የሂና ቀለም አሰራር 📌ደስ የሚል ቀለም በፀሀይ ላይ ብቼ የሚታይ Dark Burgundy Henna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 94

  • @zemenawit
    @zemenawit  11 месяцев назад +30

    Hi Family 🥰 ይህንን የሂና ቀለም ለመጠቀም ከወሰናቹ👇
    የቀላቀላችሁትን ሂና📌
    📌እንደተቀላቀለ ወድያው ከተቀባችሁ ~ ፀጉር ላይ ተቀብቶ እስከ 1 ሰአት ማቆየት ይቻላል
    📌ከቀላቀላችሁት 6 ሰአት ሆኖት ከተቀባችሁ ~ ፀጉር ላይ ተቀብቶ እስከ 20-30 ደቂቃ ማቆየት ይቻላል
    📌ከቀላቀላችሁት 12 ሰአት ሆኖት ከተቀባችሁ ~ ፀጉር ላይ ተቀብቶ እስከ 15 ደቂቃ ማቆየት ይቻላል

    • @godmysave33
      @godmysave33 11 месяцев назад

      Very good 👍 I will try kalyyy

    • @mahihabesha941
      @mahihabesha941 11 месяцев назад

      ❤❤

    • @selamfilagot8586
      @selamfilagot8586 11 месяцев назад

      ቃልዬ እንዴት ነሽ? ቃልዬ በእናትሽ እኔ በጣም ፀጉሬን ሽበት ጨርሶኛል ከቻል ሽ አንች የሚትይውን ሂና ሆርጁናል ስሐማናገኝ አንች ኢትዮጵያ ቤተሰብሽ ጋ ቢትሊኪ ገዝተን ብንጠቀም ቃልዬ ከቻልሽ ተባበሪኝ ክፍላገር ነኝ ደሚሪኝ ከቤተሰብሽ ቃልዬ በማሪያም

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 11 месяцев назад +11

    የኔንግስ ❤❤እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤ስወድሽእኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      🥰🥰🥰 thanks love

  • @HILINANIGUSSE
    @HILINANIGUSSE 5 месяцев назад

    Kaliye Shibet ayabezam ena demo shibetun wey ayadergrwum

  • @obsinnettokkumma40
    @obsinnettokkumma40 11 месяцев назад

    ene beya weru new yemtakeme betam arif new des yeml kelar ale yenetsegur betam tekur neber befit ahun yehone yem antsebarik kaler honolegnal🤩🤩😍😍😍😍

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቃልዬ 👍❤❤❤

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 11 месяцев назад +2

    Hi I applied henna I have gray hair I don’t like the color because it looks like orange I will try this way thank you so much bless you

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Eshi yene konjo 🥰

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 11 месяцев назад +5

    እንኳን ደና መጣሽ ቃልዬ እሽ እሞክረዋለው እኔ ሂና እጠቀማለሁ ግን እዳቺ አደለም እና ከለሩን አልወደውም እዳልሽው እሳት ነው የሚመስለው ደሞ ሌላው ፀጉሬ አይዝም ሽበቴ ብቻ ነው የሚይዘው ለዛ በጣም ያስጠላኝ ነበር አሁን ግን ያንችን አይቼ መፍቴ አግኝቷል ማለት ነው አመሠግናለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhaile8843
    @alemhaile8843 11 месяцев назад +1

    Ene shibet alebign shibetun ayakelabignm? Yene kongo

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 11 месяцев назад +1

    Thank you so much. You are always amazing, God bless you more!

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo 11 месяцев назад

    Thanks Zemenawit betam konjo emokrewalew ❤

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 11 месяцев назад

    Thanks Kalye shikorina 🙏🥰🙏🥰

  • @sitesite4112
    @sitesite4112 11 месяцев назад

    እናመሠግናለን በጣም ነው የምወድሸ

  • @shewi3943
    @shewi3943 11 месяцев назад +1

    ቃልዬ ኢንዲጎ ምንድነው ከየት ማግኘት እቺላለሁ 🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 11 месяцев назад

    ትላንት ተልባ በሂና ተቀባሁ ከለሩ ሲያምር ቃልዬ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад +1

      እውነት በጣም ጎበዝ💯♥️

    • @freyeiva6034
      @freyeiva6034 11 месяцев назад

      አሰራሩን ንገሪኝ ዉዴ❤

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 11 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ነው የኔ ግን ድብን ያለ ጥቁር ነው ፀጉር ነው ሂና ቀርቶ ሜሽ የሚሉት እንኩዋን አያቀላውም

  • @genettesfaye8339
    @genettesfaye8339 10 месяцев назад

    Betam yamral ❤

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 6 месяцев назад

    Thanks ❤❤❤

  • @directeroffice
    @directeroffice 11 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣሽ ቃልዬ ❤❤❤

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 11 месяцев назад +3

    Thank you kali 😘 i love it

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Most welcome 😊

  • @di3910
    @di3910 11 месяцев назад

    Love it...thanks dear!

  • @foziseid
    @foziseid 11 месяцев назад

    thanks kal what is indigo ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Ketel new ende hinna

  • @Selam-iq8fq
    @Selam-iq8fq 6 месяцев назад

    የኔ ዉድ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 11 месяцев назад

    ቆንጆ ሴት 😘😘😘

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 11 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው የሠራሺው ጥያቄ አለኘ ግን ሂናው ሺታው አይለቅም ከፀጉራችን ላይ ምንማድረግነው ሺታው የሚጠፍው

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      እሬት ተጠቀሚ ሽታውን ለማጥፋት ፣ ከታጠብሽ በኋላ በእሬቱ ቀብተሽው ታጠቢው ቀስ እያለ ይለቃል

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm 11 месяцев назад

      @@zemenawit Ok

  • @birukgashaw1627
    @birukgashaw1627 11 месяцев назад +1

    ቆጅየዋ❤ እኔ ምልሽ ሽበትን አያባብስም አይደል ንገሪኝ እስኪ

  • @NaniGaim
    @NaniGaim 11 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 11 месяцев назад

    ቃልዬ ኢንዲጎ ሐዋሳ የለም በእሱ ቦታው ምን ልጠቀም?

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Hinna bechawen mokeriw

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 11 месяцев назад

    ቃልዬ ውድድ ነው ማረግሽ

  • @MeseretMulugetaJijo
    @MeseretMulugetaJijo 11 месяцев назад +1

    ሰላም ቃል እኔ ግን ሂና ሽበት እያመጣብኝ ተቸግሬ ተውኩ ምን ትያለሽ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      No ayametam I use it always

    • @MeseretMulugetaJijo
      @MeseretMulugetaJijo 11 месяцев назад

      ምናልባት አንቺ የምትጠቀሚው የተለየ ይሆናል@@zemenawit

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 11 месяцев назад

    ተባረኪልኝ ቃልዬ እስኪ እሞክረዋለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Eshi love🥰

    • @nanigebru6212
      @nanigebru6212 11 месяцев назад

      ቃልዬ ይቅርታ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከተቀባሁ በሁዋላ ልሸፍነው ወይስ አያስፈልገውም ❤❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 11 месяцев назад +1

    ሽበት ለይቶ ያቀላዋል?

  • @SophiaHaile-i1o
    @SophiaHaile-i1o 11 месяцев назад

    እዚ ሜኔሶታ ያለን ሰዎች ሰድሩን አና ሂናውን ከአማዞን እናገኛለን ወይ

  • @SabirSeyid
    @SabirSeyid 10 дней назад

    selam bentshe yhnn mlshljue fereg wst mskmt ychalal enda 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 11 месяцев назад

    የኔ ውድ ለሽበት ይሆናል?

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 11 месяцев назад

    Thank You

  • @yemaryamleje4033
    @yemaryamleje4033 11 месяцев назад +1

    በጣም ያምራል ቀለም 😢ፀጉሬን አበላሸው ቃልዬ ምከሪኝ ምን ላድርግ 😢😢😢😢😢😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Please try this my dear ❤️ 🙏 💕 ♥️

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 11 месяцев назад

    ቃልዬ ከተቀባሁ በሁዋላ ልሸፍነው ?❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад +1

      Yes my dear ❤️

  • @freyeiva6034
    @freyeiva6034 11 месяцев назад

    ዉዴ ተቀብቼዉ ሽታዉ አይለቅም ምን ላርግበት

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад +1

      Olivera tekebiw

  • @heltayefter3209
    @heltayefter3209 11 месяцев назад

    ቃሊ እንኴን ደህና መጣሽ💘

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Thank you 😊 🥰

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 11 месяцев назад

    ቃልዬ ፀጉሬ በጣም ጥቁር ነው ሂና ሽበቴን ብቻ ነው የሚይዘው በብዙ መንገድ ሞክሬዋለ

  • @SarahSara-j7l
    @SarahSara-j7l 5 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰❤😘

  • @gezawbelaynehi5991
    @gezawbelaynehi5991 11 месяцев назад

    Betam gobez emkrewalhu le leja❤❤❤❤

  • @misraktadesse8454
    @misraktadesse8454 11 месяцев назад

    ቃሉ😍😍😍

  • @loveisgreat9102
    @loveisgreat9102 11 месяцев назад

    I love your hair kalye ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Eshi yene konjo 🥰

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 11 месяцев назад

    ሽበቱን አደመቀው በዛላይ ከለሩ በርበሬ እየመሰለ አስቸገረኝ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 11 месяцев назад +1

      በቡና መቀላቀል ሄናዉን Dark Brown ያደርገዋል ከመቅላት ወይም በአማሪኛጠቆርያለ እና ቡኒ ያደርገዋል ግን ንፁህ ሄና መሆን አለበት አንዳንዱ ሌላ ቀለም የተደባለቀበት አለ ሲገዙ አንቡባ መግዛት ነዉ።

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 11 месяцев назад

    ሰላም ቃልዬ 😊😊

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 11 месяцев назад

    የምወድሽ የኔወርቅ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Yene konjo 🥰🥰

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 11 месяцев назад

    ንፁህ ሂና የት ይገኛል?

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 11 месяцев назад

    Welcome 🙏

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 11 месяцев назад

    Enemseginln🧡🧡💛💚❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 11 месяцев назад

    🥰🥰🥰

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 11 месяцев назад

    ❤አ። ህኔም። ክ ብና ጋር። እና። ከቶምር። ፍሬ

  • @SumeyaTahir
    @SumeyaTahir 11 месяцев назад

    Well come beautiful ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 месяцев назад

      Thank you 🥰🥰🥰🥰

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 11 месяцев назад

    Love ❤️ welcome ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melat21
    @melat21 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤