SEIFU YEXERAYEHEWUNINGIDA MAKIBER ALEBIH....NIQETIH MIN YAHIL KEBAD INDEHONE BEXAAM YASAYAL.......MULE LIBERETATA YEMIGEBA TILIQ WOXAAT ARTIST NEW!! Love you more Mule!
Mulualem I love all new movies comedy movies and it has a point make you smile at the same time there's a point to the movies anyway I I love this guy I remember all his movies keep it up I can't wait to see this one
እቺ ልጅ ግን ከመቼ ነው ታዋቂ የሆነችው.
ኣሰይ መንታ ልጆች ተገላገልኩኝ ።
እንካን ደስ ኣለሽ በሉኝ ።
Enquan des aleshe embete kegonshe tuhun
Congra
Enam btam ewdlhu mntiya lij
ትግስት ደላይት ፍቅርን ሰላምን
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እኔም በጣም ነው ምመኘው መንታ መውለድ
እውነሽ ነው ለኔም ሃገሬ ስገባ እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ ሙኞትየ ነው
የሙላለም ጌታቸው አድናቂ ነኝ
Argaw bedaso eyale
😍😍😍
ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ
Anwar Mohammed
ሙሉ አለም በጣም የምወደው አርቲስት ነው ሰይፉ የሰው ሞራል ብትጠብቅ መልካም ነው
😍😍
Yeah besereatu rasu alchebetewem 😡
@@ht-ht2cf kalachew kerebetam lihon yichilal aytawekim
ሙልዬ 😍😍😍
ሙሉ አለም ምርጥልጂ
ሙሌ ምርጡ ከእግዚያብሔር በተሰጠው አቅም ብዙ ሳያወራ እጅግ ብዙ የሰራና የሚሰራ አርቲስት ሲሆን ጠያቂው እንዳለው አስር ስራ ብቻ ሳይሆን በትወና ብቻ ከ30 በላይ ፊልሞችና በሙዚቀኝነት ሳክሲፎኒስትና ምርጥ ድምፃዊም ነው ሙሉአለም ጌታቸው።
ሙሉ አለም ምርጥ ተዋንያን አርቲስት ስወድህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!
ይህቻ ልጅ ገና ታዳጊ ናት እግራን አወዛወዘች አላወዛወዘች እኛ ምን አገባን ከኛ የሚጠበቀው ማበረታታት ብቻ ነው እንዴት ሆነሽ ይሁን አንቻ የተስፋይቱ ምድር ኢትዮጵያ ልጆችሽን ጠብቂ ከሰው ተንኮለኛ
የአመቱ አሰልች ቃል
ማሬ ማሬ ማሬ
ትክክል
የዙመኑ ብለሽ ያዥው
ትክክል
አቦ ሙሉዬ ውድድድ ነው የማረግህ አራዳዬ❤️❤️
Yen konjo
እኔ መልከ ፅፉ ነኝ ግን የቆንጆ አድናቂ ነኝ
ዛሬ እንዚህን ሁለት ቆንጆዎች ስላቀርብክ አመሰግናለሁ ሰይፉሻ
Yene mar
wanaw yelb wubet
Sofiya Seid ልክ ነሽ ሶፊየ
መልክ ምን ያረጋል ብለሽ ነው እኛም ቆንጆ ተብለን አልጠቀመን ማዳም ቤት ያርመጠምጠናል ዋናው የውስጥሽ ውበት ነው ሁቢ እና ፈጣሪ ጤና ሲሰጥሽ አመስጋኝ ሁኒ ከምንም በላይ ቆጆ ትሆኒያለሽ
ያልተዘመረልህ ምርጥ ተዋናይ ሙሉአለም ስወድህ
ሙሌ በጣምምምም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ ያሰብከዉን ያሳካልህ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ
የአጥንቴ ፍላጭ ውድድድድድ
ማነዉ እሱ
😂
ይህን የሰራ ውብ እጅ የተባረከ ይሁን ውብ ልጅ ማሬ ሙልዬ የኛ ምርጥ
ወይ ሙሌ እንዴት ደስ ይላል ያጥንቴ ፍላጭ ስወደው ማርያምን እውነቴን ነው ከቻላችሁ ስልኩን በውስጥ ላኩልኝ በመቅረቡ ደስ ያላችሁ ደስታችሁን ግለፁእኔ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው ስልኩን አደራ ሱስ ሆኖብኛል
በመጄመራያ ስይፋሻ ሙላለምን ስላቀርብክልን እናመስግነለን
ሙላለም ወይኔ ስወድህ ምርጥ አርቲስት ግን ሲሸለም አይቼው አላቅም ስራወች ትወናህ ብቻ ሁሉ ነገር ቆንጆ ነው በርታ
የሰይፉ አድናቂዮችና ቤተሰቦች የሰይፉ መላጣ የሚመቻቹ በላይክ ግለፁልኝ
ያጥንቴ ፍላጭ ዘመን ሊቭ መቶ ቆየሁብክ
selme konjo konjo ክክክክክ ደርሴትብሻል
በጣም ጠንካራና አስተማሪ የሆነ ፊልም በመስራት እኔ የማደንቀው ሰለሞን ሙሄ ነው እሱን ጠይቅልን በተረፈ ሁለቱም ይመቹኝል
ዋውውውውው ስታምሩ ስወድህ ሙሌ
ፊዬ በርቺልን
fenanin alwodatim lesirawa kibir yelatim, yemaebel wanategnoch drama yetekuaretew besua mikniat new
በል እነ መሰርትን አለምሰገድን ማህደርን ሙሉአለም ታደሰን አቅርብልን
እንዚን ስላቀርብክልን አመስግንናል ሙሉአለም አድናቂህ ነኝ 😘😘😘😘😘😘
ከነሱ ጋር ተጣልታል መሰለኝ ሰፉ መላጣው 4 አመት ሙሉ ኮመት ላይ ጨቀጨቅነው ይኸው ወፍ የለም ባልሰማ ዝም አለን ይሄ መላጣ
@@user-jz6hz3wi9x እኔም ሁሌ ነው ኮሜት እማደርግ ግን 😢😢
ሙሉ አለም ወፍርክ
ይመስገን 😃😃😃😃
kkkkkk ምነው አሳስቦሽ ነበር እንዴ
@@user-kc6is1cs3h ewntwan nw wend seketen yastelal
enam eyalkugn neber sewefer yamrebetal
@@user-kc6is1cs3h ክክክክክክክ
@@user-kc6is1cs3h ክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ፍርስ
ሁለቱንም ስወዳቸው
የምወዳቸውን ሰዎች ስላቀርብክ ሰይፍሻ አመሰግናለሁ ውድድድ
አቤት ሙሉአለም ስወድህ ምን ልበልህ ብቻ በጣምነው ማደንቅህ
T
ይችን ልጅ ውቀሱልን #የማዕበል ዋናተኞች ተከታታክ ድራማ ባንች የተነሳ ተቌረጠ ለሙያው ክብር አለመኖርሽን ነው ሚያሳየን!!
ትክክል
በጠም ትክክል
ትክክል እውነት
Selam Abera Art hhhhhh tikikil bilashal inem inda anchiwu indawu bagagnat
Kkkkkkkkkk atayatm endie gen ende hitan new yemiyadergat rasu
ሙሉዓለም በጣም ነው የምወድክ እግዜር ይባርክህ የእውነት አንተን እና ሞኬን
ሙሌ በጣም ቀልደኛ ነህ ሲወድህ !!😀
መሌአለም በጣም ቀልደኛ ነህ ሲወድህ
Seifu Fantahun my favorite show I love this show fell happy and laugh
ሰይፉ: አልቀናሽም
ፍናን: አልሆነም
ሰይፉ: አላሸነፍሽም!!!!!!!!!!!!!
🤣you gotta love this guy man 😂😂
የኢትዮ አርቲስቶቺ እዲሜያቺሁን ለመናገር ያቀጠቅጣቺሀል ምናለ እውነት ብታውሩ እግዚአብሔር የሰጠንን መደበቅ ምን ይሉታል እሱ ከሰጠን መቀነስ ማለት በልቶ እዳልበሉ መሆንነው ኤጭ በጣም ትገርሙኛላቺሁ ይሄኔ 25 ቱን ፉት ብለሽው ይሆናል አሁን የሶስተኛ አመት ተማሪ ከሆንሽ በስት አመትሽ ገብተሽነው ኧረሼም ሼም ነው
ክክክክክክክክክ
ልክ ነህ የፈጣሪ ፀጋን መደበቁ ምን ይሉታል ። እንደገመትኩት ሃያ ኣ ኣ ስትል ሃያ ኣራት ብትል ነበር ባቃራጭ ግን ኣንድ ኣለች ቱቱ ።
21 latbelt tchilalech ehite 3 amet temeri nat 21 ametwan kakeberech 15 ken honat
Ene ahun 21 negne marketing management graduate adrgalew 2009 lay. gibi kegebaw ke 2 wer behwala new 18 yehonegne so 21 lithon tichlalech!
በጣም ትክክልልልልልል ላወቀበት እድሜ ፀጋ ነው
የምወዳቸው ምርጦች 😘😘misss u 💖💞💕💕💞💕💖
ሰይፍ እናመሰግናለን ሙሉ አለምን እና ፈናን ሂድሩን ስላቀረብክልን ግን የተሻለነገር ብጠይቃቸው መልካም ነው በናትክ ሰይፍ አለም ሰገድ ተስፍየን አቅርብልን
ዉይ ሙሉአለም ጥሎብኝ ስወደዉ በተለይ በተለይ የከበረ ድሀ ላይ እፍፍፍ እንደት አንጀቴን እንደበላዉ በቃ በጣም ነዉ የምወደዉ እፍ ተመሥገን ሲል ደስ ሲል ሰላማችሁ ብዝት ይበል
SEIFU YEXERAYEHEWUNINGIDA MAKIBER ALEBIH....NIQETIH MIN YAHIL KEBAD INDEHONE BEXAAM YASAYAL.......MULE LIBERETATA YEMIGEBA TILIQ WOXAAT ARTIST NEW!! Love you more Mule!
ቋንቋዎቻችን በፊደሎቻችን ይፃፉልን ።
ያጥቴ ፍላጭ ውይ ስወድህ በናታችሁ አስተዛዝኑኝ ባሌ ፈታኝ
Mulualem I love all new movies comedy movies and it has a point make you smile at the same time there's a point to the movies anyway I I love this guy I remember all his movies keep it up I can't wait to see this one
ሙሉአለም ጌታቸዉ አድናቅህነኝ በርታ ስራዉችህ ሁሉ በጣም ለየት ዪላሉ
ሙሉ አለም በጣም ጎበዝ ነህ ትወና ፍናን አችም ቆንጆ ነሽ
በነገራችን ላይ ፍናን የምታረገው የእግር እንቅስቃሴ በባህላችን ንቀት እና ስርአት አልበኝነት ነው።እባካችሁ የመድረክ ሰዋች ከልባችሁ ሁኑ።
እኔ በግል ንቀት ነው ለማለት ያዳግተኛል. ምክንያቱም ልምድ ነው ያውም ካሜራ መሆን ያስፈራል እንደዛ ነው. Positively ወሰጀው
kuku Nigussie what she did hooo everyone can do what makes comfortable
ስታምሩ 😍😍😍
ሁሉቱም በጣም ደስ ይሉኛል በተለይ ሙሉአለም
mule andegna.........sefu tnx for having the watch with mulaaa....
ሚላለምየ ስወድህ በጣም ነው የምወስድልህ ሁሉም ፊልምህ አድናቁህ ነኝ
ሙሌ ደስ የምትል ልጅ ነክ
አድናቂክም ነኝ
እግዚአብሔር ትዳርክን ይባርክልክ
ውለዱ ክበዱ
ፍናን የማዕበል ዋናተኞችን ባንቺ ምክንያት ቆመ 😡😡
men ergace gen deramew wedjaw nebr
betam abschtgnalch
ኪድ የሰለሞን ልጅ ግን ምን አድርጋ ነው
betam new mitelat, lesirawa kibir yelelat set nat, leloch producerochim bayaseruwat des yilegnal
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እግር አወዛወዘች ብላችሁ ታማላችሁ ደግሞ ስትገርሙ አሁን ምን ይወጣላታልወርቅ የመሰለች ልጅ ናት አሏህ ሁላችንንም ቀጥ ባለው መንገድ ይምራን
ሙሌ በጣም አድናቂህነኝ 💓
ሙሉአለም ያጥንቴ ፍላጭ ውስጤ ነህ😍
Good interview. Keep it up
ሙሉ አለምምም አድናቂህ ነን ኧረ ምን አድናቂ ብቻ አፍቃሪህም ሆኛለሁ ሥራዎችህ ዋው ናቸው !!!!!!
ሙሉየ የኔ አደኛ ምዳየ ስወድህ እኮ የምወድህ ልዩ አርቲስት ነህ እግዚያብሔር ከነ በተሰብህ ይጠብቅህ
ሙሉ አለም አድናቂህ ነኝ
ተዋናኞች በጦር ቢሆን ሙሉ አለም
የ 3 ልጅ አባት ይሆን ነበር
ሁለታቹህንም እወዳቹአለሁ በርቱ
ሙሌ ከኢ.ት.ዮ አክተሮች ለኔ ምንጊዜም አንደኛ ነህ በርታ ፍናን ደግሞ ሰከን በይ ሴትልጅ ምንጊዜ በተናገረች ሲባል ነው ቀደም ቀደም አትበይ በተረፍ አንችም ትወና ትችያለሽ ከዚህ ቡሀላ ብዙ እጠብቃለን ካንችም በርች
Mule & fana ma lovely artists
መሌ እ/ር ይርዳህ መልካም ትዳር ይሁንልህ መልካም የጋብቻ ጊዜ
ሙሌ በጣም ምወደው አክተር ነው በርታ ማሪቱ ግን ለተርቪዩ አትመጥኝም እግርሽን ግን አላመመሽም ግን ?
Liya Birhanu. kkkkkk besak
ያጥንቴ ፍላጭ ስወድህ እኮ ሴፍዬ ዛሬ አምሮብሀል
ውይይ ሙሉ አለም ሥወደው ሥወድህ አድናቂህ ነኝ በተወይ ጥለፈኝ የሚለው ላይ እሁሁ እንዴኔ የሚወደው ሙሉ አለምን 👍ተጫኑ ውድድ ሤፊሽ አደቅሀለሁ
She is my wonderful actress
ስወዳቸው ያጥቴ ፍላጭ እና ማሬ በርቱልኝ
ሰይፍሽ ግን የሠው ምራል ጠብቅ ሰወን አስቃለሁ እያልክ አፍ እንደመጣው አታውራ።
ሙሉአለም በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ።
ውይ ካስራመት ቡሀላ ይት ትደርሻለሽ ይሄን ጥያቄ አተም ጠየከው እምሳማው ከሌላ ሀገር ነበር እምሰማው
ያጥንቴ ፍላጭ ሙሉአለምየ አቤት ብታይ እንዴት እደምወድህ አድናቂህ ነኝ
ሙሌ ምርጥ ልጅ አንተ መላጣ 😃ምነው ዛሬ የሙሌን ሚስት ሳታሳየን የስንቱ እያስገባህ ስታሳየን ከርመህ ቀዳዳ
Hiy
eyt ..pdach ..ywonall
ሴፍሻ እኮ የልብ አውቃነህ አመሰግናለሁ እወዳችሆለሁ
በጣም ነው ምወድክ ሙሌ ሙት ከምሬ ነው ስቀልድ መሰለክ
የሙሉአለም አድናቂ ነኝ ደስ ስትለኝ ሙሉ
መልካም ማረግ ላራስ ነው
ዋው፣የኔ ልዩ፣ምርጦች፣ተዉናችሁታል
ሙሌ በጣም ነው የማደንቅክ😘
ሙሉዬ ውስጤ ስወድክ
ሙሉአለም ስወድህ
Waww muli westi new ♡
Tnx seifuye ..ahun demo alemsegen betgabzew beka feta nw metaregegn😜
ሙሌ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ
እሰኪ የዘንድሮ የፋሸን ቃል
ማሬ ማሬ እና ውዴ ውዴ የሚል ቃል እንደኔ ያሥጠላው
ስውዳቹ ሙላለም ውድድ ማሬ ማሬ አድናቂሽ ነኝ
እርግጠኛ ነኝ ሴቶች ናችሁ የምትሳደቡ ቆንጆ ስለሆነች ቀንታችሁ ነው
ወይኔ ሙሌ የሰፈሬ ልጅ
Seifu you did great job
ወይኔ ያጥንቴ ፍላጭ ሙሌ አቤት ስወድህ እኮ !!
ፍናን እና ሮ-ፍናን በቀጣይ አቅርብልን 😂
ሙሉየ የኣጥንቼ ፍላጭ ስወድክ በርታልን
ወይኔ ያጥንቴ ፍላጭ ስወድህ እኮ
ሙሉ አለም እንወድሀለን በርታ።
አደኛነኝ እኳደህናመጣህ ሴፉሻ
XT
Seifu zare gena tekekelegna sew interview aderek......muluyeee mare💖💖💖
ትክክለኛ አስተያየት ለመፃፍ ፊደሎቻችንን መጠቀም ያስፈልጋል ።
ወይኔ ሙሉአለም ጌታቸው በጣም በጣም ነው የምወድህ ሰይፍየ ግን ኮሜት ታነባለህ አለም ሰገድን አቅርብልን እንደ ጉድ ፈላ ቆይ የእኛ የሀበሻ ህዝብ በተለይ ሴቱ እድሜ ለመናግር የሚያንቀጠቅጣችሁ 21 ብለሺ እርፍ ሆ
ወይ ጉድ እሁድና ቅዳሜ የአመቱ ክብረ በአል ሳይቆጠር ነው ግን 21 ሙሌ ስወድህ💗
ስወዳቸው
እድፍ አበቸ ይሙት ማሬ ማር እማልሰማበት አገሸገሸኝ ውይይይይይይይ
The lady looks nervous and hyper she need to cool down 😂
Shut up lefkafi
mulualem betam gobaze nehe abeso ba film sera laye eshi berta egizabher melkam ye sera geza yehunele tebarke
ሙሉዬ ስወድህ ስራዎችህ ውስጤናቸው
Nice
አሁን አለምዬ ነው የቀረን ሰይፍሽ! አምጣልን
• ሁለቱም ዕንቁዎች ናቸው፡፡ ወጣትና ችሎታቸው ክምቹ ከያንያን!
ዋውው ሙልዬ ምርጥ ልጅ ፈኒቲዬ ቆንጆ
ሙሌ ስወድህ እኮ