ተፈላጊ የሚያደርጉ 6 ፀባዮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
    ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
    New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
    Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии • 691

  • @messtube8316
    @messtube8316 Год назад +660

    እስቲ ለስነ ወርቅ ክብር ያላችሁ

    • @admasmolla6648
      @admasmolla6648 Год назад +8

      Me i respect him !!!!!!!

    • @fisehagetahun5056
      @fisehagetahun5056 Год назад +1

      just like Admas

    • @DaniHabeshawi-di6op
      @DaniHabeshawi-di6op Год назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bontu350
      @Bontu350 Год назад

      Ene❤❤❤❤❤❤❤❤❤lawetengel

    • @user-uq6lj2dt8j
      @user-uq6lj2dt8j Год назад +8

      ለሁሉም ሰው ክብር አለኝ

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz4338 Год назад +189

    1, ድስፕሊን
    2,የስሜት ብስለት
    3, ራስን ማነቃቃት
    4, ትኩረትን መጠበቅ
    5, ሁሌም አራስን ማስተማር
    6, አድስ ነገር መሞከር
    እናመሰግናለን

  • @saadaathiobi3206
    @saadaathiobi3206 6 месяцев назад +24

    ኢሸአላህ እኔም ቁረሀን ማክተም ነው ምኘተ ወድሚ አመሰግናለሁ ለምክረህ እኔም አላህ ያግራልኘ❤❤😢😢

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 3 месяца назад +4

      አላህ ያግራልን እንሻ አላህ

    • @user-ho9xe5zb6g
      @user-ho9xe5zb6g 3 месяца назад +3

      አላህ ያግራልሽ
      ያግራልን እኔም ሂፍዝ መሆን ምኞቴ ነው ❤

  • @selame3757
    @selame3757 Год назад +65

    ዬኛ ምርጥ ሰዉ ሽ አመት ኑርልን
    ማነዉ እደኔ ገና መናገር ሲጀምር ጥንካሬ ብርታት የሚሰመዉ በተለይ ለኛ በስደት ላለነዉ ብርታታችን ነክ

  • @rukibahmet9881
    @rukibahmet9881 11 месяцев назад +19

    የኛ ውድ ነቢ ረሱል ሰ ወ አ ወ እኔ የተላኩት ስነ ምግባርን ላስተካክል ነው ያሉት እና ስነ ምግባር የለለው ሰው ምን ቢማር ብዙ ቢኖረው ምን አዋቂ ና ከፍ ቢል የሱ ከፍታ ካለ ስነ ምግባር ዜሮ ነው

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 4 месяца назад +2

      ሥሏላህ❤ አለይሂ❤ ወሠለም
      ሥሏላህ❤ አለይሂ ❤ወሠለም❤

    • @sofiya5108
      @sofiya5108 4 месяца назад +1

      صلى الله عليه وسلم صحيح በትክክል

    • @dfdfg9066
      @dfdfg9066 3 месяца назад +1

      ሡሏሏህ አለይሂ ወረለም
      ሡሏሏህ አለይሂ ወሰላም
      ሱሏሏህ አለይሂ ወሰለም
      👍👍👍👍👍👍👍

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 Месяц назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @fatema6593
    @fatema6593 Год назад +28

    ወላሂ ከአላህ በታይ የአንተን ምክር በመስማታ ሂወቴ ምእራፍ ይዛ እየተጎዘይ ነው በጣም ደስተኛነኝ ምንም ነገር ብመጣ በጥንከሬ መዋጋት አማራጭ መፈለግ በዓይኔ መቃኘት ማንለእኔ እንደሜ ሁነኝ እንደማይሆነኝ ብቻ ሁሉንም ሂወቴን የምቀይር ነገር ላይ ማተኩር ሁኖል ኑሮየ 🎉🎉🎉🎉

  • @mulukentakele7003
    @mulukentakele7003 Год назад +27

    እድሜህ ይርዘም አባቴ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @mameseid3491
    @mameseid3491 Год назад +39

    በጣም ነው የምንወድህ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Год назад +9

    ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይመልስል።በእውነት የተባረክ እና የተከበርክ ወድማችን ኑርልን እውቀትህ ይብዛልህ ጠንካራ ሰው ሆንኩ በአንተ😢አመሰግናለሁ❤

  • @user-qp3ou7dl9i
    @user-qp3ou7dl9i Год назад +12

    ትምህርትህ ጠቃሚ ነው። በእኔ እይታ ግን ተፈላጊነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ጸጋ ነው ብየ ነው የማምነው። ራሴን መካብ አይሁንብኝ እንጅ እኔ በብዙ ሰዎች እወደዳለሁ ፣ ብዙ ጓደኞች አሉኝ፣በቀላሉ ሰዎች ይቀርቡኛል ጓደኛቸውም ያደርጉኛል።በብዙዎችም እፈለጋለሁ የሆነ አዲስ ነገር ሲኖር ወይም ሲፈጠር እኔን ያዋሩኛል ምስጢራቸውንም ያካፍሉኛል። ግን ከዘረዘርሃችሀው ግፋ ቢል 3ቱን ባሟላ ነው ከዛ አይበልጥም።

    • @Sumeya_saeed
      @Sumeya_saeed Год назад

      ከፈጣሪ ቢሠጥህ በራሥህ ጥረህ ግረህ ታገኘዋለህ

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Год назад +2

      ፈጣር ሁሉን ነገር ሰጥቶናል ግን መስራት ያለብን እኛ ነን

    • @Dessietimes3209
      @Dessietimes3209 7 месяцев назад

      ruclips.net/video/5ZBYuGgFmRA/видео.htmlsi=nE8r2pHTDbQxJ4rh

  • @MekdesAsenake
    @MekdesAsenake Год назад +9

    ማራምን በጣም ነው ሚጠግነኝ ሁሉምምክርክ እ/ግ ይሥጥክ ተባረክ 🥰💪🙏🙏🙏

  • @user-wc9ks3wr6q
    @user-wc9ks3wr6q 5 месяцев назад +2

    እደዚ አይነት ጠቃሚ ምክሮች በህይወቴ በደንብ ሰምቼ አላቅም ነበር በጣም በጣም አመሠግናለሁ 😊

  • @samuelshmels3947
    @samuelshmels3947 Год назад +70

    ኣቀራረብህ ከበፊቱ ኣሁን በጣም ደስ ይላል ፍጥነት ስለቀነስክ የምትላቸውን ለሁሉ ሰው ግልፅ ነው ማለቴ ነው ወንድሜ... በርታ ቀጥልበት የምታቀርባቸው ሃሳቦች የልብ እና የጭንቅላት ምግብ ናቸው እና ከገንዘብ በላይ ናቸው እናመሰግናለን፡፡

    • @Dessietimes3209
      @Dessietimes3209 7 месяцев назад

      ruclips.net/video/5ZBYuGgFmRA/видео.htmlsi=nE8r2pHTDbQxJ4rh

  • @debow_de
    @debow_de Год назад +12

    በእግዚአብሔር ከተፈለግሁ ያ በቂዬ ነው ሰው በራሱ ጊዜ ይመጣል ይሔዳል ጌታ ግን ለዘላለም ላይለቀኝ ነው የያዘኝ ላይጠላኝ ነዉ የወደደኝ ስለዚ ለሰው ተፈላጊነት ለኔ ያን ያክል አስፈላጊነት የለውም

    • @eliasmohammed9003
      @eliasmohammed9003 Год назад

      በህይወት እ/ር መውደዱን ሚየረጋግጥልህ ሠው ሲሠጥህ ነው ማንም በእ/ር መረዳቱን ይናገራል ማንም ሠው ደሞ እ/ር ወርዶ ባካል የረዳው ዬለም በሠው ነው መልካም ሠዎችን እንዲሠጠን መልካም ሠዎች እንሁን!

    • @debow_de
      @debow_de Год назад

      @@eliasmohammed9003 አው ትክክል ግን ወንድም እግዚአብሔር ከአጠገቤ ብቻ አደለም ያለው በልቤ ውስጥ ነው እርሱ ከእስትንፋሴ ይልቅ ቅርቤ ነው ከጋደኞቼ የበለጠ የልቤ ዋና ነው ይህን ስል ሰው አያስፈልግም ሳይሆን ከሰው ጋር ከምንፈጥረው ጋደኝነት ይልቅ ከእርሱ ጋር ያለን ቅርበት ይቀድማል ማለቴ ነው have deep relationship with God that's the first one!!!

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j Год назад

      ከተገበርገው

  • @AddisBehailu-mh3ov
    @AddisBehailu-mh3ov Год назад +3

    አራቱ የለኝም ሁለቱ አለኝታና ስሜ አሜን ጌቱ

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Год назад +25

    ውዱ ሁሉ ነገርህ ይገርመኛል ግሩም ተፈጥሮ ማንንም ሰው ሊማርክ የሚችል ሳይክ በተለይ ከሁለቱ አንዱን ወንድሜን ትመስለኛለክ ❤
    ስለ አዲስ ህይወትክም በጣም ደስ ብሎ አትጥፋአብን ❤❤❤❤❤❤

  • @MrezaEdilu-uj7oh
    @MrezaEdilu-uj7oh 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም የሚደንቅ ስጦታ ነው ያብዛልሕ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @getachewwaltaji9861
    @getachewwaltaji9861 Год назад +2

    በርታ ቀጥልበት የምታቀርባቸው ሃሳቦች የልብ እና የጭንቅላት ምግብ ናቸው እና ከገንዘብ በላይ ናቸው እናመሰግናለን፡፡

  • @user-do9lj9jk4m
    @user-do9lj9jk4m Год назад +7

    ሳላደንቅ አላልፍም አግዚአብሔር ይባርክ ያንተን ምክር መስማት ከጀመርኩ በዋላ ህወቴ ተቀይሯል!አሁን ያለብኝ ችግር ሥራ ለመግባት ሁሌም አረፍዳለው ቆይ 5ደቂቃ ልተኛ አያልኩ አምስቱም ያልቅና 30 ይሆናል ሁሌም በሳዓቴ መገኘት ፈልጋለው ግን አቃተኝ ::

  • @alemtsehaykassaw2029
    @alemtsehaykassaw2029 Год назад +3

    ሁሉም አሉኝ ግን በሒወቴ ብዙ ወይም ያቀድኩት ስኬት ላይ አልደረስኩም ። ዕድሜ የሚባል ነገርም አለ ። ትለፋለህ !!!!! ታረጃለህ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Год назад +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ስነ ወርቅ በጣም እናመሰግናለን 👍 1ዲሲፒሊን ፣3 እራስን ማነቃቃት ፣4 ትኩረት ሶስቱ እኔ ጋ አሉ። 1,5,&6 አዳብራቸዋለሁ ብየ አስባለሁ ኢንሻአላህ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад +3

    ሁለተኛው ጎሎኛል ስንየ የስሜት ብስለት የለኝም ማዳም ስታናደኝ እቀያየራለሁ ሪሞቴ በስው እጅ ነው አቆማለሁ ኑርልን ወድም ሸጋ❤❤

  • @user-xw6vv1sw1x
    @user-xw6vv1sw1x Месяц назад +1

    ስነወርቅ መሻአላህ ጎበዝነህ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅር አላህ ሂዳ ይስጥህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን ሺአመት

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +15

    _እንኳን ወደ ስራህ ተመለስክልን💪🌹🌹🌹_

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi Год назад +27

    ተፈላጊ የሚያደርግህ 6ነገር አያስፈልግም የሚያስፈልገዉ 1ነገር ብቻ ነዉ እሱ ካለክ በቂ ነዉ ፈረሀ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እርሱ ካለክ ሁሉም አለክ

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Год назад

      Yes exactly. Fatarin yemifara saw ba hiwot zamanu yemiyadaragu hulu taqami ina tafalagi inji goji adelem. Fatarin yemifara 2tunim alem ba tikikil yitaqamal ra

    • @Dessietimes3209
      @Dessietimes3209 7 месяцев назад

      ruclips.net/video/5ZBYuGgFmRA/видео.htmlsi=nE8r2pHTDbQxJ4rh

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 4 месяца назад

      ሳህ

  • @user-zd2mv4lb5y
    @user-zd2mv4lb5y 6 месяцев назад +1

    ወድሜበ ቪዲዮዎችህ በጣም ብዙነገር እየተማርሁበት ነው በርታልን ስራህን ፈጣሪይባርክልህ

  • @kiduqueen
    @kiduqueen 3 месяца назад

    ከልብ እናመሰግናለን አንተ ድንቅ ሰው ልክ እንደስምህ እኔ የጎደለኝ ሁለቸኛው ብቻ ነው እሱም በሂደት እንደማስተካክለው ለራሴ ቃል ገብቼለታለው

  • @firewsisay6057
    @firewsisay6057 Год назад +3

    ለአላማዬ ጠንክሬ እየሰራው ነው ግን ከ6ቱ አንዱም የለኝም። በተቻለኝ አቅም ስድስቱንም አደርጋለው እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለው።

  • @eyasunatan
    @eyasunatan Год назад +4

    #ተፈላጊ ለመሆን ወሳኝ ነገሮች
    1/ድስፕልን 2/የስመት ብሥለት 3/ራስን ማንቃቃት 4/ትኩረትህን መጠበቅ 5/ሁሌም ራስን ማስተማር 6/Flexible መሆን

  • @gachoplusnsru783
    @gachoplusnsru783 Год назад +7

    ምርጥ የህይወት ምግብ እናመሰግናለን!!! ❤❤❤

  • @user-iz7ki6fe8v
    @user-iz7ki6fe8v 4 месяца назад +1

    These are for me, to be honest, I have a lot of weaknesses and strengths, I think I have around 40 percent strength in these 6 ways, so I must work for the 60 percent.
    Thanks really #our_inspire_Ethiopia_Families🙏

  • @dogopamalaro
    @dogopamalaro Год назад +12

    From Great book "Proverb 16:16"
    Thank you, our mentor

  • @tamuman
    @tamuman Год назад +3

    ስነ ወርቅ ባንተ ምክንያት ብዙ ልውጥ አይቻለሁ በሂወቴ አመሰግናለሁ ክበርልኝ

  • @Merhap-rm8ig
    @Merhap-rm8ig 22 дня назад +1

    እኔ አለኝ ማርያምን በጣም ነው ሚመቸኝ ግን የገጠርልጅ ሆነና እሱን እምሰማበት እድል የለኝም ብቻ ግን ከአድናቂወች 1ኛ ና አደኛ ያርገኝ

  • @Gibemedia44
    @Gibemedia44 Год назад +21

    በርታልን ወንድሜ🌏
    በዚህ ምክሩን ከቀጠልቅ ሙሉ ዓለም 🌏ትቀይራለህ💪

  • @HabebiToobi-uq6ed
    @HabebiToobi-uq6ed 11 месяцев назад +1

    ወደም ሕወበት የሔወተ መፈተኤ በክ ሀመሰገበሀለወ ሀላህ ህደሜ ይሰጠከ ሁሂሌመ ኑረልን

  • @henokdamtew1338
    @henokdamtew1338 6 месяцев назад

    አንድ ነገር ብቻ ነዉ የሚያስፈልግህ እሱም እግዚአብሔር መፈራት በፍጹም ልብ እግዚአብሔርን መወደድ ለቃሉ እና ለህጉ ተገዢ መሆን ያኔ ፀጋዉ ሞገስ ይሆንሀል ፍቅሩም ዉበት ይሆንሀል ያኔ በሁሉም ዘንድ ተፈላጊ እና ተወዳጅ ትሆናለህ without any ቀመር

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 Год назад +9

    everything you say is power
    It completely changed me.

  • @TgMk-gv5dt
    @TgMk-gv5dt Год назад +4

    የእውነት ትለያለህ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj9zf7rl6f
    @user-rj9zf7rl6f Год назад +4

    ኑርልን ልግልፅህ አልችልም ዘላለም ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣህልን ስነወርቅ 🎉🎉🎉

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g Год назад +2

    እኳን ደህና መጣህ
    የተወደድከዉ ❤👍👍👍👍👍
    አቦ ኑርልን እደት ያለ ተስፋ ሰጭ እና አነቃቂ ዋዉ👍👍👍👍👍👍

  • @mabaliramo
    @mabaliramo Год назад

    ስነዎርቅ ምን ሊበል የህዎቴ የመኖሬ ከፈጠር
    በታች ቁልፍ ሰዉ ስነዎርቅዬ የፈጠር ፈቃድ ከሆና አንድ ቀን አጋኛሀሌሁ መባነኝ ከሰዉዝ አፍርካ❤

  • @zuzu5545
    @zuzu5545 Год назад +9

    ማነው እደኔ ይሄ ልጅ ናፍቆት የናበር😍😍

  • @user-uy6is4gn4j
    @user-uy6is4gn4j Год назад +17

    የኔ ችግር ዲሲፕሊን :-መስራት እጀምር እና ሳልጨርስ ሀሳቤን መቀየር
    ሌላው አሁንም ችግሬ የስሜቴ ሪሞት ከሌሎች ጋር ነው ችግሬን ስላሳወከኝ thanks🙏

  • @fasilzenebe6089
    @fasilzenebe6089 Год назад +1

    Nice job samart brin good insper etiopia is vedo is liove vedeo samrt brin good i want nice studnt and good ❤❤❤😊😊😊

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Год назад

    ወንድሜ ላተየምገልፅበት ቃልየለኝም ብቻእድሜከጤናጋር ያድልልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የኔምርጥ የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አተንመስማት ከጀመርኩ ብዙለውጥ አምጥቻለሁ እጅግአድርጌ አመሰግናለሁ

  • @Emanshemsu-m2t
    @Emanshemsu-m2t Месяц назад

    ተፈላጊ መሆን ብቻ አይደለም ተፈላጊ ለመሆን ብቁ መሆናችን ማረጋገጥ እንዳለብን አስተምህሮኛል። አመሰግናለሁ

  • @user-ep5sd7nt7w
    @user-ep5sd7nt7w Год назад +4

    Yichin comment yemtanbu Hulu selam fikir yistachu amen👈🙏

  • @user-iw7zd7lw6c
    @user-iw7zd7lw6c 10 месяцев назад +5

    ❤❤❤ትክክል ምርጥ ትምህርት

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Год назад +1

    በትክክል ገልፀሀል በጣም ጏበዝ ኣስተዋይ ነይ ተባረክ

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Год назад +10

    ድምፅህ ሱስ ነዉ ወንድምየ እናመሰግናለን❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Год назад +3

    ዋዉበጣምአሪፍትምህርትነዉ👍👍

  • @birukmehon1936
    @birukmehon1936 Год назад +3

    እኔ የምልህ ስነ አዳዲስ ነገር እንዳልጀምር እና ለቡዙ ነገር ጉጉ እንዳልሆን ቤተሰቦች ሊጎትቱኝ እና የቸኮልኩ እየመሰላቸው በጣም ያስቸግሩኛል እባክህ የቅርብ ናቸው ብለን ከምናስባቸው እና ከቤተሰቦች አትችሉም ቀስ በል የት ልትደርስ ነው ከሚሉ የየእለት ጭቅጭቆች እንዴት እንደምንወጣና በምን መልኩ አሳምነን እንደምናሸንፍ የሚያስረዳ ስራ ስራልን የኛ ምርጥ ጓደኛ እባክ ኮመንቱን ካየኸው እንደምታዘጋጅልን እርግጠኛ ነኝ ኖትፍኬሽን እጠብቃለው 🙏

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera Год назад +2

    ሰላም ወገን እንኩዋን በሰላም መጣህ ጠፍተሃል!

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 3 месяца назад

    እናመሠግናቸን ቆይልን ብሮዬ ምርጥ ና ጀግና ኢትዩጲዊነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👍👍👍👍

  • @MunirAhmed-fw9xs
    @MunirAhmed-fw9xs Год назад +1

    ሰላም ወንድማችን ምክርህንል ደስ ይላል እናመስግናለን እራስን ማስተማ አልቻልኩም እንድትመክረኝ እፈልጋለሁ

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Год назад +2

    እስኪ ለስነ ወርቅ ክብር ያላችሁ

  • @yifatastube9534
    @yifatastube9534 Год назад +3

    thank u ,ያላዳበርኩት imotional intelegence

    • @MekonnenH
      @MekonnenH Год назад

      Emotional intelligence 😊

  • @natagameplay2971
    @natagameplay2971 Год назад +4

    የኛ አንበሳ ኑርልን👏👏👏❤️❤️❤️

  • @remedanebrahim1969
    @remedanebrahim1969 6 месяцев назад

    6 ተፈለገ የሚያደርግ ፀባይ
    1. ዲስፕሊን ( በየ ቁኑ የሚመወጣዉ ላብ ነው)
    2. የስሜት ብስለት
    3. ራስን ማነቃቃት
    4. ትኩረትህን መጠበቅ
    5. ሁሌ ራስህን ማስተማር
    6. Flexible መሆን
    አመሠግናለሁ ወንድሜ ተከበረልኝ

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f 3 месяца назад

    👂👂ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ!
    ብዙ💯💯ስድብም አያሳዝንም!
    ስድብም ማዜን የለብንም!
    እናመሰግናሌን!!!!!!

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +2

    ሰነወርቅ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @ketargenet
    @ketargenet Год назад +3

    የሚገርም ነገር ነው እኔ ከዚህ ውስጥ የስሜት ብስት ይጎለኛል ። ስሜታዊ ነኝ ።

  • @AbenezerAddisu-p1o
    @AbenezerAddisu-p1o 26 дней назад

    ወንድም ስነወርቅ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ የኔ ጀግና አገላለፅህ ይገርመኛል

  • @TamratRgasa
    @TamratRgasa 5 месяцев назад

    ምርጥ አቀራረብ ማንበብ ብዙ እድትሰጥ ያደርግሀል ተመችቶኛል

  • @merafwendeye4313
    @merafwendeye4313 Год назад +2

    በርታ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @SamuelWashawantusa
    @SamuelWashawantusa 11 месяцев назад +3

    ኑሪልን አባት ድምፅ ይናፍቀኛል ሁሉም 13:23

  • @user-kj8yc8pv7v
    @user-kj8yc8pv7v Год назад +4

    😢እኔ ልክ የሆነ ነገር እየሰራሁ ሳቆም ፀባያ በጣም ይቀየራል ከራሴ አልፎ ሌሎችን ያስቀይማል ምንትመክረኛለሕ

  • @user-uv2gp6ex4y
    @user-uv2gp6ex4y Год назад +1

    ❤❤❤❤ስነወርቅና ኣምላክ ይባርኽካ ክቡር ሓወይ ንቑሕ ፍጥረት

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Год назад +1

    ሁሉም ለኔ ጠቃሚነው ለውጥም አይቼበታለው❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FisehaDagnachew-zl1wc
    @FisehaDagnachew-zl1wc 4 месяца назад

    የንግግርህ ፍጥነት ለመስማት ያጓጓል
    በርታ ብራዘር

  • @Mati.M-bt9nv
    @Mati.M-bt9nv 5 месяцев назад

    እንዳንተ ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን እፈልጋለሁ
    You are my vision

  • @MakeMebau
    @MakeMebau 11 месяцев назад +1

    እኒ በጣም የሚገረመኝ ነገረ አለ ያንተን ት /ም ሳዳምጥ ካለሁበት ሀሳብና ጨነት ቅልልይለኝል ቀጥልበት በረታ

  • @SeidWoku-xs3dk
    @SeidWoku-xs3dk 2 месяца назад

    ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @Idelawitbekele
    @Idelawitbekele Год назад +1

    በብዙ ቦታዎች ተፈላጊ ነኝ ግን ምክንያቱን አላቀውም ነበር አመሰግናለሁ ስነ 5ቱ የኔ ነው

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Год назад +1

    wellcome back Best man thank you very much ❤❤

  • @YasinJemal-pf5vz
    @YasinJemal-pf5vz Месяц назад

    በጣምነው ማመሰግንህ በርታ ቀጥልበት

  • @fufu2583
    @fufu2583 Год назад +1

    በሚያሰፈልገኝ ሰአት ክበርልኝ ዘርህ ይባረክ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Год назад +1

    ሁሉም አሪፍ ነው ጊዜ በአግባቡ መጠቀም አቃጠኝ ቀድሜ መነሳት አቃተኝ

  • @demiewuletae8499
    @demiewuletae8499 Месяц назад

    በጣም በጣም ምርጥ ነገር ነው እያሠተማርክ ያለኸው

  • @fafyfafy2417
    @fafyfafy2417 Год назад +1

    ስነወርቅዬ ከሙስሊሞች ጎዎን ነበርክ እና በጣም እንወድሃልን የኛ ምርጥ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤ምክርህ ቀይሮኛል በርታልን❤❤❤

  • @AmiraJewhara-dm7yd
    @AmiraJewhara-dm7yd Год назад +3

    thanks a lot for all what you are giving as this types of advice 😊

  • @cristianogior
    @cristianogior Год назад +11

    እኔ ቪድዮውን ሳላይ ልንገርህ ገንዘብ ካለህ ተፈላጊ ነህ ከመጽሐፍ ምናምን አይደለም ያገኘሁት በተግባር ነው ያየሁት

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 10 месяцев назад

      እውነት የደረሰበት ያውቃል 👌

  • @amirmuktarh
    @amirmuktarh Год назад +5

    1
    2
    3
    4
    5
    6
    ሁሉም እኔ ጋር አሉ በጣም አመሰግናለው

  • @mulugetadesta8346
    @mulugetadesta8346 Год назад +3

    ጌታ ይበርክህ እንወደሀለን

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l Год назад +1

    ስነወረቅ ከአላህ በኀላ ባለውለታዬ

  • @user-mb7mh2cx9i
    @user-mb7mh2cx9i 8 месяцев назад

    ኑርልን ያንተን ድምፅ ሰሰማ የሚሰማኝ ደስታ

  • @user-if4xj1qq8t
    @user-if4xj1qq8t 10 месяцев назад +2

    እንዳንተ የቀየረኝ ሰው አመሰግናለው እንወድሀለን❤

  • @tahgasadisalem
    @tahgasadisalem Год назад +1

    በጣም ገራሚ ት/ህርት ነዉ so እናመስገናለን❤

  • @BINISHOTube-go7mj
    @BINISHOTube-go7mj Год назад

    ሁሌም እወድሃለሁ ኑርልኝ❤👈🙏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 5 месяцев назад

    Thank you, my brother . Your messages are very powerful and helpful as always ❤❤❤❤

  • @halemuler7974
    @halemuler7974 Год назад +1

    Thank You,Nice Energizer

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Год назад

    Egzibher yimsegn wodemachen selam yibiza amesgenalew yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 🤲💚💛❤🙏

  • @milamahir9516
    @milamahir9516 Год назад +1

    god bless you you are the blessing one❤❤❤

  • @selamawitdejenie4365
    @selamawitdejenie4365 Год назад +1

    ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ይገር ማል ከ 6 ምንም ጠካራጎን የለኝም ይገርማል የእኔን መጥፎ ፀባይ የነገር ከኝነው የመሠለኝ አመሰግናለው እደምለወጥ ቃል እገባለው

  • @yenantw21
    @yenantw21 Год назад +3

    ክብርልን የኛ እንቀአችን አንተስ ከጓደኛ በላይ ነህ ኑርልን ።🕊🕊❤❤❤😍

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ከክፉነገር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @kirstinatube
    @kirstinatube Год назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ነገር ልጠይቅ እኔ አረብ ሀገር ነኝ በጣም መማር እፈልጋለሁ ትምህርት ያቋረጥኩት ከስድስተኛ ክፍል ነው አሁን በርቀት መቀጠል እፈልጋለሁ ምን ላድርግ ምከሩኝ ❤

  • @user-fh5ob8mf3n
    @user-fh5ob8mf3n 7 месяцев назад

    እኔ በውነት ጅግናነው ከዛምየተነሳ አላህ ይህንን የነቃውጣት አላህ ሂዲያ እድ ሰጠው እመኝነታለሁ አውለአላህ ምንይሳነውል ያርብ