በህገወጥ የዶላር ንግድ የተሰማሩ ኤምባሲዎች | በሴራ የተሞላው አሜሪካ የምርጫ ቅስቀሳ | የህዳሴው ግድብ የመደራደሪያ አቅም ሆኗል !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2024

Комментарии • 207

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 8 часов назад +43

    ስዬ የእሸቴና የነፃነት አባት የኢትዮጵያዬ ጠበቃ የጂኦፖለቲክሱ ተንታኝ ኑርልን ክፉ አይንካህ❤
    ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች ታከብርሀለች።

  • @AbeAli-ue9fn
    @AbeAli-ue9fn 4 часа назад +7

    ስዬ ሮባ ወፉ ሰላማቹሁ ይብዛ ስዬ አቦ የናንተን ፕሮግራም ስሰማ ሀገሬ ላይ ትልቅ ተስፉ ሁሌም ይታዬኛል በጣም በጣም አውንም ወደፊትም ፈጣሪ ይርዳን ወንድሜ አመሰግናለሁ።

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 8 часов назад +22

    እዉነቱን ስለምትናገር የዕዉነት አምላክ ይጠብቅህ፡፡

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 8 часов назад +38

    መልህቅ አርማችን ቀይ ባህር ቤታችን ነው። ኢትዮጵያ ትቅደም💪🇪🇹🇪🇹💪

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 8 часов назад +2

      አሚን ።

    • @hubiFeker
      @hubiFeker 8 часов назад +2

      አሜን

    • @SeidImam-kj2ws
      @SeidImam-kj2ws 7 часов назад +1

      Derg

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 Час назад

      አሜን🙏🙏🙏🙏 🇪🇹⚓️🛳️🇪🇹⛴️🇪🇹🛥️🇪🇹⚓️🇪🇹⛴️🇪🇹⚓️🇪🇹⚓️🇪🇹⚓️🇪🇹🛳️ በአብቹ ግዜ የሌለው የለምና አይቻልም ብቻ ነው 🙏ይ ቻ ላ ል💪🏾💪🏾💪🏾🛥️⚓️

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 Час назад

      አሜን🙏🙏🙏🙏 🇪🇹⚓️🛳️🇪🇹⛴️🇪🇹🛥️🇪🇹⚓️🇪🇹⛴️🇪🇹⚓️🇪🇹⚓️🇪🇹⚓️🇪🇹🛳️ በአብቹ ግዜ የሌለው የለምና አይቻልም ብቻ ነው 🙏ይ ቻ ላ ል💪🏾💪🏾💪🏾🛥️⚓️

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 7 часов назад +7

    Seyume, to be sure, I am so pleased to hear you for you are struggling a great freedom maker and shower for the people of Ethiopia. I believe you should be in the heart of your sweet peopple as timeless treasure and are going to be shining your good concern in the next Ethiopia generation. Honestly you are unforgatable person in Ethiopia. Long live our best leader Abichu. May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 8 часов назад +13

    ስዬ የኢትዮጵያ ብቸኛ አለኝት ።።።ስዬ ለምን እንደምወድህ ታውቃለህ የሀገሬን ክብር ስለምትወድላት።።።

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 9 часов назад +17

    ሥዬ ሥዬ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 8 часов назад +9

    ሰዩሜ ጉድ ፈላ አሽከር በቅቤ በላ ነው የምባለውስዬ አሁን ነው እዕነተኛ ኢትዮጵያዊ የሞፈተንበት ወቅት ላይ ተደርሶአል አንተ ብቻ በርታልን ግርዱ ከገለባው ይለያል አይዞኝ።❤❤❤❤❤

  • @Ethioachacher
    @Ethioachacher 9 часов назад +12

    ውድ ሀገሬ ልጆች ዘመናቹ ይባረክ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 4 часа назад +3

    ስዩሜ ለኢትዮጵያ አይን ነህ !!!

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 9 часов назад +8

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 3 часа назад +1

    Thank you

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 5 часов назад +6

    ስዩም ተሾመ ማለት ጠላት በ አቅዋሙ የሚያደንቀው ላመነበት ነገር ብዙሃኑን ሳይሆን ውስጡን የሚከተል አቅዋም ያለው ታማኝ የሰውነት ጥግ ነው ‼️

  • @mulugetagebra3472
    @mulugetagebra3472 9 часов назад +10

    ዛሬ አብቹ በጣም ያበደ ነበረ ስዮም ❤❤❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 9 часов назад +9

    ሰላም ስዩሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 8 часов назад +12

    እባክህ ስዩሜ በሪያ የመላላኪያ አገልግሎት ሰዎች ገንዘባቸውን እንዳይልኩ በዚህ በዳላስ ኤርትራዊያን በጥቁር ገበያ ሰዎች ገንዘባቸውን ይልካሉ ኢትዮጵያ የተቀመጡ ኤርትራዊያን ገንዘብን ወደ አካውንታቸው ያስገባሉ ዶላሩ እዚህ ያስቀራሉ በኢትዮጵያ ቤት ገዝተው በማከራየት ገንዘብን እያሸሹ ነው ይህን ለማን አቤት እንበል ቀላል ዶላር እንዳይመስልህ እባክህ ይህ ነገር የሚገታበት መንገድ ፈልግልን

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 6 часов назад +1

    እውነት እግዚአብሔር ነው የሰጠህ

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 9 часов назад +4

    Well-Come!!

  • @ልጅደርባባውምንይልክ
    @ልጅደርባባውምንይልክ 8 часов назад +7

    ስዬእኮ... የጀግኖች ጀግና መሆኑን ያረጋገጥኩት በዚህ ቄንጠኛ ዘመን፣ የበኩር ልጁን “እሸቴ” ብሎ የሰየመው ዕለት ነው...! ይሜ🤙 አባ-እሸቴ!

    • @በርናባስቲዮብ
      @በርናባስቲዮብ 8 часов назад

      ውዴ እሸቴ እኮ ሰሜን ሸዋ ላይ ከነ ወንድ ልጁ የተሰዋው ሰው ነው ታሪኩን ስየ አውርቶ አይጠግብም ፈልገው ይመልከቱት ስሙን ለልጁ የሠጠው ለጀግንነቱ ማስታወሻ ነው።

  • @eshetue6401
    @eshetue6401 8 часов назад +3

    ስየ ምርጥ ሰዉ

  • @abdunuru9583
    @abdunuru9583 8 часов назад +4

    Great man

  • @AbdiAman-k1r
    @AbdiAman-k1r 7 часов назад +6

    ስዩሜ የምች መድሀኒት የሌባ ሳኒታይዘር የሴረኛ አምካኝ ❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 7 часов назад +1

    አባ ተንትን እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @Omeradem-w3r
    @Omeradem-w3r 9 часов назад +7

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 6 часов назад +2

    ስዩም መልካም ነህ

  • @judiiearer9324
    @judiiearer9324 8 часов назад +3

    ስዩም ተሾመ የሚባል ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ የሰው ውሀ ልክ ሀገሩንናህዝቡን የሚወድ ኢትዮጵያን የሚወዱት መኖሩን እናውቃለን።

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 3 часа назад +2

    ኢትዮጵያ ሃገራችን ቀይ ባህር ድንበራችን አምናለሁ በቅርቡ እንደሚሆን በማን በኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የኢትዮጵያ ጥቁር አንበሳ መከላከያችን እውን ይሆናል እኛም ነገሩ ሁሉ በስየ ልፋት ድካም እንዲገባን ስለሆን ስየ ሁሌም ሰላም ሁንልን ክፉ አይንካህ የእሸቴ የነፂ አባት 🙏🙏🙏

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 9 часов назад +2

    Welcome💝💝

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 6 часов назад +1

    ሰላም ሰላም

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 5 часов назад +2

    ጀግናው የኢት/ያ ልጅ ስዩም ተሾመ

  • @maranata7522
    @maranata7522 7 часов назад +5

    እኔ በውስጥ መስመር የውጭ አገር ምንዛሪ ለሠራተኛው እየደረሠ አይደለም አሠሪ ኤጀንሲዎች ኪስ ማደለቢያ ሆኑዋል ብዬ እናውራ ብዬሕ ነበረ እኮ

  • @HemechaGenetu-ey2wd
    @HemechaGenetu-ey2wd 9 часов назад +3

    ❤❤❤

  • @Moler-sj7so
    @Moler-sj7so 8 часов назад +1

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 first

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 6 часов назад +3

    ስዩሜን ማዳመጥ ከኢትዮጵያዊነት አልፎ አፍሪካዊነት እንደሆንክ ይረዳል።ቴንኪው ስዬ

  • @abdulkadirawuljo4110
    @abdulkadirawuljo4110 8 часов назад +4

    ገረምከኝ መንግስት አንተ ያለፍክበትን እየገለጸ ነው በርታ

  • @manomedia8772
    @manomedia8772 9 часов назад +4

    Welcome back my guy!

  • @GirmaHmariam-h1j
    @GirmaHmariam-h1j 6 часов назад +1

    ሞገደኛው ስዬ ግራ አጋብተኸኝ ነበር ግን በጣም በጣም ርቀህ ሠፍተሀል በቃ በርታ አባ እሸቴ አደራ እንዳትጠብ ❤❤❤😅😅😅😅❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 7 часов назад +1

    ዋው 🙏👏👏 ሰዬ የካሜራ ቅንብር አዘጋጁን ወፍ ፣ ወፍ የሚለው ባልደረባውን ትክክለኛ ሰሙ ካሳሁን እንደሆነ በመግለፁ 👍 ሰላም ካሳሁን ! ካሳ ! ካሰዬ ✋ 😁😁😁😁😁😁😁

  • @woineshetdegefe3080
    @woineshetdegefe3080 2 часа назад

    Hero

  • @በርናባስቲዮብ
    @በርናባስቲዮብ 8 часов назад +3

    ስየየየ ወንድ የእናቱ ልጅ❤

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u 8 часов назад +2

    Siyom Master kiy ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedmohammad8210
    @ahmedmohammad8210 7 часов назад +1

    Seye anbesa long live

  • @TediTewodros
    @TediTewodros 8 часов назад +2

    ስዬ ጀግናው

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 9 часов назад +2

    welcome bro!!!

  • @Seberat80
    @Seberat80 8 часов назад +1

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ 8 часов назад +2

    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️✔️

  • @yabihara6020
    @yabihara6020 8 часов назад +2

    አባ እሸቴ አላዋቂ የተናገረውን ሰምተህ ጊዜህን አታባክንብን ያንተ ጊዜ ያንተ ብቻ አይደለምና

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 8 часов назад +3

    ስዬ ከአንተ አለቅም ነገር ግን ወርቁ ከታከለ ሁማ ጋር የሚያያዙ ጉዳይ በጣም አናሣ ነው ተከለ ወደዝ መስራቤት ከመጣ አጭር ግዜ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ekg2186
    @ekg2186 5 часов назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ

    ❤🙏🏿

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm 8 часов назад +18

    የዶላር ጥቁር ገብያን ንግድ ለመቀነስ ከተፈለገ; የኤርትራን ኤምባሲ መዝጋት ነው የሚያስፈልገው::

    • @SdC-t4p
      @SdC-t4p 6 часов назад

      Ere endezima ferey atehun

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 6 часов назад

      Yes ! ❤

    • @Misguun
      @Misguun 5 часов назад

      ተዘግቶ የለም እንዴ? የህዳሴው ግድብ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ነው።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 часа назад

      @@SdC-t4p : ማንም አንተን የሚፈራ የለም:: ነገር ግን እናንተ በኢትዮጵያ ህዝብ ስቃይና መከራ በመፍጠር ንፁ ሀየር ለመተንፈስ የምትሞክሩ ቀናተኛና ምቀኛ ስለሆናችሁ ( ህግደፍ መንድፍ ማለቴ ነው) ; ይችህን ከ400000 በላይ ህዝባችሁን ሀገራችሁ ላይ ያላገኙትን ነፃነትና መንቀሳቀስ ያለምን ገደብ የያዘች ሀገር ለማዳከም ከግብፅ አለቆችህ ስላም ነዋሪ መስለህ ልትጉዳን አትችልም::

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 3 часа назад +1

      ​@@Misguun አሁንም አለ ። ዘግቶ ከነወጠጤ ስደተኞቻቸው(ሰለዮቻቸው) ማባረር ነው!!

  • @NoraDeresa
    @NoraDeresa 8 часов назад +2

    ስዬ ምሁር ብቻ ሳይሆን ጀግናም ነው። የእውቀት ማማም ነው አቦ።

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 6 часов назад +1

    10:34 በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ የኢትዮጵያን ብልጽግናን የሚፈልግ መንግስትም ሆነ ህዝብ እባካችሁ ለስዩም ተሾመ ትልቅ ጥንቃቄ ይደረግላት።!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdhabte6585
    @zewdhabte6585 8 часов назад +2

    ስዩሜ የህዝብ በደልም አዉራ ለምሳሌ ኮንዶምንየም ተመዝገበዉ በመጠባበቅ ስላሉ ዜጎች 600000 ተመዝጋቢ የምርጫ ድምጽ

  • @abasamin3255
    @abasamin3255 6 часов назад

    Siyuma werku toronto eya Mata yeshetal enagrahalu I will coll you allah yestehe
    .
    .

  • @MulugetaMengistu-bx3hm
    @MulugetaMengistu-bx3hm 3 часа назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 часов назад +2

    የነሱ ምርጫ ምንም ይሆን እኛ የኢትዮጵያ ጥቅም ማስከበር ነው ትልቁ ግባች አደለም አሜሪካ ምራብ ምስራቅ ጋር በጋራ መስራት ሴራውን እየለዩ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 8 часов назад +3

    እኔን የገረመኝ የትግራይ ህዝብ ከሞተ ፓርቲ ጋር ለምን እንድትጠብቅ ነው ።

  • @JerryEyerus-n4w
    @JerryEyerus-n4w 18 минут назад

    ሲዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ❤

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 7 часов назад +1

    ግብፅ ሰለ ባህር በር ጉዳያችን መሳካት ጎረቤቶቻችንን አስተባብሪልን፣ ሸምግይን ብንላት የሚሰማት እንደሌለው ሁሉ እንዳይሳካ ማድረግስ ትችላለች ወይ?

  • @shakaz9208
    @shakaz9208 8 часов назад +2

    Sometimes you are wrong, don't be sure.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 часов назад +1

    ዘረኝነት የለለበት ማን አለ ስየ ዘረኝነትን ለክፉ መጠቀም ነው ዘረኝነት ሰው ፍጥረቱ ከአዳም ነው

  • @melkamumengesha4671
    @melkamumengesha4671 5 часов назад

    ስዩሜ ጀግናው!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 часов назад +1

    የአባይ አምላክ አይኑን ያውጣው ሀሰን

  • @AdugnaMuleta
    @AdugnaMuleta 7 часов назад +6

    "ድንቁርና ደፋር ያራጋል " እጅግ ገላጭ !!

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 6 часов назад

    ስዬ ያራዳ ልጅ አንደኛ ነህ 👏👏👏👏👏🎉🎊🎉🎊💐💐💐💐💐💐ኑርልን🙏🙌🥰

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 8 часов назад

    Kep your selfe seyuma!!!

  • @mgt63088
    @mgt63088 37 минут назад

    Maddison Garden is a basketball arena where the NBA knicks play.

  • @mohammedmuktar1113
    @mohammedmuktar1113 Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemdanur5266
    @zemzemdanur5266 7 часов назад

    Suyume gegna❤

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 8 часов назад

    Selamachu yebeza seya wfiu

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 9 часов назад +30

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።

    • @seyoumteshome2139
      @seyoumteshome2139 8 часов назад +4

      በየቀኑ ለምትሰጠኝ አበረታች አስተያየት ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ

    • @ethiopaadissabeba6020
      @ethiopaadissabeba6020 8 часов назад

      አንተም እሱም ደደብ ካድሬ ናችሁ 🤮

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 7 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@seyoumteshome2139

    • @ethiopaadissabeba6020
      @ethiopaadissabeba6020 7 часов назад

      አንተም እሱም ደደብ ካድሬ ናችሁ 🤮

    • @tewodroshilgebreal
      @tewodroshilgebreal 7 часов назад

      ​@@seyoumteshome2139ጅ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 часов назад +1

    ስየ ዶጭሌ ታከለ ወርቁ ሚዛኑ ኢትዮጵያ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 6 часов назад

    🇪🇹 የሀገሬ ፦ የኢትዮዽያ ፦ ውድ ፦ ስጦታችን ፦ ነቻው ።
    እናስተዊል ፦ ወጋኖቼ ፦ ወደ ህልናችን ፦ እንማለስ ፦
    ውድ መሪያችን
    🇪🇹 ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
    ማለት በምዕተ ዐመት የማይገኝ የእግዚአብሔር በጎ ስጦታችን ነው ።
    አንዘነገ ሰው በዚህ ምድር ለዘለለም አይኖርም ።
    🇪🇹 ስለዚህ ይሀንን በጎ ሥጦተችንን እንጠቀምበት ።
    በካንቱ በታርካዊ ጣለቶቻችን ሴራና ደባ ዘመነችንንም ፦ ሥጦታችንንም ፦ ዕድለችንንም ፦ በናጣፋ ፦ በይበለሽ እለለሁ ።
    🇪🇹 ወደ ህልናችን ተመልሰን ጎንበስ ቀና ብለን ዕድለችንና ሥጦታችንን እንጠቀምበት እለለሁ ።

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 7 часов назад

    እባክህ ሰዪሜ ዙሪያችን ያሉ ጎሬቤቶቻችን የንግድ መርከብ የላቸውም እኛ ግን ወደብ ሳይኖረን የንግድ መርከብ አለን ታዲያ ወደብ አያሰፈልገንም?!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 58 минут назад

    Seyoume, for the Embassies who are engaged in illegal handling of dollars, the Ethiopia law enforcement and Finance Police should make the laws of the land are respected. Axtions of enforcement need to installed in full. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @adisudavid3944
    @adisudavid3944 4 часа назад

    አይስዩም እንደዚህ ሁነህ ትቀር ያሳዝናል

  • @AhimedNasire
    @AhimedNasire 5 часов назад

    ካሜራውእደበዘዘነውወፉአስተካክለው

  • @amates2451
    @amates2451 6 часов назад

    MD the first question i guess who candidate is better for ethiopia. Ok let us analyze first let see the swinging state in this election Georgia, Nevada and North Carolina I think the numbers of Ethiopians and eritreans voters in Georgia can make dent in this election. If Trump win I think the new state department under Trump might put the dreamer first and put an end to Sadekan and Tigrean dynasty ,and that might give him a chance to nogotate in good fate with Fano and olf next election.

  • @NazrawiTesfaye4567
    @NazrawiTesfaye4567 4 часа назад

    seyoume ai lay late honeshal.

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 8 часов назад +1

    ሰላም ስዩሜ

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie3376 7 часов назад

    Professor Seyoum
    AI is Simple
    Once your NAME ENTERS THE COMPUTER INTO THE AS DATABASE HUMAN MIND WILL FORGET BUT ONCE YOU ARE IN THE DATABASE WILL NEVER FORGET!!!

  • @mitikuabiyo9099
    @mitikuabiyo9099 6 часов назад

    U r right seyoum..i asked chatGpt about you and he said ..Seyoum Teshome is a well-known Ethiopian academic, blogger, and activist, primarily recognized for his outspoken criticism of the Ethiopian government, particularly during the periods when there were severe restrictions on freedom of speech and press. His blog posts and public comments often highlighted issues of human rights, political freedom, and governance in Ethiopia, which attracted considerable attention.
    Are you looking for specific information about his work or background?

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 8 часов назад

    ስዬ ኢንባሲ ዶላር ጋጋጋጋጋ አሜሪካ እንግሊዝ የአውሮፖ ኢንባሲ ጠቅላላ

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 6 часов назад

    Coptic term refers to Ethio-Egyptian Orthodox Christianity

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 7 часов назад

    ሰዬ ❤ ጀግናው ወያኔ በትግራይ ህዝብ ላይ ተለጥፎ ነው መከራ የሚያበላን 👺👺 ያልከው አሰተያየትህ 👍🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @genetm.19
    @genetm.19 4 часа назад

    I wish we have more ppl like u

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 8 часов назад

    አሁንም እላለዉ ሀገሬ ያለችበትን ከፍታ አያለዉ

  • @adisudavid3944
    @adisudavid3944 4 часа назад

    "እርኩስ ጎደኛ አለኝ አለ" ጎደኛህ እርኩስ ከሆነ ስዩም ተሾመ እርኩስ ነው ማለት ይቻላል ‏‪4:30‬‏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 часов назад +1

    ላንዱ በኢትዮጵ ሸገር ላይ መሬት አገኘ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 7 часов назад

    ሰላም.ስዬ

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 7 часов назад

    ስዩሜ: ትራምፕ ሆነ ክመዲያኑ የracism track record አላቸው

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 часа назад

    Thank you #Wefu | #Siyum_Teshome
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 6 часов назад

    ሰላም ስዩሜ እና ወፉ🎉🎉🎉🎉💕💕❤️🇪🇹❤️

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 7 часов назад

    ስዩሜ: የአሜሪካን
    ምርጫ ትንተና ተወው. ስለእኛ ተንትን (ይመቸኛል). ትራምፕ ቅርቃር ውስጥ እንደገባ ነው.:

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 Час назад

    ምነው ኢትዮጵያ ልጆቿ የውስጥ ጠላት ሆኑባት። ምንድነው። ውጭ ያለው ሲያዋርዳት ውስጥ ያለው ሲዘርፋት።

  • @tiruworkgebremichael8568
    @tiruworkgebremichael8568 3 часа назад

    Pls tell your president religion is thought people and give a good education and depiction. Religion should not affect any development the leader is the one responsible for development of the country

  • @AFROTRAVELS1
    @AFROTRAVELS1 3 часа назад

    Make Abyssinia Great again!

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 5 часов назад

    እንግዴ ልጆች ናቸው አልሲሲና ኢሳያስ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤