግሩ በመጠኑ ነው ግን በውጪው አለም ትዳር ፈተና ነው በተለይ ለእናቶች 24ሰአት ታገለግላለች ወንዶችም አሉ እንደናት ሆኖም ከባድ ነው ቤተሰብ መምራት የእናትና የኣባት ትልቅ ሰራ ነው ለጆች የቤተሰብን ፀባይ እየተከተሉ ነው የሚየድጉት በተሰብ ጠጪ አመለኛ ሌላም ባህሪ ጥሩም ባህሪ ልጆች እናወርሳለን ሰለዚህ ትዳር ከባድ ሀላፊነት ነው ብዙ ጊዜ እራሳችንን በጥሩ ሁኔታ መኖሪያ ።ሰራ እራሳችንን ችሎ መኖር የማንም ጥገኛ ሳንሆን በእግራችን ለመቆም መጣር ከትንሽነት ጀምሮ ኣላማ መሆን አለበት ኢትዮጵያ አሁን ያለው መነቃቂያ በሰፋት በየትምህርት ቤቶች ቢሰጥ ትልቅ ነገር ነው በርቱ😍

  • @kidistyeshialem52
    @kidistyeshialem52 2 года назад

    What can I say brother!!!!best motivational .....I promised for my self to see this video for 21 days ..... good job!!!!!!

  • @softlife5208
    @softlife5208 2 года назад

    ታናሽ ወንድሜ ማን ያዘዋል እንደስምህ ብልህ እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይባርኩልኝ በርታ ኢትዮጵያ ስመጣ አቂ ፕሮግራም ላይ እሳተፋለሁ

  • @seblebegashaw1852
    @seblebegashaw1852 2 года назад +3

    ውነትህን ነው መጀመሪያ ፈጣሪን ማስቀደም ከዛ የተሳካ ትዳር ይሆናል

  • @zmn2116
    @zmn2116 2 года назад

    ማን ያዘዋል ሳላመሰግንህ አላልፍም የሆነ ሰአት ላይ የእውነት ራሴን ጠልቼ ነበረ የሆነ ለሰው አደለም ለራሴ የማይገባኝ ባህሪ ነበረኝ ሳምንት ነው የሰማሁህ ቀጣዩ የሄድኩት መጀመሪያ እምነቴን አጥብቄ ያዝኩ ሌላው ለራሴ ግዜ ሰጠሁ ከዚህ ቦአላ ያለውን ግን አምላክ ባርኮ ወደኔ ያቀርበዋል ብየ ደመደምኩ ። ሰላሜን መለስኩ ደስታ አገኝሁ

  • @shemsebedru8795
    @shemsebedru8795 2 года назад

    እኔ ግን ከሰደት እደተመለስኩኝ ላገኝክ እፈልጋለው ወንድሜ እሰከዛ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @tegesteasfwe732
    @tegesteasfwe732 2 года назад

    ማናዘዋል በጣም አመሰግናለው አተን ባአካል ማግኜት እፈልጋለው

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 2 года назад

    በጣም,የሚገርም,ምክር,ነዉ,እኔ,2",ግዜ,ተጓድቻለሁ,ሰዉ,ጨዉ,,አይደል,አይቀመስ,አፈቅርሻለሁ,ይላሉ,ልቤ,አሁንም,ሰዉ,ያፈቅራል,እና,ምን,ላድርግ,ደግሞ አሁን,ላይ,ትዳር,,ላይ,ናቸዉ;ስደዉልም,ማዋራትም,አይፈልጉም እና,መፍትሔ,ያላችሁ,ንገሩኙ❤

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ትክክል ነህ ሰላምህ ይብዛልን🥰🥰🥰

  • @hiwotbelew5253
    @hiwotbelew5253 2 года назад

    Mane i really appreciate what you are doing for this generation.God bless you❤❤

  • @amanuelayele1237
    @amanuelayele1237 2 года назад

    a big lesson! thank you!

  • @betty7314
    @betty7314 2 года назад

    Mane mecheresha lay yanesahew hasab sle habt you are right ene bemasbew melku slegeletskew thanks habt yemenfes manenetn yekensal

  • @yisebe6558
    @yisebe6558 2 года назад

    Seletedare enedezi ayenete temeherte yetem semche alawekem neber yetleye eyeta new yagegnhubt tnx brother

  • @meronzeleke5906
    @meronzeleke5906 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 2 года назад

    የኔ ፍቅር እሺ አመሰግናለሁ 🥰

  • @wendesenmoges5674
    @wendesenmoges5674 Год назад

    Thank you.

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 2 года назад +1

    Yeah who knows people change when he left me so i was happy why cuz he was so controlled Frik 👍but i Get know god well and i m free in spiritualitet developed i m not married i love god and Independent god knew this is not my life that is why he left me just god want me to him .. i m an orthodox love my religion and god is love i love ppl and i help ppl too when they need my hand thanks for u teach ppl to know god first before they blamed god and others 🙏🏼🇪🇷

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 года назад +2

    ማኔ የኔ መካሪ ብሮ ኑርልኝ አድናቅህ ነኝ ከፖላንድ

  • @dulmannerriyyatt4109
    @dulmannerriyyatt4109 2 года назад +2

    ወላሂ የምገርም ምክር🤔 ነዉ በጣም እናመሰግናለን

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад

    እናመሰግናለን ውድድድድድድድድ

  • @mercybest7924
    @mercybest7924 2 года назад +1

    እውነት ለመናገር እውነት የሆነውን መለየቱ ነው ከባድ ስሜትህ እኮ ምንም በገንዘብ የተመቻቸ ህይወት ሳይኖርህ ደስታ የተሞላ ሊሆን ይችላል ላይቀና ይችላል ሌላ ሴት ጋ ሄዶም ያንን ሰው ሊያፈቅር ይችላል ያፈቀርከው ሰው ቅጥል እያደረገህም ልታፈቅረው ትችላለህ ግን ጤናማነት ነው ወይ ነው ጥያቄው

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰቦቼ

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 года назад +5

    ክበርልን ጀግናው አድነቂህ ነኝ

  • @Hanna-2y
    @Hanna-2y Год назад

    በጣም ነዉ ❤የምወድክ እኔ በጣም ብዙ ቺግር አለብኝ

  • @lkcv6990
    @lkcv6990 2 года назад +10

    ማን ያዘዋል አንተ እኳ ውስጤ ነክ ውይይይ እኔ መቼም አልማርም የእውነት ሁሌም በፍቅር እንደተጎዳው ነው በጣም ነው የደከመኝ

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 2 года назад +1

      Eheti atemogni fetarishen ena eraseshin wudeji kaleya yesew bareya nw metogniw lerasesh waga sechi. Wagash telik nw

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      በቅንነት ሰብ አድርጊኝ

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 года назад +8

      አይዞሽ ከተማርሽ በጣም ጥቅም አለው!!

    • @mesfinyimam9780
      @mesfinyimam9780 2 года назад +1

      Eyelemekuh new ebakh awaragn nejat ebalalehu enditredagn efelgalehu

    • @mesi9711
      @mesi9711 2 года назад

      አይዞሽ እማ

  • @hayatailailasef6427
    @hayatailailasef6427 2 года назад

    መኔ.ጥሩትምህረት.በርታ

  • @mekdesbelete8121
    @mekdesbelete8121 2 года назад

    Thanks mane

  • @miri8656
    @miri8656 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናልን ግን ቆንጆ ሴት ማንም አይፈልጋት እያልከኝ ነው 😢😳🤟🙃

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ማኔ ስወድህ❤

  • @ዙፍንበየነ
    @ዙፍንበየነ 3 месяца назад

    ማኔ ይእዉነት ድንቅ የሆነ ንግግር ትምርት ነዉ

  • @meritube3494
    @meritube3494 2 года назад +3

    አረ ተው ግራ አታጋባን ለአገባነው
    በርቀት ፍቅር የተገናኘው
    ከምር ምርጥ ትምህርት ነው ጨርሼ አዳምጭ እመጣለሁ ከማዳም ኩሽና ስወጣ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን