በፍቅራችን መሀል- Befekrachen mehal New Ethiopian Movie 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 96

  • @ggh4039
    @ggh4039 4 года назад +80

    ማነው እደኔ በስደት ይህበሽታ ያስጨነቀው መቸም ሁላችንንም በያለንበት አላህ ይጠብከን ይህንንም በሽታ አላህ ያሳልን ሳላለቅስ የዋልኩበት ቀን የለም😭😭😭😭

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 4 года назад +55

    አምላኬየ ሆይ ከዚህ ኮርነ ቨይርስ ጠብቀን በስደት ያለነውንም ለሀገራችን ያብቃን ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +5

    የኮረና መዳኒት ገኝለት የሚለወ ቀን ናፈቀኝ ወይም ደሞ ጠፍ የሚባለበት 👍 እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰወረን

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 4 года назад +1

    በዚህ ሳምንት ኮሮና ጠፋ የሚል ሰበር ዜና ያሰማን ሁላችሁም ከእነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 4 года назад

      Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn ewunetnew

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 4 года назад +16

    ያለ ጥፋታችን የመጣብን ነገር የለም ሁላችንም እንደየ ሀይማቶታችን ጥፋታችንን አምነን ወደ ፈጠረን የአለማቱ ጌታችን እንመለስ ይቅር እንዲለን

    • @ahmedhyru3614
      @ahmedhyru3614 4 года назад

      ያለ ጥፋታችን ነው ያልሽ በሰከንድ ውስጥ የሰው ልጅ ስንት ወንጀል ነው ሚሰራ ኧረ አታስቂኝ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 4 года назад +6

    ኡፍ መሽቶ አይኔን ስከድን ነግቶ የኮረና መደሀኒት ተገኝቶ ይሆን ብየ ነው የምነሳ በቃ ጭንቀት ገደለኝ ለቤተሰቦቸ እነሱ ለኔ

  • @እማየኔፍቅርኑሪልኝየኔትር

    እኔ ምንም ባይ ደስ አይለኝም የሀገሬ የቤተስቦቸ ሀሳብ በጭቀት ሊገለኝ ነው

    • @ቲጂቲጂዓጋመ
      @ቲጂቲጂዓጋመ 4 года назад +3

      ጭንቀት መቼም መፍትሄ ሆኖ አያቅም እናቱ ጸልይ

    • @sintetube8886
      @sintetube8886 4 года назад

      እኔም ሁፍፍፍፍ

    • @yeshimare2702
      @yeshimare2702 4 года назад

      እውነት ነው የቤትስብ ነገር በጣም ነው የሚሳስበው እግዚአብሔር በቃችሑ ይበለን

    • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
      @እመንእንጂአተፍራያመነየተ 4 года назад

      እህቴ ሁላችንም ነን ምን እናድርግ ተጨንቀንም እምንቀይረው የለም እራስን ከማሳመም በቀር እግዚያአብሔር እስኪያነሳልን ድረስ

    • @ኤሚያአላህባሪያ
      @ኤሚያአላህባሪያ 4 года назад

      አብሽሪ

  • @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
    @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 4 года назад

    ውይይየሜሪ ባህሪ እደት ደስ ይላል ሁላችንንም መልካም ባህሪ አላህ ይወፍቀን

  • @ዮርዲዩቱብ
    @ዮርዲዩቱብ 4 года назад +3

    ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው 👍👍👍👍👍

  • @faroiqsdrjv4752
    @faroiqsdrjv4752 4 года назад

    Baxem manifasaw dram new thank you guys

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
    @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 4 года назад +48

    ሰሞኑን እኳን ፊልም ላይ መዳም እራሷ ፊልም ሁናብኛል

  • @ቱልቱላስደተኛዋ
    @ቱልቱላስደተኛዋ 4 года назад +2

    ለካ ፍልምም ሁሉም ለማየት የሚጎጎው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው እረ በጭቀት ልሞት ነው አላህ በቃ ይበለን ኦፍፍፍፍ

  • @biswanmyhusband9470
    @biswanmyhusband9470 4 года назад

    ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @ኤሚነኝከዱባይ
    @ኤሚነኝከዱባይ 4 года назад +5

    ወይ ስደት ይሄ በሽታ ያልፍ ይሆን ቤተሰቦቼ ነገር ያረብ

  • @salamaraya4058
    @salamaraya4058 4 года назад

    በጣምደስይላልማሮችበርቱ

  • @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ

    እውነት እራስ ወደድ ከልሆንን በስትቃር አባትም እነትም መሆን እንችላላን. እሄ ላኔ ትልቅ ትምህርት ነው በሀቅ

  • @selamassefa112
    @selamassefa112 4 года назад +1

    እ/ር ከእዚህ በሽታ ሀገራችን ይጠብቃት እንደዚች አይነት አፍቃሪ ይሰጣችሁ የወለድናችው ብቻ ሳይሆኑ ከውጭ ያሉትም ልጆቻቸን ናችው በተለይ ገንዘብ ካለ ማሳደግ እምንችልበት

  • @cggyfgy4364
    @cggyfgy4364 4 года назад

    Ahun yha film new kurkura awuraji betam masteya film selam slalechi new enji korona nachihu

  • @ሄራንጓልትግራይ
    @ሄራንጓልትግራይ 4 года назад

    ዋውው በጣም ደስ ይላል

  • @megersa4589
    @megersa4589 4 года назад

    Betam konjoo♥️♥️♥️♥️💋

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад +1

    ጥያቄ አለኝ ለዚ ድራማ ደራሲ ወይም የማደጎ ልጅ ለምታሳድጉ ወይም እንፎርሜሽኑ ላላችሁ ምን አልባት ይሄን ፊልም ስላየሽዉ ነዉ ትሉኝ ይሆናል ግን አይደለም ልጅ ከመዉለዴ በፊት ለልጄ ታላቅ የምቶን ወይም የሚሆን የማደጎ ልጅ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ እና ያን ህልሜን ለማሳካት ሞሞላት የሚገባኝ ቅድመ ሁኔታ ምንድነዉ?

  • @የገጥርልጅ
    @የገጥርልጅ 4 года назад

    ዋውውውውው ብጣም ደስ ይላል

  • @baharurameto1562
    @baharurameto1562 4 года назад +1

    ጥሩ መልእክት አለው ረስ ወዳድ ከልሆንን

  • @kiyyatube661
    @kiyyatube661 4 года назад

    Aynefam

  • @slove3577
    @slove3577 4 года назад

    😘😘😘

  • @lemlemhadgue1543
    @lemlemhadgue1543 4 года назад

    Arife film new

  • @amsaletobit7400
    @amsaletobit7400 4 года назад +1

    Yegebaw sew yasredagi 🙏🙏

  • @habasehabase5331
    @habasehabase5331 4 года назад +1

    እሰኪልየዉሰላምያለይበትመሠለኝ።

  • @mikechrist7076
    @mikechrist7076 4 года назад

    በጣም ያስጠላል

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ምንድ ነው ድምፅከኛ ነው

  • @SaraSara-qt3ts
    @SaraSara-qt3ts 4 года назад

    aymerem yastelal betam

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +4

    ፊልሙ ከተለቀቀ 11 ደቂቃ ኮሜንት 4 ነው በነገራችን ላይ የቆየ ፊልም ነው ብዙም አያምርም

  • @hiwetkiros9237
    @hiwetkiros9237 4 года назад

    Arifi new

  • @megersa4589
    @megersa4589 4 года назад

    💔💔💔💔💔💔

  • @nooranoora9706
    @nooranoora9706 4 года назад +1

    ሰሊናዬ ሰላምዬ ሱሴ

  • @Hነኝወሎየው
    @Hነኝወሎየው 4 года назад

    ተዋናይ ለመሆን መክሰር እና ብር ማባከን አይጠበቅም መስረቅ እያለ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 года назад +1

    ፊልም ሳይመረቅ እየሰረቃቹ ታወጣላቹ ድምፅ የሌለው ያልተጣራ ትለቃላቹ ምናለ ባትሰርቁ እነሱስ የልፋታቸውን ቢያገኙ ምናለ ሌብነት አያዋጣም የትምም አያደርስም

  • @ሚሚሻነኝየቤቢሻአፍቃሪ

    እኔምሳላቀውየምወደውልጂሳላስበውአልወዲሽምአለኝለብዙወራትአወውርተናልብዙምኞትነበረን""አሁንግን""እሱንሳጣ"""እራሴንሁሉጠላሁት""ግንቢሆንምችግርእዳለይሰማኛል""ሌላወዲአስጠላኝእደሱእሚሆንልኚአጣሁ""አሁንማእየወደደኝ""እኔእዲጠላውላገባነውአለኝ"እያለቀሰኢቶጲያነው""እኔሳኡዲነኝከባዲነው😭😭😭😭😭

    • @zddd5746
      @zddd5746 4 года назад

      አይዞሽ ማማየ ላንቺ ያለው ላንቺ ነዉ: ግን ችግር ካለ ለመፍታት ሞክሩ ያለዚያ
      ለጊዜው ልብሽን ቢጎዳሸም ግን ለመጽናናት ሞክሪ
      ሠዉ እንዳኖሩት አይገኝም እህት 😔 ያጋጥማል ።

    • @ሚሚሻነኝየቤቢሻአፍቃሪ
      @ሚሚሻነኝየቤቢሻአፍቃሪ 4 года назад

      @@zddd5746 አረማርልቤንእያፈነኝእሱንባስታወስኩቁጥርታምሜለሁ

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 года назад

      @@ሚሚሻነኝየቤቢሻአፍቃሪ ፈጣሪ ይርዳሽ ከባድ ነው

    • @ሚሚሻነኝየቤቢሻአፍቃሪ
      @ሚሚሻነኝየቤቢሻአፍቃሪ 4 года назад

      @@sebrinalove6392 አሚን

  • @abdyyyifonly5960
    @abdyyyifonly5960 4 года назад

    Seferachen aeyenew besebebu dera welgawe temchin kemru new

  • @sebleseble5930
    @sebleseble5930 4 года назад

    ወይ ዘንዲሮ እችቀን ተርፈን እደታሪክ ትወራ ይሁን??

  • @aboomartube1993
    @aboomartube1993 4 года назад +1

    batm mieaber naw ehin fikme belechu geziachu makatlechu

  • @zafomatuu
    @zafomatuu 4 года назад

    Wel come

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 года назад

    ምንድነው ትምርቱ ምኑም አልገባኝ

  • @habeshahubi202
    @habeshahubi202 4 года назад

    Endemn alachu yehagere ljochi sle corona mn adis ale yhna korona fetari kehager yatfaln

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 4 года назад

    ድምፅ ከኛ ነው እንዴ ኤጭ

  • @nhattyponpe3280
    @nhattyponpe3280 4 года назад

    ስላም ተስፋ ስንቃ

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 4 года назад +1

    ለሴቶች ደና ልብስ ማልበስ እንደነውር ተቆጠራ እንዴ ?የራብብብብብብብ

  • @bibotm186
    @bibotm186 4 года назад +1

    እረ እሩፌል ሾጀሌ ሰፈር

  • @mesimaranata8414
    @mesimaranata8414 4 года назад

    Adiss adelm

  • @wendasnsetwat4301
    @wendasnsetwat4301 4 года назад

    ነፈዞች ይህ ፊልም ነወ?

  • @rechoblen4357
    @rechoblen4357 4 года назад +2

    ማሮች subscribe አሬጉኝ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን እለቅላችዋለሁ

  • @monasona6097
    @monasona6097 4 года назад

    ወኔ ሊቡሰትኩ ሲያሰጠላ አረጎዴ

  • @sadabintislamsada5831
    @sadabintislamsada5831 4 года назад +1

    Isti midira xibaaram sila filmu astayet awuru bisotegnoch

  • @getagettahom5276
    @getagettahom5276 4 года назад +1

    enda Ere yalef new

  • @habeshahubi202
    @habeshahubi202 4 года назад

    Tegabezuln ruclips.net/video/C8FuByWTRDQ/видео.html

  • @khalidabdellah4769
    @khalidabdellah4769 4 года назад

    ጂሌች መጀመሪያ የምትሰሩትን እወቁ

  • @hayathayat5770
    @hayathayat5770 4 года назад +1

    ኤጭ እማይጨበጥ ፊልም

    • @ኤልዱፍቅር
      @ኤልዱፍቅር 4 года назад

      እንዴገባቹ ሆኖ ማየት ነው ከድምፁ ውጪ አሪፍ ነው

  • @qamararsii9396
    @qamararsii9396 4 года назад

    Drama addes adelam yee koyano

  • @ebumanman773
    @ebumanman773 4 года назад

    Shejale