ግሩም ሳሎን ዲዛይን -Dudu's Design

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 60

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 3 года назад +1

    ዱዱ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የሚኮራብሽ ብሩህ አእምሮ ያለሽ ምርጥ ወጣት ነሽ በዚሁ ቀጥይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ።

    • @mularmular8721
      @mularmular8721 2 года назад

      እናስብትል እናጋጪና እሳጋእናሰራ።

  • @kokobiemaheteme2850
    @kokobiemaheteme2850 3 года назад +4

    DUDUS Design , በጣም በጣም አድናቂያችሁ ነን ከነልጆቼ። እስካሁን ከሰራችሁት ስራ ይሄ ቀረ የምለው ነገር የለም። ጎበዞች በርቱ። እኔ ቤት አንድ ቀን እግዚአብሄር ሲፈቅድ እንደ ምት መጡ እርግጠኛ ነኝ። ተመችታችሁኛል።

  • @positivevibes4633
    @positivevibes4633 2 года назад

    በጣም ያምራል ዱዱ የ 👌🏻👌🏻👌🏻🙏

  • @yendt6991
    @yendt6991 Год назад

    Gobezoche,!!! Endih team work Ethiopian wuste meserate bilemde tiru nbre!!! Yeneeanbesoch hulachume gobeze 👏🎉👏👏 mashallah

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 3 года назад +8

    ቆንጆ ዲዛይን ነው:: ፈርኒቸሮቹን ከየት ነው የገዛችሁት? ሶፋው ያምራል:: ፕሮግራማችሁ ሙሉ እንዲሆን መረጃ በመስጠትም ተባበሩ:: የአሜሪካኖቹ details ስላላቸው::

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 3 года назад +1

    በነገራችን ላይ ጎበዞች ኢትዬ እደዚህ ያለ ጀግና ሠራተኛ አለ ብለው ሌሎች ስራችሁን እድመለከቱ የምሮጡ እስኪመስል ነው የሰራችሁት።
    ያልገባኝ ነገር ተኮናትራችሁ ነው የምሰሩት ሙሉውን ስራ ?

  • @haregadmasu6361
    @haregadmasu6361 3 года назад +2

    እኛ ግን እየኖርን ነው እያኗኗርን ?

  • @haregadmasu6361
    @haregadmasu6361 3 года назад +1

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአ እውነት ኢትዮጵያውስጥ ነው ግን ማቴሪያሎቹ ምንድናቸው ከየት ነው የምትገዙት በጣምምምምምምም ያምራል የሚለው ቃል አይገልጸውም ጎበዞች

  • @hailefikadu8671
    @hailefikadu8671 2 года назад +1

    wow
    good

  • @MeseretMamo-nh9cf
    @MeseretMamo-nh9cf 8 месяцев назад +1

    ድድዬ አነስተኛ ኑሮ ለምንኖር ሀሳብ ንገሪን ቤታችንን ማሳመር እፈልጋለን ሁሌም ተከታታዬችሽ ነን

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Год назад

    በጣም ቅን ልጅ ነሽ ተባረኪ ልጄ

  • @lubie31
    @lubie31 3 года назад +1

    Lelaw duduye, 3D wallpapers lay siru, smart apartment, epoxy flooring, ene wuch heger new nuroye endezih ayinet gobez designers ayiche alakim duduye, ethiopia wust endezih betam professional designers mefeteru betam akoragn beewnet, yenenim apartment teserto siyalik endezih endemitasamirulign ergitegna negn 🙏👏 kiflehagerim alegn eza mehed kechalachihu🙏beewnet betam Alah yibarkachihu🙏bertulin

  • @yendt6991
    @yendt6991 Год назад

    Pls selkachun

  • @lubie31
    @lubie31 3 года назад

    Betam desyilal yene ambesoch, duduye liyu new ♥

  • @mahfuzkedir1188
    @mahfuzkedir1188 3 года назад +2

    ኣሪፍ ነው ቀጡሉበት

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 3 года назад +1

    Arif new Yetselot bet decore asayun esti

  • @inspirationalexperiencesharing
    @inspirationalexperiencesharing 2 года назад

    ayamrim, i sware

  • @selaelaberhanu1344
    @selaelaberhanu1344 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ስራዎች አሏቹ ነገሮ ግን አብዛኛው ሀበሻ አነስተኛ ገቢ ያለው ስለሆነ በትንሽ ብር ባለው እቃ ከላጤ ቤት ጀምሮ እስከ ቤተሰብ ቤት ድረስ እንዴት ማሳመር እንደሚቻል ብታሳዩ ቆንጆ ነው:: የሀብታም ቤት ማስዋብ ለእኔ ብዙም አይደለም:: በዚ ችሎታችሁ ብዙ ቤት መድረስ ትችላላችሁ::

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 3 года назад +2

    በትክክል የምትሰሩ ከሆነ ለምን ስልክ አታነሱም በምን እናግኛችሁ ፕሊስ?

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 3 месяца назад

    እባካችሁ የግርግዳ ቀለም ስሙ ንገሩኝ

  • @genetbati121
    @genetbati121 3 года назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሁሌም የምትሰሩት በጣም ያምራል ምን አልባት ዋጋው ከአብዛኛው የሀገራችን ሕዝብ የገቢ ምንጭ ጋር ላይመጣጠን ይችል ይሆናል ቢሆንም ስራችሁ በጣም ያምራል ቅጥሉበት አደንቃችሗለሁ::

  • @rozamekonnen9651
    @rozamekonnen9651 3 года назад

    ዱዱስ በጣም ያማራል የምትሰሩት የበአል ሽልማት የላችሁም ቤቴ በጣም አስተልቶኛ ግን ብር እጅሩ:

  • @hiwohailu1948
    @hiwohailu1948 2 года назад +1

    በጣም ያምራል የቀለም አገባቡን እና ዲኮሩ አንደኛ ነው እቃዎቹን ከየት ነው የምታገኞቸው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 года назад

    የኔ ምረጫወቸ ናችሁ👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @pandafamilytube
    @pandafamilytube 2 года назад

    Yamral wow

  • @mularmular8721
    @mularmular8721 3 года назад

    በጣምነውየወድኩት

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 3 года назад +2

    I love your work so beautiful and classic ❤ 😍 well done 👍 👏 ✔

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 3 года назад

    Betam yamral

  • @mekyehunebelete9541
    @mekyehunebelete9541 Год назад

    Be light bekule sofa ?

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc 3 года назад

    Beautiful, but the pillows and the table runner should be golden colors to match the carpet and the cartons.
    White with cream, it didn't take it out.

  • @ephremtamiru2627
    @ephremtamiru2627 3 года назад

    Andegnoch nachu

  • @noorsaada9292
    @noorsaada9292 3 года назад

    woww

  • @afrostar6931
    @afrostar6931 3 года назад +1

    sofa yet new yegizaw pls inform us details

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 3 года назад +1

    ዱዱዬ ያምራል መብራቱንና መስታወቱን የግርግዳውን ቦታውን ዋጋውን ንገሪን እባክሽ

  • @aligashabram1087
    @aligashabram1087 3 года назад +1

    እሰክ መልሰ እፈልጋላዉ። እንደት ልናገኛቹ እንችላለን እሰከየት ሄዳቹ መሰራት ትችላላችሁ እስከ ወላይታ ሄዳቹ መሰራት ትችላላቹ ወይ በፈለጋቹ ዋጋ እንሰማማለን እሲክ ከቻላቹ ንገርኝ

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 3 года назад

    ኢትዮጽያ 2013💚💛❤️🏵🏵🏵 ለሁሉም ምስኪን

  • @genetasres5207
    @genetasres5207 2 года назад

    ይቅርታ ግን ሶፋው ላይ የሚቀመጡት ሰውዎች TV ሲመለከቱ ወደጎን አይሆንባችውም?

  • @hiwotabegaz555
    @hiwotabegaz555 3 года назад

    Please write where the furnitures are from and everything you used in the description box when posting other vedios

  • @yewahmnyhonal2917
    @yewahmnyhonal2917 3 года назад

    ሀይ ከዲኮሩ በፊት የቤቱን ዲዛይን ቡታሳዩን ለምን ብትይ ብዙ ጊዜ ያገራችን ቤት በብዛት አንዳይነት ነዉ

  • @redietbelay534
    @redietbelay534 3 года назад +2

    i liked it too. i really appreciate you guys. but the way i see it what i am seeing isn't affordable by almost all of our people. so please show us something that we can practice instead of admiring. i hope you can also challenge your self and scale you up to the higher level when you struggle to make things look good with limited budget. so turn your faces to small houses with small budget....don't tell me ከሌለህ የለህም...any ways keep it up i liked your program that i dint feel i watched it for half an hour

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 3 года назад

    How much are the service cost per room and same display of bathrooms and how much it costs.
    Dudu it is very nice work. Well done.

  • @seblewongelzeleke2546
    @seblewongelzeleke2546 2 года назад

    ስልክሽን እባክሽ

  • @yenesewalamrew325
    @yenesewalamrew325 2 года назад

    bemegemeriya adenakish negn duduy menatesh adis bat serch design adergilgn selek lakilgn

  • @user-ww5pl1qs6x
    @user-ww5pl1qs6x 3 года назад

    yameral

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 3 года назад

    ላናግራችሁ እፈልጋለሁ ስልካችሁን አስቀምጡልኝ አደራ???

  • @monalizaassefa155
    @monalizaassefa155 3 года назад

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @ephremtamiru2627
    @ephremtamiru2627 3 года назад +1

    Gn ye eqawochunm waga btnegrun tru Nw

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 года назад

    ኢትዬጽያ ውስጥ ነው ውጭ ነው?

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 2 года назад

    ሶፍው አልተመቸኝም ከለሩ

  • @awethaftu9741
    @awethaftu9741 2 года назад

    የሰፋው ውበት ነጩ መጋረጃ አጥፍቶታል

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 3 года назад

    የኢትዮጵያ ውስጥ ዴኮሬሽን አይመቸኝም: የአረብ ሀገር ስታይል ነው: ጀስት ቋቅ!

  • @lifelife7768
    @lifelife7768 3 года назад

    And kifil huno 4b4 new ena safam alew akemametu nigerign

  • @yewahmnyhonal2917
    @yewahmnyhonal2917 3 года назад

    ወርቃማ አለር ታበዛላችሁ ጥቁር እና ነጭ ሁሌም ፋሽን ነዉ

  • @yewahmnyhonal2917
    @yewahmnyhonal2917 3 года назад

    ሁሉም ቤቶች የምትሰሩዋቸዉ አንድ አይነት ናቸዉ አንዳንዴ ወጣ በሉ

  • @Ethi912
    @Ethi912 3 года назад

    Plz duds answer my email 📧

  • @hailefikadu8671
    @hailefikadu8671 2 года назад

    wow
    good