♦️♦️Soap and papaye seed oil to remove dark armpits and knees♦️የፓፓያ ፍሬ ሳሙናና ዘይት ለጠቆረ ብብትና ጉልበት የሚሆን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 51

  • @keludishow
    @keludishow 2 года назад +1

    ፅግሽዬ ዋው አንቺ ያልተደነቅሽ ማን ይደነቃል ድንቅ ነው ልዩ የፓፓዬ ፍሬ ይህን ሁሉ ጥቅም ይዟል ገራሚ ነው ከምንም በላይ በኮኮ ዘይት መሆኑ ምርጥ ነው ለሽታውም ሜንት መጠቀምሽን ወድጄዋለሁ ጀግና ነሽኮ ፅጉዬ ከየትም ብንገዛው እንደዚህ ጤናማ እና ጠቃሚ ተፈጥሮአዊ ሳሙና ማግኘት ከባድ ነው የገበሬ እጅ😂 አሚን በርቺልኝ ፅጉዬ😍👍🙏

  • @TVCountrysideDaily
    @TVCountrysideDaily 2 года назад +1

    Like 8👍👍hi friend 🌸💕🤗

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 2 года назад +1

    በጣም ገራሚ ነው ሁሌም አዲስ ነገር ነው እማየው ፖፖያ ፍሬ ለካ እንዲሁ ይጠቅማል እጆችሺን ወዝ በወዝ አረግሻቸው እማ ኑሪልኝ የጥንካሬ ተምሳሌት እናቴ❤️😘

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад +1

    ፅግዬ በጣም እናመሰግናለን ፖፖዬም በጣም ቆንጆ ነዉ ለቆዳ ደግሞ ወዙ ደስ ሲል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ተባረኪልኝ💕🙏 ሼር✅

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 2 года назад +1

    ዋው ፅግዬ እንዳንቺ ጎበዝ አይቼ አላቅም የምሰሪው ነገር ሁሉ የሚዋጣልሽ ጀግና ለኛ ብዙ ትምህርት የምሰጭን ነሽ። በጣም ነው የወደድኩት ሳሙናውን እጅሽ ይባረክ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 года назад

      እኔም በጣም ነው የምትገርመኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 2 года назад

    ገራሚ አይገልፅሽም ፅግዬ የሚደንቅ ሥራ ነው ምታሳይን ሳሙና በፓፓዬ ፍሬ መሆኑ ደግሞ እጅግ ተመራጭ ያረገዋል ኮኮናቱም ተስማሚ ነው እንግዲ የሳሙና ፋብሪካ ካንቺ እንጠብቃለን እንዲ በቀላሉ አይታይም የምትስሪያቸው ሳሙናዎች ሁሉ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን ፅግዬ እጅሽ ይባረክ

  • @amanmedia832
    @amanmedia832 2 года назад +1

    ያንቺን ሙያ ቢሰጠኝ የት በደረስኩ❤❤❤ጀግና ሴት ነሽ አንቺ ለትውልድ አርአያ የምትሁኝ💞💞💞💞💞

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад

    like like like really that's Amazing እንደሁልግዜው ፅጉዬ ጥበብ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እጆችሽ ይለምልሙ ውድድድድድድ የኔ ቆንጆ

  • @hargtube216
    @hargtube216 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ፅግሽዬ በእውነት አንቺን አለም ድንቅ አይቻልም ቆንጆ የሆነ የሳሙና አሰራር ነው ያሳዬሽን እናመሰግናለን በርቺልን እናታችን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    ፅጉዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ በውነት የሳሙና ኤክስፐርት ብያለሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌👌👍🙏

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ፅግሸይ ማዓረይ ባአልቲ ሞያ የቀንየልና ክብረተይ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 года назад

    ጽግዬ ምርጥ ነው እናመሠግናለን ሼር ላይክ።

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 2 года назад +1

    ፅግዬ የኔ መልካም ማስታወቃ ሳለስልፍ ነው ያየውት በጣም አመስግናለው ይሄ ለእኔ ነው 🥰❤️🥰🙏🥰❤️🥰🙏🥰 ክብርት ይግባልኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      የኔ ውድ ስቀልድ ነው እኮ 😂እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ዋዉ እጅግ በጣም ቆንጆ ሳሞና ነዉ ፀግዬ ዉዴ ጀግንት 👏❤👍

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ የሚገርም ስራ ነው ቁንዶ በርበሪ መስሎኝ ነበር ያው ከምግብ ስለማልወጣ ነው 😂የፓፓዬው ፍሪ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ ሳሙና ነው የሰራሽልን ዘይቱም ለፀጉር አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 года назад

    እናመሰግናለን ለምትሰሪልን ምርጥ ምርጥ ቪድኦችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉ አንበሳ የፓፓያ ፍሬና የሜንት ቅጠል የኮኮ ዘይት አርግሽ ሳሙና ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏🙏👍

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 2 года назад

    I Can't wait To Try This Amazing Soap Thank You For Sharing👍🙏

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 года назад

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ ፅግየ እኳን ደናሠጣሸልኝ ዋው የኔ አበሳ ከኪምካል የፀዳ እቤት ውሰጥ ባለን ለምሳሊ የፖየ ፍሬ በልተነው የምንጥለው ሰለዜህ ጥቀም ለይ አደምናውለው ሰላሳየሸኝ አመሰግናለሁ በጣም ለቅዳችንጨተሰማሜ ሳሙናነው

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 2 года назад

    አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️👌

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 года назад

    ጽግዬ በጣም ምርጥ ሳሙና ነው ያካፈልሽን እናመሠግናለን🙏

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 года назад

    እግዚብሔር ይመስገን ፅጌ የኔ መልካም በጣም አሪፍ ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌም ይዘሽልን የምትመጭው እናመሰግናለን

  • @meronsamuel6513
    @meronsamuel6513 2 года назад

    ጽግየ ዋናው ቤዙ ነው እሱን አሳይን ቆንጆ ነዉ በርቺ

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 года назад +1

    እንደተለመደው እጅግ በጣም እንናመሰግንሻለን እውቀት እና ጥበብሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ይሄ ሳሙናን ግን ፊታችን ላይ ጥቁር ላለብንስ ለፊት መጠቀም እንችል ይሆን ?

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ፅግዬ እንደሁልግዜው ከኬሚካል ነፃ የሆነ የሳሙና አሰራር በፓፓያ ፍሬ ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ

  • @zeborenz696
    @zeborenz696 2 года назад

    Waooo 👏👏

  • @sisco19
    @sisco19 2 года назад

    እናመሰግናለን ታላቋ ጽጉ

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነው shareee

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 года назад

    Welcome tagye
    Enamesaginalen
    Your doing best thing
    Proud of you berchilgh
    We love you enwodshalen

  • @weynishetgirma8897
    @weynishetgirma8897 2 года назад

    Fetari yebarkishe tebaraki yena melka

  • @Ethinfo911
    @Ethinfo911 2 года назад

    ፅግሽ

  • @orthodoxmezmur21t75
    @orthodoxmezmur21t75 2 года назад

    ፅግዬ ዋው በጣም እናመሰግናለን ግን የፈሳሽ ሳሙና ወይም ላርጎን አሰራር ብታሳይን

  • @SebleTadele-gd5do
    @SebleTadele-gd5do Год назад

    ተባረኪ ጸጊ በብዛት ለመስራት መጠን ያስፈልጋል? ለገላስ ይሆናል በናትሺ መልሽልኝ አየሰራሁ ለመሸጥ አፈልጋለሁ

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 2 года назад

    Thank you ❤

  • @marthatadesse6571
    @marthatadesse6571 2 года назад

    betam Jegina Berchi

  • @martatube2741
    @martatube2741 2 года назад

    Woooooow

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 2 года назад

    ሊና እስፓርተኛዋ ነኝ😂😂😂

  • @wungel
    @wungel 2 года назад

    Mamiye pls fita tebelashituali gena alagebawum black spot nw ena lesu mihone sirilin anchiy bale mela neshiy pls enate

  • @abdulahigenemo2945
    @abdulahigenemo2945 Год назад

    Adrashashin endet magnegt yichalal

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Год назад

    በጣም ምርጥ እሰራር ነው እጅሽ ይባርክ በርቺ እናመሰግናለን ። እኔ ያለሁበት አካባቢ የፓፓዬ ፍሬ አደለም ፓፓዬ የለም ከእማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል ?

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 года назад

    Salam lahagarachin Salam lahizbochuwa Salam lananta inkuwan dana maxash tsegeyee enate yamir gin ine qirbish bihon min alabat 🥺🥺🥺

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 года назад +1

    That you keep for melt soap tel me the name?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад +1

      ውዴ base ሳሙናው ራሴ የስርሁት ስለሆነ ቪዲዮ ሰሙኑ እለቃለሁ 🙏🙏

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 2 года назад

      @@tseghegirmay1 eshe tegye

  • @AyatTube798
    @AyatTube798 2 года назад

    ❤❤❤

  • @redietalebachew3624
    @redietalebachew3624 2 года назад

    Ye bez samuna kelelenes

  • @mesi-p7q
    @mesi-p7q 3 месяца назад

    ለፀጉር ይሆናል ?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  3 месяца назад

      @@mesi-p7q የፀጉር የሚሆን ሳሙና አለ ሌላ ቪዲዮ