ፅድት ያለ ሃያት (ሂይወት) በዱኒያና በአኺራም ለመኖር ትፈልጋለህ? | ይሀው ምርጥ ደኣዋ | በታላቁ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 613

  • @Shemsukemal-gb4sf
    @Shemsukemal-gb4sf 7 месяцев назад +12

    አላህ ይራህማቸው ቤታቸውን ጀነተል ፈርዴስ ይወፍቃቸው በሰማነው የምንጠቅም አላህ ያርገን
    ቤተስቦቻቸውን አላህ ሰብሩን ይስጣቸው

  • @Ummizemzem
    @Ummizemzem Год назад +2

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቹ ሼክ ኢብራሂም የ እርሶ ትምህርት በጣም ለውጦኛል ሁረተል አይን አላህ ይወፍቃቹ አንዴ ሲያስተምሩ ሁረተል እይን ሳወራ መረቅናለው ያሉት ነገር ትዝ ይለኛል አላህ ይወፍቃቹ ሼክ ኢብራሂም

  • @SeidBaly
    @SeidBaly 2 месяца назад +1

    አላሁም ኢግፈር ለሁ ወረሃመሁ ሸህ ይብራሂም ሲራጅ ለኛም ሶብሩን ይሰጠን

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 4 года назад +104

    አላሁመ አግፊር ለሁ ወርሃመሁ ሼክ ኢብራሂም ስራጅ ለኛም ሰብሩን ይስጠን

  • @naif60697
    @naif60697 5 лет назад +118

    ያሼህ ይህን የመሰለ ዳዐዋ ቲቪአፍሪካላይ ይለቀቅልን ኢትዮፕያ ያሉቤተሰቦቻችን ይሰሙታል አላህ ሰምቶ ከሚጠቀምበት ያድርገን ሰለላህዋሊሂ ወሰለም

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 года назад +10

    ያረብ ያረብ ያያረብ። ሸህ ኢብራሂም ሲራጅን ጀነተል ፊርደዉስን ወፍቅልን ከነብያችን ሶለላሁ አለይሂወሰለምጎን ከሶሂቦቻቸዉ ጎን።😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abdurezak4470
    @abdurezak4470 4 года назад +5

    ያረቢ ያ አሏህ ሸህ ኢብራሒም ሲራጅን ጀነተል ፊርደውስን ወፍቃቸው

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 4 года назад

      አላሆይ።ለሺህ።እብሬሂም።ጀነትነ።ፍዱሱ።ሰጣች።ወ።ጊተየ።

  • @saadsaa4886
    @saadsaa4886 2 года назад +6

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያሸህ አላህ ጀነተል ፍርደወሥ ይወፍቅህ ያርብ ያርብ እኛም ሠምተን የምንጠቀም ልባችንን በኢማን ይርጠብልን ያርብ ያርብ

  • @MohammedJemal-i2o
    @MohammedJemal-i2o 6 месяцев назад +1

    ሸኽ እብራሒም ሲራጅ ኸይር ስራህን አሏህ ይውደድልህ ቀብርህን የጀነት ጨፌ ያርግልህ በአኼራም ፊርደውሰል አእላ የረሱል ሰ አ ወ ጎረቤት አሏህ ያድርግህ

  • @እሙኻሊዲ
    @እሙኻሊዲ 4 года назад +29

    ረሂመሁላህ አባታችን ሸሀችን መካሪ አችን ሸህ ኢብራሂም ሢራጂ ጀነተል ፊርደወሥ ይወፍቀወት ረቢል አለሚን

  • @انمائيهربي
    @انمائيهربي 4 года назад +21

    ያረበል አለሚን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ወፍቅልን ያከሪም

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 3 года назад

      እኔትቀብያለሁ።ባአላሁፍቃዱ።ኢሻአላህአሚንንንንንንንንንንንኔንንንንንንኔኔንኔኔ።ያርእኔ

  • @ኑሩየሸዋሮቢቱየዲንተማሪከ

    አሏህ ይርሃሙዎት ኡስታዙና አይ ሞት በተናገራችኋት ሁሉ አጅራችሁን አሏህ ከስራችሁ ጋር ያገናኛችሁ ጀነትንም ይወፍቃችሁ አሚን ያረበል አለሚን!!

  • @እሙረያን-ፐ3ኀ
    @እሙረያን-ፐ3ኀ 4 года назад +15

    አላሁመ እግፌረ ሊሙእሚኒነ ወል ሙእሚናት ወል ሙስሊሚነ ወል ሙስሊማት ወሚኒሆም ሀይ ወሚንሆም ማት ያሀዮምያቀዮም
    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም አላህበኸይረ ነገረ የምንሽቀዳደም ያድረገን ያረብ በሰማነው የምንጠቀምበት ያድረገን ያረብ

  • @rudhruur3544
    @rudhruur3544 Год назад +1

    ኡስታዝ አላህ ይርሀምሁም ያረብ አላህ የጀነትል ፊርዶስ ባለቤት ያርጎት

  • @ayshakasaw5176
    @ayshakasaw5176 4 года назад +3

    ሐቢቢቢ አላሕ ያረሕምሕ ኡሰታዜ የጠራሐቸዉሁሉ ነገር በኔዉሰጥ አሁ ቀብርሕን ብረሐን ያርግልሕ ያረብብብ!!!

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 года назад

    ሼከችን አለህ በሰመነው የምንጠቀም የዲሪገን
    መጨረሸችንን የሰምሪል የረቢ

  • @fuhgfhtf9637
    @fuhgfhtf9637 6 месяцев назад +1

    ያኣላህ፡ ያረብ፡ ያኣርሓመራሒሚን፡ ለሸኽ ኢብራሂም ስራጅ ጀነተል ፌርዶስን ወፍቃቸው፡፡

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 5 лет назад +18

    ያሸህ ጀዛኩምከእላኸይረ ያአረቢ ኡሙረወትን ካአፊያጋር ይጠውልልን እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን የአረብ

  • @madena1330
    @madena1330 7 месяцев назад

    አላህ ይራህማችሁ ያ ሽህ ኢብራሂም ምርጥ ሽህ
    አላሁመ እግፊር ለሁ ወራህመሁ እድሂለሁ ጀነተል ፌርዶስል አእላ አላህ አሞሞታችንን ያሳምርልን

  • @mosamohamadmosamohamd8349
    @mosamohamadmosamohamd8349 3 года назад +5

    ማረፊያወን ጀነት ያርግልን ሸህ ኢብራሂም

  • @ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ

    ሱበሀን አሏህ አሏህ ጀነተል ፊርዶሰል አዕላ ይወፍቅህ ያ ሸህና
    ሁሌም አነባለሁ በዳዕዋህ ሸህና አሏህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ አሚን
    ኩሊ ነብሲ ዛኢቀትል ሞት

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 дней назад

    አላህ ምህረቱን የርዝቅነ ጀሚአን እኛም ተከታዮች ነን ያ አላህ!

  • @elhemhyat5943
    @elhemhyat5943 4 года назад +58

    አላህይረሀም በጀነተል ፍርዶስ አኑራቸው ያረብ

  • @መሬምከሸዋሮቢት
    @መሬምከሸዋሮቢት Год назад

    ያረብ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቻችሁ ያረህማን ያኢላሂ የአዚዝ የጀባር ያሀዩ ያቀዩም

  • @ያረብማንአለኝያላንተ
    @ያረብማንአለኝያላንተ 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ አላህ ያግራልን አላህ ይራሀም ያሸኽ አላህ ጀነተል ፊርዶስ አዕላ ይወቃችሁ ያረብ ጀዛክምላህ ኸይራን ወጀዛዕ

  • @alishajemal7816
    @alishajemal7816 3 года назад

    ያረቢ ሁስታወዝ ጀነተል ፍርዶፈስ አላሀ ይወቆት

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 года назад

    ጀዛከላሁኸይር ኡስታዜ በጀነትያኑርልን አሚንያረብ ኢሻአላህ 💔💔💔💔

  • @يعقوبباقر-ب4ك
    @يعقوبباقر-ب4ك 5 лет назад +4

    ያሸህ ኢብራሂም አሏህ ይጠብቀወት ሙሀደራወት ደስ የሚል የማይመጠገብ ለዱአወት አሜንንንንን ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @haqutahu9955
    @haqutahu9955 7 месяцев назад +1

    አላህ የጀነት ሰዎች ናችሁ ብሎ ካላቸው ጋር አበሺሮ የተቀበላቸው ያርጋቸው ሁሌም የሚሰጡት ፈትዋ(ያስተምሩት የነበሬው ሐዲስ ) አንረሳውም

  • @PoOp-vq8us
    @PoOp-vq8us 5 лет назад +20

    ሸህአችን ጀዛኩምላህ ጀዛ አሏህ ይጠብቅልን ያረብ ያርብ
    እኔ ወላሂን ተየምታስተምሩን የዲን ትምህርት በሙሉ በጣም ደስ ነው አያለኝ የማዳምጠው ያረብ እኛን በምንሳማም ተጣቃሚ ያርገን

  • @fatomaaaaa5788
    @fatomaaaaa5788 2 года назад

    ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዘአላህከይር ኡስታዝ አላህ ጀነት ፍርዶስ ይወፍቅህ ያረብ

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 4 года назад +4

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አሏህ በራህመቱ በጀነተል ፊርዶስ ያበሺርሁ ኢሻአሏህ

  • @mihussan7362
    @mihussan7362 4 года назад +6

    ያረብ ካለሂሳብ ጀነትን ከረሱል ስዐወ ጋር ጀነተል ፊርደ ውስን ይወፍቅህ በራህመቱ

  • @hhhb711
    @hhhb711 4 года назад +57

    አላህ ሆይ ለሽህ ኢብራሂም ሲራጅ አሄራቸውን አስመቻቸው ያረብ ቀብራቸውን ኑር አድርግላቸው

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 11 месяцев назад

    አላህ ይዘንለወት ውስታዜ አላህ ይራህመወት ያረብ በጀነት ላይ ጀነት ያጎናፅፈወት

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 7 месяцев назад

    ጀዛከላ ኸይር ኡዝታዛችን ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን

  • @fardosiahmedin8402
    @fardosiahmedin8402 4 года назад +1

    ያሼህ ዑስታዜ ይርህመህ አላህ ጀነተል ፈርደውስ ይወፈቃችሁ ቀብራችሁ ማብራት አላህ ያርግላቹህ

  • @نجميهحسن
    @نجميهحسن 4 года назад

    ያአሏህህህ ጀነተል ፊርደውሰል አእላ ወፍቃቸው የረብ ሰብርና,,,,,,, በህመም ላይ ህመም ኡስታዜ

  • @ሀዊአህመድወሎየጃማደጎሎ

    አላህ የሪሀምክ የሸህ ጀነትፌርድስ ይወፈቅህ

  • @Zebora-y4o
    @Zebora-y4o 19 дней назад

    አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያደላቅቆዎት አሚን አላሁመ አሚን

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Год назад

    አላህ ይዘንልን ሼህ ኢብራሂም ሲራጅ

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 4 года назад +1

    አላሕ በጀነት ያኑራቸው ኡሥታዛችንን

  • @monaali6909
    @monaali6909 Год назад

    ማነው አላህ የወደደው ዚክሮቹን በአረበኛ ፅፎ የሚልክልኝ....😔

    • @TvifGhct
      @TvifGhct 3 месяца назад +1

      አረእኔምእfልጋለዉ

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 4 года назад +1

    አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ይዘንሎት ስራዉቶን ይውደድሎት ያረብ የጀነትን ፍርዶሰል አእላ ወራሽ ያደርጉት ያረበል አለሚን

  • @EkramAdem-np3ip
    @EkramAdem-np3ip 6 месяцев назад

    ያረቢ ጀነተል ፋርዶዎስ ወፍቃቸዉ

  • @alamshah560
    @alamshah560 6 месяцев назад

    አላህየርሀማቸዉ አላህ ፍዶሰን ጀነት ይወፈቃቸዉ ያአላህ

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 4 года назад +75

    አሏህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃችሁ
    ቀብራችሁን ብረሀን አሏህ ያድርግላችሁ።
    እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @neimayassin1145
    @neimayassin1145 3 года назад +2

    አላህ ቀብርቹ ኑር የድርገው በነንተ ደእዋ ሂይወት የማር ሆኖዋልል

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 5 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ሀይር እነዚህ አዝካሮች ከሠማኋቸው ቆየሁ በእርሶ ነው የሰማሁት ሀቂቃን ጠዋት ሣይሆን ከመግሪብ በፊት ነው ምላቸው የሚገርም ሠለም ይሰማኛል በቃ ለሌላ ነገር ቦታ እንዳልሠጥ በምንም ማይተመን የውስጥ ሠላም

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 3 месяца назад

    አላህ የጀነት ያድርጎት ልብየሚከfትምህርት ነዉ የሚለግሢን

  • @shmaashmaa2844
    @shmaashmaa2844 4 года назад +1

    እላህ በጀነት ያኑርህ ኡስታዜ

  • @vnvbvbv9969
    @vnvbvbv9969 4 года назад +1

    ኡስታዝ ሸህ ኢብራሂም ሲራጅ አላህ ስራሁን ይውደድልህ ጀነተልፊርዶስን ይወፍቅሁ ያረብ እስኪ ዱአ እናድርግላቸው

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 3 года назад

      አላሁይ።ለሺህእብርምጀነትነፍዴሶሰጣችወ

  • @emanmediaforgirls9582
    @emanmediaforgirls9582 4 года назад +3

    ወድ ኡስታዛቺን ያረብ ያረብ ያኣላህ ጤናዎትን ይመለስለክ ያረብ በሌላም ዳእዋዎቺ እንዳደስ እንደናገኝዎት ኣላህን ኣምርሬ ጠየቀዋለሁ🙏🙏🙏

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 4 года назад

      ኢማን የሱመዮቺ ሚድያ አላህ አልፈቀደዉም

  • @simplyfoods9735
    @simplyfoods9735 4 года назад +1

    አላህ ይርሀምክ የሼህ አላህ ያለምንም ሂሣብ ጀነተል ፍርዶስ ያስገባህ

  • @wollelanassir775
    @wollelanassir775 8 месяцев назад

    አላህ ሆይ ለሽህ ኢብራሂም ሲራጅ አሄራቸውን (ያረብ ቀብራቸውን ኑር አድርግላቸው)

  • @SemTolha
    @SemTolha 9 месяцев назад

    ያረብ በሰማነው በተገበርነው ልክ አጅርን ፃፍላቸው፣ቀብራቸውን አስፋላቸው፣ልክ እንደ በረዶ ከወንጀል አፅዳቸው፣ያንተን ፊት የማየትን ፀጋ ወፍቃቸው፣ያ ረብ ያ ወዱድ

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 7 месяцев назад

    የአላህ ቀብሮትን ያብራሎት ስፊ ያድርግሎት አላህ ይማሮት ጀዛዎትን ጌታዬ ጨምሮ ጨምሮ ይክፊሎት አላህ ይማሮት ትልቅ ደረጃ ይስጥዎት የአላህ አንተ ዘንድ ናቸው አንተ እዝነትህን ምህረትህን ስጣቸው ጀነትን ወፍቃቸው

  • @ousmanmirag3412
    @ousmanmirag3412 4 года назад +2

    አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያስደስትህ አሚን!
    ከህፃንነቴ ጀምሮ በጁምአ ኹጥባ
    " ..ኢነ ሰላተ ተንሃ አኒል ፋህሻእ ወልሙንከር ወለዚክሩ ላሂ አክበር.." የሚለውን እሰማ ነበር:: ዳሩ ግን ሰላት ፈርድ መሆኑ ተጠብቆ ዚክር ከሰላትም የበለጠ ሰውን እንደሚቀይር ከሼኩ ስሰማ በጣም በጣም ተደነቅኩኝ:: የቁርአኑም ቱርጉም ይሄው ነበር; አልተራዳሁትም እንጅ::መቀየር የፈለገ ሰው አዱኛና አኺራም መደሰት የፈለገ ሰው ኢባዳውን ጠብቆ ዝክሩንም ያብዛ:: ሼኹንም በዱአ አንርሳ...ለአላህ እወዳቹሀለው❤️

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 года назад +1

    ኸይር ስራችሁን አሏህ ይዉደድላችሁ።ያረብብብ።።
    (ሥለላሁ አለይሂ ወሰለም"!!)

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha1902 4 года назад

    ሸህ ኢብራሂም ሲራጅ አላህ በጀነተልፍርዲዎስ በነብዩሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያኑረዎት ያረህማን በኛ ልብ ውስጥም ሁልግዜ ይኖራሉ

  • @እሙሀሊማየመካነሰላምልጂ

    አላህ ስበሀነሁ ወተአላህ ጀነት ፈርዶስ ውፍቅሁ ያረብ ኸይር ስራሁን ይዉደድልህ ያረብ በሰማነው ተጠቃሚ አርገን ያረብብብብ

  • @mohammedhussen2219
    @mohammedhussen2219 2 года назад

    አላህ ይረሀምክ የኦስታዙነ

  • @toybaahemed4866
    @toybaahemed4866 4 года назад +3

    የስትደት አባቴ። አላህ ቀብሩሁን ኑር ያርግላችሁ ያረብ

  • @zizumahamead1986
    @zizumahamead1986 5 лет назад +2

    ሼኽ ኢብራሂም ኣላህ እሜው ያርዝመዉ ከጤናጋ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 года назад

    አላህ ይርህምህ ያሸህኢብራሂም
    አላህበጀነት የረሱለሱልሱለላሁአሊህወሰለም ጓረቤትአላህያድርግህ ኡስታዛምአባቴም አተበመሞትህ በጣም ተጓድቻለሁ በጣምአዝናለሁ አላህይዘንልህ ያረቢ ሁሉነገርግርጥእያለብኚአልቻልኩም ብቻአላህሶብርይስጠኚኡስታዛ አላህይራህምህ

  • @abumahir4533
    @abumahir4533 4 месяца назад

    Erahmlahu Shahuna allh Janet ywafkachehu maragiyachehun jantl firdawsal aila yadrgaw yarbbb

  • @umuasma5680
    @umuasma5680 4 года назад +1

    አለህ ይረሀምክ ያሼክ እኛም በሰማነው ታጠቀሚ ያድርገን

  • @ሙኢዙዲንናኝ
    @ሙኢዙዲንናኝ 3 года назад

    ኡስታዚ አላህ ቃብርቻውንኑር ባኑር ያድርግላቹ

  • @fayzabedewe6114
    @fayzabedewe6114 4 года назад

    አሏህ ይዘንሎት ቬሁና እኛም በሰማንበ የምስራ የተግባር ሰዎች ያድርገን እርሶም ባስተማሩት ሀሰናትዎን ጀሊሉ እጥፍ ድርብ ያድርግሎት

  • @سالمخلفان-و9ث
    @سالمخلفان-و9ث 5 лет назад +4

    ጀዛ ከላህ አላህ ጤና እና ረጂም እድሜ ይስጠወት ወላሂ ሁሌም አዳምጣለሁ ብዙ ተለውጨበታለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @k-bagum4677
    @k-bagum4677 5 лет назад +1

    ሼህሀችን፡ለዱአያችሁ፡አሚንንን፡ጀዛሁ፡ኼላህ፡ኸይረን፡ሠምተን፡ከምጠቀሙት፡ያድርገን፡እድሜያችሁን፡ያቆይልን፡አላህ፡አሚንንን፡ያረብ

  • @yarebimarege5876
    @yarebimarege5876 4 года назад

    አላህ ይራሃሙሁ ያሽክ ቀብረወትን ያስፍለወት .ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀወት እኛንም አላህ ይዘንልን ያረብ .ያኢላሂ .በራህመትክ

  • @hithanks6626
    @hithanks6626 3 года назад

    አላህ ይረሀምኩም ሸሀችን

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 года назад +1

    አላህ ይርሀምክ። ያሼኽ

  • @dawod1715
    @dawod1715 4 года назад

    ሼክ ኢብራሂም ውድ መከርአችን አላህ ይረሀመክ ይገፍርለክ ይደክለክ ጄነተል ፍርዶስ የረቢ ከብሩንም ኑር አርግላት የኢለሂ

  • @fafiabdella4684
    @fafiabdella4684 4 года назад

    ያረብ ቀብሩሁን የጀነት ጨፌ የድርጉልህ ኡዝታዙና ወላሂ ትምህርቱህ አይጠገብም!

  • @abdallaessa169
    @abdallaessa169 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ጀነት ፍርዶስ የወፍቅህ ያሸህ ወላሂ ጥሩ አባቴን ነው ያጣሁት ያረብ ሶብር

  • @metufkr3642
    @metufkr3642 5 лет назад

    ሼሀቺን ጀዝካላህ ኸይር ወላሂ እኔ አባተ ሀድስ ብዙነገር ተምሬለሁ ሁሌም እሠማለሁ መስማቴንም አላቋርጥም ሠምቼ እተገብራለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @taibaali1025
    @taibaali1025 4 года назад

    አለህይራመቹ ሼሀችን ይርሀም ጀሚያን ሙእሚንን ለሙስሊሚን የራብ።

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ

    ጀዛኩም አላሁ ከይረን ያረቢ
    አላሁ ጀትንወፍቀው ያረቢ

  • @zaharakader8515
    @zaharakader8515 4 года назад

    አለህ ይርሀምህ ኡስተዝ ቀብርህንም የስፍልህ እኔንም በሰመነው ምንጠቀም የርገን የረብ

  • @hashimabdu4592
    @hashimabdu4592 Год назад

    Allah yizenlot,ustazuna❤❤❤

  • @lbabhlbabh1308
    @lbabhlbabh1308 2 года назад

    አላሕ ያግዘን

  • @ኡሙአዩብ-ደ1ጨ
    @ኡሙአዩብ-ደ1ጨ 4 года назад +1

    አሏህ ቀብረዎትን ያብራለዎት እኛም በሰማነው የምንሰራ ያድርገን

  • @jemmamohammed4289
    @jemmamohammed4289 4 года назад +1

    ያረብ የዲን አባታችን አላህ የቀብር ቤቶወን ብርሀን በብርሀን ያርግልዎት ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቀወት

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 Год назад

    ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @SMira-i4u
    @SMira-i4u 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤አለህ ይጨምርህ

  • @NebilAhmed-xm6bl
    @NebilAhmed-xm6bl 6 месяцев назад

    Yareb allahwaye jenetel firdows wefqln sheh ibrahmn🤲❤

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws Год назад

    አላህ ይዘንልህ ኡስታዙና

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 5 лет назад

    ማሻአላህ አላህይጠብቆት እኛንበምንሰማው የምንጠቀምያድርገን ያላት እኔን ትል እልህ ይህ ህልም

  • @tyugezakumulhyerausetaze96
    @tyugezakumulhyerausetaze96 4 года назад +1

    አላህ የ። በጀነፍርደወስ። አኑራቸው። እኛንም። ሀቲማችንን አሳምርልን። ያረብ

  • @MN-rk8zx
    @MN-rk8zx 4 года назад +27

    1.ላአኢላሃ አኢለላሀ ወህደሁ ላ ሸረከለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሃምድ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይን ቀዲር.----,100ጊዜ
    2.ሱብሃን አላህ ወቢ ሃምዲሂ አደደ ኸልቂህ ወሪዳ ነፍሲህ ወዚነቲህ አርሺህ ወሚዳዲህ ከሊማቲህ.----,100ጊዜ
    3.ሱብሀን አላህ ወል ሀምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር.----,100ጊዜ
    4.አላሁመ አአይኒ አላዚክሪከ ወ ሽክኩሪከ ወ ሁስኒ ኢባደቲክ.----,100ጊዜ
    5.ሱብሃን አላህ ወቢ ሃምዲሂ ሱብሃን አላህ አዚም.----,100ጊዜ
    6.ሱብሃን አላህ ወቢ ሃምዲሂ.----,100ጊዜ
    7.አስተግፍሩ አላህ አዚም ወ አቱበ ኢለህ.----,100ጊዜ
    8.አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሙሃመድ.----,100ጊዜ
    9.ሃስቢ አላሁ ወኒኢመል ወኪል.----,100ጊዜ
    10.ላሃውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ.----,100ጊዜ

    • @zzaytn4041
      @zzaytn4041 4 года назад +1

      ማሻአላህ። አላህ የኢማን ይስጠን ሸሁንምበጀነት ይንከባከባቸው ወላሂ ልብይሠብራል

    • @ሰልዋኤልያስ
      @ሰልዋኤልያስ 4 года назад +1

      In sha allah

    • @hushhush6284
      @hushhush6284 4 года назад +1

      ጀዛኪ አላህ ከይር የኔ ምርጥ አንደኛየ አላህ ይጨምርልሽ

    • @jemijemi7733
      @jemijemi7733 4 года назад +1

      Jazkalhe wälahe alyazey Belo.nber

    • @milkyomer61
      @milkyomer61 4 года назад +2

      MashAllah Allah yesteh. የሶስተኛው ላይ የሚጎለው አለ
      3. ሱብሀ አላህ ወል ሀምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር

  • @ሐዋ-ዀ9ዀ
    @ሐዋ-ዀ9ዀ 4 года назад

    ያሸህኢብራሂም አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ

  • @زهاريميمي
    @زهاريميمي 4 года назад

    ጀዛኩም አላህ ህይር አላህ ጀነት ፊርዱስ ያስገባዉ

  • @semirasemira5434
    @semirasemira5434 4 года назад

    ያሼህ አላህ በጀነተልፊርዶስ ያኑሮት

  • @صابرينمحمد-ف9س
    @صابرينمحمد-ف9س 2 года назад

    አላህ ይርሀማቸው የረብ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @mahabobayalahbariya539
    @mahabobayalahbariya539 4 года назад

    የአለህ ወሪሀም እግፍር ለሁ ለሼክ እብረህም ሲረጂን ያረቢ መቃብረቸው በኑር አሸብሪቅለቸው እንነልለህ ወይነ እለይህ ረጁም እለሂ ያኔ ስ ነገር እንዴት ነው ምታደርገኝ ያረብበክህን

  • @ተወከልቱአለላህJ432
    @ተወከልቱአለላህJ432 4 года назад +1

    አላህ ይዘንላችሁ ሸክ እብራሂም ሲራጅ ውስታዝ አብዱልመጂዲ እና መሀመድ አረብ እነሱን ሳስታውስ ሞት መራራናት ግን አይሬ ናት አላሁመ እረሃመሆም ወሳእ ቁብረሆም ጀነትን ወፍቃቸዉ ያረብ ያከሪም ያገፋር እገፊለሆም

  • @Gggf3
    @Gggf3 4 года назад +1

    Masha allah❤️, wallahi insha Allah and may allah grant you Jannatul firdaos insha allah... 🤲

  • @RkifJdjjfj
    @RkifJdjjfj 7 месяцев назад

    አላህ ይራህመህ አላህይውደድህ