#የአማራ_ኦርቶዶክስን_እናጠፋለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 945

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku17 Год назад +6

    እዩ ጬፋን ሳይ ነው በእውነት የመጨረሻው ዘመን መሆኑን ያረጋገጥኩት ባይሆን ኖሮ እንደዚህ የደነቆሩ ሰዎች አይገኙም ነበር።

  • @የማርያምመታሰብያ
    @የማርያምመታሰብያ Год назад +8

    አትችሉንም አማራ ኢትዬጵያ ባንዲራዋ ኦርቶዶክስ እመብርሀን እነዚህ ሁሉ እሳት ናቸው

  • @የተሰቀለውንትመስላለች

    የእግር እሳት ሆነችባቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ።❤

    • @mulugetaneh1890
      @mulugetaneh1890 Год назад +2

      Eko

    • @የተሰቀለውንትመስላለች
      @የተሰቀለውንትመስላለች Год назад

      @@mulugetaneh1890 አይዞኝ እናልፈዋለን

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 Год назад +1

      ቢያቅ አይልም ነበር ኦርቶዶክስ ማለት

    • @Aylanam
      @Aylanam Год назад +1

      😢😢😢😢😢

    • @SamoualeAleyhase
      @SamoualeAleyhase 4 месяца назад +2

      ኦርቶዶክስ በሙሉ ገና የቅዱሳን የእግር መረገጫ(ትብያ)ሆና ትጠፋለች።ምክንያቱ 44 ጣዖታት፣ማርያም ማርያም፣አርሴማ አርሴማ እያሉ ሰደግሙና ስሟርቱ ለዘመናት እግዚአብሔር ታግሷል አሁን ግን እግዚአብሔር ራሱ ፈጽሞ ኦርቶዶክስን( 44 ጣዖታት) ታከታዮችን ከምድር ያጠፋል።ኢዩ ገና አንዱን ለምን ይላሉ ?ለእግዚአብሔር ክብር ብሎ 44 ጣዖታት ተከታዮችን (ኦርቶዶክስን)የምበቅለው ህያው እግዚአብሔር ኢዩን እንዳስነሳ ብዙዎችንም ገና ያስነሳል።ወንገል ያሸንፋል፦ 44 ጣዖታት ይዋረዳሉ ይበሳጫሉ፣ ይመነምናሉ ይጠፋሉ።

  • @EmbatSebahat
    @EmbatSebahat 10 дней назад

    እናመስግናለን ወንድሜ ነጋሽ ንግግሮችህ ሁሉ የእውነት ናቸው ሁላችንንም ማስተዋሉን ያድለን ለስሙ ቀዳሽ ለመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Год назад +7

    እግ/ር ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ይባርክ የዚህ ልጅ ዓይነት ሰው የኢትዮጵያን ምድር ይውረስ።
    ዘረኞችም ጌታ ያስባችው ግን ወላጆች በተለይ የኦሮሞ ወላጆች ልጆቻችው ላይ መልካም ዘር ዝሩ ።

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Год назад +59

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ወንድማችን በርታ የኦርቶዶክስ ጠላቶቿ ይጠፋሉ እንጂ ተዋህዶዬ ሁሌም ክፋ ትላለች ❤😊

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      እኔ ብዙም አላምናቸውም ሲመሰካከሩ!!!!

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 Год назад

      ይውላል እንጂ ይፈርዳል ፈጣሪ

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 Год назад +1

      ቸሬ ቸሬ ቸሬ ሁሉ ጴንጤ እንዳንተ በሆነ ተባረክ አክባሪህ ነኝ

    • @etabisgetan9854
      @etabisgetan9854 Год назад

      ወረብ መሆኑነው ክክክክክክክ ወይኔ

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 Год назад +7

    እምነታችን እውነተኛ ቀጥተኛ ስለሖነች ኦርቶዶክስ ፈተነዋ ይበዣል ስለዝህ በፈተና መፅናት ❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +4

    ተኩላ ወች በቤቱ ተሰግስገዉ ምህረት አሳጡን

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Год назад +86

    ሁሉን ነገር ለአማራ ሰተው እስከመቸ እንደሚዘልቁት ግራ ነው የገባኝ አማራ ፈርዶበት ሀገሩን መውደዱ እንደ ወንጀል ተቆጥሮበት ስንቱን ስቃይ አየነው ብቻ ፈጣሪ ለሁሉም ቀን አለው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ🙏😥😥😥

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 Год назад +9

      ይህ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኔ ለትግራዌትም ነው በኦርቶዶክስ ማንም ቢሄር አይደራደርም ቀልደኛ ጠብቅ

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 Год назад

      ​@@fikirybeltal4583በትክክል የኔ ውድ 😢😢

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад

      ​@@fikirybeltal4583😢😢😢

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo Год назад +2

      አሜን ይስጥ

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት Год назад +6

      @@fikirybeltal4583 ትክክል ላወቀው ሰውማ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለነው በብሄር ቀርቶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ሀገርም ደንበርም የለውም አለም ያለ ተዋህዶ አንድ ነው።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Год назад +62

    ዝም በላችሁ ወንድሜ እኛ ኦሮሞች ከሁሉም ጋር እንኖራለን ኦሮሞን አይውክልን

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. Год назад

      Kosasa

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. Год назад

      Arage

    • @biniyamfekadu6839
      @biniyamfekadu6839 Год назад +2

      Gobez tekekel

    • @FanooAmhara
      @FanooAmhara Год назад

      ኦሮሞ አኮ ሀገር መስራች ህዝብ ነው ኦነግና ሸኔ ግን የወያኔ አጀንዳ አስፈፃሚ ማዳጋስካራዊ የማፍያ ስብስብ ናቸው እነዚ 3 ቱን ቀብረን ኢትዮጵያን ከመሰረተው ኦሮሞ ጋር በሰላም እንኖራለን

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад +1

      ትክክል

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Год назад +26

    አወ ነጋሽ ይሄ ብቻ አይደለም ብዙ ሴትና ወንድ ወጣቶች እዉነተኛ የኦሮሞ ልጆች ስርአት ያላቸዉ ለቆሻሻ ብሄር ለሚባል ለማያፀድቅ የማይገዙ ለዚች እዉነተኛ ቤተክርስቲያን ግን ህይወታቸዉን እስከመስጠት የሚደርሱ ከክፉዎች ይበዛሉ ክፉዎች ግን በቁጥር አስር አይሞሉም፡፡

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 Год назад +1

      በትክክል። በፍፁም እነኝህን የዘመኑ ጉግማጉ ጎች
      ሀገርወገን ወዳዶቹን ኦሮሞች በፍፁም አይወክሉም

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 9 месяцев назад

      Ylea eyesuse median yelam yeameyamldew eyesuse becha nw leagrh leahortdox Beach's yectate meanew beabgan beachnachel beakeabero Amecgnu tbealo bible leay tcfuale meanew yecrkrwe beateam tfekdoleatale eyesuse leahewoit bechanw yemtaw haimanot drejeat lecrea almetam leahewot leaalem Hulu new echi eyesusen meanem getea nw cletabeal becha ayedlem eyesuse zufanu leay nw yeamenknkew yeleam

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 Год назад +2

    በጣም የታዘብኩት ነገር ቢኖር ቤተክርስቲያን አባታችን ሆይ ሲባል አንኳን አጃችንን ዘርግተን ካንገታችን ሰበር ማንል ህዝቦች ነን ትቢታችን በየት ይለመነን ተኮፍሠን አሱን ለማመስገን ያየሁትን ነው አመሠግናለው።

  • @wenduashenafi8508
    @wenduashenafi8508 Год назад +32

    ነጋሽ ምን ልበልህ አንተ እኮ ከምንም በላይ ነህ አግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @LOVE-xj3nw
    @LOVE-xj3nw Год назад +2

    እግዛብሔር ያግዝህ ክብር ይገባሃል፣ ትውልድ አስተዋይ እንዲሆን እየሰራህ ኑው። እርምት ያስፈልጋል ለትውልድ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Год назад +21

    እዮ ጩፋ እኮ በአማራ ስም ኦርቶዶክስን እናጠፋለን የሚባለው የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ላይ አለ ተፅፎ

    • @adm6182
      @adm6182 Год назад

      Medahinialem yihin chufa yasaywn

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +10

    ያማል ፈጣሪ ባለቤቱ እዉነቱን ያዉጣ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Год назад +5

    ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምትሰጠው አገልግሎት ከጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🏼

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 Год назад +13

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትጠፋም እሱ ግን በአፉ ይጠፋል

  • @SimegnTsige-b7s
    @SimegnTsige-b7s 11 месяцев назад +3

    እኚ አማራወች. እንበዛለን አምላከ አብሮ ነዉ

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Год назад +26

    አቤቱ እንደቸርነት አሰበን ማርን ይቅር በለን🤲 ሰላም ሰላም ወንድማችን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን🙏🤲🤲🤲🤲🤲🕊🇪🇹🕊⛪️🕊🕊🕊🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +32

    መንግስት አልባ ሀገር ስትሆን ማንም ይደነፋል

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 Год назад +1

    ነጋሽ ወንድሜ እንግዲህ የተቻለህን ያህል በተለይ ለአማራውና ለኦርቶዶክሱ እስከሚበቃህ ታግለሃል የተቻለህንም ሁሉ አድርገሃል ለደከምክበት ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልህ አማራና ኦርቶዶክሱ ከላይ መአት መቶበታል ከስንቱ እብድ ጋር አንተስ ተጣልተህ ትገፋዋለህ እሱ ባለቤቱ ከላይ የግፉና የመከራው ፅዋ ካልሞላ ምንም ማድረግ አይቻልም ፈተናው አሮጌው ዓመት አዲሱን ዓመት በዚያው በመጥፎው ዓመት ተክቶታል እሁን እኛማድረግ ያለብን ይህቺ የመከራ ዘመናችን አጭር እንድትሆንልን አጥብቀን ፈጣሪን መለመን አለብን ስለ መልካም ሥራህ እጅግ እናመሰግናለን ዘርህ ይባረክ

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    ጋዜጠኛ ነጋሽ የታደልክ እናት አባትህን የመረቀህ የታድልክ ነህ ወጣትነትህ በተገቢ ቦታ እየተጠቀምበት ነው ወጣትነህ እያገለገልክበት በጣም ያስቀናል በረከትህን ይድረሰን በርታ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጨምርልህ አንተን የወለዱ ወላጆች እድሜ እንደማቱሳላ ያድላቸው ♥♥♥

  • @asmara3973
    @asmara3973 Год назад +14

    እዴው ይህ አማራ ፍርዱበት የማንም ልቃሜ ወረበላ አፋን ይከፍትበታል እዴው እግዚአብሄር ይፍረድባቹ እነደመቀ እነተመሥገን የአማራን ህዝብ በማንም ልሀጫም አፍ መክፍቻ አረጋቹሁት

  • @RomanTerefe
    @RomanTerefe Год назад +19

    ኦሮሞን አይወክልም ኦሮሞ የዋህ ቅን ህዝብ ነው አቤቱ ማረን

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +46

    እግዚአብሔር ለቅድስት ቤተክርስቲያን ለሕዝቡ የሚቆመውን እውነተኛውን መሪ ሳይዘገይ ያምጣልን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ኢትዮጵያን ሐገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት በቃ ይበለን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒 ወንድሜ ነጋሽ ጀግና ነህ በርታልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @woyeneneguse1274
      @woyeneneguse1274 Год назад +2

      Atxfalaw amen aberalaw amen men ayent hezeb now

    • @Rakb553
      @Rakb553 Год назад

      @@woyeneneguse1274 ጨልለዋል 🤭🤔🤣🤣🤣

  • @layemengistu5850
    @layemengistu5850 Год назад +19

    በጣም ጨዋ ተባረክልን
    እውነተኛ ኦርቶዶክስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ይባርክክ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Год назад +6

    ወንድሜ ነጋሽ በርታ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 Год назад +1

    ሀሳብህን እጋራለሁ ወንድሜ ይህ ፖራንክ ሚባል ከባእድ ሀገር የለቃቀሙትን ቢያቆሙልን ባይ ነኝ ስንት ምንኮርጃቸው ነገር እያለ ይህን እኛ ያደግነው በትልቅ ሰው ፊት ድምፅ ቀንስ ትከሻላይ አትቁም ዝቅ በል ረጋ በል እየተባልን አድገን አሁን ስንት ጭንቀት ያለበትን ህዝቤን ቀልብ መግፈፍ የዳቢሎስ ስራ በስመአብ እና እነኛ የታሪክ አተላዎችን እግዚያብሄር ይገስፆልን መልካሞችን ደግሞ ያብዛልን አንተም ወንድማችን ቆንጆ ስራ ነው በርታ 🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Год назад +4

    "ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ"
    ኤፌሶን 5:16
    ነጋሽ ወንድማችን የድካምህን ዋጋ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ በርታ!

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy Год назад +4

    ወንድማችን በእዉነት ተባረክ እኔ ለመነገሪ ቃል ያሌኝም እግዚአብሔር ይጣብቅ❤❤❤

  • @reyotamhara
    @reyotamhara Год назад +24

    ነጋሽ ❤❤❤❤ አይዦክ ፩ ቀን ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያነሳታል

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 2 месяца назад

    ከእነዚህ እባቦች ተዋህዶን ይጠብቃት መድሀኒአለም🤲🤲🤲☝️🙏🙏🙏

  • @etalembasha9565
    @etalembasha9565 Год назад +11

    ጌታ ሆይ በቶሎ ና አቤቱ ጥፋታችን በዝቶአል።

    • @FasikaAlelign
      @FasikaAlelign Год назад +1

      😭😭😭 ንሰሐ ገብተሻል ና እምትይው❓❓❓😭😭😭😭😭

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 Год назад

      ​@@FasikaAlelignእኮ የንስሐ ቀን ጨምርልኝ ነው የሚባል 😢😢

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Год назад

      ​@@FasikaAlelign😭😭😭😭😭

  • @ashenafitibebu6679
    @ashenafitibebu6679 Год назад +1

    በጣም መስራት አለብህ በቅርቡ ነው እየተከታተልኩህ ያለውት በርታልን እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል፡፡

  • @ethiopiacome
    @ethiopiacome Год назад +18

    ሰላም ኦርቶዶክሰን አማራን አጠፍለን ልጂ ይህ በመጀመርያ ይህ የመንግሰታችን ሴራ ነዉ ኦርቶዶክሰን እና ሞሰሊምን እናባላለን ብሉአል አብይ ከአንድ በቱ የአብይ ሰራ ነዉ ኦርቶዶክሰን እናጠፍለን ያለ ሰዉ እራሱ ይጠፍል

  • @poronicaarsema3024
    @poronicaarsema3024 Год назад +1

    እግዝኣቢሄር ይቅር ይበለን ።ሁሉም ተክኖሎጂ ብለን ስንሃስብ ኣለም እየ ሄደትን ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +8

    በእውነት ወገኖቼ ሆይ እባካቹህ የኢትዮጵያ ሰላም የማይፈልጉ ሁሌ ወደ ኃላ እንድንሄድ የሚፈልጉን ናቸው ሁሌ አዲስ አጀንዳ ፈጥረው እንድንጫረስ እና ወደ እግዚአብሔር ቀርበን በንስሀ እና በጸሎት እንዳንጸልይ ነው እየሰሩብን ያሉት ሴራ በእውነት እናስተውል በተለይ ቱኩስ ኃይል የሆናቹህ

  • @michaelfekade7445
    @michaelfekade7445 Год назад +1

    ወንድማችን ክበርልኝ አከብረሃለሁ አገራችንን ሠላም ያርግን ሀይማኖታችንን ኦቶዶክስን ፈጣሪ ይጠብቅልን 😢

  • @madumamo1199
    @madumamo1199 Год назад +3

    አባቶች ጠንከር ያለ እርምጃ መስጠት አለባቸው።በተለይ በነዋየ ቅዱሳቶች ላይ እራሳችንን ማስከበር አለበን ሁሉም ነገር ገደብ አለው ከአባቶች ትዛዝ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ።

  • @ብሩክወለተማርያምመሃተቤን

    ትክክክል ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አህዛብ መናፍቅ አታጉረምርሙ እረፉ በጌታ አትሳለቁ መውደቂያቹ አያምርም

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 Год назад +4

    በአንዳንድ ባለጌ ኦሮሞ ሌሎቹ ኦሮሞ በመጥፎ መታየት የለበትም ከየሁሉም ብሄር በሆዳቸው የሚያድሩ አሉ

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie6612 Год назад +1

    የኛገር ኦርቶዶክስ "ተዋህዶ"የሚል ቃል አለበት የምር ለምን እንደሆነ ባውቅ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    በድንግል ማርያም ስም አይንሽ ይታወር ይላል እግዞኦ ደሞ እኮ አሜን ትላለች

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад +1

    ይህ ትንሽ ጥፋት ነው የቤተክርስቲያናችን ችግሮች እጅግ ብዙዎች ናቸው 😭😭😭😭

  • @z_amen87
    @z_amen87 Год назад +3

    በእውነት ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ተባረክ

  • @HelenAmnen
    @HelenAmnen 3 месяца назад

    ወንድማችን አንዳንተ አይነት ሰው ይብዛልን አስታራቂ ነህ
    እዩ ጴንጤን አይወክልም
    ተባረክ

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 Год назад +4

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ ነው እሚባለው ሌላ ምን ይባላን በረታልን ወንድማችን

  • @sisayfeleke-p4v
    @sisayfeleke-p4v Год назад +1

    “የቀባኋቸውን አትዳስሱ፥ በነቢያቴም ክፉ አታድርጉ ብሎ፥ ሰው ግፍ ያደርግባቸው ዘንድ አልፈቀደም፥ ስለ እነርሱም ነገሥታትን ገሠጸ።”
    - መዝሙር 105፥14-15

  • @kasahunlema8249
    @kasahunlema8249 Год назад +12

    ወዳጄ እዚህ የፈረሱና የረከሱ የዘመናችን የሉሲፈርና የወደቁት መናፍስት ልጆች ናቸው ተዋህዶንና ሀገራችን ኢትዮዽያን ማፍረስ አችልም

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Год назад +2

    ይሄ ኡስታዝ የዘቀጠ ማንነት ያለው ሰው ነው ቅዱስ ገብሬል እና እመቤታችን በእንተ በጨአታም አፍ አይጠሩም 😢

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Год назад +14

    ምን ልበልሕ ወንድሜ ተባረክ ሁሉንም ልክልካቸውን ንገርልን ለሐይማኖትሕ የቆምክ ጠበቃችን ነሕ ኑርልን ሁሉንም ትተሕ ሐይማኖትሕ ላይ ቅመሐል ተባረክ 🙏 🙏🙏

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      ይሄ ትክክል አይደለም እርስ በራስችን እየተመሰካከርን እየተሰዳደብን ነው እኮ አረባካችሁ ሊጨርሱን ነው የውሸት የሌብነት ሀይማኖት ብለው ይሄው ልጁ ካህናቶቹን እየተሳደበ ምነው ይሄ ልጅ ካህናትን ሲሰድብ ሲያዋርድ በአደባባይ እራሳችን ስንመሰካከር እዩጩፋን ለምን ብሌም እናደርጋለን አብይን እማያስፈልግ ሀይማኖት ነው ብሎ ነው!!! እባካችሁ በውስጥ ተነጋገር የዘድኩን እየወጣ ማዋረድ ይሄ እየወጣ ማዋረድ ምን ማልት ነው!!!

  • @BinamHulago
    @BinamHulago 5 месяцев назад +1

    ነገሸእግዚአብሔር እደአንተ አይነቱን ሺሕአድርጎያብዛልን

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Год назад +7

    የማንም አጭበርባሪ ዱርየ መቀለጃ ሆንን:: ብዙ ጉድ ብዙ ወንጀል ስላለበት - ለማረሳሳት አጀንዳ ይፈጥራል::

  • @AlemM-b1g
    @AlemM-b1g 3 месяца назад

    እግዚያብሔር ምህረቱን ይላክልንወድማችን በርታ የኦርቶዶክስ ጠላቶቿ ይጠፋሉ እንጂ ተዋህዶ ከፍ ትላለች❤

  • @yonitegegne7169
    @yonitegegne7169 Год назад +4

    “እኔ ክርስቲያን ነኝ ዜግነቴ ሰማያዊ
    ዘሬ ከግንዱ ነው ከክርስቶስ …..”
    “የምሞትለት ዘር የለኝም ክርስትና እንጅ
    ሁሉን አንድ ያረገ ፍጥረትን በአዋጅ”
    እንግዲህ በዚህ በከንቱ እና ጠፊ በሆነ የሰይጣን ሀሳብ ግን ከእግዚአብሔር መንግስት በሚለይ የዘላለም እሳጥ በሚያስጥል የጨቀየ ሀሳብ ለወደቁ ግን ነገ በነብስም ሆነ በስጋ ለሚሞቱ ሟቾች ነፍስ ይማር እያልን ልቦና ይስጣቸው ከማለት ውጭ ምን እንላለን?እንደ ሻሸመኔው ወጣት በዚሁ የጥላቻ ምክንያት የእናቱን ብሔር ከመጥላቱ በመነሳት የገዛ እናቱ ከመጦር ይልቅ በተኛችበት በቢላዋ እንዳረዳት ከዚህ አይነቱ በሽታ መድሀኒአለም በቸርነቱ ይማራቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል?

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 3 месяца назад

    ወንዴሜ በርታልኝ በርታልኝ ።እነዝህ በስህተት አለም የምጓዙ ሰዎች የደንግል ማርያም ልጅ ወደ ልባቸዉ ይመልሳቸዉ።

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Год назад +64

    ስንቱን እንቃወማለን ! ትክክለኛ ሕግ የሚያስከብር የሀገር መሪ እግዚአብሔር እንዲሰጠን መጸለይ ብቻ ነው ያለብን 😢

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +2

      እራሱ ጋዜጠኛ ነጋሸ መንግሥት ሆኖ ቢያርፈው እኛም ከጭንቀት እናርፋለን🙏🙏🙏

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +2

      እውነት ነው ምድር መሀይም ከየትም የመጣ አፍን ሲያላቅቅ በጣም ያሳዝናል ወንድማችን ከዶሮ አይሻልም ጎበዝ በትክክል ገልዑታል

    • @DhfcChfff
      @DhfcChfff Год назад +1

      ለምን አተስጨርሰውም ምን አለበት ምእረፉን ተከስቶ አበበ ለነ ወይም የተፀፈውን በትክክል ብሎ ይሆነል ቀንጨብጨብ አድርገህህ ስህታቱን ብቻ አጎለህ አንተ ትክክለኛ ሰው ከሆንክ ጨርሰህ አሰመን !!

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 Год назад +1

      ​@@DhfcChfff አማርኛ ካላወቅህ እንጂ ይህ ሰው ከተናገረው የከፋ ካልሆነ የተሻለ ነገር ያወራል

    • @Rakb553
      @Rakb553 Год назад

      ​@@DhfcChfffመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለውን አለመኖር ከገለፀ በቂ ነው አንቺ ደሞ ለማወቅ ከፈለግሽ አረጋግጠሽ ከዛ መከራከር እሱማ ሲጀመር ምእራፍ 16 የለም ያለመኖሩን ገለፀ እኮ የተማረ ነው ያውቀዋል ያላወቅሽው በደንብ ገብተሽ አረጋግጪ ነው እዩ ጩፋ ነህ 😅

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 Год назад

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ በዚህ እድሜዬ ምን ጉድ ነው የምሰማው የማየው ወንድማችን በእምነትህ ያጽናክ ጥሩ መረጃ ነው ግን አድማጭ የለም አለመታደል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @selomonberhane
    @selomonberhane Год назад +8

    ማኅበረ ሚድያ ጥያቄ አለኝ እኛ በስደት ሀገር የምንኖር የኦርቶዶክስ አማኞች እምነታችንን ጠብቀን ለሀገራችን ሰላም የምንፀልይ መጨረሻችንን በሀገራችን ኢትዮጵያ አርጊልን ብለን ለእመቤቴ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን የምንለምን ምእመናን ነን እንዴት በአማራ በኦሮሞ በትግሬ እየተባለ ቤተክርስትያናት ሲከፈቱ ለምን ብጹእ ወ ቅዱስ ፓፓሳት የእምነት አባቶቻችን ለምን ይሄን እያዩ ዝም አሉ በቤተ እምነቱ ውስጥ የሚሰበከው ስለ ብሄር ወዴት እየሄድን ነው በአውሮፓ ይህ ነው የምናየው እኔ በጀርመን ሀምብርግ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስትያን ውስጥ ይህ ሲካሄድ ስሰማ ጥየ ወጣሁ ከዛ በኋላ በቤቴ እፀልያለሁ እንጂ መሄድ አቁሚያለሁ በክርስቶስ ስም ልለምናችሁ ዘሬ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሳይሆን እኔ የአዳም ዘር የሄዋን ዘር የክርስቶስ ዘሮች ነን ስሞታየ ይሰማ ሀገራችንን ክርስቶስ ይጠብቅልን አሜን

    • @almaztsfaye9889
      @almaztsfaye9889 Год назад +3

      እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን

    • @Rakb553
      @Rakb553 Год назад +2

      አቤት ጉድ ነው ቤተክርስቲያንን ሸቀጥ አደረጓት አደል እግዚአብሔር ያፀዳቸዋል እህቴ አይዞሽ ጠብቂ በተስፋ🤲🤲🤲💒💒💒😢😢😢

    • @selomonberhane
      @selomonberhane Год назад

      @@almaztsfaye9889 amen 🙏

    • @selomonberhane
      @selomonberhane Год назад

      @@Rakb553 Amen 🙏

  • @EyobeDegefa
    @EyobeDegefa Год назад +1

    እነሱ የዉሩ እኛ የኦርቶዶክስ ቤሄር የለንም በቃ ብንገፋም ጠንካራ ነን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 Год назад +3

    ወንድሜ እኔ በአዩ ጩፋ አልፈርድም እኔ የምፈርደውበተከታዯቹ ነው እሱ እኩ የቢዝነስ ሰው ነውእንደልቡ እየለፈለፈ ገንዘባቸውን እየገፍፈ ይሄዳል ተመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ ክበር ተመድገን 🙏

  • @WubalemMisge
    @WubalemMisge Год назад

    የተባረክ ከዚህ በላይ ምንም አልልም ልጆችህ ቤተሰብህ ይባረኩ

  • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ

    በጣም ድንቅና ዘመኑን የዋጀ አቀራረብ ነው! እግዚአብሔር ያበርታህ ነጋሽዬ ጎበዝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶና የህዝብ ልጅ ኢትዮጵያንም ወዳዱ!

  • @TaduKebede-k2y
    @TaduKebede-k2y 3 месяца назад

    ወንዲማችን እናመሰግናለን ያ ግን አፉን የዝጋለት
    ፈጣሪ

  • @banchiabay4545
    @banchiabay4545 Год назад +3

    ያማሰማው የለም ዘንድሮ😢😢😢 መጨርሻችንን አሳምርልን ጌታ ሆይ🙏🙏🙏🙏✝️✝️🥰

  • @hehemeko3077
    @hehemeko3077 Год назад

    አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሁን እንደቸርነትህ ይሁንልን አሜን ማራናታ ጌታእየሱስ ሆይ ቶሎ ና።

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Год назад +1

    ነጋሽ ወንድሜ አምላክ ያክብርህ ይጠብቅህ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Год назад +4

    በስማም የሚናገሩትን የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ገንዘብ ብዙይሰራል ብዙ ያናግራል ይቅር በለን😭😭😭😭😭⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @ururur6108
      @ururur6108 Год назад

      ነጋሽ ወድ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንቴ ገር ይሁን አንደንዱመ ሰው ታገድኖ ይብሰል ጭንቅለት ይፈታሉ መስታወል ያድለቸው

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Год назад +1

    ነገሸ ዘመንህ ይባረክ እዩጩፋ ክርሰቶሰ ፍረድን ይሰጥሀል ምንም አይቀርም ፍርድ አለብህ አምላክን ቀልደህበታል ደሞ አሜን እያሉ የሚያጨበጭብ ተመለሱ ተመለሱ ለምን በሉ ዝም ብላችሁ አትነድ ለናንተም አምላክ ይፈርዳል እየሱሸ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው ከቃሉ አትውጡ ተመለሱ

  • @ytageslove
    @ytageslove Год назад +3

    ፕሮግራምህን በጉጉት ምጠብቀው በርታ ወንድሜ

  • @ziwayyhbc4322
    @ziwayyhbc4322 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ሀሳብ አንስተሃል ሆኖም ስህተት ፈላጊ አትሁን ወዳጄ ለምሳሌ ሰው እንደሚሳሳት አትዘንጋ ፈጣሪ ብቻ ነው ፍፁምና የማይሳሳት ልወቅስ አይደለም ያገሬ ልጅ ለምሳሌ 2ቆሮንቶስ 16፡9 ያለው ሰባኪ 1ቆሮንቶስ 16፡9 ሊል ፈልጎ ይሆናልና አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቃሉ፡፡ በክፉ ክፉ እትመልሱ ይላል ቃሉ በእግዚአብሄር ቃል እራስህን ቃኝ ወዳጄ ረብ የሌለውን ከማውራት ህይወት የሚሰጠው ህያው ቃል ተናገር ክፉን በርግጥ ግለጠው ነገር ግን እራስን ጠብቅ፡፡ ንግግር በጨው እንደተቀመመ በፀጋ ይሁን፡፡ ቸር ሁን ወዳጄ ተባረክ

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 10 месяцев назад

      no way we have to take action fast other ways we are going to look like those nonsense

  • @gebremichaeldeferso7373
    @gebremichaeldeferso7373 Год назад +6

    ማህበር ሚዲያዎች, በየመንገዱ እንደፋሽን ምንጣፍ እያነጠፉ እየተከናነቡ የሚለምኑ ሴቶችን አንድ በሉልን!!

    • @Rahel_1973
      @Rahel_1973 Год назад +1

      እውነት ብለሻል

  • @MegaAbya
    @MegaAbya Год назад +1

    አለ ነገር ማለት ነው ኦርቶዶክስ ን እንደዚህ መጥላት በቃ እኛ በእምነታችን ጠንክረናል ማለት ነው በስደትም በአገርም የምንፅልየው ፅሌት ስይጣን የጋንኤል ልጆች ከቀበሮ ገድጋዳቸው እየወጡ ነው እኔ የመገለጥ ዘመን ብያለው ተዋህዶ ዘንዶዎች እየተንጫጩ የልጆቿን ደም ጠርተው ስክረው ነበር ቃኤልም አቤልን በገለ ግዜ ተቅበዝባዥ ነው የሆነው እነዚህ እንደዛውn ናቸው

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Год назад +4

    እውነትም ፈርዶባት ወይ ድግል እኛ እንወድሻለን ❤❤❤

  • @Asrty-t6p
    @Asrty-t6p 2 месяца назад

    Ye eyuchufa dirama mechem ayalkm fetari lbona ystachew❤❤❤

  • @ድልለኦርቶዶክስድል

    ማንኛውም በተለያዩ ገዳማት እየሔዱ (በመኪና እየተጓዙ)መስቀል አልባሳት የተባረከ የተቀደሰበት እየተባሉ የሚሸጡ አካላት ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልዩ መታወቅያና ለምእመኑ ደግሞ ትክክለኛ መሖኑን ማረጋገጫ በሚዞሩበት መኪና ላይ መለጠፍ አለበት።

  • @alesh647
    @alesh647 Год назад +1

    እኔበሁኑ ስአት ቤተክራስቴን የሚረክስ ዝምብለ መልከት ጡሩአደለም ምክንያቱ በውጭአለ የሚኑሩህዝ ማስተማር አለባቸው

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Год назад +4

    እየተጫወቱ ያሉት በኛ ሳይሆን በራሳቸው ነው፣ እነዚህን የሚከተሉ ሰዎች እራሳቸው የሚገርሙ ናቸው! እነርሱ የሚያመልኩት አምላክ የሚታዘዙለት ሳይሆን እራሳቸው እንደፈለጉ የሚያዙት ነው እንዴ?

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Год назад +2

    እግዚአብሔር ስንቱን ታገስክ ተሸክመኸናል ማረን

  • @Rahel_1973
    @Rahel_1973 Год назад +13

    ኦርቶዶክስ ፈተናሽ/ናችን በዛ እግዚአብሔር አንተ ድረስልን😥🙏🙏🙏

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Год назад +1

    ልጄ ተባረክ ሁሉም የሱፉጡር ነው ጥቁር ነጭ የፈጣሪ ልጅነው

  • @teferi4028
    @teferi4028 Год назад +3

    እጅግ በጣም ያሳዝናል እንግዲህ ከብጹአን አባቶቻችን ጋር የመገናኘት እድሉ ያላችሁ ሰዎች ጉዳዩ በጣም አስሳቢና ቶሎ መፍትሔ ሊሰጠውና እነዚህ አባቶችም ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ የበኩላችሁን ሚና እንድትወጡ አደራ ማለት እፈልጋለሁ

  • @merontadele70
    @merontadele70 Год назад +3

    በጣም ወጥ ረገጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታትን ንዋየ ቅዱሳን መልሱልን መስረቅ ክልክል እና የሚያሰጠይቅ አፀያፊ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።።

  • @AdisZegeye
    @AdisZegeye 7 месяцев назад +1

    ነጋሸ እንደ አንተ ሰዉ እንደ ልጁ ያለ ወጣትጌታ ያብዛልን

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Год назад +15

    አይዞክ ነገሽዬ የድንግል ልጅ ከኛ ጋር ነዉ የግዜ ጉደይ ነዉ እንጂ ተዋሕዶ ና ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች መድሃኔዓለም ይርዳን አሜን ⛪️☝️🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад +2

    የማከብርህ ወንድሜ ሺአመት ኑር

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ ጊዜው በጣም ይከብዳል ሰው እራሱ ያሳዝናል

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Год назад +1

    ግን እሰከመቼ ነው አማራን መጥላት አገሩን አይማኖቴን ስላለ ነው እባካችሁ ወደ ቀልባቸው ይመለሳቸው እብዶች በዝተዋል ሉቱ ስባሐት ።

  • @rucha6231
    @rucha6231 Год назад +3

    ደፍር ናቸው ዋዉ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @tefaratekle4692
    @tefaratekle4692 Год назад +1

    ወዲማችን ክበርልን እደነዚህ አይነት ሆዳሞችናቸዉ ሀይማኖትአርካ ሽናቸዉእግዚአብሄር ልቦናሥጣቸዉ

  • @AboodALSHBI
    @AboodALSHBI Год назад +3

    ❤❤❤❤❤ወንድማችን ሠላም ሠላም❤❤❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +1

    ኦርቶዶክ አማራ ብቻ ነው እንዴ😢😢 ስንት አለም ነው ተዋህዶ

  • @Mikiyas_Tube_ሚኪያስ_ቲዩብ

    እመብርሃን እድሜና ጤና ታድልህ ወንድሜ ነጋሽ!!!

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 Год назад +2

    ሱብሀነ አላህ በጣም ሚገርም ነው ድራማ እኳን እንዲ ሊሆን አይችልም በጣም በጣም አይን ያወጣ ቅጥፈት በጣም ያሳዝናል ሁሉ ነገራቸው ውሸት ቀልድ ጭፈራ ወይኔ ለምድነው እርምጃ ማይወሰድባቸው እረ ምን ጉድ ነው በቃ ለዱንያ ብቻ እንደው ሞራል ሚባል ነገር ሁሉ ጠፋ ።

  • @TeshagerMulu-ue3bi
    @TeshagerMulu-ue3bi Год назад +8

    ኦርቶዶክስ ተዋዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር

  • @zelalemtam
    @zelalemtam Год назад

    የእግዚእብሄርመንፈስ የቀረበህ ልጅ ያንተ አይነት ይብዛልን ተባረክ ተባረክ

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 Год назад +3

    ወንድም ነጋሽ ለምታረገው ሁሉ እግዛብሔር ይባርክህ እንደዚህ አይነቱን የማንንም ብሄር አይወክሉም እግዛብሔር ይገስፃቸው እኛ ኢትዮጵያዊ ደማችን አንድ ነን አማራ ወይም ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ ሲዳማ እንዲሁሙ 83 ብሄር ብሔረሰቦች ሁላችንም አንድ ነን ከአዳምና ከሄዋን የተፈጠርን የተሰራነው ከአፈር ተመልሰን የምንገባው ወደ አፈር ነው እኛ ኢትዮጵያዊ የሚያምርብን የተለያየ ባህል ያለን አለም የሚቀናብን ለምን እርስ በእርስ እንባላለን እባካችሁ አንድ እንሁን ጋዜጠኛ ነጋሽ ለምታረገው ትንታኔ ሁሉ እናመሰግናለን❤❤❤