አፍላ ፍቅር 3 - School life /ስኩል ላይፍ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 638

  • @liyucinema
    @liyucinema  Год назад +283

    ፍቅር ጸጋ ነው.. ለአገራችን ሰላም ለእኛ ለልጆቿ ፍቅርን ይስጠን ...ከእጃቹ አትጡ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ...ቸር ወሬ ብቻ ያሰማን...ፍቅር ያሸንፋል።

  • @MadinaAs-th9ro
    @MadinaAs-th9ro Год назад +269

    ባሴቶች ላይ የምዳርስ ጥቀት ይቁም የምትሉት🙋🏻‍♀️
    እናት የሁሉም ናት ክፉ አይንካት🫶💔😭

    • @FfHg-d5f
      @FfHg-d5f 9 месяцев назад

      Awo. yekome❤❤

    • @Saadaa-z5h
      @Saadaa-z5h 7 месяцев назад

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Год назад +163

    ማን እንዳ እናት ❤❤❤እናቶቻችን ሺ አመት ፈጣሪ ያቆያልን 😊😊😊🙏🙏🙏

  • @Emusamri
    @Emusamri Год назад +314

    የሚጎጎ ድራማ ነው ቶሎቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ👍👍👍

  • @emuye-f8t
    @emuye-f8t Год назад +117

    በመለዉ አለም የምትኖሩ የኢስልምና ተከታዮች ኢድ ሙባረክ❤❤❤

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Год назад +155

    የናትፈቅር ያለባቸሁ ላይክ ፍቅር እና እናት ❤💔

    • @TeshaleLombaso
      @TeshaleLombaso 9 месяцев назад

      ደስይላል እናቶቻችን አላህ ይጠብቃቸዉ የሁሉም እናት እናቴ ናት ያአላህ ጠብቃቸዉ

    • @amaamm-pu5dn
      @amaamm-pu5dn 4 месяца назад

      😢😢😢😢😢

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Год назад +41

    እፍፍፍፍ ማን እንድ እናት እንቶቻችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስልን ❤❤❤

  • @DilbetsegawPawlos
    @DilbetsegawPawlos Год назад +11

    እናት ማለት ቃል የማይገልጽታ ከፈጣሪ የተሠራ ስጦታ ማለትነው ❤😘❤😘

  • @ዮልያናየክርስቶስልጅ12

    😭😭😭😭 እናቴ ስንቱን መከራ ችለሽ እኔን እና እህት ወንድሞቸን አሳደግሽን ኡፍፍ💔😭😭😭😭

    • @divdiv3495
      @divdiv3495 Год назад

      😢😢😭😭🥺🥺

    • @ቃልዬ
      @ቃልዬ Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ቃልዬ
      @ቃልዬ Год назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @kalkidan5311
      @kalkidan5311 Год назад

      😢😢😢😢

    • @kasaneshgetu2053
      @kasaneshgetu2053 Год назад +1

      እኔም ነኝ ውዴ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር

  • @HadiBaagi-mm7xd
    @HadiBaagi-mm7xd Год назад +14

    😢😢😢😢😢እማዬ የኔ እናት ስንቱን አሳልፈሻል እድሜዬን ላንቺ ጨምሮ ይስጥልኝ የኔ ብርቱ እናት

  • @nesewtadane7282
    @nesewtadane7282 Год назад +36

    እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ

    • @المميتو
      @المميتو 11 месяцев назад

      አሜን ❤

    • @ansartahir
      @ansartahir 8 месяцев назад

      amiin

    • @BikiBiki-d7b
      @BikiBiki-d7b 7 месяцев назад

      Amen Amen Amen

    • @KKsa-l5o
      @KKsa-l5o 6 месяцев назад

      አሚንን❤❤❤

    • @ShamsiyaUlgaso
      @ShamsiyaUlgaso 5 месяцев назад

      @@nesewtadane7282 አምንንንንንንንን💗💗💗

  • @ymame
    @ymame Год назад +13

    ፍቅር ፀጋ ነው የታደለ ያገኛታል እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @AlexAlex-wd6jj
    @AlexAlex-wd6jj Год назад +32

    ራሳችንን ለማጥፋት እምንወስን ሰወች ራስ ወዳዶች ነን😢😢😢

    • @tazetutu
      @tazetutu 11 месяцев назад

      ማለት ?

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 8 месяцев назад

      ራስ ወዳድነት አይደለም ይሄ በሰው ጫማ መራመድ ከባድ ቢሆንም ግን የአጋንንት አሰራር ነው።

  • @samerasamera9299
    @samerasamera9299 Год назад +8

    የኔ ዉድ እናት ኑሪልኝ 1000 አመት❤

  • @ፀሀይነኝየድንግልማርያምል

    😢😢😢😢 እማ የኔ ስስት እናትም አባትም ሁነሽ አሳድገሽኝ እኔ እራሴን ስችል ሞት እኔ እብስ ብሎ ወሰደብኝ ብድሯን ሳልመልስ😢😢😢😢😢እናት ያላችሁ ለዘላለም ይኑሩላችሁ

    • @dgxh1657
      @dgxh1657 Год назад

      Amennnn

    • @TezitaTezu
      @TezitaTezu Год назад

      Ameeeeen🥰🥰

    • @hdlidet
      @hdlidet 8 месяцев назад +1

      እናትም 😢😢😢😢 አባትም ሆና አሳድጋኝ እህትም ወንድምም ጓድኛም ልክ ሳድግላት ተለየችኝ 😢😢😢

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 6 месяцев назад

      አይዞሽ ማን እንደ እናት እግዚአብሔር የላይኛዉን ያሳምርላት,አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ.እናት ምሳሌ የላትም የቤተሠባችንን ክፉ አያሠማን,ከሀገር ዉጪ ያላችሁ እህት ወንድሞች ለሀገር ያብቃችሁ የእፉይታ እንጀራ ለሁላችንም ይስጠን,ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @Amina-ii5pm
    @Amina-ii5pm Год назад +19

    ኡፍፍፍፍ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ቀጣይ አፍጥኑት በጣም ደስ ይላል በረቱ 😘😘😘

  • @ኢየሱስለዘላለምያድናል

    ብዙ ትምህርት የለው ፈልም ነው በረቱ ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን ደቅቃውንም ጨመረ አደረገች❤❤❤ እውነተኛው ፍቅር ከበድ ነው የምረ😢😢😢

    • @MeseretTunta
      @MeseretTunta Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤media.tenor.com/VftUfRs2FWQAAAAM/miserable-depressed.gif media.tenor.com/VftUfRs2FWQAAAAM/miserable-depressed.gif media.tenor.com/VftUfRs2FWQAAAAM/miserable-depressed.gif media.tenor.com/VftUfRs2FWQAAAAM/miserable-depressed.gif media.tenor.com/VftUfRs2FWQAAAAM/miserable-depressed.gif ❤❤❤❤❤❤❤❤❤media.tenor.com/VftUfRs2FWQAAAAM/miserable-depressed.gif media.tenor.com/VftUfRs2FWQAAAAM/miserable-depressed.gif

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq Год назад +35

    እናታችን ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 Год назад +27

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @SaraSara-pc1dw
    @SaraSara-pc1dw Год назад +14

    ለእናቱች እረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 Год назад

      አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ያረረረረረብብብብብ

  • @Twhdg-vp4xn
    @Twhdg-vp4xn Год назад +36

    የሙሲልም እህት ወድሙቸ ኢድ ሙባረክ እንኮን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 Год назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ❤❤❤❤

    • @fathmafathma9034
      @fathmafathma9034 Год назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @HadiyaYimam
      @HadiyaYimam Год назад

      እንካንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤

  • @kuki558
    @kuki558 Год назад +20

    ታላቅ እህት ሁለተኛ እናት ነች የኔ ውድ እህት እወድሻለሁ ከአላህ ፈቃድ ከጨለማ ብርሀን የሰጠሽኝ አንቺ ነሽ የኔ ሂወት ❤❤❤❤

  • @eyasuhmariyam1489
    @eyasuhmariyam1489 Год назад +8

    እስቲ ይሄንን ተከታታይ ሲያይ እንደኔ የሆነ ስሜት የተሰማው ኧረ ግን ልጅቱዋ በጣም አሳዘነቺኝ 😢😢

  • @ልጅሳሚ
    @ልጅሳሚ Год назад +9

    እናት ማለት ሕይወትናት❤

  • @teddyty4843
    @teddyty4843 Год назад +17

    ምርጥ ፊልም ነው ባርቱ

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj Год назад

      አታስቡ ነገ ያቆሙታል😂😂😂

  • @HanaAbdirahman-e7l
    @HanaAbdirahman-e7l 5 месяцев назад +1

    አይ እናት እናት ማለት እኮ እማ ለዘላለም እኖድshaለን በጣም እማዬ💔💔💔😔😔🥹🥹😭😭💔💔💔

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Год назад +11

    ወይኔ በጣም ያጓጓል አስተማሪ ነዉ🌺👌

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s Год назад +3

    #ምንም_ትሁን_እናትን_የሚተካ_ነገር_በዚህ_ምድር_የለም_ከእግዚአብሔር_ቀጥሎ ❤❤❤

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Год назад +4

    እፍፍፍ ጌታን በእባ ነዉ የጨረስኩት😥ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @ቃልነት
    @ቃልነት Год назад +11

    ፊልም መጨረሻው በጉጉት ሲያልቅ ደስ ሲል ናፍቆቱ😂😂😂❤

  • @ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ

    የኔ እናት ስንቱን አሳልፈሺ ነው ቁሜ መሄዴ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @aset-vi2ug
    @aset-vi2ug Год назад +1

    ገናዛሬስከታተለውበቲክቶክነበርእማየው አሪፍነው❤❤ቶቶሎልቀቁልንንንንን

  • @almas6842
    @almas6842 Год назад +8

    ተላቅ እህት ልክ እደናትነች እህቴ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @ክቡየደሙፍሬ
    @ክቡየደሙፍሬ Год назад +3

    በእውነት ብሩኬ አንጃቴን በለኝ😢😢

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 Год назад +6

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው እኔ ብቻ ሳልሆን ሁሉም ወዶታል ግን ስአቱ አጠረ በዛላይ የምታለቅሰው ልጅ ላይ ጊዜው ሄደ በዛላይ የተመታችሁ ሴትዮ መጀመርያ ደሙ ስናየው በጣም ደማቅ ነበር በኋላ ላይ ግን እየቀነሰ ነበር ከለሩ

  • @mesimessy674
    @mesimessy674 Год назад +10

    ውይይ ከምር ክብር ለእናቶች❤❤

    • @LomiMelse
      @LomiMelse Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤እናት ለዘለልም ናሪላኛ

    • @fafihabeshawit9322
      @fafihabeshawit9322 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉

  • @LuluFamily25
    @LuluFamily25 Год назад +9

    ጉድ፣ነው፣ዘድሮ፣ገና፣ቡዙ፣እናያለን፣እኔም፣እደሷ፣ነበርኩ፣ታሪኬን፣እያየሁ፣ነው❤

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад +37

    እኳን አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች ኢድ ሲመጣ ሁሌዬ ይከፋኛል 11,አመት በመዳም ኩሺና መቸ ይሆን ተቤተሠብጋ የማሳልፈው ደከመኚ ወላሂ አላህ ይገዘን ዱአ እንደራረግ ውዶቸ😢

    • @Lovely27735
      @Lovely27735 Год назад +1

      ለሁሉም ጊዜ አለው ብቻ ዕድሜ እና ጤናን ለምኚ ፈጣሪ እጁ ሙሉ ነው ያሳካልሻል ያኔ ከቤተሰብ ጋር ሆነሽ ይህን ሁሉ ታስታውሻለሽ አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏🙏

    • @mithaa3330
      @mithaa3330 Год назад

      አይዝሽ እህቴ

    • @sofeeasifeea8938
      @sofeeasifeea8938 Год назад

      😢😢😢😢😢አይዛሸ ሁላቺንም ነን

    • @Saadaa-z5h
      @Saadaa-z5h 7 месяцев назад

      አይዞሸውዴለበጎውነው፡እኔከመጣሁገናአመትሊሞላኝነውወላሂእንደትእንደሚከፍኝ፡አላህከክፉይጠብቀን

  • @mekdesmekdes1178
    @mekdesmekdes1178 Год назад +14

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @toybaendris3190
    @toybaendris3190 Год назад +2

    😢እናትኮ እናትነች
    😢😢የልጅቱ እህት ኡፍፍ ትልቅ እህትኮ እናትነች😢😢

  • @በርከት.ፀጌሪዲ
    @በርከት.ፀጌሪዲ Год назад +2

    ኡፍፍፍ እንዴ እናተ ያለ ማንም የለም እናተ ዘላልም ትኑር ደስ ይላል

  • @ሱሱዩቱብቻናል
    @ሱሱዩቱብቻናል Год назад +2

    ፍቅርን እደኔ ተሠቃዬ ያለ አይመሥለኝም😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @EndrisWorku-wz8bh
    @EndrisWorku-wz8bh Год назад +1

    ያሁኑ ተመችቶኝ ነው የጨርስኩት ገራሚ ሀኒቾ አሳዘነችኝ

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Год назад +1

    እናቴ የመኖሬ ሚስጢር ዕድሜሽን ያርዝምልኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Ashumathwos
    @Ashumathwos 3 месяца назад

    እናት የፍቅር ጥግ ናት ❤❤❤❤

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ Год назад +5

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ❤❤❤

  • @YordanosGofar-r1h
    @YordanosGofar-r1h 10 месяцев назад +1

    ኣናታችን ለዘላለም ትኑር 😊

  • @HermiBeh
    @HermiBeh 5 месяцев назад

    የኢትዮጲያ እናቶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhokhobKhobia
    @KhokhobKhobia 4 месяца назад

    ኡፍፍፍፍ ሰታሳዝን የኔ እናት😢😢😢😢

  • @ymenash
    @ymenash Год назад +6

    ኧረ ይፍጠንልን ቀጣይ 😢😢🥰🥰

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Год назад

    ኡፍፍፍፍ ለቀጣዩን ተሎ አፍጥንት በትርፍ ቆንጆ ነው ❤❤

  • @Yopeesau-tp2mh
    @Yopeesau-tp2mh 4 месяца назад

    እናት ለዘላለም ትኑር😍😍❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад +8

    ዋው በጉጉት ነበር የጠበኩት በጣም ደስይላል❤❤❤❤

  • @asmaabdu146
    @asmaabdu146 Год назад +1

    እፍፍፍፍ እህትነት የኔ አብሮ ማልቀስ ያአላህ😢😢😢

  • @جمالاحمد-غ5ل
    @جمالاحمد-غ5ل Год назад

    ተባረክ አላህ ትልቅ ደረጃ እንደምደርሥ እርግጠኛ ነኝ አብሽር

  • @amanuel8469
    @amanuel8469 Год назад +1

    part 4 እጠብቃለው በጣም ደስ ይላል

  • @Emube1
    @Emube1 10 месяцев назад

    በጣም ምርጥስራነውየምር ዋው ግን እኔ አዱን አጥቸ ሁለትማፍቀር ይገርማል

  • @riyadmohamed9762
    @riyadmohamed9762 Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል ፈልም ነው ❤❤❤❤❤🤟🤟🤟

  • @zed8332
    @zed8332 Год назад +4

    አይ እናት እኳ እናት ናት ❤❤ሽ አመት ኑሩልን እናቶቻችን❤❤❤

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 Год назад

      አሚንንንንንንንንንንንንን ያረብ

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Год назад +7

    ቅሞመች ኑ እስኪ እንየው መቼም የፍቅር ነገር አይሆንልን ሳላይ ኮመቱኩ❤

  • @lidacall780
    @lidacall780 Год назад +1

    እህት ማለት እናት ተከታይ ናት 😢❤ እህትየዋ ሁሌም እወድሻለሁ 😢😢❤

  • @MuleDaneli-qp7ib
    @MuleDaneli-qp7ib Год назад +3

    መጫረሻዉን ለመያት ባጣም ጎግቼሎ ግን ድስ የምል መሆን አለባት 💔💔😥😥

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 Год назад +4

    ቡሩኬ ስየሰዚን❤❤😢

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Год назад +8

    የእናት ስቃይ እና መከራ ይቁም😭😭😭😭😭😭

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Год назад +4

    ይሄ ሁሉ የኔ ሕይወት ነው 😢😢

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 Год назад +2

    የመጀመሪያዋን መምረጥ አለባት መቸም ቢሆን የመጀመሪያ ፍቅረኛን የሚያክል የለም አይይይይ

  • @BachayehuTesfaye
    @BachayehuTesfaye Год назад +3

    ፍቅር ያሳብዳል የልደረሰበት ሰው ግልግል ያውቃን

  • @OumerHeyi
    @OumerHeyi 2 месяца назад

    Berakinewun bitete arif nbr kzan yemiwedatin tilayi nbr

  • @AshenafiTilahun-n4v
    @AshenafiTilahun-n4v 2 месяца назад

    አባታችንን ዘላለም ይኑር

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад

    መጣችሁ መጨረሻዋንአይቸ 😂 ተማሪዉ አፍቃሪ ያሳዝናል ይሄኛዉን ተዉት

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed6760 Год назад +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኧረቀጣዩን አፍጥኑት ልቤ ጦሽሣይል 😢😢😢😢😢

  • @degis9636
    @degis9636 Год назад

    እኔን እናቴ 😢😢😢 እፍፍፍፍፍ ኤሄ ድራማ ውስጤ ነው የቡዙ ሰው ተርክ ነው

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 4 месяца назад

    እናት አለም😢😢😢😢

  • @SimegnGazu-iw5io
    @SimegnGazu-iw5io Год назад +2

    Eg/r laethiopiam lagna lalijochuam fikirin abzito yistan💜💜💜

  • @hiyabmabe
    @hiyabmabe 11 месяцев назад

    እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤

  • @rtrt-oi7bq
    @rtrt-oi7bq Год назад +1

    የሚጎጎነው በተስፈ ቀጣይ እረዘም አድርጉት❤❤❤❤❤

  • @arosebethchinchin1390
    @arosebethchinchin1390 6 месяцев назад

    ፍቅርን እሚያቅ ያቀዋል❤❤❤❤❤

  • @kidistfentaw8200
    @kidistfentaw8200 Год назад +12

    መጨረሻላይ የቆረጣችሁበት ግን እምንሞት ብንሆን ደፍታችሁናን ይልቅ አንሞትም መዳምንም ችሎ የመኖር አቅም ያለን ነን እሽ ይብላኝላችሁ ለናንተ😂😂😂😂😂

  • @HilinaAlebel
    @HilinaAlebel 2 месяца назад

    የኔ እናትማ ልዩ ናት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +8

    ቀጣዩ ክፍል አታቆዩት ምርጥ ነው ግን የእናት ስቃይ ይቁም አባት ተብዬው ስያንድድ ስድቡ ይቀፋል የተመታ 🤔

    • @ፌብ-ዘ24
      @ፌብ-ዘ24 Год назад

      😁በጣም

    • @lovehope-yh3tq
      @lovehope-yh3tq Год назад +2

      አረ ዘናጭ ስድብ ነው የሚሳደበው።"የጥያቄ ምልክት ፣አፎስትሮፍ ኤስ"😁

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 Год назад

      @@lovehope-yh3tq 🤣🤣🤣በእንግሊዘኛ ስለሆነ ዘናጭ እንበለው 🤣🤣

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 Год назад

      ​@@lovehope-yh3tq😂😂😂Ataskign

  • @aset-vi2ug
    @aset-vi2ug Год назад

    በጣምየሚያጓጓፊልምነው❤❤❤❤

  • @samiraahammed9778
    @samiraahammed9778 Год назад +1

    የኔ እናቴ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 Год назад +4

    እናመሰግናለንን በቀን በቀን ልቀቁልን

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Год назад +13

    እኔምላው እኔ ብቻ ነኝ ከ አባቱ ያባላጣ እናቱን ሚዋደው 😢😢😢ወለሂ እኔ ግን ከአበቴ ያባለጣ እናቴን ነው ምወደው ❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝😢😢😢😊😊

  • @Amanuelkontota
    @Amanuelkontota 9 месяцев назад +1

    ፈጣር እናቶቻችን ይጣበቃቹ❤

    • @SeidSiya
      @SeidSiya 6 месяцев назад

      አባቶቻችንም

  • @Twhdg-vp4xn
    @Twhdg-vp4xn Год назад +3

    የኔ ቢጤ ሁለት አፈቅሪ ግራ ተጋባሁ😢😢

    • @meserettegegn2699
      @meserettegegn2699 Год назад +1

      ክክክ አንድም አልታመነም😅😅

    • @fafibat4961
      @fafibat4961 Год назад +2

      እረፍ በጫረታ ያሸነፈዉ ይዉሰድሽ 😂

    • @selamJote
      @selamJote Год назад

      32:07 😂

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @ሚሚይቱበር
    @ሚሚይቱበር Год назад

    አይመጠሀፍ አባቢዉ ድብን ያለ ፍቅር ይያዝህ ይለቀቅ 😂😂😂ጠብቅ ተራህን😂😂😅😮😮

  • @KhokhobKhobia
    @KhokhobKhobia 4 месяца назад

    ያሰዉ ግን ኣናድዶኛል😢😢

  • @aynalemme1629
    @aynalemme1629 Год назад +18

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር እውነት

  • @ftyuftyu8561
    @ftyuftyu8561 Год назад +1

    የልጀነቶ ፍቅረኛ ግን ደስስ ይላል❤

  • @GcuddXhjki
    @GcuddXhjki Год назад +1

    ብሩክ ግን ትግስቱ እኔ ግን እዛው ገላግዬው ነው የምሄደው😢😢

  • @ሰዬነኝያዱአፍቃር
    @ሰዬነኝያዱአፍቃር Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢እህት ፍቅር

  • @TigistBirhanu-f4t
    @TigistBirhanu-f4t 7 месяцев назад

    Really it's broke heart 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Год назад +1

    በጣም አሪፍነው ሰአት አታሳጥሩ😢❤❤

  • @TizibtAyele
    @TizibtAyele 11 месяцев назад

    አይዞክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @KidistTale
    @KidistTale 8 месяцев назад

    yesewu fikir yalkal yemayalk fikir ye eyesus new medan bemanin yelem endinbet zed kesemayi betachi yeteseten ye Jesus new new nu wode eyesus zelalemawiwu wode hone fikir ❤❤❤

  • @Seble-jz8mk
    @Seble-jz8mk 8 месяцев назад

    የናት ፍቅር ኡፍ ❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад +4

    አስተማሪ ድራማ ነው ግን የስውየው ስድብ ይቀፋል

  • @ZewedituKase
    @ZewedituKase Год назад +15

    አፍጥኑት በማርያም እንዳታጎጉን ❤

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w Год назад

    በጣምነዉ ደሰ የሚልቶሎቶሎይለቅ