የፍቅር ሌባ - Ethiopian Movie Yefeker Leba 2021 Full Length Ethiopian Film Yefikir Leba 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • የፍቅር ሌባ - Ethiopian Movie Yefeker Leba 2021 Full Length Ethiopian Film Yefikir Leba 2021
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Комментарии • 931

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +747

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    እቤታችሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት
    ይግባ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 года назад +270

    ጣፋጭ የሆነ ፊልም ነው እዩት 🤗 ስውን በስውነቱ እንጅ በማንነቱ የማይለከው የሽገር ልጅ ውሎ ይግባ ትመችኝ

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 года назад +331

    👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Sabatadese-h8i
    @Sabatadese-h8i 3 года назад +130

    ይሄን ምታነቡ በሙሉ እህት ወንድሞቼ እመቤቴ ሰላማችሁን ታብዛላችሁ 🙏🙏 ሙስሊም እህት ወንድሞቼ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ

    • @eeee1008
      @eeee1008 3 года назад +1

      አሚንየኔውድ

    • @abrhammehari7563
      @abrhammehari7563 3 года назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 года назад

      ደምሪኝ

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 года назад

      @@abrhammehari7563 ደምረኝ

    • @MoMo-nh6us
      @MoMo-nh6us 3 года назад

      አሚኔማርር😍😍😍😍🤗

  • @ተመስገንአምላኬዛሬንያሳየ

    እረ ማነው እንደኔ የሀገሩ ብጥብጥ ያስጨነቀው

    • @የጉራጊልጅተስፈኛዉየእናት
      @የጉራጊልጅተስፈኛዉየእናት 3 года назад +3

      እኔ ነኝ

    • @tigkebede9951
      @tigkebede9951 3 года назад +2

      እኔ ጨቆኝ ጨቆኝ ለስት አመት ተነጎዳ ልገባ ነው ተመስገን ክፎንም ደጉ ንም ከቤተስቤጋ ላሳልፋ የአድ ቀን ምሽት ና ሌሌት ቀረኝ ተመስገን አምላኬ

    • @unitypappy92
      @unitypappy92 3 года назад +1

      Abula betam new yemewedh

    • @fikirasefa7988
      @fikirasefa7988 3 года назад

      @@የጉራጊልጅተስፈኛዉየእናት kkkkkb8

    • @aminabentjemal3318
      @aminabentjemal3318 3 года назад +1

      😭😭😭 𝑦𝑒𝑤𝑜𝑙𝑙𝑜 ℎ𝑖𝑧𝑏

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 3 года назад +22

    ዋውውው ምርጥ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በተለይ አቡሌ ሚጥሚጣ ደፋደፎ ያሉበት በጣም ደስ ይላል እወድሃለሁ የኔ ምርጦች 🥰🥰🥰በርቱ

  • @milionmasresha626
    @milionmasresha626 3 года назад +6

    በታም ነው ነው ደስ ያለኝ በፊልሙ ምክንያቱም የአሁኑ ፊልሞች እንደለ ማለት ይቻላል ወደ አልጋ ነው የሚሄዱት ይሄግን የኛ ህዝብ አማን ፈታሪውን የሚፈራ መሆኑን ማሳየት በታም ጥእሩ አስትዎይነት ነው እናመሰግናለን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +91

    አቡሌና እዮብ ዳውት ጎረመሱብኝ😃
    የኔ ማሮች አድናቄአችሁ ነኝ 😘
    ለሁላችንም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን❤

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад +150

    አቡሊን እደኔ እምትወዱት

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 года назад +11

    እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ አይከፈልበትም🙏🙏🙏
    ሰወየው የአይምሮ በሽተኛ ነው ያሉት ቦታ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የእውነት የአይምሮ ታማሚ መሰለ እኮ o.m.g 🤣🤣🤣🤣

  • @abiyotasfaw2854
    @abiyotasfaw2854 3 года назад +177

    ማነዉ እንደኔ ፊልሙን ሳያይ ለመኮመት የሚሮጠዉ እጅ ወደ ላይ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 2 года назад +7

    አቡሌ ካለ ሁሉም ፊልሞች ምርጦች ናቸው። አቡሌ ውስጤ ነህ።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +59

    እናትየውና አቡሌ 100% የምር እናትና ልጅ ነው እምትመስሉት ስታምሩ ❤️

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 года назад

      ደምሪኝ

  • @የበጌምድሯነኝየስሜኗ
    @የበጌምድሯነኝየስሜኗ 3 года назад +125

    አቡሌ ግን እያየሁት አድጎ እኔ ሳላፈቅር የፍቅር ፊልም ይስራ🤗😂😂

  • @user-rt5ft5tk2n
    @user-rt5ft5tk2n 3 года назад +72

    ይሄን ቆጂየ ልጂ እደኔ ማነዉ እሚወደዉ ።ግን ሲለቅስ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢

    • @fafitube3656
      @fafitube3656 3 года назад

      እኔ እወደዋለሁ የምር ይመቸዉ 💋

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 года назад +24

    ትክክለኛ የሂወታችን ገፅ የሚያሳይ ፊልም ሁሌም እንስሳቅን አንኖርም ፊልሙ ሲጀመር በሳቅ አስጀመረን ግን ወዳው መልሶ ሀዘን እግዚአብሔር ሁላችንንም ከሀዘን ይሰውረን🙏🙏🙏🙏

  • @salhadinsalhadin4557
    @salhadinsalhadin4557 3 года назад +118

    ሀገራችን ስላም ያድርግልን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад +4

    ዋው አሰገራም ነገር ነው እናት ለዘልአለም ትኑር እውነተኛ ፍቅር ውጣ ውረዶች ብበዙም መጨረሻው ያምራል ጌታ ያለው አይቀርም

  • @user-rt5ft5tk2n
    @user-rt5ft5tk2n 3 года назад +41

    እድሜና ጤና ለናቷቻችነ ይስጥልን

  • @selamtube9966
    @selamtube9966 3 года назад +7

    እናቴ ምንም አይካሺ ለእናቶቻችን እረጂም እድሜ የኔእናት ልዬ እናት ናት ያቸች Enati yene enat liyuu lenatoci

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 года назад +23

    ያብየ ያለበት ፊልም በጣም ይመቸኛል 🥰

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 3 года назад +6

    ሚጥሚጣ (ማክቤል)በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወደፊት ትልቅ ደረጃ ድረሽልኝ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 года назад +88

    መልካም የፆም ወቅት ያርግላችሁ ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር

    • @ribekakonjo5036
      @ribekakonjo5036 3 года назад +2

      Amen yargen Konjo enema merognal asire meterat

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +13

    ዋው በጣም ያምራል አቡሌ በጣም ተውነካል ይመቺክ ጣፋጭ ብስሪ በርቱ

  • @aleremedan3070
    @aleremedan3070 2 года назад +6

    ያቡ የተዋጣልህ ምርጥ ተዋናይ ነህ ይመችህ

  • @fathimafa2282
    @fathimafa2282 3 года назад +23

    ይመቻችሁ የምር አሜንዬ የኔ ጣፋጪ እድግ በይ 💋💋💋

  • @salamgetachew6560
    @salamgetachew6560 3 года назад +20

    ዋው አሪፍ አጨራረሥነው የእውነት እደዚ ቢሆን እዴት ደስ ይልነበር ፍትህ ለእውነት ብቻ ሤጣን ሥራውን ጨርሶ የአመት እረፍት ላይነው አባባሉ ተመችቶኛል!👍 ይመቻቹ ሠላም ለአገራችን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 года назад

      ደምሪኝ

  • @sameerabah7159
    @sameerabah7159 3 года назад +62

    ልጅ ቷ ማነው እንደኔ ሰላም ተስፋዬ የተመሣሠለችበት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +29

    ዋይ እንዴት እንደ ደነገጥኩ እናትይዋ ስታለቅስ ልጁ እራሱ እንዴት እንደ ደነገጠ እናት እና ልጅ ደስ ትላላቹ

    • @nestilove4267
      @nestilove4267 3 года назад +1

      በእዉነተኛ ሂወቱ ላይ ሥለ እናቱ ተናግሮም አይጠግብም ለናቱ ያለዉ ፍቅር እና አክብሮት ለትወናዉ እረድቶታል

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 года назад

      እኔ በናት አልጨክንም አሥለቀሡኝ

  • @ሜሪየድንግልልጅ-ፈ2ዠ
    @ሜሪየድንግልልጅ-ፈ2ዠ 3 года назад +5

    ደስ ይላል ደስይላል ፡
    ዛሬ መዳም የለችም ነበር ፈታ አልኩበት
    ፆም መች ነው የሚያልቅ ኡፍ ጥግረራ

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 года назад

      ደምሪኝ

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 3 года назад +20

    ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🇪🇹❤

  • @ድግልማርያምእናቴ-ጐ3ፈ
    @ድግልማርያምእናቴ-ጐ3ፈ 3 года назад +21

    አቡሌ ፈገግታህ ማራኪ ሁላችሁንም እውዳችሁ አለሁ በርቱ በጣም ነው የወደዲኩላችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @daadirmacow2725
    @daadirmacow2725 3 года назад +7

    I am somali but i love Ethiopian movie,

  • @kwtkwt5015
    @kwtkwt5015 3 года назад +2

    ሰላም ለሀገራችን
    ሀሪፍ ፊልምነው በርቱ ህፃናት ተዋናኞች ሰወዳቸው

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад +7

    ዋውውውውውውው ደስ የሚል ፊልም ነው ይልመድባቹሁ በተለይ መጨረሻው ስያምር❤

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ Год назад +1

    ዉይ ያብስራ እናት መስላሳይሆን ሁናነዉ የተወነችዉ የኔናት እድሜይስጥልኝ💖💖💖

  • @kokiyewiliamarsenalcoffee4965
    @kokiyewiliamarsenalcoffee4965 3 года назад +4

    እውነት ነው ለራሴ እንጂ ለኛ የማነለበት ጊዜ ለይ ነን የኢይቶጵያ ኣምላክ ያስብሽ🙏🙏💔💔

  • @እረድኤትየኔልዩ
    @እረድኤትየኔልዩ Год назад +2

    አውነት ነው እግዚአብሔር የማይሠጠው የለም ቸር ነው❤❤❤❤

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 3 года назад +17

    Waw ደስ የሚል ፊልም አገራ ችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 3 года назад +1

    ቆንጆ ነው ሶስታችሁም ጎበዝ ናችሁ አቡሌ ሚጡ እና ወፍራሙ ልጅ /ስሙን ስላማላውቀው ነው /

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад +4

    በጣም አሪፍ ፍልም ነው ቀጥሉበት 👍ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሚንን 🇪🇹💕

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ምርጥና የሚያስተምር ፊልም ነው።

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +17

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.......

  • @salamsalam951
    @salamsalam951 6 месяцев назад

    በጣም አስተማሪ ትዎና ነው ሰላም ለሀገራችኝ ይሁን ❤

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 3 года назад +8

    አቡሌ በርታ ተጠንቀቅ የወደፊቱ የፊልሙ አለም አንደኛ አክተር ነህና ...አንዳንድ ነገሮችን ከነባር ኮከብ አክተሮች ተማር...በተረፈ ሁሉንም አክተሮች በጣም ነው የምወዳቸው ምርጦች

  • @amitub615
    @amitub615 3 года назад +1

    ዋው እውነትና ፍቅር ፊልምላይቀር ለኡነትይምትቆሙት ፊልምላይነው በጣም የተመቸኝፊልምነው

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 года назад +11

    በጣም ምርጥ ፊልምነው ደስስ ይላል ያስተምራል

  • @emutzeta4516
    @emutzeta4516 3 года назад +2

    እደዚህ ፊልም መጨረሻችንን ያሳምርልን መጥፎወቹንም የዘሩትን ይጨዱልን

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 года назад +1

    ዋውው በጣም የሚያምር ፊልሥ ነው ቀጥሉበት እናትና ልጁ አሣዘኑኝ በእውነት በጣምነው የደነገጥኩት

  • @lubabahabibi4743
    @lubabahabibi4743 Год назад +1

    ነ ናኝ ኡም ታነፈቅ k💘 አፊቃሪ 💋💋💋k i love you

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 года назад +9

    አጀማመሩም-አጨራረሱም ያማረ ምርጥ ፊልም ሰላም ለሀገራችን!🙏💚💛❤

  • @yeroo730
    @yeroo730 2 года назад +1

    እናት ማለት በእውነት ለመግለጽ ይከብድሃል ዳዊትያ ሆዴን በላከኝ 😭😭😭😭😭😭😢😢😢

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 года назад +9

    እንኳን ለሆሳህና ባህል አደረሳቹ

  • @ገንዚነኝየተዋህዶልጅ

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ዋው ምርጥ ፊልም የፍቅር ፊልም ይኸ መጨረሻ መሞት የሌለበትእፍፍፍ

  • @ላንቺብቻ
    @ላንቺብቻ 3 года назад +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገራችን ሰለም የርግልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 года назад +5

    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    አሜን አሜን አሜን
    አቡሌ ስወድህ 💕
    ሁላችሁም ዋው ምርጥ ናችሁ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ያሳየን አሜን።

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 года назад

      ደምረኝ

  • @bertkanseufyyoutube8497
    @bertkanseufyyoutube8497 3 года назад +6

    በጣም ደስ የሚል ፊልም አጀማመሩው አጭራረሱም የወጣለት ይመቻችሁ።

  • @حياهابراهيم-د4ع
    @حياهابراهيم-د4ع 3 года назад +10

    አሜንየ ማርርር እስዋ ያለቹ ፍልም ሁሉ ያምራል

  • @rozajabir
    @rozajabir 13 дней назад

    በመሀል ድምፃቸው ሚጠፋው ነገር ያስጠላል ፊልሙ ግን ዋው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +21

    ነገ አየዋለሁ ለተኛ 🙄 ደህና እደሩ ማሮቼ

    • @hanaman3201
      @hanaman3201 3 года назад +1

      እስካሁን ተኝተሻል እንዴተ

    • @AlXo-k5v
      @AlXo-k5v 11 месяцев назад

      ስትነሺ አሳዉቂን😂😂😂😂

  • @ismaelabdu7304
    @ismaelabdu7304 3 года назад +35

    ስውን በስውነቱ እንጅ በማንነቱ የማይለከው የሽገር ልጅ ውሎ ይግባ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ

    ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋላው አደንቃችኋለው ፈጣሪ ፀጋውን እና ጤናውን ያድላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ጣፋጭዬ እደጊልን እሺ

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Год назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሣይፍትን የማያልፍ ማነም የለ💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +12

    ሰይጣን ስራውን ጨርሶ ለአመት እረፈት ወስዶል አለ ጣፍጭየ የፎቃው ነገርሰ አለች በጣም ያምራል
    አቡሌ አደገ ለፈቅርም ደረሰ

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 3 года назад +5

    አቡሌ ,የእውነት ምርጥ አንደኛ, ተውነሃዋል አይገልጸውም ::

  • @ematlve3599
    @ematlve3599 3 года назад +30

    Konjoo film new eyewt እስኪ ፊልም ላይ ሥለ ፊልሙ ብቻ መኮመት ይልመድብን ሌላ ታሪክ አትኮምቱ

    • @መርሲሞዪፍቅር
      @መርሲሞዪፍቅር 3 года назад +1

      Est endaza nigarelign gimashu aregasku waledeku agebaw tafatau madame.........uuuuuuuu are sentu salachugn

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 года назад +3

    በሱሪ ያለ ነጠላ የሄደችው ቤተክርስትያን ስለ ማታቅ ያደረጋቹት ነገር ትልቅ ስህተት ነው ማስመሰልም ጭምር ነው እንዳይደገም ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው አይደል እንዴ ወግ የቤተክርስትያኗ ስርዓት ጠብቁ 😡

  • @smarttube3196
    @smarttube3196 3 года назад +18

    ምርጥ ሥራ ነው እኔ ለናቴ ስሥ ህወቴንም እሰጣለሁ😢

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Год назад +1

    አሪፍ ነው ምርጦች ❤❤❤

  • @አማን-ተ8በ
    @አማን-ተ8በ 3 года назад +3

    ይህንን የምትከታተሉ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤️

  • @መስከረምግዛቸው
    @መስከረምግዛቸው 3 года назад +1

    ዎውውውው በጣም ደስ ይሚል ፊልም ነው ብዙ ነገር ያስተምራል ይናመሰግናለን የቡሩክ አደናቅ ነኝይ ❤❤❤❤ሰላም ይብዛላችሁ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 3 года назад +13

    "ሰውን በሰውንት አንጂ በደረጃው እማይለካው የሸገር ልጅ ውሎ ይግባ "

  • @kenenifekadu1529
    @kenenifekadu1529 3 года назад +1

    I'm so excited with this movies,

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 года назад +7

    እውነት ነው 'እግዚአብሔር' ይመስገን ለዚህ ያደረሰን 'እግዚአብሔር' ይመስገን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤🙏

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 года назад +5

    ዋውው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 года назад +7

    እችን እምታነቡ ማርያም እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ 🙏

    • @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ
      @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን አንተንም ትጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤💕💕💕

  • @assimaassima2653
    @assimaassima2653 3 года назад +5

    የሀን ፍልም ገጠመኝ ላይ የሰማሁት የመሰልኛል በጣም ኣሪፋ ነው እዩት

  • @Jezzy21movies
    @Jezzy21movies 3 года назад +5

    ልጅቷ ሰላም ተስፋዬን አትመስልም እንደኔ የሆነው ማነዉ እስክ በ Like

  • @hayuhayueitoiyailve4233
    @hayuhayueitoiyailve4233 3 года назад +2

    እፍፍፍፍፍፍ ደሥ ሢል በጣም አሳዛኝ እና አሥተማሪ ፊልም

  • @aishaaisha2573
    @aishaaisha2573 3 года назад +7

    ማነዉ እደኒ ሤታ ልጅ ሠላም ተሥፋዬን የመሠለችኝ

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 года назад +33

    ፍትህ በወለጋ በመተከል በአጣዬ ለተገደሉት ወገኖቻችን !!!

  • @film9770
    @film9770 3 года назад +3

    💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ 🙏

  • @salomontst5396
    @salomontst5396 3 года назад +1

    ዋው ለውጥማ አለ እንዲህ ትምህት የለውን ነገር መስራት ከጀመረችሁ

  • @haetkatr1533
    @haetkatr1533 3 года назад +3

    ዋዉ በጣም ደሰ ይላል ♥️♥️♥️

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 3 года назад

    የእውነት በጣም በጣም የሚገርም ትልቅ አስተማሪ ፊልም ነው።የሌለ ተመቸኝ i like it.keep it up.character Dewitt excellent ."ያዳነንን ትተን ----

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +4

    አቡሌ አድጎ ለማፍቀር በቃ እኮ ይገርማል ጥሩ ፊልም ነው

  • @daniman2137
    @daniman2137 3 года назад +3

    i like it it is amazing 👍👍👌👌

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 года назад +4

    ዋውውው አሪፍ ፊልም ነዉ❤❤👌

  • @Vip-kr6mj
    @Vip-kr6mj 3 года назад +2

    ወይኔ በጣም ነዉ ይህን ፊልም የወደድኩት ዉይ ሲያምሩ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +6

    አቡሌዬ ❤️❤️❤️❤️ስወደክ ❤️
    ትንሹ ማንዴላ ትችላለህ በርታ 😘
    ማኪዬ የኔ ቆንጆ ጣፋጭ 💋

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 года назад

      ደምሪኝ

  • @genatwalaye9744
    @genatwalaye9744 3 года назад

    ዋዉ የመጨረሻዉ በጣም ደስስስስ ይላል ቀጥሉበት 💛❤💚💛❤💚😏😏

  • @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ

    በጣም ደስይላን ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ምክናት አለው

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 3 года назад +1

    ዋውውውውው በጣም አስተማሪ እናመሰግናለን 👍👍👌👌

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 года назад +3

    ዋው እናመሰግናለን💚💛❤

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 года назад

    ወንጀለኛ ቀኑን ጠብቆ ከህሊና
    ፍርድና ከፀፀት አይድንም
    ይሁንና ሰው ሴጣን ሆነ ሴጣኑ
    ስራውን ጨርሶ እርፍት ነው እንዲሁም
    ከሴጣናዊ ሰዎች ልልምምምድ እየወሰደነው
    ተገርሜለሁ በንግግሩ እውነት ነው አሁን
    ያለንበት ሁኔታ በከፊሉ ያመላክታል ትንሽ
    ፍቅር ፍቅር ስላጫወታቸው ተዋናዮቹ
    እናት የምትባል እውነት አባት የተባለ
    እምነት ስላለበት ለመፍረድ ያዳግታል
    ያማለት ምሳሌ ነው ሃገር አለን ፍቅር..
    ስም አለን .. ብቻ እናመሠግናለን እኔና
    ይህንን ፊልም በአንድ ያየን አራት ጋደኞቼ
    ሠላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ ሰላማችሁ
    በፈጣሪ ይብዛ ☝️☝️☝️🙏
    እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና
    ተከብራ ለዘሊለም ትኑር 💚💛❤️🙏
    ከለሰው ሰው ምንም ነው ብር ከሞት
    አያድንም ቦታ ቀይሮ ቀን ይተካል እንጂ።
    ከተደራሲው እሰከ ካሜራ ማን እናመሠግናለን ።

  • @tigyemariyamlij1357
    @tigyemariyamlij1357 3 года назад +12

    መቼ ተለቆ ነው ባረፍድም ደርሻለው አገራቺን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 года назад +2

    ሸገሮች ሰው በውናቱ እንጂ በማንናቱ አይለካም መልካምናት ለራስ ነው አቡሌ ጎበዝ

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 3 года назад +5

    ቆንጆ ነው ይልመድባችው❤️

  • @dare_hire
    @dare_hire 3 года назад +2

    በጣም ነው የወደድኩት ✔️