#መዳም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 156

  • @MahmoudAlkhudari-r4j
    @MahmoudAlkhudari-r4j Месяц назад +6

    ትክክል ነሽ እውነት ይመችሽ

  • @EsDr-x3j
    @EsDr-x3j Месяц назад +3

    ትክክል ነሽ እኔም እንድህነው የማረገው ወላሁ

  • @سميرةسميرة-ت7ض
    @سميرةسميرة-ت7ض 17 дней назад +1

    ትክክልእህቴ

  • @SenyiaShechio
    @SenyiaShechio 13 дней назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @asterAdamu
    @asterAdamu Месяц назад +10

    ኦፍ የኔ መዳም በጭራሽ እረፍት አትወድም ማታ ላይ እራሱ ቁጭ እንድል አትወድም

  • @Zaina-h8d
    @Zaina-h8d Месяц назад +3

    ምርትምክር. ወላሂ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MarmaAdam
    @MarmaAdam Месяц назад +21

    የኔሴትዮ በጣምጥሩነች ስራነው የምትውለው አትጨቃጨቅም አልሀምዱሊላ ለምንአልሰራሽም ብላኝአታቅም ቃኢዳ ስቀራ ሰምታ ገስታሠጠችኝ በጣምደስአለኝ አልሀምዱሊላ ስመጣ ዱአ አርጌነበር ብቻጥሩሰውላይነው የጣለኝ ልብስም አልተኩስም ጠዋትልጆቸን ቀስቅሳ ትምርት ትልክቸውለች እነሱምስራ ይወጣሉ በቃ እደፈለኩ ነውየምውለው ጁምአ ቅዳሜ ሲመጣ ቀኑምአይሄድልኝ ይደብረኝል😂😂😂

  • @Hayat-r1x
    @Hayat-r1x 20 дней назад

    በእውነት በርቺ ማሬ በጣም ጎበዝ እህታችን ነሽ ፈጣሬ ይጠብቅሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RukyaSindew
    @RukyaSindew День назад

    አልሃምዲሊላህ አብረን ነው ስራዬን ከጨረሱህ ቡሃላ ከነቡላይ ቁጭየምለው

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Месяц назад +1

    ትክክል

  • @ሱመያሱሱ
    @ሱመያሱሱ Месяц назад +5

    ❤❤ዋው ምርጥ ነገር ነው የሰራሽው 🎉

  • @MekdesSe
    @MekdesSe Месяц назад +1

    እኔልብስ ላጥብ እና ልተኩስ ስሄድ እክላሴ ገብቸ ቁጭ ነው የምለው ይመቸኛል እዚያው እክላሴ ፊት ለፊት ስለሆነ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @نبعالتطور
    @نبعالتطور 22 дня назад

    በትክክል. እኔማ. በላይ ነሽ በየት መጣች እላለሁ

  • @SemiraMohamde
    @SemiraMohamde Месяц назад +1

    ትክክልሽ እውነት

  • @JemilaAli-od3rg
    @JemilaAli-od3rg Месяц назад +1

    ምክርሽ በጣም ተመችቶኛል እኔም እየሰማሁሽ ያለሁት ልብስ የምተኩስ መስዬ ነው ❤❤❤❤❤😂

  • @FkrnanFkrnan
    @FkrnanFkrnan Месяц назад +3

    የኔማር ❤❤❤በርችይ ስወድሽ እኮ የስደት መድሀኒቴ በምክርሽ የምጽናና ብቻ ክፉ አይንካሽ❤❤❤❤❤❤

  • @RabiamohammedAli-e2g
    @RabiamohammedAli-e2g 17 дней назад

    ማሻአላህ ጥሩ ምክር በተይለይ ለኔ።አዲስነኝ

  • @yowbdar
    @yowbdar 28 дней назад +1

    አመሰግናለሁ ውዴ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @BirhanuKassahun-g4x
    @BirhanuKassahun-g4x 27 дней назад +1

    በርች

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Месяц назад +6

    ምክሯን የምትወዱላት ብቻ ደምሩኝ

  • @DenkeneshEmo
    @DenkeneshEmo День назад

    Yana mirte. Ena. Mitakimewene ❤ new. Yalsew hula

  • @wesendamtew3146
    @wesendamtew3146 Месяц назад +1

    ትክክል፣ነሽ፣እኔ፣ሰራ፣ጨርሼ፣ስልክ፣እጀላያ፣ካየቺ፣ሰራ፣ያፈጠረልናል፣ተመሰገን

  • @zeenaNega
    @zeenaNega Месяц назад +2

    እድሜና ጤና ላንቺ ይሁን እኔቤት ያለውን ጉድ ነው የተናገርሽ ጨቆኝ መፍትሄ አጥቸ😢❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 28 дней назад +2

    *😂አራተኛው አሳቀኝ እኔ ከዩኑፎርም ስለማላልፍ አልጨነቅም*

  • @መሀመድ-ሰ8ቘ
    @መሀመድ-ሰ8ቘ 27 дней назад

    አመሰግናላሁ ያኡክቲ

  • @bandar-o6l
    @bandar-o6l 3 дня назад

    እሽ😢

  • @MekdesSe
    @MekdesSe Месяц назад +1

    የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤ ከጫካ የወጣች ዝንጀሮ አላለችም ይመችሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AkramA-m3t
    @AkramA-m3t 15 дней назад

    የኔስ አብረንእምንውለው እምናድረው ጨጎራየን ስልጠው ነውየምትውለው

  • @WsFa-np7mc
    @WsFa-np7mc Месяц назад +1

    ክክክክክ😅😅ልክነሽማሬ

  • @ابوهندي-ش5ن
    @ابوهندي-ش5ن Месяц назад +2

    አላህይጠብቅሺባለሺበት

  • @NiceNice-h3n
    @NiceNice-h3n Месяц назад +1

    ጎበዝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 26 дней назад

    የኔዎቹ ሁለቱም ዶክተር ናቸው አላሀምዱልላ ሰራ ነው ምውሉት ብቻየነው ምውለው ማታ ነው ምመጡት

  • @ሠሚራመለሠአህመድ-ዸ4ገ
    @ሠሚራመለሠአህመድ-ዸ4ገ Месяц назад +1

    😅😅😅😂😂😂ዛሬአሳቅሺኝተኝተውሲነሱስትይእናመዳም🎉❤❤❤❤❤አቺግንጠክሪእናመሰግናለን🎉🎉

    • @ابوهندي-ش5ن
      @ابوهندي-ش5ن Месяц назад

      ወላሂስራጨርሸአላስቀምጠኚአለቺምንላድርክእህቴምክርሺን

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt Месяц назад

    ማሻአሏህ ትክክል ነሽ ወላሂ

  • @AminatAli-q2x
    @AminatAli-q2x 8 дней назад

    በጣነው ምወድሽ

  • @RawdhA-o3m
    @RawdhA-o3m Месяц назад

    ትክክክል ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lalinegaso5849
    @lalinegaso5849 Месяц назад

    Your right 👍 sis

  • @Meseret-f7r
    @Meseret-f7r Месяц назад

    ❤❤❤እውነት ነው

  • @راكانالعنزي-ل6غ
    @راكانالعنزي-ل6غ 17 дней назад

    Enamsginaln

  • @SamrawitFikadu-c7d
    @SamrawitFikadu-c7d Месяц назад

    Beteklala tkekel be ewnet❤❤❤

  • @atsedefikr2326
    @atsedefikr2326 Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @realme-y4q8y
    @realme-y4q8y Месяц назад +2

    ሳህ ትክክል እኔ እደዚህ እያደርኩነው ለደቂቃ እማርፈው አለበለዚ አታሳርፈኚምኡፍፍፍፍ

  • @banchimulu-s1n
    @banchimulu-s1n Месяц назад

    ሽኩየ ይመችሽ ውዴዋ❤❤❤

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ

    እናመሠግናለን እህቴ ቀጥይ❤

  • @RudaDua
    @RudaDua 4 дня назад

    የኔመደምእረፍትአትዎድምበጪራሺመተዉሌትሰአትተኛሎ

  • @weynshetAyalew
    @weynshetAyalew Месяц назад

    😊😊😊😊😊

  • @JemilaSeid-f2p
    @JemilaSeid-f2p Месяц назад

    ቀጥይበት

  • @RudaDua
    @RudaDua 4 дня назад

    😢😢😢😢አደዴዚቢዬአለቅሰሎ

  • @abduteshom1231
    @abduteshom1231 Месяц назад

    ምርጥ ምርጥ ይመችሽ

  • @EngudayMuche
    @EngudayMuche Месяц назад

    ❤❤🎉🎉

  • @MdSultan-m8w2l
    @MdSultan-m8w2l Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SofyaSeid-f7k
    @SofyaSeid-f7k Месяц назад

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhwaKhan-e7h
    @GhwaKhan-e7h Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Месяц назад +1

    የኔ ማር ዴሥ ትይኛለሽ❤❤❤❤ ልብስ እያጠፍኩነዉ እና ላጥፍ ነዉ ማለት ንገሪኝ❤❤❤ዉዴ

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di Месяц назад

      እሰፍጥ መላብስ

    • @1356Meryem
      @1356Meryem Месяц назад

      ብጠብቅ መላብስ እደያገሩ ይለያይ ይሆናል

  • @ZainabZainab-k3w
    @ZainabZainab-k3w Месяц назад

    የኔዋ ምርጥ ናት

  • @كبرى-خ3ع
    @كبرى-خ3ع Месяц назад +2

    የኔመሸም በጣምክፉናት ስቀመጥ በሽታዋሁላይነሳል ወላሂ በጣም አዛናት

  • @FjvBg-w5r
    @FjvBg-w5r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RaheHayle
    @RaheHayle Месяц назад

    Selek ewenteshen newu sheku nurelen❤❤❤❤❤

  • @bandar-o6l
    @bandar-o6l 3 дня назад

    የቢጃማቀን፣ናፈቀኝ

  • @WeletYeshetlia-q6q
    @WeletYeshetlia-q6q Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @DasybSager
    @DasybSager Месяц назад

    ❤❤❤❤😢

  • @farisfaris-nd7wk
    @farisfaris-nd7wk 15 дней назад

    በአብዛኛው እኔምሰራውክክክክክክ

  • @الحمدلله-غ4ذ4ك
    @الحمدلله-غ4ذ4ك Месяц назад +6

    ኡኽቲ ቀልደኛ ነሽ በየ ቤቱ ካሜራ ደቅነው እዴት መዳምች እኮ ነቅተዋል በተቀመጡበት ሆነው ሚያዩት ባካል መከታተል ቀረ ።

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад +2

      @@الحمدلله-غ4ذ4ك ስታይ ትናገረሽ ሰው እንደሚደክም ትወቅ

  • @EDli-d6u
    @EDli-d6u Месяц назад +1

    ዋይፍይአጠፍችብኝ ምንልበላት

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад +1

      ፉኪሊ ዋይፍይ እከልምአህሊ

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd Месяц назад

    እረስቼው ነው ማለት ባረብኛ ምንድነው ንገሪኝ እህቴ❤❤

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад +1

      እንሲቱ

    • @GdgdjHdjd
      @GdgdjHdjd Месяц назад

      የኔ ፈጥኖ ደራሽ በጣም ነው የማመሰግነው ኑሪልኝ እህቴ

    • @EsDr-x3j
      @EsDr-x3j Месяц назад

      ንሳት በይት

    • @نبعالتطور
      @نبعالتطور 22 дня назад

      ኔሲቱ. ነው. እሚባለው

  • @ZenatZz-l8r
    @ZenatZz-l8r Месяц назад

    እህቴ እኔበጣም ተቸገርኩኝ በልብሳቸው ልጆቹአሰቃዩኝ አ5ናቸውልብሳቸው እዳለቅባትነው ምላዲርግ እህህህህደሞ አዲስነኝ ከመጣሁኝ ልብሳቸው ካርጠራ ከደመወዝሽ እቆርጣለሁኝ አለችኝ😢😢😢😢😢

  • @haadhaofii7618
    @haadhaofii7618 Месяц назад

    😂😂😂 😂😂😂❤💯✅️

  • @ተምርነኝልጀንናፋቂ
    @ተምርነኝልጀንናፋቂ Месяц назад +2

    ዉደ ግንኮ ሙሉ ቤት ዉጭም ካሜራ አለ እደት ማረፍ ይቻላል

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад +3

      ሲለምዱሽ ብዙም አያዩ ደፍር ሁኝ እንደሚደክምሽ እና ያለ እረፍት እንደምትሰሪ ንገሪያት

    • @SidraSidra-n9n
      @SidraSidra-n9n Месяц назад +5

      ሲጀመር ደፋር መሆን ነው የኔዋ ረሱ ጨርቄን ልታስጥለኝ ደርሰ ነበር ትዛዝ በማብዛት ግን አቋሜን ቀየርኩ መተናነሴን ትቼ ልክ ስታበዘው ኮስተር እልባተለው ስራዬን በአግባቡ እሰራለው ኖረችም አልኖረችም መረፍ ስኖርብኝ አርፈለው በፊቴ ታቀለች ልጆቿን ትልከለች ልጆቹም ልክ ስራ ሳጨርስ እንጨወት ሲሉኝ ደክሞኘል መረፍ አለቢኝ ለመመ እነግራለዎ ሲሉኝ በዛውም ሌለ ሰረተኛ አምጪ በሏት እለቸወለው ፀጥ ወለሂ መልስ አትነገርም ሰምተ ፀጥ ነው ምትለው አቋምሽን ነው ሚለኩት ግዴተዬ ከተወጠው አፍ የላቸውም ​@@EbSShort

    • @الحمدلله-غ4ذ4ك
      @الحمدلله-غ4ذ4ك Месяц назад +2

      @@SidraSidra-n9n
      ትክክል እነሱ ከልክ በላይ ሲፈሩ ጭራሽ የቤቱ አንሷቸው የዘመድም ስሪ ይሉሻል አትፍሩ በራሳቹ ደፍር ለመሆን ሞክሩ

    • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
      @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 25 дней назад

      ​@@الحمدلله-غ4ذ4كትክክል መብትና ግዴታ ማወቅ ነው ዋናው

  • @LamlamAl
    @LamlamAl Месяц назад +5

    ልጅቷ ናት የባሰውን ያማረረችኝ የ18 አመት አለች የተረገመች

    • @Zaina-h8d
      @Zaina-h8d Месяц назад

      ልክእዴኔ

    • @LamlamAl
      @LamlamAl Месяц назад

      @Zaina-h8d ያልፋል አይዞኝ

    • @Zaina-h8d
      @Zaina-h8d Месяц назад

      @@LamlamAl እሽውዴ ኢሽስአልስህ

    • @نبعالتطور
      @نبعالتطور 22 дня назад +1

      አችየ. የኔም አስቸግራኝ. አለች ግን ማለት. እሰሪያት

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 22 дня назад

      @نبعالتطور ከክሏ ሷ አላስወጣትም ቆይማ

  • @YTt-m7t
    @YTt-m7t Месяц назад +1

    ተቅልፋቸሲነሱ ተቆጥተው ነው የሚነሱት ቀርሞ

  • @AsiaAsiyasaied-ze2ed
    @AsiaAsiyasaied-ze2ed Месяц назад

    😅😅😅😅😅😅

  • @EDli-d6u
    @EDli-d6u Месяц назад

    ከቤተሰብጋማዉራት አልቻልኩም ሲምየለኝም እናምንላርግ

  • @yeneneshKinfe
    @yeneneshKinfe Месяц назад +2

    እኔ ተሰቃየሁ በፍጹም አታሳርፈኝም

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад

      አይዞሽ ማር ያልፍል

  • @PoloPolo-s2e
    @PoloPolo-s2e 11 дней назад

    ኤበከችው አድስናኝ mulunsh ያቱብ ስብሥክራብ ለይክ አድራግኝ በአለ 🙏🙏🥰በአለ 🙏🙏
    😢😢😢😢😢😢😢

  • @liyuworku303
    @liyuworku303 Месяц назад +1

    የቴሌግራም ሊንክሽን ውደ አስገቢኝ

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti Месяц назад

    በቃ ምን ልበልሽ ያለቀብኝ በራሱ ነው ገዝቶ የሚሰጠኝ አሁን አንድ ነገር ላማክርሽ ዉዴ ሰውነቴ ተበላሽቶል ውሀው ይሁን አላቅም እና እክምና ለመታዬት አስቤለሁ በደሞዜ ደሞዜን የሚልክልኝ በአካውቴ እሱ ነው እና አዳልክልኝ ወደ ህክምና መሄድ እደምፈልግ ልነግረው እያሰብኩ ነው ወደሌላ ሳይቀየርብኝ ቶሎ መታዬት ስላለብኝ እና ግራ ገብቶኛል ያችን ፒዲወ ሳይ ለሴቶ ንገሩ ስትይ የትም በሄድ ብፈልግ እሱ ነው ይዞኝ የሚወጣው ከዚህ በፊትም ልብስም ሲያመኝም ከሱ ውጭ ማንም ይዞኝ ወቶ አያቅም ቢያመኝም እስኪመጣ ጠብቃ እናቱ ከሱጋ ነው የምልከኝ ከባሎም ሆነ ከሌሎች ልጆቾ ጋር ወጥቸ አላቅም አሁን ምን ላርግ ሀኪም ቤት እዲወስደኝ ለሱ ቀጥታ ልገረው ዉዴ? ልጃ የአሰሪዬ

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад +1

      ለመዳምሽ ንገሪ ውሰድ ትበለው

    • @NetsiTefeti
      @NetsiTefeti Месяц назад

      @EbSShort እሽ ውዴ

  • @GalxiGalxi-f5o
    @GalxiGalxi-f5o Месяц назад

    ለሳውዲ ነው ይህ የሚያገለግለው ዱባይ በካሜራ ይከታተሉናል

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti Месяц назад

    ውዴ እኔ ልጆ ነው ሁሉንም ነገር የሚገዛልኝ ባላን ሰላም ብዬውም አላቅም እኮን ላዘው ዉዴ ግን እሱ ቢገዛልኝ ችግር አለው

    • @NetsiTefeti
      @NetsiTefeti Месяц назад

      በቃ ምን ልበልሽ ያለቀብኝ በራሱ ነው ገዝቶ የሚሰጠኝ አሁን አንድ ነገር ላማክርሽ ዉዴ ሰውነቴ ተበላሽቶል ውሀው ይሁን አላቅም እና እክምና ለመታዬት አስቤለሁ በደሞዜ ደሞዜን የሚልክልኝ በአካውቴ እሱ ነው እና አዳልክልኝ ወደ ህክምና መሄድ እደምፈልግ ልነግረው እያሰብኩ ነው ወደሌላ ሳይቀየርብኝ ቶሎ መታዬት ስላለብኝ እና ግራ ገብቶኛል ያችን ፒዲወ ሳይ ለሴቶ ንገሩ ስትይ የትም በሄድ ብፈልግ እሱ ነው ይዞኝ የሚወጣው ከዚህ በፊትም ልብስም ሲያመኝም ከሱ ውጭ ማንም ይዞኝ ወቶ አያቅም ቢያመኝም እስኪመጣ ጠብቃ እናቱ ከሱጋ ነው የምልከኝ ከባሎም ሆነ ከሌሎች ልጆቾ ጋር ወጥቸ አላቅም አሁን ምን ላርግ ሀኪም ቤት እዲወስደኝ ለሱ ቀጥታ ልገረው ዉዴ?

  • @SelamMamuye-b1p
    @SelamMamuye-b1p Месяц назад

    እኔ ስራዬ ሚኖረዉ ለሶስት ሰአት ብቻ ነዉ ከዛ ክፍሌ ገብቼ ነዉ ምቆየዉ ከፈለጉኝ ይጠሩኛል ሁሉም በየክፍላቸዉ ነዉ ሚሆኑት እና እንደዚህ አያስጨንቁም

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد Месяц назад

    ማድረግ የለለባችሁ 4 ኛው አሳቀኝ ሆ

  • @Fifi-j2n
    @Fifi-j2n Месяц назад

    የኔ ቤት ነው እምቱል ቂጡዋ አያርፍ በየደቃቃ ሹልክ እያለች እምታየኝ

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @Zaina-h8d
      @Zaina-h8d Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂ወይኔ አቃትላልትገለኝነው. አይጥይመስል ብቅጥልቅእያለች

    • @Fifi-j2n
      @Fifi-j2n 29 дней назад

      @Zaina-h8d እኮ በዛላይ ተንኮለኛ ናት የኔ

    • @Zaina-h8d
      @Zaina-h8d 29 дней назад

      @@Fifi-j2n አብሽሪ ሁቢ

  • @Hayih-k5u
    @Hayih-k5u Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂ስታስቂኝ

  • @ابوهندي-ش5ن
    @ابوهندي-ش5ن Месяц назад

    ስራጨርሺቁርአላስቅራኚአለቺበትርፍግዜየ

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by Месяц назад

      እኔንም ትጠራኝ አለች ወላሂ እረፍት የለኝም

    • @YejdhdIshwhdge
      @YejdhdIshwhdge Месяц назад

      ኧወይቀናሉየኔም

  • @Kedija-d4j
    @Kedija-d4j Месяц назад

    S a w s a w

  • @RaheHayle
    @RaheHayle Месяц назад

    Yena medant merge never nureleg

  • @HikrmaMohammed
    @HikrmaMohammed Месяц назад

    መካሪ አያሳጣን

  • @TigestAnbesw
    @TigestAnbesw Месяц назад

    ኩሽና ውስጥ ለማረፍ ካሜራ አለ እንዴት ይቻላል

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад +1

      ነጭ ሽኩርትም ቢሆን እየላጥሽ እረፊ የሚቀነጠስ ምሉኽያም ቢሆን ይዘሽ እረፊ

    • @Zaina-h8d
      @Zaina-h8d Месяц назад

      እሱይሼፍናልእዴ

    • @Zaina-h8d
      @Zaina-h8d Месяц назад

      ነጭሽኩርቱ

    • @Zaina-h8d
      @Zaina-h8d Месяц назад

      እኔግንእያየችኝ ቁጭ ብየ አወራለሁ ከዛ ቤተሰቦቼናቼው እላታለሁስጠይቀኝ አዳዴ እስኪስልክሽእያለችታየዋለይ😂

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد Месяц назад

      ይህን ያህል ይከታተላሉ እኔ ሁሉም ቦታ ካሜራ አለ ግን ስራየን ከጨረስኩ አልፈራም ቁጭ ነው ፊለፊት ምን ቸገረኝ ሲጠሩኝ መሄድ ሆ ቁሜ እውላለሁደ

  • @ሰላማዊትመንበሩመንበሩ

    ሸቃላ የሆነ ክልል ድመት ነው እምትመስሊው😂😂😂😂

  • @FafiYasufe-i6p
    @FafiYasufe-i6p 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ለምራሸረፋ
    @ለምራሸረፋ Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @EifazSlsay
    @EifazSlsay Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HelenHelen-y3c
    @HelenHelen-y3c Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaidaHu-p7j
    @MaidaHu-p7j Месяц назад

    ወላሂውነትሽነውእኔከመጣህ2ወርግንእረፍትየለኝምግንአንድቀንክላስገባችበርዘግችውለምንዘጋሽው

  • @hait-i4v
    @hait-i4v Месяц назад +1

    የኔደሞሌሎቹሥራይሄዳሉባልቴታለትሣደባለችሥራምትጨርሥቁጭትልአወድምከዛልጆቹሢመጡቁጭብየየዋልኩይመሥላቸዋልቶቶሎይጣራሉ😢😢😢😢😢😢

  • @AaAa-q5b4z
    @AaAa-q5b4z Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NiceNice-h3n
    @NiceNice-h3n Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @qwezxc-q1q
    @qwezxc-q1q Месяц назад +2

    በርቺውደአላህይጨምርልሽመካሪአያሳጣንየኔዋኳእስካሁንአልሀምዱሊላህከመጣሁ8ወርሆነኝመችምአላህያሳምርልኝ

  • @TtekluDaniel
    @TtekluDaniel 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NiceNice-h3n
    @NiceNice-h3n Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d 29 дней назад +2

    ❤❤❤❤

    • @PopPo-b5d
      @PopPo-b5d 29 дней назад +1

      ሁሉንምአላህያሳምርልንያረብ❤❤❤