አክሱም የትናንት ክብሯ...ዛሬ ግን? | ኸሚስ ምሽት ክፍል 202 | ቢስሚከ ነህያ | Khemis Mishit 202

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 77

  • @Africaafric-o5c
    @Africaafric-o5c 10 дней назад +30

    በጣም ከታዘብኩት በጣም ከገረመኝ ነገር አብዘሀኛው አለም ሰላማዊይ ሰልፍ ሲወጡ ድጋፍ ሲያደርጉ ሀታ ሰበአዊይ የተሰማቸው ካፊሮች የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል ድምፅም ሁነዋል ነገር ግን ሀገራችን ሀበሻ እደት የዳጋፍ ሰልፍ አልወጣችሁም መጅሊሱስ ለምን ዝም አለ ሊቢያ ላይ ካፊሮች ሲገደሉ ሰላማዊይ ሰልፍ የወጣ ሙስሊም መጅሊስ ለፕልስጤም ወድሞቻችንን ድጋፍ ለምን አልሰጡም በጣም ያሳዝናል

    • @MusaGirma-uz3rs
      @MusaGirma-uz3rs 10 дней назад +1

      ሁሌ መጅሊስላይ መጠል አንተ በግልህ ለማስተባበር ምን አረክ 💔?

  • @عبدالهاديسلمان-ط3غ
    @عبدالهاديسلمان-ط3غ 10 дней назад +6

    ኡስታዝና ምንም አልልም እድሜህ ይርዘም በወስጥህ የሰረፀዉ እምነትህ በአንደበትህ ይንፅባረቃል ማሻአላህ

  • @NurSelam-r2e
    @NurSelam-r2e 10 дней назад +7

    የአኺራ ወንድሜ ኡስታዝ በድሩ ውውውውውውድድድድድድ አላህ ያቆይልን ከመቀሌ ነኝ ኑር

    • @HAYATT99th
      @HAYATT99th 7 дней назад +1

      Ye hagerachin kufaroch muslim betmihirtu laye endayeberta yiferalu leza new midequsun egnam akim yelalen meslen entayachwalen

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 9 дней назад +9

    ሙሀመድ ፈረጅ ይምጣልን የምቱል ❤

    • @mohammedabdu3362
      @mohammedabdu3362 День назад

      አኺ ሁሉም ማሻአላህ ለአላህ ብለዉ ነዉ የሚሰሩት::

  • @HamdaHamda-w4v
    @HamdaHamda-w4v 10 дней назад +4

    ውስታዛችን አላህ ጀዛቹ ይክፈላቹ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ወላሂ በጣም ነው ውድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 2 дня назад

    የፍልስጤሞች ጀግንነት ተነግሮ አያልቅም ❤ 🇵🇸 የጽናት ተምሳሌት !!! ፍልስጤም ሀገር ሆና የምናያት የምንጎበኛት አላህ ያድርግልን !!!

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 9 дней назад +1

    ❤❤አልሀምዱሊላ ብስራትን የሠማን አላሁ ሱበሀነወተአላ ❤ጥርትምስገና ያገባዉ አልሀምዱሊላ ❤የአቅሳ የጋዛ ብስርት የሁላቺንም ብስርት ነዉ❤ አልሀምዱሊላ❤

  • @nadiamuhamat6066
    @nadiamuhamat6066 7 дней назад

    ሀቅነዉ ማአሻአላህ👈አላሁአክበር👆

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 10 дней назад +1

    አህሌን ወድሞቼ አላህ እድሜአችሁን ያርዝምልን ኡስታዙና በድር አላህ ይጠብቅህ

  • @MohamedHusein-f6q
    @MohamedHusein-f6q 10 дней назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ በዱር ጠወለላሁ ኡምርህን አላህ ያርመዉ አላህ ይጠብቅህ የረሱሉን አከኸላቅ ስስማና ኡስታዝ በዱሩ አከኸላቅ ይመሳስልብኛል አኽላቅን በጣም ከበዱር ተምረናል ደሰ ይላል

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 10 дней назад +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኻሚሰ ምሸት ፕሮግራም እንኳን በሰላም መጣቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤አሁንም ኢንሻአላህ የፊሊሰጤምን ህዝብ ይፈርጀወ የሞቱትንም ጀናቱል ፍርዶወሰን ይወፍቃቻወ አሚን

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 10 дней назад +1

    ጀዛኩምላኸይር አላህ ይጠብቃችው
    የአገራችንም ጉዳይ ከባድ ነው አላህ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @nejwamohammed-nm7fp
    @nejwamohammed-nm7fp 7 дней назад

    MashAllah Ustaz betam des yemil new

  • @emann7734
    @emann7734 10 дней назад +3

    የፍልስጢን ህፃናት /መሰደድንና እቤት መውደምን እኛ እናውቀዋለን ምን እንርዳችሁ

  • @SsL-t8q
    @SsL-t8q 8 дней назад

    ኡስታዝ ወላሂ በጣም ነዉ ምወድህ ❤❤❤❤❤🎉

  • @yesufmohamed9168
    @yesufmohamed9168 10 дней назад

    ሱብሓነላህ ኡስታዝ በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው

  • @AbdurhmaneLelamo
    @AbdurhmaneLelamo 9 дней назад

    አለሕ ይጠብቅሕ

  • @EdtZdt
    @EdtZdt 7 дней назад

    አሚንንንንንንን

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 10 дней назад

    بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ

  • @MohamedHassan-j1l4v
    @MohamedHassan-j1l4v 9 дней назад

    Alhamdulillah Allahu Akbar

  • @EndrisAhmed-e3x
    @EndrisAhmed-e3x 5 дней назад

    Masallah programchu true new gene mohammed fergen betmelsut esu yeprogramu demket new😊

  • @NuruAhmed-u1o
    @NuruAhmed-u1o 8 дней назад

    አላህ ይጠብቅህ

  • @muksinsulaman1030
    @muksinsulaman1030 10 дней назад +2

    Mashallah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SifanKumsa-p5g
    @SifanKumsa-p5g 10 дней назад

    Mashaa Allah tabarka Allah ❤❤

  • @nadiamuhamat6066
    @nadiamuhamat6066 7 дней назад

    እሚን🤲

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 10 дней назад

    በከፊል ሰላም ነች የተባለች ክልል መጅሊሱ በሰላማዊ መንገድ ድምፃቸውን አሰምተዋል ሰላም አለባት የተባለችው አ-አ መብታችንን እንድንጠይቅ መጅሊሱ ለምን ጥሪ አላቀረበም
    ሙስሊም አንድ ነን ካልን አንድ ሆኖ መታገል ነው ለዘላቂ ሰላም

  • @Abuamar50
    @Abuamar50 7 дней назад +1

    እኔ የሚገርመኝ በ አገራችን በ አማራ ክልል በ ትግራይ ክልል የሚሰቃዪ የአገራችን ሙስሊሞችን ስቃይ ድምፅ መሆን ያቃታችሁ ለምንድ ነው ሰደቃ ከቤት ነው ብላችሁ የምታስተምሩት እናንተ ይገርማል

  • @MusteMuste-h1h
    @MusteMuste-h1h 10 дней назад

    ማሸአላህ ኡሰታዝ በድሩ

  • @SsL-t8q
    @SsL-t8q 8 дней назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረከቱ ሁላቹሁንም አላህ ይጠብቃቹሁ🎉🎉🎉🎉

  • @hawaworkuGetahun
    @hawaworkuGetahun 10 дней назад

    አሚን ያረብ

  • @AyishaMohammed-zp8qv
    @AyishaMohammed-zp8qv 10 дней назад

    ማሻ አላህ

  • @seidnuru9693
    @seidnuru9693 10 дней назад

    Jezakelah ustaz bedru

  • @rahmaargawe7067
    @rahmaargawe7067 10 дней назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛኩምላህ ኸይረን🎉🎉🎉🎉🎉
    ረመዳን 37ቀን ቀረዉ አላህ ደረሰዉ ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያረገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebAraga
    @zeynebAraga 10 дней назад

    ኡስታዜ እኔ ባሜሪካው እሳት አለመደሰት አልቻልኩም ልቤ እቢ አለኝ የጋዛውን ፍርስራሽ አይቸ ያሜሪካውን እሳት ታይ ደስታ ብቻ ነው የሚሰማኝ ምንም ማረግ አልችል በርግጥ በውስጧ ሙስሊሞችም መልካም ሰወችም አሉ ግን እኔም አሜሪካ ብሆን ኖሮ እና እሳቱ ቢቃጥለኝ እኳን መደሰቴ አይቀርም

  • @omudaha
    @omudaha 10 дней назад

    ما شا ءالله تبارك الله

  • @eliyaseliyas-t9h
    @eliyaseliyas-t9h 10 дней назад

    አላ ህ ይድረስላቸው

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 10 дней назад

    Mashallah ❤❤❤❤❤

  • @Rehima-x4p
    @Rehima-x4p 10 дней назад

    ASlmalykum werhmtulahe webrkatu jumm mubark beteseboch bertetew bewtete beku endehonu mageze new bertu belachwe bemen enagezachwe .............

  • @Ismael-g9q
    @Ismael-g9q 6 дней назад

    የአሜሪካን እሳት ቢያንስ እንጂ አይበዛባትም። ማስተንተን የቻለ ዜጋ ይውጣ ይሰደድ።
    .. አላህ ሰሚና ተመልካች ጌታ ነውና..

  • @SebrinaTajuudin
    @SebrinaTajuudin 10 дней назад

    As wr wb ustazi bag nageyan nuf dhuftee❤

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 7 дней назад

    በፍልስጢን ጉዳይ እኔ የምኮንነው አረቦችን ነው አረቦቹ እኮ አሁንም በፊትም የበዳይዋ አገር ደጋፊ መሆናቸው ነውየፍልስጢኖች ጀግንነት አለም የመሰከረውነው በዳይዋ ስትጨፈጪፍ ከመቃወም ይልቅ በመደገፍ የበረራቦታ በመፍቀድ የተባበሩት ፈሪ የአረብ ሀገራት ናቸው

  • @AliHamza-wg5dg
    @AliHamza-wg5dg 10 дней назад

    Ere ye television programu yezegeyal ekul yelekek enji❤❤❤

  • @ShemsuGurage
    @ShemsuGurage 9 дней назад

    ❤❤❤Allh Wekbar

  • @SeidMohamed-m1u
    @SeidMohamed-m1u 10 дней назад +1

    Selamun aleyk yahemaa tensh beca husino mergagat alebh wendeme ustazen eko awezagbkewu yayhuten lemnagr new

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 10 дней назад

    🙌🙌🙌

  • @AbdlkerimShemsu
    @AbdlkerimShemsu 10 дней назад

    ሳህ

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 7 дней назад

    የአክሱም ነገር በቀላል የሚታይ አይደለም አክሱሞች የአፄ ዮሀንስ የልጂልጆች ናቸው በመሆኑም አያታቸው በእስልምና ላይ ያላሳኩትን የልጂልጆቻቸው ለማሳካት እየሰሩ ነው። እኔን የሚገርመኝ መንግስት ነኝ ባዩ እንኳ ለማስተካከል አልጣረም ከጣረ በሌላኛው በኩል ያለው ህዝብ ድጋፍ አጣለሁ በሚል በዝምታ ማየትን መርጧል

  • @zeharamuctare6247
    @zeharamuctare6247 10 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @ibrahimnegash3543
    @ibrahimnegash3543 10 дней назад +1

    ኡስታዝ በድሩ ለአላህ ብዬ ነው የምወድህ ነገር ግን በአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ የክልሉን መንግስት እና ይህንን ችግር ፈጣሪ የስራ ሀላፊዎች ጠንከር ባለ ቃል እና አቋም ማሳወቅ የፌድራል መንግስቱንም በአፋጣኝ እጁን ለምን እንዳላስገባ በተለይ በተለይ የኛ ፌድራል እስልምና ጉዳዬች መገሰፅ ነበረብህ

  • @TOydbeABM
    @TOydbeABM 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @firdosmustefa2792
    @firdosmustefa2792 9 дней назад

    ኡስታዙና ለ ምንድነው ሁሌ ስለ ሂጃብ እንዲህ የሆነው ላልከው እንደ ሄ ለሂጃ ቧ ዘብ የሚቆም ወንድ ስለጠፋ ብዛት እንጂ እንደ አረፉ የሆንበት ዘመን ላይ ስለሆነ ይመስለኛል

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 9 дней назад

    🥺🥺🥺🥺🥺😔🇵🇸🇾🇪

  • @Ebrhimyesufe
    @Ebrhimyesufe 10 дней назад

    😍😍😍

  • @AwelHassen2
    @AwelHassen2 10 дней назад

    As wr wb❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulAli-xr6ri
    @AbdulAli-xr6ri 10 дней назад

    october 6!

  • @Africaafric-o5c
    @Africaafric-o5c 10 дней назад +2

    አሁንም ወራሪው ፂወናዊያን ወደ ዌስት ባንክ ጂኔን ከተማ ላይ እንደ ጋዛ ኦፕሬሺን ጀምረዋል ከተማውን በማውደም ሙስሊሞችን መጨፍጨፍ ጀምረዋል በዱአችሁ አትርሷቸው ኡለሞች እና መጅሊሰ ተመካክራችሁ የድጋፍ ሰልፍ ማሳየት አለባችሁ ወላሂ ይሄንን ቀላሉን ካላደረጋችሁ ለኛ ለሀበሻ ሙስሊሞች ውርደት ውድቀት ነው

  • @RavSeul
    @RavSeul 10 дней назад

    🪴❤️❤️💔🥰🥰🤲🤲💚🍀🍀

  • @SofiaAdem-o8f
    @SofiaAdem-o8f 10 дней назад

    አረ ያለ ማሜ አየምርም መልሱልን።

  • @SmilingFoliage-salm
    @SmilingFoliage-salm 10 дней назад

    Endeat enda nafakun ustath enkon dehna metah

  • @NebyuKiyar
    @NebyuKiyar 10 дней назад

    ሁሴኖ ምታቀውንም ነገር ቢሆን አዳምጥ እባክህ

  • @israzara9477
    @israzara9477 10 дней назад +1

    Aww ustaz . I appreciate your program but something upset me when you talk about Trump. Trump has not taken any action for Gaza and the war started so please don't put any politics in the dawah session

  • @RomanSiraj-jb1in
    @RomanSiraj-jb1in 10 дней назад

    Mame esa ye programu demket

    • @MohamedHusein-f6q
      @MohamedHusein-f6q 10 дней назад

      32:36 በከ ጂሩራ ደመቀ እህቴ አ ወ ወበረካቱ ሮማን ስራጁ

  • @Ismael-g9q
    @Ismael-g9q 6 дней назад

    ትራምፕ ጋዛን ለቀው ወደ ዮርዳኖስን እና ወደ ግብጽ እንዲሄዱ ተናግሮዋል እና ሰውዬው ፍትሃዊ እንዳልሆነ ያሳታውቃል

  • @emamadem2192
    @emamadem2192 10 дней назад

    ሁሴን ወንድሜ በመሀል እየገባህ ሀሣብ ባታቋርጥ

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 9 дней назад

    ❤❤❤

  • @Hawa-b4m
    @Hawa-b4m 10 дней назад +1

    በአላህዱአረጉልኝቁረአንአልገባኝአለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mekinmohammed-fu1uo4fc3t
      @mekinmohammed-fu1uo4fc3t 10 дней назад

      አላህ ይውደድሺ እሱ ሲወድ ሁሉም ገር ይሆናል እህት

    • @CutenessFUN
      @CutenessFUN 10 дней назад

      ኢስቲግፍር አብዢ አላህ ይከፍትልሻል ኢንሻአላህ

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯😭😭😭😭😭😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏