የክተት ዘማቹ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ብርሀኑ ፈያራ|ጥቁር እንግዳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 35

  • @sirakmamo795
    @sirakmamo795 Год назад +2

    ወጣት አርበኛ ብርሃኑ ፈየራ ትልቅ ስራ ለሀገርህ ቆመሃል እናመሰግናለን በአሁኑ ሰዓት የደሴን ስፓርት ችግሩ ገብቶሃል የውስጥ ውድድር አስፈላጊና ለስፓርት ተነሳሽነታቸውንየሕዝቡም ድጋፍ የሚታይ ነው የሕፃናቱና የወጣቱ ለስፓርቱ ያላቸውና ፍላጎትና ቀንና ለሊት ሲጫወቱ ያሳዝናል ማደጊያና ማረፍያ የላቸውም በጣም ያሳዝናል : ፈየራ በል በርታ ንቅናቄውን ቀጥል ... አንድ ግዜ እንደውም የምስራቅ አፍሪካ ዎንጫ ስናገኝ የነሙልጌታ ከበደን እናት በዋንጫው ፋንታ ተሸክማችሁ ጨፍራችሆል ይባላል ።

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад +6

    ሊብሮ ክፍል ሁለትን እንዳታስቀረው በናት
    ከዚ በፊት፡የንጉሴ ገብሬ የአቢ ሰይድ የተስፋዬ ዘለቀ የጌቱ ከበደ የደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ አልቀረበም

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Год назад

    ይሄ ምርጥ የጎርጊስ ተጨዋች፣የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች፣የክፍለ ሀገር ልጆችን በፕሮጄክት የሚረዳ ይሄንንም ከሀያ አመት በላይ የሰራን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፣ከአንድ አይሉ አራት ወይም ከዚያ በላይ ክለብ የተጫወተን ባለሙያ፣ ድሮ ጊዮርጊስ ሲጫወት ብዙ ኢንተርቪወች እናዳምጥ ነበር እናነብ ነበር አሁን የተረዳነው ብሬ እጂግ በሳል ሆኖ፣እጂግ ብዙ ምክረሀሳቦች ይዞ፣አሁንም ለተወለደበት አካባቢ በተቆርቋሪነት መልካም ምክር የሚሰጥን ምርጥ ልጅ እንዴት የሚኖርበት መስተዳድሩ፣የተጫወተባቼው ክለቦች፣ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ እና ደጋፊወች፣ብሄራዊ ቡድኑ ባደረገው አስተዋጾ ልክ የሚገባውን ስጦታ፣ንብረት፣ገንዘብ የፈለገው ቢደረግለት ውለታ መመለስ አይደለምን???
    በተጨማሪም የከተማው ተወላጆች እና የጊዮርጊስ ቡድን እና ደጋፊወች ይሄንን መስራት ያቅታቼዋልን??
    ለማንኛውም የብሬን ቀናነቱን፣የአስተሳሰብ ብስለቱን፣መልካምነቱን፣ለሀገሩም ለከተማውም ለጓደኞቹም በአካባቢው ላሉት ሁሉ ያለውን ክብር ያሁኑንም የቀደሙትንም የሚሰጠው ክብር የበለጠ ያስከብረዋል፥፥ እናከብርሃለን እንወድሃልን በልልኝ፥፥ በጊዮርጊስ ዘመኑ እንኳን ጎርጊስን የቡናን ደጋፊ ያስጨበጨበ ያሳመነ ምርጥ ልጅ ነው፥፥ጋዜጠኛ እስኪ ደወል ደወል አድርግ ጎርጊስም መስተዳድርም ደጋፊወችም ጋር፥፥ ሸኪው በጄት ቢመድብለት ስንት ፕሮጄክት ይሰራ ነበር፥፥ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን፥፥
    [About his recommendations:
    ብሬ ለከተማው ስፓርት እድገት መፍትሄ ሲናገር ቀላል ይመስላል ቀለል አድርጎ ሲናገርው፥፥ ይሄ ችግር ግን ሀገራዊ ነው፥፥
    ፈየራ በቀላሉ ያስቀመጠው አንደኛ ሰፊ የውስጥ ውድ ድ ር አስፈላጊነትን፣ሁለተኛ በየቀበሌው/ወረዳ የተመቻቹ ሜዳወች ዝግጅትን እንዲሁም የተጄመሩ የስቴዲየም ስራወችን መጨረስን፣የቀድሞ የዝግጅት እና የማስተባበር ልምድ ያላቼን የስፓርት ማናጄሮችን ማቀናጄት እና መጠቀምን፣ሶስተኛ አሁንም ከተማው ውስጥ ያሉ ሌላም ቦታ ያሉ የቀድሞ ተጨዋቾችን በአሰልጣኝነት ማሰልጠን እና የስፓርት ውድ ድ ር ውስጥ እንዲረዱ ማቅረብ፣የዳኛ ስልጠናወችን መስጠትን፣የስፓርት ጉዳይን ከፓለቲካ መነጠል፣በተለይ በተለይ ስፓርቱን የሚደግፏ ባለሃብቶች ከኪስ አውጥተው ስራ የሚያስጄምሩ ባለሀብቶችን ወደ እስፓርቱ ማቅረብን ማቀናጄትን በጥሩ እና ማንም በሚረዳው መልኩ መፍ ሄ ብሎ አቅርቡዋል፥፥ ይሄ ትልቅ ሀሳብ ነው፥፥ ለዚህም ሲባል ከከተማው ወጥተው በዳኝነትም፣በጨዋታም፣በእስፓርት አስተዳደር፣በአሰልጣኘት፣በተጨዋችነት፣በአስተባባሪነት የሰሩ ሰወችን በስም እየጠቀሰ ቢሰሩ ለውጥ ያመጣሉ ብሎ ሀሳብ ሰጥቱዋል፥፥ ይሄን ወርቅ ሀሳብ ሌላውም ቦታ ቢከተል መልካም ነበር፥፥
    መቼም ይሄንን ሰምተው በየ ክፍለከተማቼው ሜዳ፣እስቴዲየም መጨረስ፣የፕሮጄክት ስራ ማስጄመር፣የውስጥ ውድ ድ ር መርሃ ግብር ማውጣትን፣ዝቅተኛ፣መካከለኛ፣ከፍተኛ የዳኛ እና አሰልጣኝ ስልጠና፣የስፓርት መነቃቃት ይፈጥራል፥፥ ድሮም ትልቅ ተጨዋች ትልቅ ነው ሃሳቡ፥፥ ክብር ይገባሃል ብሬ፥፥ If they are going to do this; it will be called "The Legacy of Birhanu Feyara!]
    [ታዲያ ለእንደዚህ አይነት ልጅ ደሴ ከተማው ቤት ስ መኪናስ ብርስ ቢሸልመው ያንሰዋል??ያለ ቤንች ያሳለፈበት ጎርጊስ ስ ቤትም መኪናም ፔንሽን ቢያስብለት ያንሰዋል???ብሀራዊ ቡድኑስ ውለታውን ቢመልስ ያንሰዋል??አንዱስ ባለሃብት እስኪ አንተ የማነቃቃቱን ስራ ስራ ብሎ ስራ ማስኬጃ ሚሊዮኖች ቢሰጠው ያንሰዋል??? ትልልቆች የራሳችን የሆኑትን በሰሩት ትልቅ ነገር ልናከብራቼው ሲገባ እታች ወርደው ስለንብረት ስለ ቀን ተቀን ኑሮ እንዲያስቡ ጊዚያቼውን እንወስዳለን፥፥ እነዚህ ሰወች እኮ ትልቅ ስራ ለሀገርም ለክለብም ሰርተው አሳይተዋል፥፥ ምላሹን ሀገርም ክለብም ነው መስጠት ያለበት እነሱ ክብራቼውን ከፍ አድረገውታል ቀድመው፥፥]

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Год назад +1

    Birhanu Solja ✊️thank you for stand for utopia 🟩🟨🟥✌️

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Год назад +1

    ገኔ አሸናፊ ግርማን እባክህ አቅርብልን 💚💛❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 Год назад +3

    ፈየራ የልጅነት የስታድዮም ትዝታችን ሸርተቴውን አልረሳውም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ክፍል 2 እንጠብቃለን ሊብሮ

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад +6

    ፈየራ ከተከላካይ ፡እየተነሳ ብዙ ጎል ያገባ ነበር ጊዮርጊስ ውለታውን፡አልከፈለውም

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 Год назад

      አታጨብጭብ ውለታን ከፋይ እግዚአብሔር ነው።

  • @andinetkebede7593
    @andinetkebede7593 Год назад +1

    ፈዬ ወዬ ለክለባችን በመጫወትህና ደም በመሥጠትህ እኔም አንተን ሥትጫወት በማየቴ ደሥ ይለኛል።ገኔ እንወድሀለን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад

    ብሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Год назад

    እኔ እንደ ሳሚ ጆሮ እና ፈየራ ምጠላው የጊዎርጊስ ተጫዋች የለም ነበር ድሮ ፈየራ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እኔ ምስክር ነኝ ለወኔህ እና ችሎታህ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Год назад +1

    አቦ ብሬ ይመቻል ቤት ማግኘት አለበት

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl 5 месяцев назад

    ሕዝቡ ዘረፈ እያልክ ነው??😂😂 ዘንድሮ ገና ብዙ እንሰማለን

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Год назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስቴዲየም የገባው ቀን ጊዮርጊሰ ከማ እንደሆነ ባላሰታውሰም እሱ ባገባው ነበር ያሸነፉት

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Год назад +1

    ፈየረ ገበሬው ይባል ነበር

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 8 месяцев назад

    እውነትም የዘመኑ ፉራ! ደሴ ተወራ ምናምን ይላል ? ኳስ መጠለዝ ይሻላል ጠመንጃ ማወዛወዝ?

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Год назад

    ብርሃኑ ከረጅም አመት በዋላ ተክለሀይማኖት ጎማ ልገዛ ስሄድ ጎማ ቤት ሲሰራ አይቸው በጣም ነበር የገረመኝ

  • @robelberhanr9542
    @robelberhanr9542 Год назад +2

    Feyeraa

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Год назад

    ፈየራ ለመከላከያ ባለመጫወትህ አዝኔለሁ ።ስራህ በሙሊ የወታደር ነበር ተማቺኑህ ጨዋታህ ጥረገው ነበርክ አቦ አዝናንተኸናል በግዜው

  • @tesfayekifle7893
    @tesfayekifle7893 Год назад +1

    ብርሃኑ ግልፅ ነው። የወሎ ልጆች አቀራረባቸው ተመሳሳይ ነው። የሙሉጌታ ከበደ ቃለ መጠይቅና አቀራረብ ከታዘባችሁ እንደዚሁ ነው።

    • @aliseaid
      @aliseaid Год назад

      Yamhara lijoch yemen mekefafel new

  • @messaybekele1391
    @messaybekele1391 Год назад

    Geberew geberew geberew geberew😂😂😂😂😂

  • @addistedla
    @addistedla Год назад

    TDF thanks to USA they went back to Mekele.

  • @berhan6851
    @berhan6851 Год назад

    For saving Bastor Abiy from TPLF,, you will be hunted by commander Jula. hahahahahaha

  • @wushetyefratwutetnewu5439
    @wushetyefratwutetnewu5439 Год назад

    Feyera nebsegedayoch koas tsere torinet newu.

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk Год назад

    Berhanu feyera... Yeten fara.. Manenem ayfera

  • @denineshasfaw3294
    @denineshasfaw3294 Год назад

    ብርሀኑ ፋየራ 2ሺ ፋራ የብና ደጋፉ ...

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Год назад

    Endaynafeshe! Deshitagina

  • @wushetyefratwutetnewu5439
    @wushetyefratwutetnewu5439 Год назад

    Techawach wondimun geday koas yemayawuki leba.

  • @addistedla
    @addistedla Год назад

    ፋራዉ አሁንስትሄዳለህ ፈኖን ልትመታ

  • @biruktadesse9984
    @biruktadesse9984 Год назад

    Berhanu feyera only no reading and writing his stop education when 2 grade by lack his football player

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 Год назад

      You talk about somebody else but you can't even write a single proper sentence. Don't judge others. He is successful better than anyone by his own profession. Tell us what you have done to your city or to your country...Tell us one thing please. But he represented ETHIOPIA for 8 years and played as best 11 for the country's #1 club St. George for 10 years. Tell us what you have done compared to his decorated successes...

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Год назад

    ሸናችሁ. ተብሎ. መገረፍ ... አይ ኢትዮጵያ. ይሄ. ኮ. የሳይኮሎጂ በህክምናው ትልቅ እርዳታ. መደረግ ያለበት እንው