ህይወታችሁን የምታጣፍጡበት የህይወት ምስጢር - ድንቅ ትምህርት! | Shanta | Inspire Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Shanta | money | financial freedom | finance | millionaire | billionaire
    / yomiyu_adam
    Video Credit:
    • HOW TO PRAY EFFECTIVEL...
    -This video is used for teaching purposes.
    - Your videos can change lives. We have had people messaging us that they have not committed suicide just because of our compilation - Your Video. Imagine that you just saved a life because you picked the camera and started filming. We spread the message of your video and get it in front of the right audience.
    FAIR USE NOTICE:
    Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
    #money #forex #business #financialfreedom #finance #millionaire #billionaire

Комментарии • 86

  • @Tigraweyti976
    @Tigraweyti976 4 месяца назад +10

    በጣም ነው ማመሰግነው እድሜና ጤና እንዲሁም የተሟላ ህይወት ይስጥህ ምትልክልን መልእክት በጣም አስተማሪና አነቃቂ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

    • @eyasuthegreat1
      @eyasuthegreat1 4 месяца назад

      😊😮😊😅😅😊​@@shantta

  • @Netsi-fv2il6ms6u
    @Netsi-fv2il6ms6u 3 месяца назад +1

    ያንተ ምክር ስሰማ እጅግ በጣም ደስ እያለኝ ነው
    በተላይ የመጽሐፍ ቂዱስ ጥቂስ ስትጠቅስ 🙏❤️

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 месяца назад +15

    Very good point on this video I will definitely 💯 agree with thanks so much ❤❤❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 месяца назад +1

    ሥወደው ይሄን ኘሮግራም❤❤❤❤❤አቦ ሠላምህ ይብዛ በሄድክበት ባለህበት❤❤❤❤

  • @SagiMgb
    @SagiMgb Месяц назад

    የአንተን ቨዲኦ ስሰማ እፅናናለሁ አመሰግናለሁ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 4 месяца назад +5

    Selamik yibzalin shanta❤
    @አንኳን ለ ሆሳዕና አደረሳቹ አደረሰን በያለንበት ሰላማችን ይብዛ❤❤❤ለዚህች ሰአት ደቂቃ ያደረሰን ጌታ እግዚአብሄር ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን❤❤❤

  • @meyriyassin4865
    @meyriyassin4865 3 месяца назад +1

    Allah yabertah betam des yemil ena tekamiy flsfna new

  • @Hiyabey757
    @Hiyabey757 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይሔን ትምህርት በህይወቴ ላይ መተግበር እፈልጋለሁ እጀምረውና መልሼ እዛው ነኝ ህይወት አስጠልታኛለች ፀልዩልኝ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 4 месяца назад

      ልክ እደኔ ዉዴ

    • @shantta
      @shantta  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

    • @ephraimmillion547
      @ephraimmillion547 4 месяца назад

      Ayzon, Have an honest self-analysis keza start by changing what needs to be changed

  • @kiyyayosef
    @kiyyayosef 4 месяца назад +3

    Shanta mirchayee❤

  • @user-vz2gj9if5l
    @user-vz2gj9if5l 20 дней назад +2

    አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ምን እንደምልህ ምንም ነው የማላውቀው የእውነት ይህ ቪዲዮ ዳውሎድ አድርጌው ነበር ግን የእውነት አላየሁትም አይቼው እንኳን ቢሆን ልብ አላልኩትም ነበር ዛሬ ግን ሀሳቤን ስብስብ በደንብ ነበር ያደመጥኩት የእውነት እያለቀስኩ ያልከኝን ሁሉ ተገበርኩት እውነት እውነት እልሃለሁ 4/5 በላይ አልፈጀም ተሳካልኝ ጉዳዩ ምን መሰለህ እኔ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና እድር ትምህርት ቤት የመግባት ትልቅ ፍላጎት ነበረኝ እና ውጤት ሲመጣ 1ነጥብ ጎሎሻልና አትገቢም ተባልኩ እናም ተስፋ ቆረጥኩ በጣምም አዘንኩ ምክንያቱም ከምንም እና ከማንም በላይ ትርፍ አድርግ ነበር ነገር ግን የአንተን ቪድዮ ስሰማ በጣም እያለቀስኩ ለመንኩት እናም ማለፊያውን ከእኔ በ 2 በማሳነስ እንድሄድ እድል ተሰጠኝ እናም ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ነው ለአንተ ይህን ኮሜንት የፃፍኩልህ በጣም ረጅም በመሆኑ ይቅርታ ይህን ቪዲዮ መስራትህን መቼም እንዳታቆም ምክንያቱም ልክ እንደ እኔ በጣም ብዙ ሰው ይማርበታል እናም ከሰብስከራይብ በላይ ማድረግ ብችል አንድ ሺ ጊዜ አደርግህ ንብረት እና ወንድሜ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አነባብህም በጣም ደስ የሚል ነው እድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምወደውህ ወንድሜ ቻው

    • @shantta
      @shantta  17 дней назад +1

      እግዚአብሄር ያክብርልኝ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ፤ ያሰብከው/ሺው ስለተሳካልህ/ሽ እጅግ ደስ ብሎኛል። እንዲ አይነት ኮሜንት ይብዛ!

    • @AlmAl-go9bp
      @AlmAl-go9bp 14 часов назад

      አሜን አሜን አሜን የኔ ወንደም በጣም አናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያብዛልን ወንድማችን 🙏🙏​@@shantta

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3g 4 месяца назад +3

    BETAM DES YLAL TEMESGEN❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutamengstu5299
    @rutamengstu5299 4 месяца назад +1

    Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 4 месяца назад +3

    It is cool Bro keep up the good work 🎉

  • @SagiMgb
    @SagiMgb Месяц назад

    የውነት በራሴ መግዛት ያቅተኛል ❤❤❤❤❤

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 4 месяца назад +2

    ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ።🙏❤🙏❤🙏❤

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @Netsi-fv2il6ms6u
    @Netsi-fv2il6ms6u 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 4 месяца назад

    የኛ ጀግናችን ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 4 месяца назад

    ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    ጥሎብኝ ጠቃሚ ትምህርት መሰማት እወዳለው በጉጉት ናው የምሰማህ ሺአመት ኑር

  • @z_amen87
    @z_amen87 4 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን አመሠግናለው

  • @Fevi67
    @Fevi67 4 месяца назад

    ተባረክ ተባረክ ምርጥ ትምህርት❤❤🙏🙏👌👌

  • @user-zf2wp9vs2n
    @user-zf2wp9vs2n 4 месяца назад +1

    I Love this RUclips channel 😊❤

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад

    ዋው 👍👍👍👍

  • @lemlemmelkamu8503
    @lemlemmelkamu8503 4 месяца назад

    Amesegnalehu❤❤❤❤

  • @Belsh-u6o
    @Belsh-u6o 4 месяца назад

    Ameyzing point!!! Thank you so much 👏👏👏 Please Please keep it up!!!

    • @shantta
      @shantta  4 месяца назад

      Thank you! Will do!

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 4 месяца назад

    ሹኩራን ሀቢቢ❤❤❤❤

  • @SoulFuelstaton
    @SoulFuelstaton 4 месяца назад

    Ameseginalew❤

  • @selamsoli9151
    @selamsoli9151 Месяц назад

    Thankyou brother keep going .❤

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 4 месяца назад

    God blessed you Bro 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @dlshhe4706
    @dlshhe4706 3 месяца назад

    ዋውው❤❤

  • @adiamasgedom1729
    @adiamasgedom1729 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤nice one ☝🏾 😊

  • @sebleworkDessie-kq6dt
    @sebleworkDessie-kq6dt 3 месяца назад

    God blessed you

  • @BatyTezera
    @BatyTezera 4 месяца назад

    Thanks os much

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 4 месяца назад

    Thank you so much 😊

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 4 месяца назад +1

    ከልብ አመሰግናለሁ ❤

  • @user-pf6db1hj5p
    @user-pf6db1hj5p 4 месяца назад

    Blessed 😇❤❤❤

  • @kalofficial26
    @kalofficial26 4 месяца назад

    Thank You 🎉🎉🎉🎉❤

  • @neimamusa557
    @neimamusa557 4 месяца назад

    Ewnet nw

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 4 месяца назад

    Thank you so much 🙏🙏🙏❤

    • @shantta
      @shantta  4 месяца назад

      Always welcome!

  • @user-sl4kp9bd6j
    @user-sl4kp9bd6j 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 4 месяца назад

    Egna nen mamasegen yalebin Shantachin 🙏

    • @shantta
      @shantta  4 месяца назад +1

      Curlsss again!!!!!! how you doing?

    • @Habeshacurls28
      @Habeshacurls28 4 месяца назад

      @@shantta Doing amazing,learning a lot everyday from your channel 🙏

  • @Rayan-cx5iv
    @Rayan-cx5iv 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yaredobse
    @yaredobse 4 месяца назад

    wow 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 4 месяца назад

    👏 👏 👏 👏 👏 🙌 👏 👏 👏 👏

  • @MisrakMekete
    @MisrakMekete 4 месяца назад

  • @Tigst4555
    @Tigst4555 Месяц назад

    🙏🙏🙏❤❤

  • @Biqiltuu327
    @Biqiltuu327 4 месяца назад

    ❤😂😊😊😊 great tip

  • @SaraSara-dr4rc
    @SaraSara-dr4rc 4 месяца назад

    Thanks so much bro 🙏 ❤️ 💙

  • @mesobtube2
    @mesobtube2 Месяц назад

    ❤❤

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 4 месяца назад

    Thanks a lot Bro ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 4 месяца назад

    thanks alot

  • @bizuneshtedenke8742
    @bizuneshtedenke8742 4 месяца назад

    God bless you ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bellamelese
    @bellamelese 4 месяца назад

    Amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 4 месяца назад +2

    የሻንጣ ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች አይታችሁ comment ብትሰጡኝ pls እናመሰግናለን

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 4 месяца назад

    ሰላሜ ነህ ዋስትናዬ አምላኬ አምላክ ይስጥህ🎉🎉❤❤tanks

    • @shantta
      @shantta  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @user-hq5zw7ng6t
    @user-hq5zw7ng6t 4 месяца назад

    በጣም ድንቅ ነክ ።አንድ ሀሳብ አለኝ አይንን ጨፍኖ መፀለይ አጢያት ነው ስለዚህ አይናችንን ሳንጨፍን እየፀለይን ምዕናብ ማድረግ አንችልም ወይ

  • @SagiMgb
    @SagiMgb Месяц назад

    ዛሬ የወሰንሁትን ነገ አፈርሰዋለሁ 😮😮😮😮

  • @kalidhassan7813
    @kalidhassan7813 4 месяца назад

    Wrer❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredobse
    @yaredobse 4 месяца назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @SamuelAmen-xi2vq
    @SamuelAmen-xi2vq 3 месяца назад

    Mwedew channel

  • @MrRespect-pc5mi
    @MrRespect-pc5mi 4 месяца назад

    አሁን ያለውበት ሁኔታ😢

  • @user-hh8zu8qv9t
    @user-hh8zu8qv9t 4 месяца назад

    ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-iu4zh6qp3x
    @user-iu4zh6qp3x 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @hriutbekele7231
    @hriutbekele7231 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤