በቤታችን በቀላሉ የሚሰሩ ኬኮች እና ኩኪሶች // ለልደት / ለግብዣ / ለዲዘርት / ለቁርስ / ለመክሰስ // Cake recipe / Cookies recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 39

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen  2 года назад +3

    የቀረፋ ዳቦ አሰራር 👇
    ruclips.net/video/gtyimRQImfE/видео.html

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 года назад +1

    ዋው ምርጥ አሰራር አሳየሽን ቀለል ባለ መንገድ ኑሪልን

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад +2

    ኡፉፉፉፉ በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት ነው ያሳየሽኝ የኔ ባለሞያ like like

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 года назад

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🙏❤❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад +1

    ሰላም የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባዋል👌👌👍👍❤️🙏

  • @nemaailynema4840
    @nemaailynema4840 3 дня назад +1

    ማሻላህ ኢጅሽ ይበራክ

  • @ZerihunAddisu-q7n
    @ZerihunAddisu-q7n 8 дней назад

    Betame mirte new gen eneme memare selemifelege yet akebabi new seltenawe yemisetewe

  • @asniabera3876
    @asniabera3876 2 года назад +1

    በጣም ቀላል እና ደስ የሚል ነው ተባረኪ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 года назад +1

    ባለሙያ ሴት ደስ ይላል ጎበዝ።

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 2 года назад +1

    በርቺ ውዴ

  • @masrsami6482
    @masrsami6482 2 года назад +1

    Be geram betnegerin

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 года назад +2

      1 ኩባያ 128 ግራም ነው ፣ 1 የሾርባማንኪያ 15 ግራም ነው ፣ 1 የሻይማንኪያ 5 ግራም ነው። አመሰግናለሁ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 года назад +1

    Thank you dear 💓

  • @liamesfin5737
    @liamesfin5737 2 года назад +1

    Good job 👏

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 2 года назад +1

    Thank you 😊

  • @zerihunaeseb8580
    @zerihunaeseb8580 2 года назад +1

    Yeast ayechemerem weye????

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 года назад

      Bezu geze le cake baking powder le cookies baking soda weyem badowen new yemeseraw dabo sehon new yeast menaregew. Amesegenalew

  • @mehretnigatu3404
    @mehretnigatu3404 2 года назад +1

    Can you try gluten free recipes please?

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 Год назад +1

    ማርይምን ዛሬ ነው ይዬውሽ ጉበዝ

  • @woyinshetmulat9909
    @woyinshetmulat9909 2 года назад +2

    ኬክ ቤት ለመክፈት አላማ አለኝ እደት ነው አዋጭነው ወይስ ይጎዳል

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 года назад

      እኔ እንክዋን ኬክ ቤት አልሰራም ግን የሚጎዳበት ምክንያት አይታየኝም ተግተሽ ከሰራሽ። Good luck!

    • @woyinshetmulat9909
      @woyinshetmulat9909 2 года назад +1

      @@EthiopianKitchen አመሰግናለሁ ውዴ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 года назад

      @@woyinshetmulat9909 🙏🙏❤

  • @danagg4231
    @danagg4231 2 года назад +1

    Gobez

  • @AbsalatNani
    @AbsalatNani Год назад

    Aykelxm chocolatetu

  • @simongoldendoodlelifestyle94
    @simongoldendoodlelifestyle94 2 года назад +2

    Yammy እባካችሁ አዲስ ነኝ ሳብ አርጉኝ ደስ የሚል የዉሻዬ lifestyl ቪዲዮ አቀርባልሁ