ባይናንስ ላይ በ Auto-Investment እንዴት ገንዘብ እንሰራለን❓How to Make Money on Binance Step-by-Step Guide

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 179

  • @Temu07
    @Temu07 3 дня назад +3

    Makuarex binfeligis initial investmentachinn yimelesilinal ...? Beterefe bexam arif new bertalin...thank you!!

  • @Abuzer-m8b
    @Abuzer-m8b 15 дней назад +33

    ከሳምንት በኋላ profit ህን የሚያሳይ video ሰርተህ ብታሳየን በጣም ጥሩ ነበር ። በተረፈ በርታ እናመሰግናለን

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад +5

      በ Copy Trading ላይ እንዳልከው አይነት ውጤት አሳይቻለኹ ፣ በዚኽ ላይ አላሳይም ምክምያቱም ቪድዮው ላይ እንዳለው ማርኬቱ ተለዋዋጭ ስለኾነ የምገባበት አውቶ-ኢንቨስት ላይ ወጪ ገቢ አደርግበታለኹ ፣ ስለዚኽ አይመችም በሌላ ቪድዮ ብንገናኝ ይሻላል

    • @yordiyordi6180
      @yordiyordi6180 4 дня назад +2

      ስለቀናነትክ እናመሰግናለን በርታልን

  • @Adis_tube
    @Adis_tube 8 дней назад +3

    አንተ ያሳየኸን crypto በየሳምንቱ እየጨመረ ሲሂድ ነው ቢቀንስስ ከሰርን ማለት አደል

  • @BarkonTariku-oj8ye
    @BarkonTariku-oj8ye 6 дней назад +1

    Short and clear Tnx.

  • @Negarit.
    @Negarit. 3 дня назад +1

    በርታ እናነሰግናለን🙏🙏🙏🙏👍❤

  • @natiman7132
    @natiman7132 14 дней назад +3

    በሳምንቱ አዲስ $10 dollr ነው woyes አንዴ በስገባነው ነው ምሳራለን ቆይ?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      ባይናንስ ላይ Auto-invest በ10$ weekly ብትጀምር ፣
      ስርዓቱ በየሳምንቱ ሳይሆን በየሁለት ሳምንቱ 10 ዶላር በ Auto-ኢንቨስት ስር ያደርጋል ማለት ነው።
      በየሳምንቱ ተጨማሪ 10 ዶላር ማስገባት አ አያስፈልግኽም ፣ በየሁለት-ሳምንቱ ባይናንስ ራሱ 10 ዶላር ኢንቨስት ያደርግልኻል ።
      ስለዚህ፣ ይኽ ማለት
      በየሁለት ሳምንቱ 10 ዶላር ከዋሌትኽ ላይ ተቀንሶ በመረጥከው ክሪፕቶ ላይ ኢንቨስት ይደረጋል።
      ዋሌትኽ ላይ ገንዘብ ሊኖርኽ ግድ ነው
      ገባኽ❓

  • @beba2770
    @beba2770 14 дней назад +6

    Profit endalew hulu Kisara kagatemen endet manage mareg endeminchil mikir beteseten elalew amesegnalew🙏

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад +5

      በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው ፣ እዚጋ ነው ሪስክ ማናጅመንት ምንጠቀመው ፣
      ይኽ ማለት ቀድመን ኢንቨስት ስለምናደርገው ክሪፕቶ ማወቅ አለብን
      ባለን ኹሉ ሳይኾን ሪስክ ልንወስድበት በምንችለው ገንዘብ ብንጀምር ጥሩ ነው ፣
      እዚኽ ንግድ ላይ እንደሌሎቹ Take Profit እና Stop Loss ስለሌለው ራሳችን ነን የራሳችንን ገንዘብ ማኔጅ ምናደርገው ፣
      በእርግጥ እዚኽ ንግድ ላይ ይኽን ያኽል ኪሳራ ያለው ነገር የለም ግን መጠንቀቁ አይከፋም

  • @abiababu829
    @abiababu829 5 дней назад +1

    Did you get profit bro?

  • @Muaz_Hamid_Official
    @Muaz_Hamid_Official 14 дней назад +6

    አሁን ትክክለኛውን ትምህርት እያገኘሁ ነው። በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም ቪዲዮዎችህ አስተማሪዎች ናቸው።

  • @AddisGaredew
    @AddisGaredew 14 дней назад +5

    Tiru timihirt new bro. Kalawata makuwaret binfelig endet mareg endalebin bitasayen melkam new.

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад +2

      እዛው My plan ውስጥ Remove plan የሚል አለ

    • @AddisGaredew
      @AddisGaredew 14 дней назад +1

      @@tukamathiwoseshi wud wondime ameseginalehu. Sile copy trade yeseteheng tutorial betam tekami new.

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      @@AddisGaredew 🙏 እኔም አመሰግናለኹ ፣ በርታ ወዳጄ

    • @yohanagetahun7801
      @yohanagetahun7801 5 дней назад

      Egzabiher ystilign sle Coinbase btseralina thanks

  • @YlimaSis
    @YlimaSis 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bsquadserious
    @bsquadserious 5 дней назад +1

    Thank You So Much🙏

  • @ellaman7484
    @ellaman7484 9 дней назад +2

    በየሳምንቱ እንዲደጋግም ባንፈልግ ምንድነው ማድረግ ያለብን ወይም አንድ ሳምንት ብቻ ብንፈልግስ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  9 дней назад +1

      ማቋረጥ ነው ፣

    • @ተዝናኑ
      @ተዝናኑ 9 дней назад

      ​@@tukamathiwosእነዴት አርገን ነው ማቋረጥ የምንችለው

    • @henokkasu4611
      @henokkasu4611 5 дней назад

      @@ተዝናኑ redeem

  • @SinteSaras
    @SinteSaras 5 дней назад +1

    Good

  • @meseretbekele4531
    @meseretbekele4531 10 дней назад +2

    Ebi ላይ ስራልን

  • @mollgeremew7803
    @mollgeremew7803 6 дней назад +1

    Auto ivest yet new yalew

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  6 дней назад

      Trade ውስጥ ገብተኽ Video ላይ አለ

  • @agetube13
    @agetube13 15 дней назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ነገር ግን ማቆም ብንፈልግ ማቋረጥ እንችላለን ኦፕሽን ካለ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад +2

      @@agetube13 Create ያደረከው ፕላን ውስጥ ገሽተኽ Remove ማድረግ ነው

    • @temutamirat1316
      @temutamirat1316 15 дней назад +2

      እናመሰግናለን

  • @BrukBerihu-wq4lj
    @BrukBerihu-wq4lj 9 дней назад

    ማርኬቱ ተለዋዋጭ ከሆነ እንዴት ትርፋማ መሆን እርግጠኛ ይሆናል?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  9 дней назад +1

      በክሪፕቶ አለም እርግጠኝነት ከጠበቅኽ ይቅርብኽ

  • @Kenerie
    @Kenerie 15 дней назад +3

    በርታ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እየሰራህልን ያለህ፤አመሰግናለሁ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ እበረታለኹ 🙏

  • @MisganuTadele-v4f
    @MisganuTadele-v4f 12 дней назад +1

    Wow, በጣም ጥሩ ነው
    ነገር ግን ሰለ ትርፍ በሌላ video ብታስራደን

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  12 дней назад

      @@MisganuTadele-v4f በ Copy Trading ላይ እንዳልከው አይነት ውጤት አሳይቻለኹ ፣ በዚኽ ላይ አላሳይም ምክምያቱም ቪድዮው ላይ እንዳለው ማርኬቱ ተለዋዋጭ ስለኾነ የምገባበት አውቶ-ኢንቨስት ላይ ወጪ ገቢ አደርግበታለኹ ፣ ስለዚኽ አይመችም በሌላ ቪድዮ ብንገናኝ ይሻላል

  • @HabtamuKebede-r2q
    @HabtamuKebede-r2q 11 дней назад +1

    Binance Authenticator ባለፈው ባሳየን መሰረት ሰርቼ Verify ልሆን አልቻለም ሌላው ደግሞ SMS Verify እንዴት ይደረጋል ????ባለፈው የሰራው ቢድዮ አጭርና ግልፅ ያልሆነ ነው Please ግልጽ አድርግልን

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  11 дней назад

      እስኪ ደግሞ ከኔ የተሻሉ ሰዎች የሰሩት ቪድዮ አለ እነሱን ተመልከት

  • @TamamT-p4x
    @TamamT-p4x 6 дней назад +1

    Afaan oromo nutti himi

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  6 дней назад

      now a day anything is simple i can translate it , you can speek in Afan oromo bro

  • @Digitalinformation2025
    @Digitalinformation2025 13 дней назад +2

    Best video forever 👍👍

  • @-seenaa_goototaa.8
    @-seenaa_goototaa.8 10 дней назад +2

    Baay'een si jaaladha dhugaa. Namni waan haqaa youtube kana irratti barsiisu si qofan arge galatoomi!!!

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  10 дней назад

      @@-seenaa_goototaa.8 Galatoomaa Waaqayyo na haa eebbisu

  • @rasfranco1672
    @rasfranco1672 8 дней назад +1

    What if my balace is in fraction lik 0.29 usdt is it avalaible my balance is that much

  • @gashawnahusenay5705
    @gashawnahusenay5705 10 дней назад +1

    Betam gerami video nw beteley ketelemedew were maletim like subsrcibe share minamin eyalu kemiyaderkut tinish youtuberoch beteshale melku geltsehewal...berta.......gn endet unlock madireg ina profit claim lemadireg video siraln....Thnak you so much!

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  9 дней назад

      እግዚአብሔር ያክብርልም እሺ እሞክራለኹ

  • @melakulemma27
    @melakulemma27 4 дня назад

    ማቋረጥ ብፈልግስ እንዴት ነው ?

  • @mulusewalene1610
    @mulusewalene1610 14 дней назад +1

    Kisara liagatim yichilal woyis erasu analysis eyesera tirfamawn bicha new yemiseraw?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      እንደ ማንኛውም cryptocurrency ወይም የፋይናንሺያል ገበያዎች ኢንቬስትመንት ፣ Binance Auto-Invest በምትሰራበት ጊዜ ኪሳራዎች ሊኖሩ ይችላሉ፣
      ምክንያቶቹ 👇
      የገበያ ተለዋዋጭነት፣ Timing Risk ፣ የክሪፕቶ ምርጫ፣ liquidity Risk
      አውቶ-ኢንቨስት የኪሳራ ስጋትን ለመቀነስ እና የረጅም ጊዜ እድገትን የሚሰጥ ቢሆንም፣ አደጋዎችን መረዳት እና ፖርትፎሊዮዎን በዚሁ መሰረት ማስተዳደር አስፈላጊ ነው።

  • @bereketadmasu1971
    @bereketadmasu1971 13 дней назад +1

    Thankyou bro at least mn yahil USDT new linoren migebaw??

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  13 дней назад

      @@bereketadmasu1971 0.1$ ጀምሮ ይቻላል

  • @eliash5143
    @eliash5143 8 дней назад +1

    Capital ስንት ነው?

  • @TadeleBelachew-vb5qs
    @TadeleBelachew-vb5qs 12 дней назад

    Wow wendime, arif astemarkeny, ameseginalew, exeqemewalew.

  • @fabtube2150
    @fabtube2150 15 дней назад +1

    አንዴ ካዘዝኩት በዋላ ከሳምንት በዋላ ማቆም እችላለው
    እና ቢያንስ ምን ያህል profit generate ማረግ ይችላል ቢያን 10 usdt invest ባደርግ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад +2

      በፈለከው ጊዜ ማቆም ትችላለኽ ፣ ትርፉ ይኽን ያኽል ነው ልልኽ አልችልም ፣ የክሪፕቶ ገበያ እርግጠኝነት የለውም ፣ ስለዚኽ እኔ ትንሽም መንገዱን ካሳየኹኽ ተጨማሪ የራስኽን ጥናት እና ምርምር አድርግ

  • @Crashcourse2485
    @Crashcourse2485 14 дней назад +1

    betam enameseginalen kibirrrr belilign ye bizu gize tiyakeyen melisehilignal wondime

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      @@Crashcourse2485 🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Siltemeslete
    @Siltemeslete 11 дней назад +2

    በዚው ቀጥል ረጋ ያልክ ሰው ነህ ❤

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  11 дней назад

      @@Siltemeslete እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Theboy1209
    @Theboy1209 14 дней назад +2

    gn binance mech invest endemiadergew algebagnim
    Malet mn sihone new invest miadergew
    Waga sikens new weys mnd new?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      ለምሳሌ
      በየሳምንቱ ለ$50 የቢትኮይን አውቶ-ኢንቨስት አደረክ እንበል ፣ Binance በየሳምንቱ 50 ዶላር የሚያወጣ Bitcoin አሁን ባለው ዋጋ በአውቶ-ኢንቨስትመንት ይገዛል።
      ይኽን ማድረጉ በጊዜ ሂደት የግዢ ዋጋኽን በአማካይ እንድታደርገው ያስችልኻል ፣ ይህም የምትገዛውን ክሪፕቶ በገበያ ላይ ባለው ከፍተኛ ዋጋ የመግዛት አደጋን ይቀንሳል።
      እንዲኽ ነው አሰራሩ ፣ ይኽን ካልተረዳኽ ሌሎች ቪድዮዎችን ተመልከት

  • @mebratugitant1487
    @mebratugitant1487 15 дней назад +1

    ህልም ይጠቅመኛል ያንተ ኮንተንት

  • @binyamkiros4979
    @binyamkiros4979 12 дней назад +1

    Thanks bro i need more

  • @jemilhulichafo3983
    @jemilhulichafo3983 14 дней назад +2

    አሪፍ መረጃና ጥሩ አገላለፅ ነው በርታ

  • @tagelbanti
    @tagelbanti 14 дней назад +3

    ሀሳብህን ለማካፈል ምንም አትሳሳም ቱካ ምርጥ ሰዉ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      @@tagelbanti 👇

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      @@tagelbanti እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @wajeart6367
    @wajeart6367 8 дней назад +1

    all good

  • @ethioverdad
    @ethioverdad 10 дней назад +1

    በጣም አሪፍ ነው !!! በርታ

  • @sadikLatomedia
    @sadikLatomedia 11 дней назад +1

    እና በየሳምንት 10 ዶላር ሲቆርጥ ስንት ትረፍ እየሰጠ ነው

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  11 дней назад

      እንደገበያው ኹኔታ እና እንደመረጥከው ክሪፕቶ ልክ ነው

  • @HayatuMossa-b6d
    @HayatuMossa-b6d 14 дней назад +1

    በርታ

  • @አዲማር
    @አዲማር 13 дней назад +1

    ውይይይ በጣም ስፈልገው

  • @yabush4052
    @yabush4052 6 дней назад +1

    Tukaw tichiyalesh les go birzina

  • @kibromhabeshaapp7894
    @kibromhabeshaapp7894 10 дней назад +1

    ኣዲስ ባይናንስ ልጀምር ፈልጌ ነበር እና ባይናንስ ኣኳውንት ኣለኝ ምን ይቀረኛል

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  9 дней назад

      Verify ማድረግ ፣ Security ማጠንከር እና እንዴት እንደሚሰራ ቪድዮዎችን ማየት ለምሳሌ እኔ የሰራዃቸውን ማየት ትችላለኽ

  • @milkiitubes
    @milkiitubes 4 дня назад

    After get profit how I can withdrawal?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  4 дня назад

      binance wallet ላይ ገቢ ይኾናል

  • @Werkadile
    @Werkadile 10 дней назад +1

    በየሳምንቱ 10$ invest አድርገን በሳምንት ስንት $ ልናገኝ እንችላለን?
    በተረፈ አመሰግናለሁ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  10 дней назад

      @@Werkadile ትሬድ እንዳረከው ክሪፕቶ እና እንደገበያው ኹኔታ ይለያያል

    • @abemase
      @abemase 4 дня назад

      ​@tukamathክሳራም አለiwos

  • @mulusewalene1610
    @mulusewalene1610 14 дней назад +1

    Kisara liagatim yichilal woyis erasu analysis eyesera tirfamawn bicha new yemiseraw?

  • @banetesfaye6150
    @banetesfaye6150 14 дней назад +1

    The good thing tnxs.

  • @roshadani3797
    @roshadani3797 9 дней назад +1

    Selezi spot waletachen lay sent ysefelegenal

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  9 дней назад

      እሱ የሚወሰነው በምትገባበት Trade መጠን ቢኾንም Auto-invest ከ 0.01 $ ጀምሮ እንደሚቻል እዛው ላይ ያሳያል

  • @UsmaanSulxii-e6g
    @UsmaanSulxii-e6g 11 дней назад +2

    Igna invest mnadergibet cryto wagaw bikenis inkesralen weyis indet new?

    • @Soccertimeseth
      @Soccertimeseth 16 часов назад

      በሚገባ በወረደው % ልክ ኪሳራውንም ትጋራዋለህ

  • @UsmaanSulxii-e6g
    @UsmaanSulxii-e6g 12 дней назад +1

    ....beye samintu 10 usdt ke walletachin ykortal mlt new be vedio msret👌?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  12 дней назад +1

      @@UsmaanSulxii-e6g
      Time fram በየሳምንቱ ካደረከው ለምሳሌ ኢንቨስት ልታደርግ በገባኽበት ቀን Spot Wallet ላይ USDT ሊኖርኽ ይገባል ፣ ብር ከሌለኽ አይሰራም ፣ ልክ እንደ ንግድ ነው እቃ ምታመጣበት ብር ከሌለኽ መነገድ ትችላለኽ? አትችልም ስለዚኽ እዚኽም እንደዛ ነው ሲኖርኽ ይሰራል

  • @ortodix
    @ortodix 12 дней назад +1

    ስለ ኢንፊኒቲ ፓወር ንገረን በፈጣሪ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  12 дней назад

      @@ortodix ስለሱ አላውቅም

  • @GemedeHaleke
    @GemedeHaleke 12 дней назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን ትንሽ ግር ያለኝም ነገር አለ አስረዳኝ please

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  12 дней назад

      @@GemedeHaleke ችግር የለውም መጠየቅ ትችላለኽ

    • @GemedeHaleke
      @GemedeHaleke 12 дней назад +2

      @@tukamathiwos ለምሳሌ አንተ Invest ያደረከውን ገንዘብ እስከኔ ትርፉ ነው የምጨምልህ ወይስ ትርፉን ብቻ ነው Account ላይ የምጨምርልህ በሳምንት

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  12 дней назад +1

      @@GemedeHaleke
      ትርፉ Earn wallet ላይ ይኾናል ፣
      ኢንቨስት ያደረክበት ገንዘብ ካላወጣኽው እና Spot wallet ላይ ካለ በሰጠኽው ፕሮግራም መሰረት በድጋሚ አውቶ-ኢንቨስት ያደርግበታል እስካላቋረጥከው ድረስ

    • @ashenafigalgalo6471
      @ashenafigalgalo6471 11 дней назад

      ​@@tukamathiwos ok. It means ke wallet sayhon ke spot bicha nw mewused yemichlew 1 invest kaderekut bohala ezaw eyemelese keza eyewosede invest yaregal malet nwa? Eskalakoaratkut

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  11 дней назад +1

      @@ashenafigalgalo6471 yes

  • @tlahuntakele6389
    @tlahuntakele6389 14 дней назад +1

    What kind of additional study would be required

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      ምንም ወዳጄ ኮርስ አያስፈልገውም ፣ እንደዚኽ አይነት ቪድዮዎችን መመልከት ፕራክቲስ ማድረግ እና ማንበብ በቂ ነው ፣ ሌሎች ከኔ የተሻሉ አሉ እነሱን ተመልከት

  • @TilahunZinabu
    @TilahunZinabu 15 дней назад +2

    በጣም ጠቃሚ ቻናል በርታ🎉

  • @master_1585
    @master_1585 14 дней назад +1

    Thank you. Berta bro. Baxaqalay kisara alew wey bro?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад +1

      @@master_1585 አመሰግናለኹ 🙏 Risk የሌለው ነገር የለም ፣ ግን ዝቅተኛ ነው

  • @sadikLatomedia
    @sadikLatomedia 11 дней назад +1

    ኪሳራ ምንም የለውም?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  11 дней назад

      ምንም ንግድ ሪስክ እና ኪሳራ አለው ፣ እንደዛ ሲኾን ተከታትለኽ ማቆም ትችላለኽ ፣ የዋጋ ውጣወረዶች ላይ በአውቶ ኢንቨስት ጊዜ ኪሳራ ሊያጋጥም ትችላል ፣
      የአጭር ጊዜ የዋጋ ውጣ ውረዶች ምንም ቢሆኑም፣ አውቶ-ኢንቬስት የተነደፈው ለረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት መሆኑን ማስታወስ ጠቃሚ ነው።
      ብዙ ኢንቨስተሮች ይህንን ስልት በገበያ ቅናሽ ወቅት ንብረቶችን በዝቅተኛ ዋጋ ለማከማቸት ይጠቀሙባታል።

  • @ChelaFaye
    @ChelaFaye 14 дней назад +1

    Thank you

  • @DreamInterpretation101
    @DreamInterpretation101 14 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @robero9588
    @robero9588 15 дней назад +1

    Bro binance lay 1$ game benb koreche kenu alkual endet nw endederesegn maakakeakew

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад

      ወደ Pay > 1$ > Game history ትገባና Complete ከሚለው ስር View detail ትለዋለኽ

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 12 дней назад +1

    Wow bravo

  • @MuhammadMekonen-pp4xw
    @MuhammadMekonen-pp4xw 15 дней назад +1

    Kisera alewda ??

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад

      ሪስክ የሌለው ምንም ነገር የለም ፣ ኢንቨስት ያደረክበት ገንዘብ ከቀነሰ ትርፍኽም ይቀንሳል ስለዚኽ በጥንቃቄ ይኹን

  • @SemereGetu
    @SemereGetu 15 дней назад +1

    Wendeme betam enameseginale ante tileyalek

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад

      እግዚአብሔር ያክብትልኝ🙏

  • @EngiyeGetachew
    @EngiyeGetachew 9 дней назад

    በጣም አሪፍ ነው ግን stop yelum ende 10usdt adis new evasti yeminaderagu

  • @ashenafigalgalo6471
    @ashenafigalgalo6471 11 дней назад +1

    Arf mereja nw tiyake
    1. beyesamintu yikortal yalkew profit mech nw yemisetegn intial invest yaderekut ke profit gar nw earn lay yemometaw?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  11 дней назад

      ከ Spot ዋሌትኽ ላይ በገባኽበት Time limit ይቆርጣል ፣
      ኢንቨስት ያደረክበትን ከፕሮፊት ጋር Earn wallet ላይ ያስቀምጣል

  • @teferidasa8087
    @teferidasa8087 12 дней назад +1

    Yetignawu nwu tikim yalewu

  • @AbdulfetaTa
    @AbdulfetaTa 11 дней назад +1

    የcryptoው ዋጋ ሲቀንስ አንከስርም ወይ?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  11 дней назад

      ምንም ንግድ ሪስክ እና ኪሳራ አለው ፣ እንደዛ ሲኾን ተከታትለኽ ማቆም ትችላለኽ ፣ የዋጋ ውጣወረዶች ላይ በአውቶ ኢንቨስት ጊዜ ኪሳራ ሊያጋጥም ትችላል ፣
      የአጭር ጊዜ የዋጋ ውጣ ውረዶች ምንም ቢሆኑም፣ አውቶ-ኢንቬስት የተነደፈው ለረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት መሆኑን ማስታወስ ጠቃሚ ነው።
      ብዙ ኢንቨስተሮች ይህንን ስልት በገበያ ቅናሽ ወቅት ንብረቶችን በዝቅተኛ ዋጋ ለማከማቸት ይጠቀሙባታል።

  • @abiababu829
    @abiababu829 12 дней назад

    where is the profit?

  • @MogesAssefa-k3b
    @MogesAssefa-k3b 14 дней назад +1

    Spot wallet Lay Sint $ Linoren Yigeban?

  • @Edaso123
    @Edaso123 13 дней назад +1

    Thank you 🎉 bro

  • @freeshow3920
    @freeshow3920 14 дней назад +1

    Good point

  • @Ethiopou68Rtdryy
    @Ethiopou68Rtdryy 14 дней назад +1

    Berta you are the best

  • @firaolmandefro
    @firaolmandefro 7 дней назад

    0-0=00

  • @MuhammadMekonen-pp4xw
    @MuhammadMekonen-pp4xw 15 дней назад +1

    ebi seralin

  • @abenezermulugeta9589
    @abenezermulugeta9589 15 дней назад +1

    B 6 usdt lemokrew ende?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад

      @@abenezermulugeta9589ከ 0.1 USDT ጀምሮ ይቻላል ፣ ግን ብዙም ትርፍ እንዳትጠብቅ

  • @BineMan-wj1qq
    @BineMan-wj1qq 15 дней назад +1

    Margin treding bak

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 14 дней назад +1

    Arif new berta. .

  • @MuhammadMekonen-pp4xw
    @MuhammadMekonen-pp4xw 15 дней назад +1

    Terfu tada idat niw

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад

      @@MuhammadMekonen-pp4xw ትርፉ ጥሩ ነው የምትመርጠው Crypto ጥሩ ከኾነና ከፍ ባለ ገንዘብ ከሠራኽ

  • @muazuar404
    @muazuar404 8 дней назад +1

    ትለያለህ

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 10 дней назад +1

    Binance account lakiligna yaw jemari negn

  • @meronbarca5912
    @meronbarca5912 11 дней назад

    ROI keftegna kehone profitable lnhon enchlalen wey

  • @yaredjesus-g4m
    @yaredjesus-g4m 15 дней назад +1

    i like it

  • @teketaymolla-b1o
    @teketaymolla-b1o 12 дней назад

    binance account deactivate hunobignal be lela account mesirat echilalew

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  12 дней назад

      @@teketaymolla-b1o እንደምንም Activate ብታደርገው መልካም ነው ፣ ቀድሞ ስላንተ የወሰዳቸው መረጃዎች አሉ አኹን አዲስ ስትከፍት ማታለል ስለሚመስለው ምናልባት ላይቀበልኽ ይችላል

  • @SuperGame-sd6wt
    @SuperGame-sd6wt 14 дней назад +2

    wendeme tru new gn zlezih video bedenp btseraln malet yetgnaw lay envest bnaderg endemiyawatan ena yemesaselutn beterefe berta

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      እሺ አመሰግናለኹ Crypto በየቀኑ ይለዋወጣሉ እናም በተገኘው ትንሽ ፍንጭ ላይ ከዚኽ በተጨማሪ የራስን ጥናት እና ምርምር ማድረግ መልካም ነው

  • @SamuelDenbi
    @SamuelDenbi 12 дней назад

    Eskawn ante atrfebtal

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  12 дней назад

      አዎ እየሰራኹበት ነው

    • @abemase
      @abemase 4 дня назад

      ስንት አተረፍክ

  • @Kenerie
    @Kenerie 15 дней назад +2

    ይህ ማለት በየቀኑ በቂ USDT ሊኖረን ይገባል ፤ በማይኖረን ቀንስ ምንድን ነው የሚሆነው። ይቅርታ አዲስ ስለሆንሁ ነው

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад

      ችግር የለውም ጥያቄ መልካም ነው ፣ በየቀኑ ሳይኾን ለምሳሌ ኢንቨስት ልታደርግ በገባኽበት ቀን Spot Wallet ላይ USDT ሊኖርኽ ይገባል ፣ ብር ከሌለኽ አይሰራም ፣ ልክ እንደ ንግድ ነው እቃ ምታመጣበት ብር ከሌለኽ መነገድ ትችላለኽ? አትችልም ስለዚኽ እዚኽም እንደዛ ነው ሲኖርኽ ይሰራል

  • @MuhammadMekonen-pp4xw
    @MuhammadMekonen-pp4xw 15 дней назад +1

    Be sent new michalew

  • @Abnan446
    @Abnan446 15 дней назад +1

    ኪሳራስ ሊኖረዉ ይችላል

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  15 дней назад

      ሪስክ የሌለው ነገር የለምን፣ ኢንቨስት ያደረከው ክሪፕቶ ዋጋው ከቀነሰ የምታገኘው ይቀንሳል ኪሳራ ሬር ቢኾንም መከሰቱ አይቀርም ፣ ስለዚኽ በጥንቃቄ ይኹን

  • @KingSol-p9i
    @KingSol-p9i 14 дней назад +1

    Betam arif mereja new
    Meteyek yemefelegew beyesamentu invest madreg aleben malet new weyes ande spot lay basgebahut new mikortew???
    Please meleselegn 🙏🙏🙏🙏

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  14 дней назад

      አንዴ ፖስት ያደረግነው አንዴ ትሬድ ያደርግበታል ንግዳችን Continues እንዲኾን ባስገባንለት Time frame ይነግል ፣
      ለምሳሌ ንግድ ላይ አንድ እቃ ያመጣንበት ገንዘብ ትርፍ እና ኪሳራው እስኪታወቅ ሌላ አናመጣበትም አይደል እንደዛ ነው